ብዙ ጊዜ ሊታነቅ ገመድ ይዞ ሲሄድ ጎረቤት ነው ያስጣለልኝ || ልጅ ከሱ ብወልድም ቫይረሱ እኔን አልያዘኝም//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 440

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 2 роки тому +44

    በዶንኪ ቲዩብ ወይም በኢትዮ ኢንፎ ብትቀርቡ በጣም መልካም ነበር የተሻለ ተመልካች ስላላቸው ለማለት ነው በቶሎ መፍትሔ እንድታገኙ ለዚህ ቻናልም ምስጋና እና ክብር ይገባዋል።

  • @amarche5385
    @amarche5385 2 роки тому +101

    እውነት ለመናገር ሴትልጅ ነች መስዋትነት የምከፍለው በምንም ነገር ወድልጅ እንኳን ይህን ያክል በሽታ አምኖ ሊቀበል ጥሎ ነው ሊላ የሚገባው
    ሴት እናት
    ሴት ሀገር
    ሴት እህት ነች ! ድንቅ ሴት እኔ እራሱ የማላደርገው ነገረ ነው። ካች ያየውት

    • @genitube1438
      @genitube1438 2 роки тому +2

      በጣም

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 роки тому +2

      Yetaweke new wond tinsh enkan gosikol sitiyi aywodim enkan abiresh limut? Ayilim.

    • @amarche5385
      @amarche5385 2 роки тому +7

      @@nejatali7088በትክክል ሴቶች ነን ትልቅ መስዋትነት የምንከፍለው

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq 2 роки тому +1

      በጣምምምምም

    • @user-xe4ur2lk2z
      @user-xe4ur2lk2z 2 роки тому +7

      ትክክል : እራሱ ወልዶ እንኳን አካል ጉዳተኛ ልጅ ከተወለደ ጥሎ አይደል እንዴ ሚሄደው እንኳን ዋጋ ሊከፍል : ክብር ለሴቶች የእውነት

  • @user-tp1zx3fe5n
    @user-tp1zx3fe5n 2 роки тому +7

    በፈጠራችሁ አካውንት ካላቸው ልቀቁልን ሰብአዊነት የሚሰማው ማንኛውም ኢትዮጲያዊ ይህን አይታችሁ አትለፉ ክርስቲያኖች በእግዚአብሔር ሙስሊሞች በአላህ ለዚህ ለበሽተኛ ህጻን ልጅ ቢያንስ ለመታከሚያ እንድረስለት ማንም ነገ ምን እንደሚሆን አያውቅም ይቺ አለም ተለዋዋጭ ናት እባካችሁ እንረዳዳ ባለን በልተን የምናድር የሰው ልጆች ሁሉ እንድረስላቸው💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @user-cb1jr2mh8v
    @user-cb1jr2mh8v 2 роки тому +32

    ብዙ ግዜ ለፍቅር ዋጋ የምን ከፍለው ሴቶች ነን ወንዶች እኮ እኩዋን በሽተኛ የሆነች ሴት ሊገቡ ሀብታም ሴት ሲገጡ ሚስት እና ልጃቸውን ይከዳሉ ብቻ ለፍቅር ታማኝ ሴቶች ነን
    በሉ በርቱ ሰው እኩዋን በኤድስ እተኛበት ያለ ህመም ሊሞት ይችላል አብሽሩ ሞት በፈጣሪያችን አላህ ፍቃድ ነው አትጨነቁ ከቻላችሁ አካውንት ክፈቱ እንርዳችሁ በሙሉ አልሰማሁትም መዳም ጠራችኝ ስመለስ አዳምጠዋለሁ

    • @BintSeidTube-ts6lh
      @BintSeidTube-ts6lh 2 роки тому

      በጣም ወላሂ ወንዶች በሴት ላይ የሚሰሩት ግፍ ግን ከልክ ያለፈ ነው ለምን ይሆንንንንን

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 2 роки тому +58

    የአላህ አላህ ይርዳቹ መሠዋት መክፈል ከባድ ነው ጠንካራ ነሽ ማንም እማያደርገውን ነው ያደረግሽው

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 роки тому +2

      Setoch lewend waga aykefelim. Mikiniyatum wondoch lesetoch waga aykefilum.

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 2 роки тому +18

    _እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በፍቅር ያኑራችሁ እሄ እርኩሽ መንፈስም እግዚአብሔር ይገፅፀው የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው_

  • @samyhabte2821
    @samyhabte2821 2 роки тому +16

    ወንድሜ ምንም አይነት ውሳኔ በራስህ ላይ አትወስን ጠንካራ ሁን እቺህ ባለቤትህ ትልቅ ዋጋ ለዛውም ሒወቷን የሰጠችህ ባለቤትህ ናት ስለሷ ስትል ኑርላት እሷ የከፈለችልህን ዋጋ አንተም ዋጋ ክፈልላት አንተ ደግሞ ወንድ ነህ ጠንከር በል

  • @adissbuta6
    @adissbuta6 2 роки тому +28

    ስንድ ሳይሽ ደነገጥኩ የእናቴ ጓደኛ አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ነው ሁሉንም ያስተካክለዋል ብቻ ፀልዮ ድንግል ማርያም ከልጇ ጋር ትርዳችሁ እባክሽ ባባንም ፀበል ውሰጅው እምነት ያድናልየባንክ አካውንትሽን ንገሪኝ

    • @senisfamily5411
      @senisfamily5411 2 роки тому +1

      የቪድዮ መጨረሻ ላይ ተናግራለች

  • @asterakalu5842
    @asterakalu5842 2 роки тому +10

    አይዞህ የኔ አባት የኢትዮጽያ ህዝብ ደግ ነው ሁሉም እጁን ይዘርጋል ነገሮች ሁሉ ይለወጣሉ።

  • @asgutaye5850
    @asgutaye5850 2 роки тому +17

    እነዚህን ጥንዶች በአካል እዉቃቸዋል የትም ቦታ አይለያዩም በልጃቸዉ አማካኝነት ልጃቸዉም ታማሚ ነዉና ብዙ ጊዜ እረፍት የለዉም ቤት እንደሌላቸዉ ሳውቅና ሳይ አዝናለው እኔም አለመለያየታቸዉን ሳይ ይገርመኛል እየተናገሩት ያሉት ነገር ምንም ዉሽት ይህውም እዉነተኛ ፍቅር ነው

  • @aynedxb7663
    @aynedxb7663 2 роки тому +3

    ወንድሜ አይዞህ በጌታ ሁሉ ያልፋል ለጠላት እጅ አትስጡ አይዞቹ ደጋግ ኢትዮጲያኖች አሉ

  • @abadiromer8939
    @abadiromer8939 2 роки тому +5

    🙆‍♀️🙆‍♀️እህት ኩዶም ተጠቀሚ እባክሺ በኋላ ይቆጭሻል እባክሺ ወድሜ አንተነህ ልትጠነቀቅላት የሚገባህ አባክህ አይዞህ ሁሉምዐያልፋል

  • @user-td4qn8iz4m
    @user-td4qn8iz4m 2 роки тому +46

    ከኔ ጋር ተመሳሳይ ሂወት ነው እኔም ባሌ ኤች አይ ቪ እንዳለበት እያወኩ ነው ያገባሁት እኔ ነፃ ነኝ እሱ አለበት ፍቅር መስዋዕትነት ነው❤❤❤

    • @jamilatube4417
      @jamilatube4417 2 роки тому +3

      የምርሽን ነው🙄

    • @genitube1438
      @genitube1438 2 роки тому +4

      ይገርማል ዋናው ፍቅር ነው ደሞ ደም ይወሥነዋል ደምሽ አይነቱ o_ከሆነ ቶሎ በሽታ አይቀበልም

    • @user-td4qn8iz4m
      @user-td4qn8iz4m 2 роки тому +1

      @@jamilatube4417 አዎ የምሬን ነው

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 роки тому +3

      Fikir Fikir yemitilu setoch dekamoch nachu beshita yalebet sew gar abiro menor. Negem adis kenew lela wond ale welad bedibab tihed

    • @zk3815
      @zk3815 2 роки тому

      @@user-td4qn8iz4m እና እንዴት በንቺ ዬለብሽም

  • @asgutaye5850
    @asgutaye5850 2 роки тому +13

    እንደው በፈጣሪ ስም የነዚህ ሰዎች ታሪክ እውነት እዉነት በአካል ሳየዉ ጉስቁል ያለነዉ ልጃቸዉም ሁል ጊዜ ይጥለዋል ከቅዝቃዜ የተነሳ ቶንሲልም ይከታተለዋል በጣም የምታሳዝኑ ባልና ሚስት ናችሁ እግዚአብሔ ይድረስላችሁ

  • @user-vk6fu5cn4k
    @user-vk6fu5cn4k 2 роки тому +10

    አላህ ሆይ ለተቸገሩት እህት ወድሞቻችን ፈረጂዉን ቅርብ አድርግላቸዉ ያረብ አብሽሩልኝ አይዟችሁ የማያልፍ ነገር የለም ነገ ሌላ ቀን ነዉ

  • @sadi8416
    @sadi8416 2 роки тому +10

    አይዞዋችሁ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ጥንካሬ ይፈልጋል ሊነጋሲል ይጨልም የለ ወንድሜ ከዚህ በውሀላ ኑሮህን በደስታ የፈጠረክና ያመንከው ፈጣሪክ ይቀይርልክ አይዞን

  • @maezasheme8036
    @maezasheme8036 2 роки тому +2

    የኔ እናት ምን አይነት ሴት ነሽ ፈጣሪ ፈውስ ይሁንክ ላንተም ለልጅክም በርግጠኝነት ጸበል ብትሄዱ አንተም ልጅህም ትድናላችሁ ኑሯቹም ይቀየራል ደጋግ ኢትዮጵያውያን ይሄን ሰምቶ አንጀቱ የሚችል የለም ተስፋ አትቁረጡ ፍቅራችሁ ገራሚ ነው አሁንም ያብዛዉ

  • @user-um2io6nv5m
    @user-um2io6nv5m 2 роки тому +24

    በርቱ።ውዶቼ።ታሪካችሁን።ይቀይርላችሁ።ያማል።አብሽሩ።ነገ።ሌላ።ቀነው።ሁሉም።ለበጎነው።እባካችሁ።ወገኖቼ።አቅም።ያላችሁ።ሁሉ።እባቸውን።እንበስላቸው።እባካችሁ

  • @user-yg2pn5wf9j
    @user-yg2pn5wf9j 2 роки тому +8

    ወይኔ ማርያምን በጣም ገረምሽኝ ምን አይነት ፍቅር ነው በጣም ይገርማል እመብርሃን ፍቅራችሁ ታብዛው ጀግና ነሽ❤❤❤ልጆቻችሁ እግዚአብሔር ያሳድጋቸው❤❤❤

    • @khfrkhfry3079
      @khfrkhfry3079 2 роки тому +1

      እኔም አልለዮውም ምወዶው ከሆነ

  • @filmonweldemariam2475
    @filmonweldemariam2475 2 роки тому +5

    ምናይነት ጠንካራ ሴት ናት በጌታ ለብዙዎች ምሳሌ ነሽ ትዳር ዝብሎ ዘሎ ተገብቶ ዘሎ እማይወጣበት እደሆነ አሳይተሽናል አሁንም አይዞሽ ከፊታቹ ያለው ጉዞ እስካሁን ከመጣቹበት አይብስም እግዚአብሔር አሁንም ከናተጋር ነው እሱ ይረዳቹሀል

  • @Hanan-po4xf
    @Hanan-po4xf 2 роки тому +14

    እራስህን አታጥፋ የአንተ መኖር ይጠቅማቸዋል

  • @fafitube1
    @fafitube1 2 роки тому +10

    አይይይ ዱኔያ የነገው ሂወቲ ምን ይሆን እኛኮ ባዶ ነን😭😭😭😭

  • @genitube1438
    @genitube1438 2 роки тому +8

    ይሄኔ ወንድ ቢሆን አያረገውም ሠይጣን ነው ፈጣሪ ይጠብቅሻል

    • @user-qr4hi3zq5p
      @user-qr4hi3zq5p 2 роки тому +2

      100% የእኛ ችግር ይህ ነው ወንዱ የማይከፉለውን ለምን ሴት ትከፉላለች

    • @dfgfgy4635
      @dfgfgy4635 2 роки тому +2

      ትክክል ጥሎ ነው የሚጠፋው ውንዱ ቢሆን ሴት ግን ካፈቀርች እስከሞት ናው

  • @tsigeredaderebe6951
    @tsigeredaderebe6951 2 роки тому +10

    እወነት ሁለታቹህም ሰዉ ናቹህ!! 😥❤❤
    የኔ ዉዶች አዛቹህ ያልፋን ሁሉም እግዚአብሔር አምላክ ይጎብኛቹህ አዛቹህ እዉነት ይሔ ቀን ያልፋን❤ 🙏

  • @meremmerem
    @meremmerem 2 роки тому +9

    ከቻላችሁ ሌሎች ሚዲያ ጋ አገናኟቸዉ በፈጣሪ ሲያሳዝኑ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በቀን ሶስት ጊዜ እየበላን ጤናችን ተማልቶ ግን ፈጣሪ የምናመስግን ሶቶቻችን እንሆን

  • @user-wd1yz5rs2p
    @user-wd1yz5rs2p 2 роки тому +5

    ሠዎን መረዳት ብዙ ምገድ አለው እና ሼር ላይክ እናረግ በገንዘብ መረዳት ባንችል በገንዘብ ለሚረዱ ሠዎች እናደረሥ❗️👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @denkiesile4827
    @denkiesile4827 2 роки тому +7

    እሱ ለአንተ ይህን ያህል መስዋት ከሆነቸ አንተ ለሱ ኑረላት እራስን ማጥፊት በእግዚአብሔር ዘንድ የተጠላ ነው አያዙችሁ

  • @qonjo6613
    @qonjo6613 2 роки тому +11

    አላህ በሽታን አልፈጠረም ሞትን ቢሆን እንጂ ❤አብሽሩ ምንም አይነት በሽታ የለብክም እራስክን አጠንክር 😍

    • @mmmaln1242
      @mmmaln1242 2 роки тому

      ምን መለትሽ ነዉ ለበሽታ መድሀኒት አለዉ በይ እንጂ በሽተማስ ፈጥሮተል

    • @qonjo6613
      @qonjo6613 2 роки тому

      @@mmmaln1242 በእኛ በሽታ የለም ሌላ ሀይማኖት ተከታይ ኮሆንሽ ሊሆን ይችላል

    • @mmmaln1242
      @mmmaln1242 2 роки тому

      እህት ሙስሊም ነኝ ሌትኘዉም በሽታ መድሀኒት አለዉ እንጂ በሽታመስ አሏህ ከለስከሰተወ አይከሰትም

    • @qonjo6613
      @qonjo6613 2 роки тому

      @@mmmaln1242 እሽ ተሳስቼም ይሆናል አንችም በአራስሽ ትክክል ነሽ ኡክቲ 🥰

  • @munamamo8100
    @munamamo8100 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር አዋቂ ነው, ጌታንየተጠ ጋ የሚያልፍበት መንገድ ከባድ ነው ግን ይሄቀንሲያልፍ የበራልሃል ልጁ ደ ሞ ቸርች ወሰዱትና አፀልዩልት ይፍወሳል

  • @elizabet8186
    @elizabet8186 2 роки тому +5

    እርእስሽን ታስተካክይየተጋቡትን ሰዎች ከነኤቻይቪ ነው ያገባችኝ ያላለውን፡፡ ስልካቸውስ ለምድነው ያቀረብሻቸው፡ለራስሽ ጥቅም ብቻ ነው ምክንያትሽ አልገባንም፡አካውት የለም ስልክቁጥርየለም፡፡ ትገርሚያለሽ፡፡እኳንም ሰብስክራይብ አላደረኩሽ፡ላደርግነበር ጥቅመኛ አልወድም።

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር ሲያድን እኮ እንዲህ ነው እሱ ካልፈቀደ ደግሞ ምንም ብናደርግ አይቻልም እሱ ሲል ደግሞ እንደዚህ ያድናል እግዚአብሔር ይመስገን❤🙏❤

  • @ekrammohammed3009
    @ekrammohammed3009 2 роки тому +8

    እሷ ነጳ እንደሆነች አረብ ሀገር ብትሄድ መልሳ ድህነት ከባድነዉ

  • @icaremobile6404
    @icaremobile6404 2 роки тому +19

    ወንድ ልጅ ሲያለቅስ በጣም ያሳዝናል ሁላችንም በምንችለው እናግዛቸው ከእግዚአብሄር እናገኘዋለን።

    • @rediettadesse2828
      @rediettadesse2828 2 роки тому +1

      Lemin , set lijs sitaleks ?

    • @icaremobile6404
      @icaremobile6404 2 роки тому

      ሁሉም ወንድ አንድ አይደለም

    • @icaremobile6404
      @icaremobile6404 2 роки тому

      አየሽ አሁን የሠዎቹ ችግር ለቅሶ ሳይሆን ያሳሰበሽ ወንድ ልጅ ሲያለቅስ ያሳዝናል የተባለው ነው በጣም ትገርሚያለሽ ሁሌ ቀናቀናውን አስቢ

    • @icaremobile6404
      @icaremobile6404 2 роки тому

      እባክሽ አትጨቅጭቂኝ እዚህ የታማኝነት ችግር የለም አትፃፊልኝ ነገረኛ

  • @tesefanswdagenw312
    @tesefanswdagenw312 2 роки тому +2

    እርግጠኛ ነኝ ነገ መልካም ይሁናል እንደት ይሁናል አይባልም ጌታ ህይወታቸው ይቀየራል

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 роки тому +16

    ለአለማት እዝነት የተላኩ ነብይ
    ስም: ሙሀመድ ﷺ
    ✔የአባት ስም አብደላህ
    ✔የእናት ስም አሚና
    ✔የትውልድ ቦታ መካ
    ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና
    ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12
    ✔እድሜ 63
    ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ
    ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25
    ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40
    የነብያቶችን ታሪክ
    ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ
    ፈትዋ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ይምጡ ባረከላሁ ፊኩም
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @aae7600
    @aae7600 2 роки тому +7

    እባክህ ወድም ስልክ ተቀበላቸዉ እና አካዉት ያቅሜን ልርዳቸዉ

    • @aae7600
      @aae7600 Рік тому

      @@sinduedegfuesinduedegfue4144 አመሠግናለሁ ግን በሥልክ ብቻ አካዉትሥ ወድም እሥከዛሬ በጣም ቆየህ

    • @sinduedegfuesinduedegfue4144
      @sinduedegfuesinduedegfue4144 Рік тому

      ይቅርታ እስከ ዛሬ ያልመለስኩት ስልኬ ሚሴጅ አያነብም ነበር ለዛ ነው በጣም ይቅርታ

    • @aae7600
      @aae7600 Рік тому

      @@sinduedegfuesinduedegfue4144 እሺ እነሱን የማገኘበት ትክክል አካዉት ስጠኝ

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 2 роки тому +51

    ወንድሜ ኦርቶዶክስ እኮ ክርስቲያን ነው! በእግዚአብሔር ተስፋ አድርጉ እርሱ ምንም አይሳነውም! እግዚአብሔር እንኳን የታመመን የሞተን ያስነሳል!!! ለኢየሱስ በሽታ ምንም ነው ኢየሱስ ያድናል እርሱ ከበሽታም ከሃጥያትም ነፃ ያወጣል!!!

    • @myhuaweihuawei7959
      @myhuaweihuawei7959 2 роки тому +1

      ያአሏህ በጣም ያሳዝናል አላህ ይገዛችሁ እባካችሁ ውድ ኢቶቢያውያን እናተ እባ ጠራጌዋች አሁንም በተቻለን አቅም እንርዳ

  • @mulukalayou3031
    @mulukalayou3031 2 роки тому +5

    ያጋጠማቸው ነገር በጣም ያሳዝናል:ህይወት ግን ይቀጥላል ተስፍ አትቁርጡ:ምን አለበት ስው የተቻለውን እንዲደግፍቸው ስልካቸውን ብታስቀምጪ ጥሩ ነው:እህቴ ራስሽን ጠብቂ🙏🏾

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 2 роки тому

      ይሄ ነገር እውነት ነው ብለው ያስባሉ??? ኮንትሮባንድ ሰሪ ስለነበረ አንድዋን ጨልፎ ነው ኢንፌክትድ የሆነው እስዋም ጤነኛ አትመስልም እስዋም ፖዘቲቭ ትመስላለች Epi ( ኤችአይቪ) ዲፖርትመንት ውስጥ ስለምሰራ በመልካቸው አውቃለሁ!!!

    • @mulukalayou3031
      @mulukalayou3031 2 роки тому +1

      @@welansatesfaye5384 ነገሩን በደንብ ማስብ ጥሩ ነው:እኛ እነሱ የተናገሩትን ስምተናል እውነቱን የሚያቀው አንድ ፍጣሪና ስውየው ነው:እኛ ግን እርግጠኛ ባልሆንበት ነገር መፍርድ ይከብዳል:ለማንኛውም ፍጣሪ ይርዳቸው🙏🏾

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 роки тому +3

    እራስህን አታጥፋ፡ሂይዎት፡ከባድነው፡እግዚአብሔር መልካምነው ያሻግራል ነገር ሁሉ፡ለበጎነው ወንድሜ አንችም መልካም ሴትነሺ ፈጣሪ፡ያግዛቹሁ፡ልጃቹሁ፡ፈጣሪ፡ይማርላቹሁ

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 2 роки тому +9

    ጀግና ናቸው ሴቶች

    • @eyobabeya4615
      @eyobabeya4615 2 роки тому

      Hi, Please can you share us his CBE account and we can help.
      Thanks

  • @yodittekeste
    @yodittekeste 2 роки тому

    በጣም ጠንካራ ናት እኔ ብሆን እውነት አላደርገውም ነበር እሷ በጣም ውሳኔዋ በጣም የዋህ ናት እግዛብሄር ቅንነቷን አይቶ ያግዛቹ

  • @seblegizachew7752
    @seblegizachew7752 2 роки тому +13

    ጸበል ሂድ ትድናለህ ወንድሜ አሁንም ደጋግመሽ ተመርመሪ ወንድሜ ከወደድካት ካፈቀርካት ለሷም ጤና ተጠንቀቅላት እሷ ይሉኝታ ይዟት ሊሆን ይችላል በፍጹም ያለ ኮንዶም ግንኙነት እንዳታደርጉ እሷ ከታመመች መረዳዳት አትችሉም ሴት ከወንድ በተፈጥሮ ምክንያት በኑሮ በመውለድ ጉዳት ይደርስባታል ስለዚህ አስብላት እሷም አሁን ደህና አትመስልም እግዚአብሔር ለልጃችሁ ጤናን ለናንተም ጤናውን በረከቱን ይስጣችሁ

    • @aminamohammed3808
      @aminamohammed3808 2 роки тому

      ኧረ ተው አቅል አልጉ ለኤች አይቢ ፀበል ጉፍ ለድህነቱም ፀበል

    • @seblegizachew7752
      @seblegizachew7752 2 роки тому

      አዎን

    • @tigisetbeletew8524
      @tigisetbeletew8524 2 роки тому

      @@aminamohammed3808 አው ፀበል መፍትሄ ነው ፀበል ስትሄጅ እደምትድኝ አምነሽ የሚያድንሽ ፈጣሪ እዳለ አምነሽ ስለሆነ ትድኛለሽ ለምሳሌ አንድ ዘመዴ ነበረች በፀበል የዳነች እግዛአብሄር ምን ይሳነዋል በፈለገው ነገር ያድንሻል ለድህነቱ ላልሸ ደሞ በገንዘብ ፋንታ ደስታን በረሀብ ምትክ አለመራብን የመለወጥ ሀይል አለው የሰው ልጅ ውስጡ ደስተኛ ከሆነ ጤነኛ ከሆነ ገንዘብ ምን ይሰራል አማኝ ከሆንሽ በፀጋው ትኖሪያለሽ የያዝሽው የሰራሽው ይባረክልሻል ግን አንቺ ይሄን ስለማታውቂ ስለዝህ ዝም በይ

  • @MaMa-qo1fl
    @MaMa-qo1fl 2 роки тому +1

    ውይይይ ፅናትሽ ማማዬ ጎብዝነሽበጣም ፈጣሪ. ይገዝሽ

  • @hananahmed1660
    @hananahmed1660 2 роки тому +3

    እጅግ በጣም ያሳዝናል ወንድልጅማ ማጣት አይንካው ሚስኪን አላህ ህይወታችሁን ይቀይርው ዱንያ ፈተና ነው ደሞ አግኝቶ ማጣት እጅግ ክባድ ነው ኢትዬፕያዊ አዛኙች ናቸው ህይወታችሁ ይቀየራል ኢንሻአላህ

  • @qonjo6613
    @qonjo6613 2 роки тому +3

    ህፃኑ ልጂ አሞታል እባካችሁ ሀኪም ቤት ውሰዱት ቶንሲል ህመም ከባድ ነው

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c 2 роки тому +1

    በጣም ከባድ ነው አጊንቶ ማጣት ፈጣሪ የተሻለ ነገር ያድርግላችው ለፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለም አይዞችው

  • @birukgidey8805
    @birukgidey8805 2 роки тому +1

    ፈጣር ከእናተ ጋራ ይሁን አይዛቹሁ ጠብል ተጠመቅ

  • @belintefera340
    @belintefera340 2 роки тому

    በጣም ጎበዝ እና ምርጥ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የከፈልሽዉ መፀዋትነት ከባድ ነዉ 🥺🥺አንቺ ቢሆን የታመምሽዉ እሱ ዞሮም አያይሽም ነበር ወንድ ማለት መራጭ ፍጡር ነዉ

  • @ayounayoun4473
    @ayounayoun4473 2 роки тому +4

    አይዟችሁ እግዚያብሄር ታሪክ ቀያሪ ነው 🙏

  • @taychmechal348
    @taychmechal348 2 роки тому +8

    ድጋሚ ተመርመር ላይኖርብህ ይችላል

  • @Tegen215
    @Tegen215 2 роки тому +5

    ትለያለሽ ማርያምን🙏🙏🙏

  • @hayhayhushus1156
    @hayhayhushus1156 2 роки тому

    አይዞኝ አላህ ሱብሀነ ወተአላ የሚወደውን ነው የሚፈትነው ሁሉም ነገር ይቀየራል እይዞኝ ሁሉምነገር ለበጎ ነው

  • @user-mh6hc6jd4g
    @user-mh6hc6jd4g 2 роки тому +7

    አላህ ዘመነችሁን በደሥታ ይቀይርላችሁ ያረብ ወድልጅ ሲለቅሥ አጀት ይበላል

  • @user-od1qf9op6u
    @user-od1qf9op6u 2 роки тому +4

    እንርዳው እንርዳው ያሳዝናል

  • @hayathayat6586
    @hayathayat6586 2 роки тому +1

    ፈጣሪ ምንም አያቅተዉም እሱ ፈዋሽ ጌታነዉ ይፈዉስሀል በምታመለኩት አምላክ ጠክራችሁ መፀለይ ነዉ ፈጣሪ ቸር አምላክ ነዉና ፈዋሽ ጌታነዉ ይፈዉስህ

  • @rachab1849
    @rachab1849 2 роки тому +4

    ውይ በእግዚአብሔር የኔ ቆንጆ ሲያዛዝን ፈጣሪ ያላሰባችሁትን ደስታ ይስጣችሁ ፈጣሪ በጥበቡ ይርዳችሁ አይዟችሁ

  • @fatumaali3301
    @fatumaali3301 2 роки тому +1

    ብዙሠውቺ ቻርጂ በነብያቶቺ ተፈውሠዋል እናተም እግዛብሔር ይፈውሣቺሗል እዛሒዱ ገታይርዳቺሁ ፍቅራቺሁ በጣም ደሥይላል

  • @maryamaisa8198
    @maryamaisa8198 2 роки тому +2

    የኔ ጌታ ፈጣር ይማርህ ስያሳዝኑ 😢ፈጣር ይዘንላችሁ ኡፉፉፉ

  • @addishode1541
    @addishode1541 2 роки тому +7

    Heartbreaking
    Seeing them with their child 😢
    The mother patient
    The father love
    The whole story heartbreaking
    Pls let's help them
    I haven't touched like this ever.....

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l 2 роки тому +1

    አምላክ ከውስጥህ ነቅሎ ያውጣልህ ወድሜ የኔደግ ልብ ያለሽ እህቴ ተባረኪ ልበቀናነሽ

  • @user-od1qf9op6u
    @user-od1qf9op6u 2 роки тому +3

    አካውት አስቀምጡ እንርዳው በጣም ያሳዝናል

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 2 роки тому +4

    እጅግ በጣም ያሳዝነኛል የአገራችን ነገር ኑሮ ባይወድድ ሰውም እንዲ አይራብም 😭😭😭😭 እግዚአብሔር እባክህ ተመልከታቸው 💚💛❤️🙏

  • @tesfakidane2765
    @tesfakidane2765 2 роки тому +1

    ዋዉ የምትደነቅ ናት ናችሁ ማንም የለም እንደዚህ ጌታ ይማርክ እና ሁሉም ይስተካከላል እግዛብሄር አለ ይምርካል 🙏🙏🙏

  • @salamahawitsalamahwit1162
    @salamahawitsalamahwit1162 2 роки тому

    እግዚኘብሔር የፈዉስህ ወንድሜ አሁን ኤችቨ ምንም አይደለም መኖር ይቻላል የባሰ በሽታ አለና ክብር ለሴቶች ምን ያህል ምስዎት እንደምትከፍል ይታወቀ ነዉ አካዉንታቸዉ አስቀምጡ

  • @ubaxabaaba4782
    @ubaxabaaba4782 2 роки тому +1

    እግዛብሔር፡የድግል፡ማሪያምልጅ፡ይድረስላችሁ፡እሱ፡የማያልቀውን፡፡እጀራ፡ይስጣችሁ፡አይዣችሁ፡ይህ፡ሁሉ፡ያልፋል፡

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር በነገሮች ሁሉ ይርዳችው ፍቅራችው በጣም ደስ ይላል

  • @engsheeshetu1460
    @engsheeshetu1460 2 роки тому +1

    እግዛብሄር ከሁሉም ነገር ነገር ነፃ እንዲወጣቹ ምኞቴ ነዉ እዉነት በጣም ነዉ ያሳዘናችሁኝ

  • @user-kq3fe9yb6x
    @user-kq3fe9yb6x 2 роки тому +1

    ከወደድሽው እንዳትለይው አብረሽው ሁኚ ተስፋ ጥንካሬ ብርታት ሁኚው እራሱን እንዲጠብቅም አርጊው ካውንስሊንግ በደንብ ማግኘት አለበት በደንብ እግዚያብሄር ይርዳችሁ ሁሌም በርቱ እናግዛለን ሆደ ሰፊ ሁኑ ህይወት ፅኑ ትግል ነች ቸር ይግጠመን

  • @HelloWorld-fk8nn
    @HelloWorld-fk8nn 2 роки тому +1

    ጌታ መልካም ነው አይዟችሁ እግዚአብሔርን አመስግኑ በምስጋና ድል አለ

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 2 роки тому +2

    አይ ወንድ የአንድ ቀን ሥህተትን እኮ እንደ ግንኙነት አይቆጥሩም

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene9557 2 роки тому +1

    ባለቤትሽስ እንዴት ያለጥንቃቄ ካንቺ ጋር ወሲብ ያረጋል ወይ ጉድ አንቺ የከፈልሽውን መስዋትነት አይቶ እሱ ቢያንስ ኮንዶም መጠቀም ያቅተዋል ? ወይ ሴት ስታፈቅር እኮ እስከጥግ ነው

  • @mameenata3256
    @mameenata3256 2 роки тому

    ሱብሃን አላህ ስንት ፅናት ያለው ጀግና አለ አላህ ይርዳችሁ

  • @seadatube5368
    @seadatube5368 2 роки тому +8

    እውነት ለመናገር እኔ አላረገውም ምንም ብወደው

    • @dhhdbzhx9763
      @dhhdbzhx9763 2 роки тому

      እሷ አረገችው አሁን አንቺ እዚህ ጋር ምን አስወራሽ 😏

    • @seadatube5368
      @seadatube5368 2 роки тому +1

      @@dhhdbzhx9763 ምን ማለት ነው ኮሜንት መስጫ የተቀመጠው ሁሉም የየራሱን ሀሳብ እንዲገልፅ መሰለኝ ገለቴ

    • @dhhdbzhx9763
      @dhhdbzhx9763 2 роки тому +3

      @@seadatube5368 ቢሆንም የማይባል ነገር ለምን ትኮምቻለሽ ልጁ ቢያየውስ የበለጠ ቅስሙን ለመስበር ነው

    • @user-xe4ur2lk2z
      @user-xe4ur2lk2z 2 роки тому +1

      @@seadatube5368 @ ለምን ቅስሙ ይሰበራል ? የበለጠ ለሚስቱ ክብር ይሰጣታል እንጂ ሌላ ሴት ይሄን የማያረግ ይኖራል ብሎ እንዲያስብ ያረገዋል እንጂ : እሷ ደሞ የራሷን ሀሳብ ነው የሰጠችው ሁሉም የራሱ ምርጫ አለው

    • @seadatube5368
      @seadatube5368 2 роки тому

      @@dhhdbzhx9763 ምን ሆኖ ይሰበራል ሚስቱን ያደንቃል እንጂ እረ ለቀቅ አድርጊኝ አትበጥረቂ

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 2 роки тому +1

    ሂወታችሁን እግዚያብሔር ይሰውራችሁ እንጅ የእምነት መገላበጥ ፋይዳ የለውም

  • @maertizelalem8799
    @maertizelalem8799 2 роки тому +2

    በመጀመሪያ እግዚያብሔር ምህረቶን ይላክልህ እባካቹሁን ስልክ ቁጥራቸሁን እዚህ ኮመንት ላይ ፃፍልኝ

    • @rohemedia
      @rohemedia  2 роки тому +1

      +251991736820 ስንዱ

  • @abcabx7161
    @abcabx7161 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይማርላችሁ

  • @lemeja6589
    @lemeja6589 2 роки тому

    “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤”
    - ዮሐንስ 1፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉ የዘለአለም ህይወት ይሰጣችኋል

  • @user-vt1pc3ud6u
    @user-vt1pc3ud6u 2 роки тому +4

    የአላህአካውንትክፈቱላቸው

  • @AdeAde-mx5bn
    @AdeAde-mx5bn 2 роки тому

    አይዞአቹሁ ከሞት ምንም አይገኝም የባሠ ነገር ነው ይሔቀን ያልፋል ልጁን አምናችሁ ፀበል አስጠምቁት ግዴላችሁም አስጠምቁት ይድናል አንተ ሞትን አማራጭ አታድርግ ሞኝነት ነው ኖረህ ብታግዛት እንጂ ከሞትክማ እሷን ጎዳሀት ማለት ነው ስለዚህ አስብላት አዲሳባ እኮ ተለምኖም ይኖራል ተስፋአትቁረጥ

  • @merryyosef9727
    @merryyosef9727 2 роки тому

    ፈጣሪ ይርዳችሁ አዮን ሁሉም ያልፋል ጠንካራ ነሽ

  • @abebahaile2552
    @abebahaile2552 2 роки тому

    ጎበዝ.ማን.ቀድሞ.እንደሚሞት.እግዚአብሄር.በቻ.ነው.የሚያውቀው.ያልጋ.ፍቅር.ቢቀርብሽ.አብሮሽ.የለው.ባልሽ.ከጎንሽ.ሆኖ.አይዞሽ.አለሁልሽ.ካለሽ.በቂነው.ፍቅር.ካለ.ሁሉም.ነገር.ቀላል.ነው.ለየትኛው.ግዜ.ነው.ብቻ.በርቱ.ህክምናውን.አየተከታተለ.ምንም.አይሆንም💕💕🙏💕💕

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 2 роки тому +10

    ውይ ወላሂ እኔ እደዥህ በሽታ የምፈራው የለኝም

    • @zehara5680
      @zehara5680 2 роки тому +1

      በጣም ወላሂ እኔ ጓደኛየ አለባት እና ይከፍታል እያልኩ አላገላትም እና ፀጉሬን ስሪኝ ብላ መጣች ወስፌ ይዛ ፀጉሯን አበጠረችበት እጀን ወጋኝ አለች ግን አልደማም እጃ እየፈራሁ ፀጉራን ስከፍል ውጋንኝ ግን የኔም እጅ አልደማም 3አመት ሞላኝ ህክምናም አልሄድኩም አያመኝም ሁል ግዜ በጭንቅ ላይ ነኝ

    • @የሚጠብቀኝ_አይተኛም12
      @የሚጠብቀኝ_አይተኛም12 2 роки тому

      አይዞሽ አትፍሪ የሰው ልጅ ታሞ እንጂ ፈርቶ አይሞትም። ዋናው ያላአንዳች መዘናጋት ራስን መጠበቅ ነው።

    • @user-um2io6nv5m
      @user-um2io6nv5m 2 роки тому

      @@zehara5680 ።አትፍሪ።እህቴ።እራስሽን።ብታቂ።ጥሩነው።እኔም።አክስቴየን።አስታምሜ።ነበር።ይዞኛል።ብየ።እጨነቅ።ነበር።አልሀምዱሊላህ።ተመርምሬ።ነጻነሽ።ተባልኩ።ከአንድ።ሶስጊዜ።እኔግን።ባለማወቅ።ነው።ለማንኛውም።ብዙ።አመት።ከሆነሽ።ምልክቶች።ታይ።ነበር።ደህናስለሆሽነው።አትጨነቂ።አብሽሪ።አላህ።ነጃ።ይበልሽ።ውዴዋ

    • @user-wf9ip4qn9q
      @user-wf9ip4qn9q 2 роки тому +1

      እኔምነኝ ወላሂ እኔም እሮጢየምይዘኝነውየሚምሰለኝ ክፍራቲበዛት በዘህበሸታእኩኢቶጵያትለቃለቃለየ አላህይጥበቅን ለታምሙትም እርሞችውንያርዘምው

    • @zehara5680
      @zehara5680 2 роки тому +1

      @@user-wf9ip4qn9q አላህ ይጠብቀን ያለባቸው አይናገሩም

  • @isakyimer489
    @isakyimer489 2 роки тому +3

    ስልክ ቁጥራችሁን ብትነግሩን ጥሩነው።

  • @eyugfgfd2270
    @eyugfgfd2270 2 роки тому +1

    ሁሉም ያልፋል ፣ወገኖቸ፣ተስፋአትቁርጡ፣ነገም፣ሌላቀንነው፣እግዝያብሄር፣ታሪክ፣ይቀይራል!!

  • @tiruworkdamena9524
    @tiruworkdamena9524 2 роки тому

    እግዚአብሔር በስራው ትክክል ነው ወንድምና እህቶቼ አይዟችሁ እንደመሸ አይቀርም
    ስልካቸውን ብታስቀምጡልን ጥሩ ነበር!!

  • @habimar4434
    @habimar4434 2 роки тому

    ኡፍ ልብ ይሰብራል አይዞን ሁሉም ያልፋል ደሞ ጠንካራ ናችሁ

  • @mekiyagirl5245
    @mekiyagirl5245 2 роки тому +1

    አብሽሩ አለህ ይርደቹ በጠም ጠንከረ ሴት ነሽ መንም መያረገውን ነው ያረግሺው አብሽሩ ነገ ሌለ ቃን ነው

  • @feithabeshatube
    @feithabeshatube 2 роки тому +2

    እህህህህ አላህ ያልታሰበውን እሪቅ ይስጣችሁ ያረብ

  • @user-gp4kg9ie4j
    @user-gp4kg9ie4j 2 роки тому +1

    እባካችሁ እነዚህን እቁወች ebs ላይ ይቅረቡ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል

  • @saragee8428
    @saragee8428 2 роки тому

    ኣይዛቹ ይህ የድያብሎስ ፈተና ነው እግዚአብሔር ሁሉም ይቻለዋል ስዋኢ ይዛቹ ጠበል ታጠቡ እውነት ትድናለህ ኣባታችን የሚድን የሚገድል እግዚአብሔር ሁሉም ይቻለዋል
    ኣይ እንች ኣለም ፈተናዋ ኣያልቅ ምለበት ድሃው በፍቅር ቢኖርበት 😥

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 2 роки тому +6

    ፈጣሬያቸውን🌹 የሚፈሩሰዎች🌹
    ከሚታወቁባቸው🌹 ምልክቶች 🌹መካከል🌹
    👉እውነትን ይናገራሉ
    👉ቃሎቻቸውን ይሞላሉ
    👉ዝምድናን ይቀጥላሉ
    👉ለደካሞች ያዝናሉ
    👉በሌሎች ላይ ኡይመፀደቁም
    👉መልካም ባህሪን 🌹የተላበሱናቸው
    እኔንም እናተንም🌹 ከነሱ መካከልያድርገን🌹
    የሰው ዴስታ 🌹የሚያስደስታችሁ በሙሉ🌹 ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ መልስያገኛሉ!!🌹

    • @user-cb1jr2mh8v
      @user-cb1jr2mh8v 2 роки тому +1

      አንች የኡመተል ሙሀመድ ውድ እህቴ ንግግርሽ ትትክክልነው

    • @dhfuggfjh7777
      @dhfuggfjh7777 2 роки тому

      ወይኔ እህቴ ንግግርሺ ትክክል ነሽ😘😘😘👍👍👍

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 2 роки тому +1

    ምንም፣የለብህን፣በሽታው፣ውንድሚ፣እግዚአብሔር፣ያማርህ❤🙏🙏🙏🙏

  • @almazabreham2776
    @almazabreham2776 2 роки тому

    አይዛችህ እግዚአብሄር ደራሽ ነው ይድረስላችህ ደሞ መዳኒት ተገኝታል እየተባለ ይወራል ስለዚህ ተስፋ አትቁረጥ ትድናለህ አይዞችህ

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይጎብኛችሁ እመቤታችን ታማልዳችሁ የልጃችሁን ጤና ይስጥላችሁ አይይይ🥺🥺

  • @user-rl5ph6pf2p
    @user-rl5ph6pf2p 2 роки тому +2

    እውነተኛ ፍቅር አይለያችሁ አላህደስታንይወፍቃችሁ

  • @wintaasfaha4569
    @wintaasfaha4569 2 роки тому +1

    ምሕረት የዉርደልካ ፈጣሪ ፍቅርኹሙ ዉላድኩሙን ይርኣየልኩም መድሃኒ ዓለም 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 2 роки тому +1

    Hiv ክፉ ቀንን ነው የሚጠብቀው ለብርድ አትጋለጡ ምግብ በደንብ ብሉ ፀልዩ የኛ አገር ሠው ግንዛቤ ሥለሌለው ነው የሚጨነቀው

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 роки тому

      ምግብ ለመብላት እኮ ብር ያስፈልጋል እነሱ ያቃታቸው መብላት ሳይሆን ምግብ ለመግዛት የሚሆን ብር ነው

  • @user-to2tg3cp3x
    @user-to2tg3cp3x Рік тому

    አሁምን አለህ ይጠብቅሽ እሱንም ራጅም እድሜ ይስጠው

  • @rozamohammed5077
    @rozamohammed5077 2 роки тому

    የኔአባት ያማል ህመሙ ግን ተስፋ አትቁርጡ ዘመን ይቀይርዋል የኢትዮጵያ ህዝብ ይርዳል አጭክኑብህም

  • @asterakalu5842
    @asterakalu5842 2 роки тому

    የእኔ እመቤት አንችም በዚህ ጥንካሬሽ ቀጥይ እግዚአብሔር ሁሉን የስተካክልላችኋል በእምነታችሁ ጠነክሩ