አሚር ሁሴን አስጠነቀቀ ሙአዝ ሀቢብ ይቀናብኛል! | ስማችንን አጥፍቶታል! | Muaz habib | Amir hussen | Seifu on ebs | Minber tv

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 241

  • @Jibrilhassen-ls5me
    @Jibrilhassen-ls5me  5 місяців тому +13

    እንደተለመደው ቪድዮውን Like👍 Share Subscribe ያድርጉ🙏🥰

    • @Amina-lz3zx
      @Amina-lz3zx 5 місяців тому

      ብራክ እዳይሆን ደመውኑጠመውየለም አለሁም

  • @seadahassen6601
    @seadahassen6601 5 місяців тому +31

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ያጀመአ ዱአ አድርጉልኝ አሞኛል

    • @Jibrilhassen-ls5me
      @Jibrilhassen-ls5me  5 місяців тому +4

      አላህ ጨርሶ አፍያ ያድርግሽ እህቴ🤲

    • @MmMm-ip3xu
      @MmMm-ip3xu 5 місяців тому +1

      አላህ ያሽርሽ ዉዴ

    • @MominaMomina88
      @MominaMomina88 5 місяців тому +1

      አላህ የሽረሽ

    • @Halimaabse6726
      @Halimaabse6726 5 місяців тому +1

      አላህ አፊያ ያርግሽ

    • @KaliMan-fw2uf
      @KaliMan-fw2uf 5 місяців тому +1

      አላህ አፊያ ያርግሽ🙏🤭

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 5 місяців тому +9

    ነሽዳቸውን ባልደግፍም ግን መጣላት የለባቸው !!

  • @FetiyaKassim
    @FetiyaKassim 5 місяців тому +11

    እኔ የማይመቹኝ ናቸው ረሱል ሰ.ወ.የሚያክሉ የእኛ የሙስሊሞች ሞዴል የሆኑትን የአማረኛ የፍቅር ዘፈን እየኮረጁ የረሱልን ስም እያስገቡ የሚያላግጡ ናቸው የእነሱ ቢጤ ወከባ የሚወድ ነው የሚያዳምጣቸው ለምን ሌላ ስራ አይሰሩም።ሲጀመር ቢዝነስ ስለሆነ ነው የሚጋጩት 😅😅😅

  • @ekramKhalid-t3j
    @ekramKhalid-t3j 5 місяців тому +17

    ድሮም አላህ ያላዘዘውን መስራት መጨረሻው ይህ ነው😂😂😂

  • @rihanbr-c5p
    @rihanbr-c5p 5 місяців тому +30

    ፍትህ ለፌቨን ወላሂ አሳዘነችኝ ጅብሪል ለምን ቪዲዮ አልሰራህም

    • @Jibrilhassen-ls5me
      @Jibrilhassen-ls5me  5 місяців тому +9

      ወላሂ ጨነቀኛ ስሰማው እራሱ ሰቀጠጠኝ አልቻልኩም

  • @teamehiwet
    @teamehiwet 5 місяців тому +14

    ደስ አይልም ወንድሞች አላህ ከሸይጣን ተንኮል ይጠብቃቹ😢😢😢

  • @abdulalimalim3850
    @abdulalimalim3850 5 місяців тому +2

    እዛው አትጨርሱም ወደሚድያ ማውጣት ለምን አስፈለገ
    ሰው ሆኖ የማይጋጭ የለም ግን ሚድያላይ መውጣቱ አስፈላጊ አይደለም

  • @fatumayusuf5301
    @fatumayusuf5301 5 місяців тому +7

    ሴይገባን ነገሩ የናተን ነሽዳ ኦ ሙዚቃ እያዳመጥን የኛን ልብ እንዳደረቃችሁት እራሥ በራሳችሁ ያባላችሁ አለዛ ሂዳዉን በር ይክፈትላችሁ ይህን ጠባችሁን ወደመልካም ይቀይረዉ

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 5 місяців тому +20

    ምን ያጣላቸዋል እየተቀባበሉ አይዘፍኑም😂😂

  • @MustofaBushra
    @MustofaBushra 9 днів тому

    በነገራቺን ላይ በደረሠው ቺግር የተሰማኝን ሀዘን ስገልፅ በታላቅ ደስታ ነው ግን ግን አሚር ትንሽ እደመናደድ ብሏል ያው ግን በየትኛው በየትኛው ሙዚቃ እደተጣላቺሁ ብትገልፁልን ሀሪፍ ነው ጭራሽ አሚርማ እኛ ክብር ያለን ሰው ነን ይላል ክብር ቢኖራቸው በአደባባይ አይዘፍኑም

  • @አዳበኛዋ
    @አዳበኛዋ 5 місяців тому +9

    ሰዳትን ያናከ ዬለውም በራካ ያኔ ጃግና ወንድም አለህ ይጠብቃው

    • @SamiraSami-e8m
      @SamiraSami-e8m 5 місяців тому +1

      ዬልበዬ ኖው ያደረስሹ

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 5 місяців тому

      ረ ባክሽ😂😂😂

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 5 місяців тому +3

    በፍፁም ሙአዝ በአንተ አይቀናም ምክንያቱም ሙአዝ ከሁላችሁም የበለጠ ድምፅና ችሎታ አለው ማንም ይመሰክርለታል አንተ ብትቀናበት አይገርመንም ሙአዝ አንደኛ ነው ከሁላችሁም

  • @user-Yerewduaw
    @user-Yerewduaw 5 місяців тому +1

    😂😂😂😂ጀለፍ ናችሁ ነገረኞች እንኳን ይቺን አግኝታችሁ የሰውን ወንጀል ከመከታተል ቂረአት በቀራህ እየረበሹን ያሉት እንደናንተ አንድት ኪታብ ያዬ ጀለፍ ነው አሊሞች ወንጀላችን እያዩ ሲያለቅሱ ተውባ ሲያደርጉ ይውላሉ እኛ እከሌ ምን አለ ስንል እንውላል

  • @aminunurie8311
    @aminunurie8311 5 місяців тому +2

    ዘፋኞቹ ተጣሉ? አይ አዱንያ አይ የብር ጥማት? ተባልተውት አረፉት?

  • @Yusra-f2o
    @Yusra-f2o 5 місяців тому +2

    ብዙ ሙነሺዳች ጋር ይጣላል ሙአዝ ለምን አትስማሙም ግጥም ትሰራረቃላችሁ እኛም እናውቃለን ግን ተስማሙ ይደብራል

  • @Seadyia
    @Seadyia 5 місяців тому +3

    አትሻብኚ አለ ያገሬ ሰው ወንድም ለወንድሙ አጂብ መጨማለቅ አሏህ ልቦና ይስጣችሁ
    አንዳንደ ያለበት ሰው አፉን ይበላዋል ከሌለህበት ምን አስወጣህ ሲጀመር😊

  • @FouziyaFouziya-y2n
    @FouziyaFouziya-y2n 4 місяці тому

    ወይኔ ምን ያጣላችሁዋል 😂 ለማንኛውም ሙአዝን ስነስርአት ያዝ በሉት 😊😅😅😂

  • @YASINNURDN
    @YASINNURDN 5 місяців тому +1

    ኢንሻአላህ አህሉል ቢድዓ እስካልቶቤቱ ሁሌም መባላታቸዉ አይቀርም

  • @hussienmohammed620
    @hussienmohammed620 5 місяців тому

    ሙአዝ ሰም ጠቅሶ እከሌ ነው ሳይል እኔ ነኝ ብሎ አራሱን በሚድያ ያጋፈጠው ቀድሜው ለህዝብ ላሳውቅ ብሎ ይሆን!!!?

  • @ሀውለትሀበሻዊት
    @ሀውለትሀበሻዊት 5 місяців тому +10

    ሙዚቀኞች በላቸው የነዚህ ሙነሽዶች ሙናፊቆች

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 5 місяців тому

    ወይ ጊዜ ምን አይነት ዘመን ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እነዚህ ሁለት ወንድማማች አይደሉም እንዴ 🤔አይ ዱኒይ 😢😢😢😢አዱኒያ ብለሽ ወላ መካድ ወላ ፍራሽ ዱኒያ ብላሽ ናት አራ ታው ግን አሏሀን ፍሩ ሱበሀን አሏህ አሏህ ቀልብ ይስጣን 🥺🤲☝️

  • @Hedayahtaju
    @Hedayahtaju 5 місяців тому

    ለቤትክ አዲሥ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤በተፈጠረው ነገር አዝኛለው

  • @abdurezaqabdoabdo4336
    @abdurezaqabdoabdo4336 5 місяців тому +3

    ያአላህ ሙስሊም የሆነ ሰዉ እንዴት ይቀናናል ?

  • @ኡሙረያን-ኈ5ሰ
    @ኡሙረያን-ኈ5ሰ 5 місяців тому +3

    አሚር በሙሀዝ አቢብ ይቀናል ማለት
    ነው የራሡን ነገር ነው የተነናገረው
    ደሞ ጉረኛ ነው

  • @EtetuGetachewu
    @EtetuGetachewu 5 місяців тому +16

    ዳንሰኞች አዝማሪዎች ተካሠሡ ያባላቸው

    • @MeriMTube
      @MeriMTube 5 місяців тому

      ከከከከከከከከ

    • @gghghgghghhj
      @gghghgghghhj 5 місяців тому +3

      ​@@MeriMTubeሙዚቃቸው ነው ያጣላቸው ጉድ አላህ ሂዲያ ይስጣችሁ

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 5 місяців тому

      ጠላት ዉሀብያ ተቃጠይ ይታረቃሉ

    • @gghghgghghhj
      @gghghgghghhj 5 місяців тому +1

      @@user-ሚጣ ሚስኪን ማን ይቃጠላል በሙዚቃ እናተ እዛው እጀቦቸው እንጂ

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 5 місяців тому

      @@gghghgghghhj ተቃጠይ አልኩሽ ሙጀሲም

  • @HamidKemal-r5b
    @HamidKemal-r5b Місяць тому

    ድሮም አላህ እማይፈቅደውን ማረግ መጨረሻው ይሄ ነው ሁላችሁም ለቢዝነስ ነው

  • @MuluTeshome-o6x
    @MuluTeshome-o6x 5 місяців тому

    ታረቁአትጣሉ,ከነብያችን,ሱለላህአለይወሠለም,ያልተማራችሁትን,አትስሩ,,ተዋደዱ,ነብያችን,ሡለላህ,አለይ,ወሠለም,,ዉዴታንጂ,ጠብን,አላስተማሩም,ሳ

  • @abubekertaye1981
    @abubekertaye1981 5 місяців тому +6

    ሙአዝ ጀግና ልጅ ነው ❤❤❤❤🎉

    • @አዳበኛዋ
      @አዳበኛዋ 5 місяців тому

      😂😂😂

    • @Yusra-f2o
      @Yusra-f2o 5 місяців тому +3

      ምንድ ነው ጀግንነቱ የሆነ ጀዝባ

  • @Mfk367
    @Mfk367 5 місяців тому +3

    ክብሪት ስለተጫረ ብለን ተቃጠለ ብለን እሪሪ አንልም!።ከዚህ የበለጠ ስንት ችግር አለ!!!!!!ምድረ ሳክሳም አርፈው አይቀመጡም?

  • @kamilali4501
    @kamilali4501 5 місяців тому +1

    ሙነሺዶች እባካችሁ እርስ በእርስ አትጋጩ እኛ ሙስሊሞች ላይ መጋጨት መጣላት ወላሂ አያምርብንም። ሁለታችሁም የየራሳችሁን ሥራ ሥሩ እርስ በእርስ አትጣሉ አፉ አፉ ተባባሉ።

  • @sarabeyan1811
    @sarabeyan1811 5 місяців тому +2

    ያሰጠላባችኃል , አታሰድቡን

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy 5 місяців тому +8

    በነቢ ሥም የሚነገዱ የሚጨፍሩ ተጣሉ ሚሥኪን ነፈር

  • @ziadahAli-gj9qv
    @ziadahAli-gj9qv 5 місяців тому

    መቼም አይለዩም ምቀኛ ሁላ ለጠላት ቦታ አትስጡ ወንድሞቼ አ ❤❤ሙ በአላህ🎉

  • @TabaT-e6g
    @TabaT-e6g 5 місяців тому

    አኡዝቢላ ምንያባላቸዋል እረተዉ አይዱንያ ምንአለ አላህን ብፈራ😢😢

  • @AbduselamHamid-h5w
    @AbduselamHamid-h5w 5 місяців тому +1

    ሙአዝ እውነቱን ነው የሚሆን

  • @كريمةاثيوبيا
    @كريمةاثيوبيا 5 місяців тому +1

    Muaz yikenabignal bemink 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂mejemeriya alebabeskn astekakl leba 😂😂😂😂. Muaz ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ayimetinkm botakin ewek edme Le muaz❤❤❤❤❤❤asamerelachu

  • @سعيد-ف9ط2ك
    @سعيد-ف9ط2ك 5 місяців тому

    ማሻአላህ 💐💐💐💐💐💐💐😢😢😢

  • @MARUFMOHAMMEDAdem-gh6wc
    @MARUFMOHAMMEDAdem-gh6wc 5 місяців тому +1

    የምን ሙነሺድ ዘፋኝ እንጂ?

  • @amirakemal5525
    @amirakemal5525 5 місяців тому +1

    Lik nek wendme wellahi muaz eko simachewn altekesem Amir gn min honek nw benegerachn lay Haq eko gilts new

  • @EsmaaelAbdu
    @EsmaaelAbdu 5 місяців тому

    አሚር የለው ተክክልነው የህነገር ሚዲያላይ መውጣትየለበትም እዛው እርስበርስ ተነጋግረው መጨረስ ነበረባቸው ሙአዝ አጥፍቷል

  • @hassenmulat2591
    @hassenmulat2591 5 місяців тому +1

    መድህ ለሙሃባ እንጂ ለመቀናናት አይደለም

  • @ZekiaMoh
    @ZekiaMoh 5 місяців тому

    ሙአዝ ምን አቶ ነው ከዚህ ጉረኛ የሚቀናው አረ አፍህን ዝጋ የኤፍሬም ሙዚቃ የሰረከው አንሶ የሙአዝን ነሺዳ ሰረቀ እናትህን አታፍርም ቤተሰቤ ቤተሰቤ አትበል ሲያስጠላ ቤተሰብ የሌለው ማን አለ ጉረኛ

  • @FetyMifta
    @FetyMifta 5 місяців тому +1

    Wayi dansegnochi gudachun wuu😂😂😂 ayi amir muazin wushetam kinategna alalem😂😂 ayi amir

  • @AhmedBashir-j5h
    @AhmedBashir-j5h 5 місяців тому

    አታ አትዝፈኑ እኛንም አታሰስቱን ስንለችሁ አትሰሙንም በቃ ዘፋኑ ይቅርባችሁ ወዴ አሏህ ተመለሱ

  • @ayubkebede5333
    @ayubkebede5333 5 місяців тому

    የ መንዙማ እና የ ነሽዳ beef ተጀመረ ነው የምትለኝ ?? እኛ ጀምረነው ሂፓፕ ባማረኛ ምናምን ??

  • @RehanaMohammed-p8u
    @RehanaMohammed-p8u 18 годин тому

    በሙዚቃተዋደዱበሙዚቃይተረቁ😂😂😂😂😂😂

  • @مشاريمشاري-و8ت
    @مشاريمشاري-و8ت 5 місяців тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉❤🎉❤🎉❤አብሽር አሚርየ❤❤🎉🎉

  • @AdamHasan-t4n
    @AdamHasan-t4n 5 місяців тому +2

    በቂ አደለም እድገባን በምን ተነሳ መጀመሪያ ሀሳብ አገላለጣቺሁን ከመጀመሪያ መነሻውን ተናገሩ በጣም እደ ኢስላም ያስጠላል ስራቺሁ ከጥቅም እስለመናን አስቀድሙ ያኔ ትዋደዳላቺሁ በአላህ ፍቃድ ታርቃቺሁ አድላይ መልስ እድትሰጡን እጠብቃለን

  • @kamilali4501
    @kamilali4501 5 місяців тому +1

    እኔ በኡስታዝ አብደላ አወሊያ ት/ቤት ተምሬያለሁ። በጣም ብዙ የዲን እውቀት ያላቸው ሰው ናቸውና እንጠቀምባቸው። የኢትዮጵያ የድሮ አሊሞ የነበሩት የዳኒዩል አወል ታሪክ በደንብ ያውቃሉ ቃለ መጠይቅ ተደርጎላቸው በሚዲያ ብናያቸው ደስ ይለኛል።

  • @YisihakHaile
    @YisihakHaile 5 місяців тому +1

    Menabake keber aleke Muzekenga. Awo la birr new enji ye Allah wudeta yelachum.Allah yeferdun yesetachu.Muzekanga

  • @ShsusuShsusu-h3t
    @ShsusuShsusu-h3t 5 місяців тому

    አላህ ይጠብቃቹ

  • @habibezedin-bs7pq
    @habibezedin-bs7pq 5 місяців тому +2

    ውሸታምለሰአታት 😁ሚዲያላይ ያወጣው ትእግሰቱ ሰላለቀ ነው

  • @RimMohammed-sw3pz
    @RimMohammed-sw3pz 5 місяців тому

    ስጀመር ከሙዓዝ ምን ይጠበቃል ክብረቢስ ሰው ነዉ ቀልቃላ እኔ ኡስታዝ የነካ መጀመሪያም ክብር የለዉም !!!

  • @mahseid7243
    @mahseid7243 5 місяців тому +1

    AmirmtbL yeworedk neh yhe keand muslim aytebekm bemnk new mihasdbk muazmko kante bibeltji ayasm manehna new ante aybalm reshn fetshi mejemeriya

  • @nefisamohammed3414
    @nefisamohammed3414 5 місяців тому +1

    እር አላህን ፊሩ አትብላሉ

  • @abdumude1001
    @abdumude1001 5 місяців тому +1

    ውድ ዮኒ መጋኛ ፍርድ ቤት ቀርበው ይለፍልፉ እኛን አያገባንም

  • @eliasal-azar6171
    @eliasal-azar6171 5 місяців тому +1

    ሰላሞአለያኩም ብላቹ በአነድ ማሊያ ለሁለት ከለብ መጫወታቹ ያገረመኛል አዲስና ነሚማ በአነድ ላያ እረ ሺም ነው የእስልምና በር አትዝጉ ።

  • @AdcGfd
    @AdcGfd 5 місяців тому

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ አጂብ 😢😢ወዲም ለወዲሙ በዚህ ደረጃ እር ተው ያኡመተ ሙሀመዲ

  • @مشاريمشاري-و8ت
    @مشاريمشاري-و8ت 5 місяців тому

    ወላሒ ከሸይጣን አላሕይጠብቅሕ አብሽር ወላሒ እልም ይገዝሕ ወዲሜ

  • @ራሚአቡኪዩቱብ
    @ራሚአቡኪዩቱብ 5 місяців тому +1

    ምድረ አዝማር አሏህ ልቦና ይስጣችሁ ወይም ከምድረ ገፅ ያጥፋችሁ የዲን ጥላት የጥመት አጃ ናችሁ በነሽዳ ስም ዘፍን ለሚስኪኑ ህዝም ታሰራጫላችሁ።

    • @Mira-yusi
      @Mira-yusi 5 місяців тому

      Muslim. Atesadebu....

  • @sitraa132
    @sitraa132 5 місяців тому +1

    አሰላም አለይኩም ጂብሪል አሰታርቋቸው ከቻላችሁ ሱብሀን አላህ

    • @Jibrilhassen-ls5me
      @Jibrilhassen-ls5me  5 місяців тому

      ወአለይኩምሰላም የኔም ምኞት እሱ ነው🙏

  • @ዝሀቡአህመድ
    @ዝሀቡአህመድ 5 місяців тому

    😅😅😅 ማን ያሸነፍ እ በዱቤዉ ነዉ የተቀናኑት😅

  • @Ream-pt3xy
    @Ream-pt3xy 5 місяців тому +1

    aLlah allah yhasdbgnal ale subhan allah esu sm altekese ygermal ajibb

  • @teybahussen7825
    @teybahussen7825 5 місяців тому

    በቃ ሠው አልተቀበላችሁም ነሺዳ ከነሹዳ አልፎ ወደዘፈን ተቀይራል ሠው ኪላፈ ውሠጥ ገብታችሃል ከቻላችሁ በሃዲሠና በቁርአን እንያችሁ አላህ ምክንያት አለው ያልተሠማማችሁበት እረ ወድሞቼ ንቁ

  • @مشاريمشاري-و8ت
    @مشاريمشاري-و8ت 5 місяців тому

    ዋአለይኩምሰላም ምቀኛች ናቸው ወላሒ እውነትወነው ሽሕ አብሽሩ

  • @Haaanaan45
    @Haaanaan45 5 місяців тому

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @AdnansirajSaid0
    @AdnansirajSaid0 5 місяців тому

    Muaz ትክክል ነው እና Amir fake nw

  • @ዝሀቡአህመድ
    @ዝሀቡአህመድ 5 місяців тому

    ክክክክክ ምነዉ የዘፈኑ መዋቅር አለቀደ አሏህ ያላዘዘዉን መስራት ትርፉ ይሄነዉ

  • @ShsusuShsusu-h3t
    @ShsusuShsusu-h3t 5 місяців тому

    አሚር በጣም ነው ምወደው

  • @rihanmebrate9432
    @rihanmebrate9432 5 місяців тому

    አኡዙቢላህ ማፈርያዎች
    እዛው ጨርሱ ኮተታሞች

  • @Halimaabse6726
    @Halimaabse6726 5 місяців тому

    ለምን ሀያተል ኩርሲ አይቀራም ታዲያ

  • @AbdulwahidSaeed-fv8bs
    @AbdulwahidSaeed-fv8bs 5 місяців тому

    ላንተ ሞትህ እናንትህ ስላየችህ ሳይሆን በሚድያ ውጥታችሁ ስትሰዳደቡና ስትተሃሰዱ ነው ። እናንተ ናችሁ እንግዲህ ሙነሺድ እየተባላችሁ ። ህዝብ ፊት ውጥታችሁ አፋችሁን የምትከፍቱት ። እስላም አሰዳቢዎች።

  • @reima8186
    @reima8186 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Halema8-y8z
    @Halema8-y8z 4 місяці тому

    አሁንስ ሁላችሁም አስጠላችሁኝ ስለድን ማስተማሩኝ ትታችሁ ሌላ ነገር ጀመራችሁ እኮ

  • @ntt-fg3zd
    @ntt-fg3zd 5 місяців тому +2

    Betam leke nek Eshala yetrqalu belen tesfa endrgalen

  • @نوسهالهلال
    @نوسهالهلال 5 місяців тому +1

    የኔ አባቴ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @seada9327
    @seada9327 5 місяців тому

    እረ መወለድ ቋንቋ ነው እኒ አልሃምዱሊላህ ባለሁለት ሀገር ዘመዶቸ የሉም ግን አላህ የሚገራርሙ ሰች ሰቶኛል ዘፋኞች ይመቻችሁ ቀጥሉበት 😅

  • @ImranAbdurahman-t3l
    @ImranAbdurahman-t3l 5 місяців тому

    Ye Muaz wendim neh ende

  • @Madena-e8e
    @Madena-e8e 5 місяців тому +1

    ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበርከቱ አላህ እርቁን ያውርድላቸው ሌላ ምን ይባላል ሥትነገር እያሥጨነቀን ደሞ ሌላ ጣጣ ዱአ አርጉልኝ በጦርነት ተከባል ሀገራችን

  • @ሆንያለውሊሆን
    @ሆንያለውሊሆን 5 місяців тому

    አላህን ፍሩ አፉ ተባባሉና እኝን አስደስቱን ::

  • @TeyeFuad
    @TeyeFuad 5 місяців тому +1

    Wa wr wb s a w ❤alahe slam yawerdlachu

  • @ZaharaAhmed-j4l
    @ZaharaAhmed-j4l 5 місяців тому

    Ebakachhu tesmamu amir endezeh ayamrbachum

  • @ShsusuShsusu-h3t
    @ShsusuShsusu-h3t 5 місяців тому

    አላህ ይጠብቅክ ቅናት ነው

  • @Jamal-du2if
    @Jamal-du2if 5 місяців тому +1

    ሰላማሌኩም ከይቅርታ ጋር ዘፋኞችን ባታመጠን
    ጥሩ ነበር መግባት የለብህም ነበር

  • @Mahirhay-lf1ew
    @Mahirhay-lf1ew 5 місяців тому +1

    እየዘፈኑ አላህን ይዤ ደስ ይላል

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 5 місяців тому

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ❤❤❤

  • @سميرهمحمد-ح2ه
    @سميرهمحمد-ح2ه 5 місяців тому

    የሰይጣን ጆሮይደፈን አላህ ሰላም ያዉርድላችሁ

  • @seadiomer1266
    @seadiomer1266 5 місяців тому

    ሁላችሁም 🤛ብሉ በቃ 😂😂

  • @ሀቢባሙሃመድአሚን
    @ሀቢባሙሃመድአሚን 5 місяців тому

    በጣም ታሳፍራላቹ ወራዳ ሰገጤ ጨፍሪ ዘይስ ዘፍኝ ጬት ቃሚ ወይስ ፍየል

  • @Sal-w1p
    @Sal-w1p 15 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤wawo

  • @sofyabushra364
    @sofyabushra364 5 місяців тому

    Kalayefah lemin taserk?

  • @Hadya720
    @Hadya720 5 місяців тому

    እኔግን ጓደኞቼናቼው በችግሬ አብረውኝ የሚሆኑት

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 5 місяців тому +2

    ጎሽ አዝማሪዮች ተጣሉ

  • @MekaAliWubu-fb4es
    @MekaAliWubu-fb4es 5 місяців тому

    ጉድኮ ነው 😳😳😳😳

  • @Ra7ema1995
    @Ra7ema1995 5 місяців тому +1

    ዋለይኩምሰላምወራህመቱላህወበረካቱ❤❤❤❤

  • @Ngat361
    @Ngat361 5 місяців тому

    ልጅ ሚካኤል እና ቴዲዮ 😂

  • @AmirAmir-y7p
    @AmirAmir-y7p 5 місяців тому

    Betam werdachu akerbeiwem endat takrbalhe yehan ensun tewachew

  • @AbdletifJemal
    @AbdletifJemal 5 місяців тому

    አረ በለው ዘፋኞች መታላት ጀመሩ ።

  • @SarazumekaSarazumeka
    @SarazumekaSarazumeka 5 місяців тому

    Ere allah ewnetun yawtaw lesemim yikebdal tewu enji bians bewst mesmer atfetutm