እስራኤል የነካ የአይኔን ብሌን የነካ ነው ክፍል አንድ/Researched document prepared by yonas fikadu/2024/2017

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024
  • In all century God has been keeping the country Isreal .እስራኤልን ለማጥፋት የማይቻል መሆኑን ከዚህ ቪዲዮ መመልከት እንችላለን።

КОМЕНТАРІ • 116

  • @woderehordofa2440
    @woderehordofa2440 Годину тому +9

    እስራኤልን የባረከ ይባረካሉ እስራኤልን የረገመ ይረገማሉ እና ሁልጊዜ እንፀልይላችው ጌታ እንድያነቃችው እንድጠብቃችው እንፀልይ❤❤❤

  • @esubalewmitiku9406
    @esubalewmitiku9406 2 години тому +9

    ይህ ነው የእውነት የእ/ር ቃል የማይተኛው የማያንቃላፋው ነው ጠባቂዋ።

  • @זאודיטודסטה
    @זאודיטודסטה Годину тому +15

    በጣም እናመስግናለን ትክክለኛ የመፅሀፍ ቅዱስ ቃል ይህ ነው የስራኤል አምላክ ይጠብቅህ❤

    • @AbelTarekegn-w1w
      @AbelTarekegn-w1w Годину тому

      በዚህ ድርጊቷ እስራኤልን የሚደግፋት እግዚአብሔር ሳይሆን ሰይጣን ነው እግዚአብሔርን ከጎጣችሁ እትጨምሩት እስራኤላውያንም አረቦችም እግዚአብሔርን የማየምኑ እህዛብ ናቸው ። እግዚአብሔር ደግሞ የፍጥረታት ሁሉ አምላክ ነው እንደሰው በጭፍን እንድን ጎጥ እይደግፍም ከንጹሀን ጎን ቆሞ ፍትህን የሰጣል እንጂ። ይህንንም አመዛዝኜ በመመልከት እንጂ በጭፍን ጥላቻ አልፃፍኩም

    • @israelloveisraellove125
      @israelloveisraellove125 42 хвилини тому +1

      ​@@AbelTarekegn-w1wክርስትያን ነክ?

    • @NatiGazemo
      @NatiGazemo 17 хвилин тому

      ያንተ እይታህ እንደ ህልውናህ ነው።​@@AbelTarekegn-w1w

  • @AbaynehGecho
    @AbaynehGecho Годину тому +6

    ተባረክ ወንድሜ እግዚአብሔር ለአብርሃም እንዲህ ብሎአል የሚባርኩህን እባርክሃለሁ የሚረግሙህ የተረሙ ይሆናሉ ይላል

  • @yeshigiorgis2143
    @yeshigiorgis2143 Годину тому +3

    እስራኤል ያለእግዝአብሄር ፍቃድ ምንም
    አትሆንም የተስፋ አገራችን ናት ።እንዕልያለን።

  • @GetisoKemelo-jk3fl
    @GetisoKemelo-jk3fl Годину тому +4

    የአብርሐም የይሳቅ የያዕቆ ልጆች እስራኤል የቃል ኪዳን ሕዝብ ናቸው። ቃል ያለው አይጠፋም ይልቅ ተንኮሾች የእስራኤል ጠላቶች ተጠንቀቁ እስራኤልን የነካ የለውም በረካ ትጠፋላችሁ አትንኩዋቸው !!

  • @rayrachel-l9y
    @rayrachel-l9y Годину тому +1

    እጅግ በጣም አስተማሪና እውነተኛ ታሪክ ነው ።እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @Tomejkara
    @Tomejkara Годину тому +7

    እስራኤል ማለት የተመረጠች ዘር ነች ኢየሱስም ከሰማይ ወርዶ ስጋ ለብሶ አለምን ለማዳን የመጣበት ዘር ሰለሆነ እስራኤልን የነካ የእግዚአብሔር ዓይን የነካ ነዉ

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 Годину тому +2

    አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞

  • @AmareDerso-qt4fr
    @AmareDerso-qt4fr Годину тому +3

    ትክክለኛ የተማረ መጻፍን ያገላበጠ ሰው❤❤❤❤❤❤

  • @Ofla
    @Ofla Годину тому +4

    እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @fassilassefa625
    @fassilassefa625 Годину тому +4

    አያቶላው በጣም በቅርቡ ዋጋውን ያገኛል። እስራኤልን አጠፋለሁ ሲል ለእራሱ መጥፊያውን እያዘጋጀ ነው። በቅርቡ ይሸኛል።
    ድል የእስራኤል ነው !!!
    እስራኤል ለዘላለም ትኑር !!!
    ❤ 🇮🇱 🇮🇱 🇮🇱 ❤

  • @אנגדאוביוטה
    @אנגדאוביוטה Годину тому +1

    ትክክለኛ እውነቱን ቃል በቃል ነው ያልህው እግዚአብሔር ይባርክ ዘርህ ይብዛ

  • @hiwetababa3814
    @hiwetababa3814 2 години тому +3

    ጌታይባርክህ፣ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ekramamadinamadin8129
      @ekramamadinamadin8129 Годину тому

      አቴ፡የሰዉዘሪከሆ፡መነገሪ፡ቢቸሰዪሆ፡ስተዊል፡ፊልስጤሞ፡ህፃቲ፡እነቶቺ፡አበቶቺ፡መለቂ፡ደስቢሎክ፡ ነዎ፡አቴም፡ሆንክ፡እኔ፡እንሞተሌ፡ጊን፡ሁነቲ፡እነዊረ

  • @skywalAstio
    @skywalAstio 54 хвилини тому +1

    መዝ 137 ጽዮን ሆይ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ ባላስብሽ ምላሴ በጎሮረዬ ላይ ይጣበቅ ከደስታዬ በላይ እየሩሳሌምን ባልወድ አንቺ ወራዳ የባብሎን ልጅ ስለተበቀልሽንየሚበቀልሽ የተመሰገን ይሁን ሕፃናቶችን ይዞ በዓለት ላይ የሚፈጠፍጥ የተመሰገነ ይሁን

  • @BayeMekoennen
    @BayeMekoennen 30 хвилин тому

    የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ

  • @rdfffegfr6136
    @rdfffegfr6136 11 хвилин тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር መምህርና እናመሰግናለን ❤🙏

  • @MichaelTsegaye-n8n
    @MichaelTsegaye-n8n Годину тому +1

    ተባረክልኝ ነብሴ ረክታለች

  • @shiwayefassil777
    @shiwayefassil777 Годину тому +3

    Thank you so much brother 🙏 😊

  • @שלמהחנניה
    @שלמהחנניה Годину тому +1

    መጽሐፍ ቅዱስ አገላለጽህና እስራኤል የማትጠፋው በእግዚአብሔር ምህረትና ቸርነት ነው ያልከው በትክክል አስቀምጠኸዋል፣ አንድ ነገር ግን ስህተት ነው ብዬ የማስበው እግዚአብሔር ሰው ሆኖ ይመጣል ላልከው እንደ እኔ እምነት እግዚአብሔር የሰው ፈጣሪ እንጅ ሰው የእግዚአብሔር ፈጣሪ አለመሆኑን ነው።

  • @SolomonMehari-f3y
    @SolomonMehari-f3y 32 хвилини тому

    እስራኤላውያን የድረታቸው ድፍረት ወንድ ከወንድ ሴት ከሴት መጋባትታቸው ከባድ ጥፋት አጠፉ ለዛ ይመስለኛል ፈጣሪ ጠላት ያበዛባቸው። እኔ ክርስትያን ነኝ ለፍልስጤማውያን እና ለእስራኤላውያን ሰላም እነኝላችኋለሁ።

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 17 хвилин тому

    ጌታ ይባረክህ አሜን❤❤❤❤

  • @AkalieAmbelu-gm6gu
    @AkalieAmbelu-gm6gu 34 хвилини тому +1

    በጨለማ ጊዜ ጨለመውን ፈርቶ ሁሉም በደበቀበት እውነት ጠፍቶ ውሸት በነገሰበት ጊዜ ትንሽ ጭለጭል መብራት አብርተህ የምተድ ነህ ፈጣሪ አተን እና ቤተሰብህን ይባርክ
    በርግጥ እውነትን አጥፍተው ውሸትን ማገስ ከፈለጉ ሰወች ብዙ ውርጅብኝ ይደርስል ግን እውነት ስለመሰከርህ ደስ ሊልህ ይገባል ❤

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 37 хвилин тому

    አሜን አገላለፅ ጥርት ያለ ነው❤❤❤❤

  • @hasanmahmud5880
    @hasanmahmud5880 37 хвилин тому

    እስራኤል ጠፍታ የትኛው አገር እንደ አገር ይቀጥላል ማን ጠፊ ማን ነዋሪ ይሆን💚💛❤

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 54 хвилини тому

    ትክክል ገልፆአል ❤❤❤ሰላም ለአለም ህዝብ ሁሉ እኔ ሰላም መች ይሆን የምንሰማው 😢😢😢

  • @DemaKuma
    @DemaKuma 2 хвилини тому

    አድሜህን ያርዝምልኝ !!! በሃይማኖት ሳሆን የምንድነው በእምነትና በእዉነት ይመስለኛል ።

  • @አይደለም
    @አይደለም 2 години тому +3

    ❤❤❤❤❤❤

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 22 хвилини тому

    ጎበዝ የሚገረም መገለጥ ነው ብሩክ ሁን ❤❤❤❤

  • @iieadugravot9525
    @iieadugravot9525 Годину тому +2

    adonaye esryele ymitbke aytgme ayklfme Hlluya

  • @Tomejkara
    @Tomejkara Годину тому +2

    እስራኤል ለፈጣሪዋም አንገተደንዳና ስትሆን ለጠላቷ አሳልፎ ይሰጣል ንስሃ ስገቡ ደግሞ እግዚአብሔር ጠላቶቿን ይዋጋላታል የተሰፋ ህዝብ ስለሆነች ልቡ አይጨክንም

  • @Nati_man1221
    @Nati_man1221 Годину тому +1

    Thank you so much I am happy it is fact

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 24 хвилини тому

    ተባረክ ❤❤❤❤

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq Годину тому +1

    woow

  • @simbook7894
    @simbook7894 59 хвилин тому

    ❤❤❤🎉Kani Israa'el egu humni isaa jabadhaa ❤❤❤❤️😘👑⛪🫶🇮🇱⛪🫶🇮🇱😘👑

  • @pastoryisakreda3782
    @pastoryisakreda3782 Годину тому +2

    Exactly

  • @MasikerFiqadu-wx8iu
    @MasikerFiqadu-wx8iu Годину тому +1

    Ye esirael amilak ayitegnam ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Tomejkara
    @Tomejkara Годину тому +2

    ዘካ12:2_6
    ዘካ14:2_16 የእስራኤል ልክ ይሄ ነዉ

  • @netsanetkebede6490
    @netsanetkebede6490 8 хвилин тому

    ማንንም ማንም እንዲነካ እግዚአብሔር አይፈቅድም!

  • @MoMo-d4d9c
    @MoMo-d4d9c 34 хвилини тому

    እነዚህ ጌታቸው የሰቀሉ ናቸው እንኳን የሰውን ልጂ የሰው ደም መጣጭ የራሷ እሮባት የሰው ታማስል አለች አሉ

  • @bortocaldsss2501
    @bortocaldsss2501 3 хвилини тому

    Camden iwuneti new tebareki wondimachn

  • @NuuraHiwet-gz2vb
    @NuuraHiwet-gz2vb Годину тому +1

    😍😍😍😘😘😘

  • @yordanosasmlash3443
    @yordanosasmlash3443 29 хвилин тому

    ልልልልልል❤❤❤❤

  • @DesiDesi-e8o1r
    @DesiDesi-e8o1r Годину тому +1

    👍❤❤❤😢

  • @Gutema-fb6zr
    @Gutema-fb6zr Годину тому +2

    ታላቅ ሰው ነህ ቅዠተኞች ቁርጣየውን ይወቁ!!

  • @salamgalaxy7091
    @salamgalaxy7091 Годину тому

    Abo Indante Yelewum Mehur Yabzalin❤🎉

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 13 хвилин тому

    ameeennnnnnnnnnn

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 51 хвилина тому

    God bless you brother. ይህ ትክ ክለኛ የመፅሐፍ ቅዱስ ንታኔ ነው::

  • @NuuraHiwet-gz2vb
    @NuuraHiwet-gz2vb Годину тому +1

    ❤💔💔💔💗💗💓💖💕💛

  • @RoseHaddad-hn1sombre
    @RoseHaddad-hn1sombre Годину тому +1

    Gena eyesus me to 1000 amet esrael wust debrzeyt yinegisal.ehen yemiyak setanina gibir aberoch lematifat yaltenesabet gize ylm.gin lerasachewu yitefalu enji tilantim alchalum negem,lezelalem aychilum

  • @jajajaja3860
    @jajajaja3860 5 хвилин тому

    ያሳዝናል እዴት የሃይማኖት አበት ነኝ ብለው ጦርነትንያውጃል

  • @Fikirtedebalk
    @Fikirtedebalk Годину тому +1

    Tebark edt desss telalhi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤subscrab argehalhu zare new yayehuhi ...yesral guday lke edager ...kezam belay ..ewodatalhu ..begetay bemdhante bEysus kerstos ..menm edhonu alfelgem esraloche..zare kersetan..tebey ..bekerstose .lemdane ..mekenyate nachewuna ..zarem yeEgzabhir Kedan edtebkachew .selote new...atem Tebarke...kefe bel...🥰🥰🥰🥰

  • @منبويوقت
    @منبويوقت Годину тому

    ኪኪ።ኮሜትኳየላችሁም።ፈጣሪ።ታጋሽነው

  • @noam9687
    @noam9687 Годину тому +1

    יבנה המקדש השלישי ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SemharSemere-cb4hm
    @SemharSemere-cb4hm Годину тому +1

    banda

  • @fresh-life2440
    @fresh-life2440 9 хвилин тому

    እስራኤልን የሚጣብቅ አይተኛም!!!!፡ራሳቸው ፈጽሞ ይጠፋሉ!!!

  • @teklhaymanottekli3932
    @teklhaymanottekli3932 47 хвилин тому

    አጠር አድርገው እንዲገባን ትጠፋለች አትጠፋም እሚለው መልስ አልሰጠህበትም

  • @sahowluhehod3742
    @sahowluhehod3742 25 хвилин тому

    Yanet chenekelaye yedereselet eski

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv Годину тому +2

    ብቻዋን ከኡራቱም አቅጣጫ ሲዋጉዋት ስታሸንፋቸው እንኳን አይገባቸው ከማን ጋር እንደሚዋጉ አላወቁም ይልቁንስ ህዝባቹው ባያስጨርሱ መልካም ነበር

  • @Marakielectronics
    @Marakielectronics Годину тому

    Getachun yesekelut eko israeloch nachew

  • @yimeradane
    @yimeradane 8 хвилин тому

    ሌላውን የፈጠረው እግዚአብሄር አይደለምን??

  • @כחכלהחהל
    @כחכלהחהל 2 години тому +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🕍

  • @زهرهمحمد-ن7ن
    @زهرهمحمد-ن7ن Годину тому +2

    ፈጣሪከድረገፀያጥፋቺሁአርመኔሁላ?፧

    • @TigistBerhanu-o9o
      @TigistBerhanu-o9o Годину тому +2

      አግላለአው የሜል ይገደላል😮😮😮

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 Годину тому

      እናንተ አትበልጡም የፈጣሪ ስም እየጠራችሁ የሰውን ደም የምታፈሱት ወሬ

    • @ሀሚዳ
      @ሀሚዳ 16 хвилин тому

      አሚን

  • @vhhhhf5887
    @vhhhhf5887 Годину тому +2

    🙏🙏🙏🙏✝️✝️🥰🥰🥰🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @alemt5018
    @alemt5018 Годину тому

    የእስራኤል ብቃት መድከም ከኢራቅ ተኩስ ጋር ያወዳድራሉ። አንድ ሰው ድንጋይ ወደ ሌላ ሰው ወርውሮ ከመታ ተመቺው አገግሞ በተራው እስኪወረውር መጠበቅ ያስፈልጋል ወይም ሲወረወርበት ያንን ለመመከት ያደረገውን ግብግብ ብቻ አይቶ ተሽንፏል አይባልም። ዛሬ ለሊት እስራኤል የአፀፋ እርምጃ ስተውድ ነው ። ኢራንም ምን ያህሉን ተከታተለች ምን ያህል ዜጎቿን ከሞት ታደገች የሚለው ይለያል። በዚህ አጋጣሚ የ3ኛው ዓለም ጦርነት አፍንጫችን ላይ ቁጭ ብሎ እየጠበቀን ነው። ቅዱሳን የአለም መጨረሻው ይሆን?

  • @tesfayaumot1521
    @tesfayaumot1521 14 хвилин тому

    TESFAYE ISRAEL 🇮🇱 VIVA ISRAEL Ewnt new

  • @yimeradane
    @yimeradane 3 хвилини тому

    ስማ እየሱስ ክርስቶስ ገና አለተወለደም ብለው ለሚያምኑ አይሁዶች ከፍከፍ ታደርጋለህ??ሶስ ዜግነት በአንድ እአስራኤል መኖሩን ታውቃለህ??

  • @yalogoodi8889
    @yalogoodi8889 2 хвилини тому +1

    👍👍👍👍👍💪💪🙏❤🇮🇱

  • @ሀሚዳ
    @ሀሚዳ 16 хвилин тому

    እስራኢል ትውደም

  • @HindiyaTamiru
    @HindiyaTamiru Годину тому

    Kkkkkkk demo le hiwida, indenesu chekangi ina ambagenin ale inde be alem lay? Yesew hager iyegebu iyaresu, be milijon yemikoter hitsanstin, inatochin ina dekama azawintochin yegedel

  • @fekeremareyamegirema6538
    @fekeremareyamegirema6538 Годину тому

    በጣም የሚገርመኝ የአይሁድ ጭካኔስ ? እኛ በክርስቶስ ያመንን ህዝበ እግዚአብሔር ነን ። አሁን ያለው አይሁድ ግን ከአለም ሁሉ ጨካኞች መሆናቸውን እናውቃለን

  • @IbrahimSurur
    @IbrahimSurur 45 хвилин тому

    ሙስሊምን የነካ መጨረሻው አያምርም!!!!!! ገና ጅማሬ ነዉ

    • @HubelAl-UZZA
      @HubelAl-UZZA 29 хвилин тому

      😂😂😂😂 ሂድ ከዝህ😂😂😂 ምን ትሠራለህ?

  • @IbrahimSurur
    @IbrahimSurur 17 хвилин тому

    ገና ትጠፋለች

  • @Akliluhaile-fw5wv
    @Akliluhaile-fw5wv Годину тому

    ፊሊስጤሞች መብታቸውን ጠየቁ እንጂ ምን አደረጉ ህጻናትን እየገደለች ያለችው ማነች?

    • @RoseHaddad-hn1sombre
      @RoseHaddad-hn1sombre Годину тому

      Lemin nekuito 1200 gedelu?na 251 mareku hedo lokesuko ehem yehonewu timbite hiskel 47 tin ambib yifestem zend neu lelam ale

  • @heriyaahmed992
    @heriyaahmed992 Годину тому

    መጥፊያዋ ቅርብ ነው ኢንሻ አላህ ቢገባችሁ እንደ ሂትለር ትሆኑ ነበር አላህ ታጋሽና አያያዙ የበረታ ነው

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 58 хвилин тому

      አላህ አጋንንት ነው

    • @GciNmc
      @GciNmc 5 хвилин тому

      ክክክክ

  • @kalidhasen6096
    @kalidhasen6096 Годину тому

    Fesam

  • @AhmedDawudMohammed
    @AhmedDawudMohammed Годину тому

    እኔ ራሴ እስራኤል ትውደም እለለሁኝ

  • @Tomejkara
    @Tomejkara Годину тому

    ቅዱሱ እርኩሱ ቦታ ቆሞ ስታዩ አንባቢዉ ያስተዉል ተብሎ ተፅፏል ኢየሩሳለም ዉስጥ የቆመዉ እርኩሱ መዝግድ ሰለሞን በሰራዉ ቤተመቅደስ ፈርሶ ነዉ

  • @ራኒያ
    @ራኒያ Годину тому

    አንተንም ኢስራኤልንም ከምድር ገፅ የጥፋቹ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @حميدةبرهانو
    @حميدةبرهانو 2 години тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ሙሀመድቲክ
    @ሙሀመድቲክ Годину тому

    ብዳታም ካፊር

    • @netsanet-c7l
      @netsanet-c7l Годину тому +1

      የእውነት ቃል ነው ስድብህ ከንቱ ነው

    • @vijvjccuu2842
      @vijvjccuu2842 Годину тому +1

      Isral..ye..fetare .Kal..alat...enate...ye..dabelos..lijochi...nachu

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 56 хвилин тому

      ስድ

    • @hgggg3388
      @hgggg3388 32 хвилини тому

      ስድብ ያባትክ ነው አይገርምም

  • @user-mf5mo7
    @user-mf5mo7 Годину тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @TizitaDemisew
    @TizitaDemisew Годину тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @pastoryisakreda3782
    @pastoryisakreda3782 Годину тому +1

    Exactly

  • @ethansamaii1072
    @ethansamaii1072 Годину тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @אבבהסנבטו-ע4צ
    @אבבהסנבטו-ע4צ 2 години тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @saaaasss2485
    @saaaasss2485 2 години тому +3

    ❤❤❤❤❤❤

  • @NooraNoora-d5x
    @NooraNoora-d5x 26 хвилин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤