Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ነፅዬ.. ስክን ያልሽ ደርባባ ልጅ... ዘመንሽ ይባረክ... በጣም አስተዋይ ... ባወጣሽው ይተካልሽ... ደስ ይላል... ቤተስብን ማስደስት :: ቀሚሱም በጣምንያምራልአምሮባችዋል... ታድለሽ ምርቃት 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
የመዳም ቅመሞች እስኪ ይሄ ወግ ማርግ ይዲርስን ከስደት መልስ የማታ እንጀራ ይስጠን😢😢😢😢
እናታችን እንድሜ ከጥና ጋ አብዝቶ አትረፍርፍ ይስጣቸው ለእናቶቻችን🎉
የእኔ እናት እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥሸ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላች ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤
አየ ለሙ እደህፃን የሚያደርጋት ነገር 😅 ማማ እየመረቀች እሷ ልብሷ ጋር ናት በዚም በዛም ታየዋለች😂😂 ማሻአላህ ብያለሁ በውሃ ይለቅ የጤና ልብስ ይሁን!!
ነፂ ደርባባ ሰወድሸ የኔ መልካም ታድላቹ እናታቹ አጠገብ ሁናቹ ወላሂ የናቴ ሸታ ናፈቀኝ ❤ አይ ሰደት😢😢😢😢😢 ተው ደምሩኝ ሰወዳቹ
እኔም ናፍቃኛለች አብረን እንምሆንበትን ቀን ያቅርብልን ❤
ኦፍፍፍፍፍፍ እኔሥ መቸ ይሆን የልቤ ደርሶ ከእናቴ ጋር ቀጭ ብየ ምመረቅ አይናይኗን እያየሁ😢 እስኪ ደምሩኝ ባይሆን 😢
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌
እረ ደምሩኝ😂
አብሺሪ ማማዬ አላህ የአለ ቀን ያገነኛናል እንሻላህ እኔስ ተመለስኩ አሁን አመት ሞላኝ እጃዛ ሄጄ ከመጣው ግን በጣም ናፍቀኛለች😥😥
ስጦታው ስታይ እቅልፉ ለቀቀሽ🤣🤣🤣🤣 ታምራላቹ አምሮባቹሀል ❤❤❤❤
ስወዳቹ ነፂዬ በወጣ ይተካልሽ እማ❤
ኢክሩ ወደ ቡታጀራ ብትመጡ ደስ ይለኝ ነበር
ማሻአሏሕ ነፂ ትለያለሺ በጣም ማማዬ የኔአስታዎይ እውዲሻለሁ ለእናትሺም እርጂም እዲሜ ይስጥልሺ ለምለምም ሺአመት ትኑርልሺ❤🎉
ዋው ሲያምር በጣም ያምራል ነፂዬ የኔ ውቦች በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው ቀሚሱ ያምራል ነፂ ስወድሽ እርግት ያልሽ ሴት ነሽ ውድድድድ🥰🥰
ፍቃርችው ደስ ይላል እህትና ወንድም በጠላትነት በሚፈላለግበት ዘመን የናንተ ቤተሰብ ፍቅር ያስቀናል ለወላጆቻችሁም እረፍት ነው እግዚያብሄር ቤተሰባችሁን ይሸፍንላችው
በጣም ነው ምታምሩት ነፂየ &ለሚ እና እማ እወዳቸዋለሁ 🎉🎉🎉❤❤❤
ኡፍፍፍፍፍ እንባየ መጣብኝ የመዳም ቅመሞች ከቤተሠቦቻችን ጋር እንደዚህ የምንሆነዉ መቸ ነዉኡፍፍ ዛሬስ ደክሞኛል እግዚአብሔር የእረፍት እንጀራ ይስጠን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እኔም ይህ ቀን ናፈቀኝ ከፍቶኛል
እኔምይሄቀንናፍቆኛልከእህቶቼጋናከናቴጋ
@@abest4396 አይዞን
@@gjyvng738 አይዞን
መታድል ነዉ እግዚአብሔር እናታችሁ እድሜ እና ጤና ይሰጣችሁ የኔ እቅናለሁ በልጅነቴ አጣዋት 😢😢😢😢😢😢😢
ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን አይዘዞሽ እህቴ 😢
አብሽሩ ውደ😢😢😢
አብሽሩ እሚ😢😢😢
❤❤❤❤❤ስታምሩ ለእናታችን እረዝም እድሜ ይስጥልን በርቱ
አቤት መታደል ❤❤❤❤❤❤❤ የመዳም ቅመሞች እኛስ መች ይሆን ከቤተሰብ ጋር ነፂ የልጅ አዋቂ🎉🎉🎉🎉🎉ለሚ አሰተዋይ ማሚየ❤❤❤
ታድላችው በጣም ነው ምታስቀኑት ለ እናታችው ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥላችው እናት ሰብሳቢ ገበና ሸፍኝ ክብር ኩራት ናት እናት ስትኖር ቢጎል እንኳን ሁሉ ነገር ሙሉ ነው
ማሻላ ጉሚ ሰዌ ፍጡር አረብኛ ትጠያለሽ ዋው ነፂ ክክክክክክ
የሚገርም ልዮ ቤተሠብ omg ስወዳችሁ እኮ ዋውው❤❤❤❤❤ አብዝቶ ይጨምርላችሁ እግዚአብሔርን እናትና አባታችሁንም እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤
ስወዳችሁ እኮ ሁሌም ዳስታኛ ሁኑ ታባረክ አስተዋይ ሴት ነሽ ♥️♥️♥️♥️እኔስ ማቼ ነው እንዲ ምሆኖ ከቤተሰብ ጋር ናፋቃኝ 🥲🥲
አሜን እድሜና ጤና ለመላዉ ቤተሰበ ለሙዬ ነፂ ስወዳቹ አወዲ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ
ነፂ ስወድሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የእኔ ደርባባ ሲቀጥል ግን በእናትሽ ቀሚሱን ወድጀው ልሞት ነው የት ነው ያሠራችሁት ከለሩም ያምራል እና እስኬ ስልክ ካለ ስጭኝ ቬዶ ብሰሪልንም ደስ ይለኛል
በኢየሱስም ተባረኩእድሜ ይሰጣቹ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤
ነፂ መልካም ሰው ነሽ የናት ወዳጅ ነሽ በጣም ነው ምወድሽ
በጣም ያምርባችሁል ጥሎችሁ ይለቅ ውዶቼ.
ማሻላህ አላህ ይጨምርላቹ ውድ የሀገሬ ልጆች የጉራጌ ጀግና ነቹሁ በጣም እወዳቹሀለው እኛም አላህ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን ያረብ
ነፂ የኔ ውድ ከሁሉም ሠው አንች ለአብርሺ የምታስቢ ሠው ነሺ ስወድሺ የኔ ቆንጆ ምርጥሰው ነሺ አላህ ይጠብቅሺ❤❤
ነፅዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ የምር ነው የምወድሽ ❤❤❤
ስወዳችሁ እኮ ሁሌም ደስተኛ ሁኑ ቤታችሁ ሁሌም ደስታ ፍቅር ይሙላ ሀገሬ ስገባማ እናንተ ጋር መምጣቴ የማይቀር ነው ነፂ❤
ነፂ ታበራክ እናትሽን ሉሙንም አስዳአስደሰትቹዉ ለሚላም ያደስታ ለቅሶ ነው
ማሻ አላህ ምርጥ እናት ደርባባ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ ውዷ
ፀጋ ልበሺ ነፂዬ❤❤
በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤❤ ነፂ❤❤ ተባረኪ
ማርያምን በጣም ነው የሚያምረው ስታምሩ እውይ የምር ❤❤❤❤❤❤
ነፆየ ፍቅራቹህ ያብዛው❤❤❤❤
ስታምሩ ተባረኩ ቤተሰብን ማክበር መባረክ ነው
እግዚአብሔር በእድሜ በጤናይጠብቃችሁ
ነፂዬ plesss አትለፊኝ ሺፎኑን የት እንዳሰራሺው እና ዋጋውን ንገሪኝ በጣም ነው የወደድኩት
ማሻ አላህ የኔ ውድች ወላሂ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ❤❤❤ወላሂ ሳያቹሁ ደስ አላቹሁኝ አለቀስኩም😢😢😢😢
ለምን ስላሽየሻቸው አለቀሽ?
በእውነት የናንተን ፍቅር ለሀገራችንም ይስጥልኝ እጅግ ታምራላችሁ ከላይ ሲፈጥራችሁ ምርቋችኋል
Betami new miamiro razim edimena ten le enatachu❤❤❤❤❤❤❤
ደስ ሲል ማሻላህ አሜን ለኛምነው ምርቃኑ የሀገርሰላም የሁላችሰላምነው እና ፈጣሪ ሀገራችን ሰላምያርግልን ያረብ
አቤት የአብዬ ትህትና😥❤❤❤
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ ❤ልብሱ ያምራል
በስመአም ስታምሩ የምር አስቀናችሁኝ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ብዝት ያድርገዉ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላምሽ ይብዛልኝ ምርጥ እህታችን በጣም ያምራል❤❤❤
ነፅዬ የኔ መልካም በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤
Waw belbona yetemelach set netsi eske ahun ende anchi aynet set flega negn slagegn 37 hede edme na lagebash fkedlgni❤
ነፅዬ የኔ ውድ እዳቺ በሆኑ ሁሉም
በወጣ ይተካ አምሮባችሃል ጋሼን አብዬን ለሙን ሰከላ ሾላይ ስላየናቸው ደስ ብሎኛል የልጆቻችሁን ወግ ማረግ ያሳያችሁ❤❤❤❤❤❤❤
ስታምሩ ሠላማችሁ ይብዛ❤❤❤
ያምናል እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ 😘😘😘😘
ሰታምሩ።።አላህ።።ይጠብቃችሁ
ለምልዬ የኔ የዋህ ስወዳችሁ ዉይ በፍቅር በሰላም ያኑራቹ 💋💋💋💞💞💞
ቃል የለኝም አላህ ደስታ ቹ እስከመጨረሻ ያርግላቹ ማሮቼ🎉🎉🎉🎉💐💐💐💐😍😍😍😍💪💪👌
ደስ ይላል ፍቅር የተሞላበት ቤተሰብ❤❤❤
በጣም ታምራላችሁ ነፂየየየየ❤❤❤ ቁጥር አስቀምጭልኝ ለእናቴ እፈልጋለሁ
ነፅ እወዳታለሁ ስረአትሽ ደስ ይለኛል ደርባባ ነሽሽ❤❤❤❤❤
yene enat yene yeah siwedachew lenatachu samulign be geta❤❤
ለምለም ምንም ብትለብሺ ያምርብሻል የኔ ቆጆ❤
መሻአሏህ ደስስትሉ 😂😂ጉሚ ያብት ሰውይ ፍጡር ❤❤❤❤
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂❤❤❤
😂
ለሚ ቤተሰብ አክባሪ ከዚየህ የበለጠ ይገባሻል አታልቅሺ ❤❤❤ነፂ ክበሪልን የለሚን መንገድ እየተከተልሽ ነው❤❤❤
ነጺዬ ስታምሩ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ስወዳችሁ❤❤❤
ወይኔ ውዶቸ እህቴን አስናፈቃችሁኝ አብረን ከሆነ ሰው ያለ ራሱ አይመስለንም እህቴ የኔናፍቆት
ወላሂ የለምለም አስተኛኘት ልክ እንደኔ ነው የምትተኛው 😅😅😅😅😅
ማሻአላህ በጣም ያምራል ነፂ ሁለየም እደዚህ ልበሱ
መሽአላ መሽአላ ነፃይ ያምራል እርጂምእድሜና ጤናይስጣችሁ ሽፎኑ በጣምያምራል አስሪልኝ ነፅ ትዛዝካለው
ነፂየ የኔ ውድ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥሽ
ያ ቢት ጉሚ አላለችም አረብኛ ለመድሽ ነፂ
ማሻአላህስታምሩ ነፂየ አላህይጨምርልሺ❤❤❤❤❤
ናፅይን ይምዎድሽ ባምክናት ነው ግቦዝ ናሺ ባቺ ❤❤❤❤❤
ማሻላ በጣም ነው የሚያምርባቹ ውዶቼ ያገሬ ልጆች
እኔ ኢትዮ ስገባ እንዳ ለሙ ነው ምተኘት ምፈልገው 😂ተምረለችሁ ❤🥰🥰🥰
ፍቅሮች ዋው ነው ምርጫሽ 🎉🎉🎉🎉
ነፂ ትለያለሺ ❤❤❤❤
ነፂቲ ባዮ አልሻት ውድድድ ነው መረጋቹ
ሰታምሩ ❤❤❤❤
ነፂዬ የኔ አስተዋይ ከስደት ስመጣ ቡታጅራ ባገኝሽ የኔ መልካም😘❤
ደስትላላችሁ💋💋💋💋💋💋💋💋ፍቅርናችሁሁሁሁሁ❤❤❤❤
የተቢኮ በጥባጭ እናታችሁ እረጅም እድሜ❤
የኔ እናት የኔትውት እግዚአብሔር እድሜ ይስጥችው
በጣም ታታሪ የሚለዉ ቃል አይገልፃትም ለምለም ለብዙ ሴቶች ምሣሌ መሆን የምትችል ሴት ነችደ
ነፂ ዋጋው ስት ነው
ምርጥቤተሰብ❤❤❤❤
እህትሞች ከእነተችዉ ገ ደስ ስሉ
ፍቅር ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብክልኝ ❤️🙏
ግን ስጦታ እደዚ ነው የምሰጠው ለናት ጉልበት ተስሞ ነው የምሰጠው አይወረወርም እሺ እማ
❤❤❤❤❤❤ደሰ ትላላችሁ ዋው❤❤❤
አሜን በወጣ ይተካ ለሙዬ
ሙሉ ቤተሰብ እግዛብሔር ይባርካቹ 💪💪💪🥰🥰🙏🙏👌👌😘😘🇪🇹🇪🇹❤️❤️😍😍
ስታምሩ እኔም መቼ ነው እናቴ እህቶቼ ሰፕራይዝ የማረጋቸው😢😢😢❤❤❤
ማሻ አላህህህ አላህ ይጨምርልሽ ነፂ🎉🎉🎉🎉🎉
Weyyyyyyyyyy edaw sewodacehu eko❤❤❤tebarkuuu
ወኔ የለምለም እንቅልፍ እኔም ሀገሬ ገብቼ እንደዚ መተኛት ነው የናፈቀኝ😢❤❤
እኔስ ብትይ ወለሂ ስደት እተኘለሁ ብትይ እረሱ አይመጠብሽም ጥሩ እንቅልፍ አብሽሪ ውዴ 😢😢❤
@@سارهساره-ظ4غአይመጣሺ ይገርምሻል ኢትዮ ሰንገባ ድካሙም እቅልፍም ጥፍት ነው የሚለው ለዛነው መሰለ ሁለተኛ የምንሰደድ
እር መሽአላህ በሎቸው ስታምሩሩ
አስቃናቹኝ በሉ ፍቅር ና ጤና ለመለው ቤተስብ ይሁን. ❤❤❤❤
❤❤እሰይ የኔ ውድ እህት ነች ጎበዝ ደስስድትላላችሁ ❤❤
አሚን በይ ለሚ ልብሳን ታስተካክላለች 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
ዋዉ ተባረኪ ነፂ
ነፅዬ.. ስክን ያልሽ ደርባባ ልጅ... ዘመንሽ ይባረክ... በጣም አስተዋይ ... ባወጣሽው ይተካልሽ... ደስ ይላል... ቤተስብን ማስደስት :: ቀሚሱም በጣምንያምራል
አምሮባችዋል... ታድለሽ ምርቃት 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
የመዳም ቅመሞች እስኪ ይሄ ወግ ማርግ ይዲርስን ከስደት መልስ የማታ እንጀራ ይስጠን😢😢😢😢
እናታችን እንድሜ ከጥና ጋ አብዝቶ አትረፍርፍ ይስጣቸው ለእናቶቻችን🎉
የእኔ እናት እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥሸ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላች ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤
አየ ለሙ እደህፃን የሚያደርጋት ነገር 😅 ማማ እየመረቀች እሷ ልብሷ ጋር ናት በዚም በዛም ታየዋለች😂😂 ማሻአላህ ብያለሁ በውሃ ይለቅ የጤና ልብስ ይሁን!!
ነፂ ደርባባ ሰወድሸ የኔ መልካም ታድላቹ እናታቹ አጠገብ ሁናቹ ወላሂ የናቴ ሸታ ናፈቀኝ ❤ አይ ሰደት😢😢😢😢😢 ተው ደምሩኝ ሰወዳቹ
እኔም ናፍቃኛለች አብረን እንምሆንበትን ቀን ያቅርብልን ❤
ኦፍፍፍፍፍፍ እኔሥ መቸ ይሆን የልቤ ደርሶ ከእናቴ ጋር ቀጭ ብየ ምመረቅ አይናይኗን እያየሁ😢 እስኪ ደምሩኝ ባይሆን 😢
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌
እረ ደምሩኝ😂
አብሺሪ ማማዬ አላህ የአለ ቀን ያገነኛናል እንሻላህ እኔስ ተመለስኩ አሁን አመት ሞላኝ እጃዛ ሄጄ ከመጣው ግን በጣም ናፍቀኛለች😥😥
ስጦታው ስታይ እቅልፉ ለቀቀሽ🤣🤣🤣🤣 ታምራላቹ አምሮባቹሀል ❤❤❤❤
ስወዳቹ ነፂዬ በወጣ ይተካልሽ እማ❤
ኢክሩ ወደ ቡታጀራ ብትመጡ ደስ ይለኝ ነበር
ማሻአሏሕ ነፂ ትለያለሺ በጣም ማማዬ የኔአስታዎይ እውዲሻለሁ ለእናትሺም እርጂም እዲሜ ይስጥልሺ ለምለምም ሺአመት ትኑርልሺ❤🎉
ዋው ሲያምር በጣም ያምራል ነፂዬ የኔ ውቦች በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው ቀሚሱ ያምራል ነፂ ስወድሽ እርግት ያልሽ ሴት ነሽ ውድድድድ🥰🥰
ፍቃርችው ደስ ይላል እህትና ወንድም በጠላትነት በሚፈላለግበት ዘመን የናንተ ቤተሰብ ፍቅር ያስቀናል ለወላጆቻችሁም እረፍት ነው እግዚያብሄር ቤተሰባችሁን ይሸፍንላችው
በጣም ነው ምታምሩት ነፂየ &ለሚ እና እማ እወዳቸዋለሁ 🎉🎉🎉❤❤❤
ኡፍፍፍፍፍ እንባየ መጣብኝ የመዳም ቅመሞች ከቤተሠቦቻችን ጋር እንደዚህ የምንሆነዉ መቸ ነዉኡፍፍ ዛሬስ ደክሞኛል እግዚአብሔር የእረፍት እንጀራ ይስጠን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እኔም ይህ ቀን ናፈቀኝ ከፍቶኛል
እኔምይሄቀንናፍቆኛልከእህቶቼጋናከናቴጋ
@@abest4396 አይዞን
@@gjyvng738 አይዞን
መታድል ነዉ እግዚአብሔር እናታችሁ እድሜ እና ጤና ይሰጣችሁ የኔ እቅናለሁ በልጅነቴ አጣዋት 😢😢😢😢😢😢😢
ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን አይዘዞሽ እህቴ 😢
አብሽሩ ውደ😢😢😢
አብሽሩ እሚ😢😢😢
❤❤❤❤❤ስታምሩ ለእናታችን እረዝም እድሜ ይስጥልን በርቱ
አቤት መታደል ❤❤❤❤❤❤❤ የመዳም ቅመሞች እኛስ መች ይሆን ከቤተሰብ ጋር ነፂ የልጅ አዋቂ🎉🎉🎉🎉🎉ለሚ አሰተዋይ ማሚየ❤❤❤
ታድላችው በጣም ነው ምታስቀኑት ለ እናታችው ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥላችው እናት ሰብሳቢ ገበና ሸፍኝ ክብር ኩራት ናት እናት ስትኖር ቢጎል እንኳን ሁሉ ነገር ሙሉ ነው
ማሻላ ጉሚ ሰዌ ፍጡር አረብኛ ትጠያለሽ ዋው ነፂ ክክክክክክ
የሚገርም ልዮ ቤተሠብ omg ስወዳችሁ እኮ ዋውው❤❤❤❤❤ አብዝቶ ይጨምርላችሁ እግዚአብሔርን እናትና አባታችሁንም እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤
ስወዳችሁ እኮ ሁሌም ዳስታኛ ሁኑ ታባረክ አስተዋይ ሴት ነሽ ♥️♥️♥️♥️እኔስ ማቼ ነው እንዲ ምሆኖ ከቤተሰብ ጋር ናፋቃኝ 🥲🥲
አሜን እድሜና ጤና ለመላዉ ቤተሰበ ለሙዬ ነፂ ስወዳቹ አወዲ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ
ነፂ ስወድሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የእኔ ደርባባ ሲቀጥል ግን በእናትሽ ቀሚሱን ወድጀው ልሞት ነው የት ነው ያሠራችሁት ከለሩም ያምራል እና እስኬ ስልክ ካለ ስጭኝ ቬዶ ብሰሪልንም ደስ ይለኛል
በኢየሱስም ተባረኩ
እድሜ ይሰጣቹ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤
ነፂ መልካም ሰው ነሽ የናት ወዳጅ ነሽ በጣም ነው ምወድሽ
በጣም ያምርባችሁል ጥሎችሁ ይለቅ ውዶቼ.
ማሻላህ አላህ ይጨምርላቹ ውድ የሀገሬ ልጆች የጉራጌ ጀግና ነቹሁ በጣም እወዳቹሀለው እኛም አላህ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን ያረብ
ነፂ የኔ ውድ ከሁሉም ሠው አንች ለአብርሺ የምታስቢ ሠው ነሺ ስወድሺ የኔ ቆንጆ ምርጥሰው ነሺ አላህ ይጠብቅሺ❤❤
ነፅዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ
የምር ነው የምወድሽ ❤❤❤
ስወዳችሁ እኮ ሁሌም ደስተኛ ሁኑ ቤታችሁ ሁሌም ደስታ ፍቅር ይሙላ ሀገሬ ስገባማ እናንተ ጋር መምጣቴ የማይቀር ነው ነፂ❤
ነፂ ታበራክ እናትሽን ሉሙንም አስዳ
አስደሰትቹዉ ለሚላም ያደስታ ለቅሶ ነው