ለሊት ልጄን ስጠብቅ አድራለው ከሞቀ ቤት ወጥተው ጎዳና የወደቁት እናት እና ልጅ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 422

  • @shegerinfo
    @shegerinfo  6 місяців тому +70

    ወሮ አልማዝ አሰሌን ለማገዝ በ ህብረት ባንክ ሒሳብ ቁጥር 1290414400855017

    • @ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ
      @ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ 6 місяців тому +3

      @@monali2071 ነዉር ነዉ ሰጭም ነሽም ፈጣሪ ነዉ አንችም ይቅር ይበልሽ የሰዉ ገንዘብ አታስመልክተኝ በይ ከቻልሽ አንች መርዳት እንጅ እከሌ ይዉጣ እከሌ ይግባ መለቱ ተገቢ አይደለም

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 6 місяців тому +1

      ምንድነው ምትቀባጥሩት ለልጅቷ ያባቷ መብት አይገባትም ?እንዴ ይገባታል ደሞም ሌላ ቤት ሊኖራቸው ይችላል ቢያንስ ድርሻዋ መሰጠት ነበርበት​@@ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ

    • @SameriSamerwit
      @SameriSamerwit 5 місяців тому +1

      Ayi እዚህ እራሱ ወላይታ ላይ ቤትና ከብቶች ያላት እዛም አ/አ ወለቴ ሰፈር ያላትን ቤት አከራይት የምትጠቀም ስቶን አሁን እዛ ሸራ ወጥራ የምትኖረው ቀበሌ ቤት ካልሰጠኝ ብላ ነው እናም እሱዋ አጭበርባሪ እንደሆነች ሙሉ አኮልፌ (18) ነዋሪ ያቃል ለዛም ነው ሰው የማይቀርባት ትልልቅ አባቶች ተይ ይሄ ላንቺ ግፍ ነው ቢሉዋትም አያገባቹም እያለች 9 አመት ሙሉ የሀሰት ምስክር በማቅረብ ፍርድ እንዲጉላላ ቡታረግም የቅኖች አምላክ ግን እውነተኛ ፍርድን ፈርዱዋል
      ደሞ የአዞ እንባዋን ታለቅሳለች
      ባይሆን ለልጅሽ ግፍ አታስቀምጪ
      የ ኢትዮጵያ ህዝቦች እውነታውን ከሁለተኛው ቤተሰብ ሳትስሙ አትፍረዱ ብራቹንም ለማይገባው ሰው አትስጡ
      ይሄን ያቀረሽ ብቶኝም ከሌላው ቤተሰብ( የእንጀራ ልጆች) በነሱም በኩል ያለውን እውነት ብታቀርቢ ጥሩ ነዉ

    • @bekojiimedia2018
      @bekojiimedia2018 5 місяців тому +1

      ​@@SameriSamerwitመረጃ ካላችሁ ለምን አትውጡም ግፈኛች 😢😢😢

    • @habendenbel4329
      @habendenbel4329 5 місяців тому

      ​@@SameriSamerwit balgewochi bezrachu yedrss 18 bemulu yemfrdew lala yemtkbatrute lala drowme zer balgeya nebrachu bezchi dha degmachute 18 enakchuwahaln zer balgeya 😮😮

  • @tsigewongel8203
    @tsigewongel8203 6 місяців тому +90

    በዚህ ደረጃ መጨካከናችን ይገርማል 21 አመት የኖረችበት ሰፈር ሰወች ቤት ባይኖራችሁ ማድቤት አላችሁ ኢች ሚስኪን ሴት የደረሰች ልጅ ይዛ በዚህ መልኩ ወድቃ እያያችሁ እንዴት አስቻላችሁ ነግ በኔ ነው በምድር ያለ ሁሉ አላፊ ጠፊ ነው እናትየ አይዞሽ በርች በቅርብ ታሪክሽ ይቀየራል!!

    • @ZdKebede
      @ZdKebede 6 місяців тому +1

      😢😢😢😢😢😢

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 6 місяців тому +1

      ከባድ ነው አጀብ

    • @Ganat-n1u
      @Ganat-n1u 6 місяців тому +3

      ያማል.ልብ.ይነካል.ፍትህ.የለም.ሀገራችን.የጉልበታኛ.የማፍያ.መፈንጫ..ሆነ.ያማል😭😭😭😭😭😭💔💔💔

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 5 місяців тому +3

      ጉዋደኞቼ አድመው ማንም የሚያናግረኝ የለም ትምህርት ቤት ብቻዬን ሄጄ ነው የምመጣው አለች እኮ ልጅቱዋ ልጆች እንደዚህ ከሆነ ትልልቆቹ ምን ሊሆኑ ነው ማድቤቱ ቀርቶ ሰላምታ ነፈጉዋቸው እግዚአብሔር መከራ ለሀገራችን ያመጣው ሰው በኑሮ ዉድነት በጦርነት የሞት የደም የረሀብ ምድር የሆነው የልባችን ክፋት ነው ብዙ ቤተሰብ ቢሆን ማስጠጋት ይከብዳል ሰፊ ቤት ያለው ለማደር ብቻ ቢያስገባቸው እራሳቸውን እስካችሉ አንድ አመት ነው ዩንቨርስቲ ትገባለች ልጅቱዋን ከልጃቸው ጋር አብረው ቢይዙ እናትየዋ ሰራተኝነትም ቢሆን ትቀጠራለች ቀን እስኪያልፋ የሰፈሩ ሰው ገረመኝ በሞቀ አልጋ እንቅልፋ መተኝታቸው😢 ደሞ እኮ ይፆማሉ ዛሬ ስግደት ሄደዋል

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 5 місяців тому

      በሌላው መፍረድ አይቻልም። ሰው ተጨካክኗል! አባት ሲሞት ልጆች እናታቸውን የሚከሱበት ግዜ ላይ ደርሰናል።

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 6 місяців тому +79

    ልጁቱ እኮ የአባቷን ሀብት መካፈል አለባት

    • @tersite858
      @tersite858 6 місяців тому +8

      ነበረ ምን ያደርጋል! እህት አይደለችም! ነገስ እነሱ ለዘለዓለም ለመኖር ምን ዋስትና አለ እውነት የአባት ልጅ የተባሉትስ ነገ ይህች ልጅ ምትደርስበት አይታወቅም

    • @EmyaShataw-lp3tc
      @EmyaShataw-lp3tc 6 місяців тому +2

      ህግ ሲኖር ነዎ

    • @abebamelese6820
      @abebamelese6820 5 місяців тому

      ዝም ብለሽ አታውሪ ምን እውነት ይዘሽ ነው የተወራሁ ሁላ ትክክል ነው እናንተን ብሎ አስተያየት ስጪ ስው የስማውን ሳያጣራ ፈራጅ

    • @QeRy-r1h
      @QeRy-r1h 5 місяців тому

      ​@@abebamelese6820ነፃ ሚዲያ ነው የፈለገዉን አስተየት የመፃፍ አለው ማንም ይሁን ማንም ሰርተህ ብላ አትልከስከስ

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 5 місяців тому +2

      ​@@abebamelese6820ይቅር ይበልሽ በውሸት እንዲ ያወራሉ ወይስ ወራች ነሽ

  • @mebrat_media
    @mebrat_media 6 місяців тому +85

    ፈጣሪ የማታ እጀራ ይስጣችሁ ፈጣሪ ሰቶ አይንሳን😭

  • @salamerke5811
    @salamerke5811 6 місяців тому +141

    አቤት እናትነት አንጀቷን እስር አርጋ እንበዋን ዋጥጥጥ አረገች ለልጁቱ ስትል በማርያም ተባብረን እናንሳ ክረምትም መጣ😢

  • @ddyy5110
    @ddyy5110 6 місяців тому +42

    የህግ ሰዎች ኣስተያየት ይቅረብልን

    • @ayelechdbayu3461
      @ayelechdbayu3461 6 місяців тому +11

      የህግ ሰዎች እኮ ናቸው ምስኪኑ
      ህዝብ ላይ በሀሰት እየፈረዱ የሚያገላታቸው ሙስና ገንዘብ የማያደርገው የለም ግን የኢትዮጵያ ሙስና እኮ በሁሉም የስራ ድርሻ ላይ ነው እንዴት ይለፍልን

  • @SentayewSentayew-g1c
    @SentayewSentayew-g1c 6 місяців тому +59

    ጥሪ ለዲያስፖራ ቤት ሰርታቹሁ ዉጭ ያላቹሁ እባካቹሁን ጠባቂ አድርጋችሁ አስግቦት በፈጣሪ

    • @rahelwolde146
      @rahelwolde146 6 місяців тому +6

      ኢትዮጵያም እኮ ከድያስፖራ እንበልጣለን።

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 5 місяців тому

      😢😢😢😢

  • @ሳሌምሳሌም
    @ሳሌምሳሌም 6 місяців тому +72

    የኢትዮጵያ ዳኞች ግን በምድር ያጣመማችሁት በሰማይ ይዝጋባችሁ

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 6 місяців тому +3

      አሜን ይሄ እኔም በዳኛ ሸር አሁን በጎጥ በዘር እየሄዱ ፍትህ አትን እየተንከራተትን ነው ፍርዱ በሰማይ ይጠብቃችሁ

    • @demekechgonfa
      @demekechgonfa 6 місяців тому +2

      Amen Amen Amen

  • @hindiyabeyan1381
    @hindiyabeyan1381 6 місяців тому +19

    እናቴ አላህ አዋቂ ነዉ የተሻለዉን ጭቅጭቅ የሌለበትን ሊሰጥሽ ይሆናል አይዞዋቹ

  • @AaaBbb-et7zg
    @AaaBbb-et7zg 6 місяців тому +24

    አግኝቶ ከማጣት አላህ ይጠብቀን

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 6 місяців тому +47

    ኡፍፍፍፍፍ አይ እናትነት አንጀቷን ቋጥራ የውስጧን ህመምቻል አድርጋ ልጇ ፊት ላለማልቀስ የምታደርገው ነገር ሳስበው አይኔ ብቻ ሳይሆን ልቤም ጭምር ነው አብሮ ያለቀሰው አይዞኝ ይሄም ቀን ያልፋል ሁላችንም ከተባበርን ከዚህ ካላቹበት ቦታ በቅርቡ ትነሳላችሁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን 😭😭😭😭😭

  • @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
    @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ 6 місяців тому +24

    ኧረ በእግዚአብሔር ፍትህ ያስፈልጋቸዋል መሲ ለሚመለከተው አካል አድርሽላቸው

  • @tigistmamo7604
    @tigistmamo7604 6 місяців тому +40

    ይህ ቀን ያልፋል አይዟችሁ በሰፈሩበት ቁና መሰፈር አይቀርም

  • @EmyaShataw-lp3tc
    @EmyaShataw-lp3tc 6 місяців тому +6

    የሰፈር ሰወች በጣም ታዛዝናላችው ፈጣሪ የስራችውን ይስጣችሁ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 5 місяців тому +2

      ትክክል ደሞኮ ቤተክርስቲያን ይመላለሳሉ! ቀበሌውስ አንድ ደሳሳ ክፍል ማግኘት እንዴት ያቅተዋል?

  • @gabekassa3626
    @gabekassa3626 6 місяців тому +15

    እግዚአብሔር ለኢትዮጲያ በቃሽ ይበላት አሁንስ እኔ በህይወት ዘመኑ እንደዚህ ዓይነት ጉድ አይቸ አላውቅም በየቦታው የሚሰማው ሁሉ ችግር ሞት እረ ፈጣሪ ቁልፉ አንተ ጋ ስለሆነ ምህረትህን አውርድልን!!!

  • @S.m543
    @S.m543 6 місяців тому +6

    ወለተ ገብርኤል ሁሌም ሰጪ ሁኚ በጣም ያስደስታል።❤

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu 6 місяців тому +17

    ምን አለበት በቅርበቸው ያለቹ ሰዎች ግብ ውስጥ ብያስገቧቸው ፈጠር እንግዲህ እች ልጅ በወደፍቷ ኑሮወ ከሰዎች ጋር ምን አይነት ግኑኝነት ያለት እባካቹ ይረዱ አይዞሽ እነቴ እንደ ጨለማ አይቀርም የግዜ ጉዳይ ነው

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 6 місяців тому +12

    ቀን ሲከፋ ሁሉም ገሽሽ ይላል ግን እኮ አይዘገይም መልሱ ቅርብ ነው ታገሱ ነጌ ሌላ ቀንነው እህቴ እናትሽን ማበረታታት ነው ያለብሽ እንጂ ማልቀስ የለበሽም ለምን የእናትሽን ልፋት ማየት አለበሽ ፀልይ🙏🛐

  • @eyagetnet5272
    @eyagetnet5272 6 місяців тому +13

    ለዚያውም የአዲስ አበባ ዝናብ ነዝናዛ አኮ ነው መገፋት ግን ጥሩ ነው እግዚአብሔር የደረሰ ቀን ያልፋል አይ እናት ለዘላለም ትኑር ወለተ ገብርኤል ባለሽበት ተባረኪ

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 6 місяців тому +31

    አቤቱ አምላካችን ሆይ እቺን ምድር አስባት ደጋግ ልቦች ለሰው ችግር የምትደርሱ ሰላምና ጤናን አትጡ መድሀኒያለም በማያልቀው በረከቱ ሙሉ ያርጋችሁ ።

    • @mube8885
      @mube8885 5 місяців тому +1

      አሚን ❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @belaymengesha3915
    @belaymengesha3915 6 місяців тому +19

    አሁን ላይ እኮ አንዲት ሴት ከአንድ ወንዶ ጋር በአንድ ጣሪያ ስር 3 ወር ከቆየች በህግም ተቀባይነት አለው ስለዚህ ቤት ውስጥ የመኖር መብት ያላቸው ይመስለኛል

  • @KhalidEbrahim-gh4st
    @KhalidEbrahim-gh4st 6 місяців тому +21

    ያአላህ ይህሁሉ ግፍ አላህ ለናተ የተሻለ ያርግላችሁ ከሡ ተስፍ አይቆረጥም😭😭😭😭😭

  • @SalamSalam-wv9to
    @SalamSalam-wv9to 6 місяців тому +12

    እግዚአብሄር ሁሉን ቻይ ነው ታጋሽ አምላክ ነው ክብር ምስጋና ይድረሰው😢😢😢 ቬላ ቤት አጠገብ ሜዳ ላይ የወደቁ ቁርና ጸሀይ የሚፈራረቅባቸው ነብሶች 😢😢😢አጠገብ ያለው ዞር ብሎ ሳያይ እሩቅ ያለች ነብስ ስትደርስ 😢😢😢😢 በጣም ያሳዝናል እናት በጣም ጠንካራ ናት እንባዋን ለልጇ ስትል ዋጥ ሁፍ😢😢😢

  • @zerfitunegash5045
    @zerfitunegash5045 6 місяців тому +16

    ፈጣረ የእናንተን እንባ አይቶ ይህን ዘመን ይቀይርልን!!😭😭😭😭😭

  • @SelamEthiopia-jx1qh
    @SelamEthiopia-jx1qh 6 місяців тому +23

    ወገኖች ያላችሁበት ሁኔታ እጅግ በጣም ያሳዝናል። እግዚአብሔር ቶሎ ይድረስላችሁ።

  • @zinabaaa6460
    @zinabaaa6460 6 місяців тому +7

    የኔ እናት ስታሳዝን ከነ ልጇ እግዚአብሔር አምላክ የተሻለ ነገር የተሻለ እንጀራ ያድልሽ መስዬ አንቺንም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንመላው ቤተሰብ ይስጥሽ ወለት ተገብርኤል የምትሰጪ አያሳጣሽ

  • @haymanotwoldeamanuel7565
    @haymanotwoldeamanuel7565 6 місяців тому +8

    ኡፍ አይ ፍትህ የዝንጀሮ ፍርድ ቤት ቤት የሚከራዬበትን የቀለባቸውን ያቅማችንን እንረዳለን ኢትዮጵያዊ ደግ ልብ ነው ያለው ተረባርበን እናነሳቸዋለን

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 6 місяців тому +8

    አይዞአችሁ አምላክ ዘመድ ይሆናችኋል❤❤❤❤❤ያማል ያማል እምም አለኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍ

  • @Mee-y7s
    @Mee-y7s 6 місяців тому +3

    መሲ የህግ ሰው ምን ይላል ጌታሆይ አግኛቶ ከማጣት ያድነንን እንደዚ ያደረጋችሁ እ/ር ፍሩ የዘራችሁትን ነው የንታጭድት😢😢

  • @saedofee9014
    @saedofee9014 6 місяців тому +10

    የማያልፍ የለም ሁሉም ያልፍል አይዞኝ ፈጣሪ አለ

  • @AmsalMengistu
    @AmsalMengistu 5 місяців тому +3

    እናቷ ግን በጌታላይ ያላት እምነት ደሥ ይላል

  • @hdhdhwhehhehs5302
    @hdhdhwhehhehs5302 6 місяців тому +7

    እህትዬ አይዞሽ የማያልፍ የለም ያልፍል መስዬንም እድሜ ጤና ይስጣት በጣም አከብራታለሁኝ ለተቸገረ ደራሽ ነች

  • @Selamsaly
    @Selamsaly 6 місяців тому +2

    በጣም ያማል እባካችሁ ባለ ሀብቶች
    ብዙ ቤት ያላችሁ ዝም ቡሎ ባዳውን
    አስጠጉቸው እርዶቸው እግዚአብሔር ልባችሁን ያራራ

  • @zenatawal4378
    @zenatawal4378 6 місяців тому +17

    አይይይዮ።።ዱኒኛ እንደዚህ ናት ሀቅ የማይፈረጀድበት።። አይዟሸ ሁሉም ያልፋል

  • @sitoahmed
    @sitoahmed 6 місяців тому +8

    ፈጣሪ አግኝቶ ከማጣት ይጠብቀን❤

  • @ZenashAfework
    @ZenashAfework 6 місяців тому +12

    እግዚአብሄር ይርዳችሁ ልጅሽም ያሰብሽው ቦታ ትድረስልሽ።

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 6 місяців тому +4

    አፈር ያብላኝ!!! ልጅትዋ አስለቀሰችኝ!! አቤት እናትነት የሌሎች ደግሞ ጭካኔ ስንት አመት በዚህ አለም ለመኖር ነው???? ኡፍፍፍፍ በዚህ ሁኔታ መማርወዏ ጥንካሬ ያሳያል!!! አንቺ ጎበዝ እናት ነሽ ጌታ ልለምንህ ቸርነትህ ይብዛላቸው?!!! እባክሽ መሢ ሳይኮሎጂስት ጋር አገናኛት የክፋት ጥግ 😢😢😢😢😢 አይዞአችሁ ጌታ አለ!!!!

  • @Ganat-n1u
    @Ganat-n1u 6 місяців тому +2

    ወለተ.ገብሬኤል.በወጣ.ይተካ.እድሜና.ጤና.ይስጥሽ❤❤❤❤❤

  • @sofiasherif809
    @sofiasherif809 6 місяців тому +33

    ልጅቷ ያባቷን ሀብት መካፈል አለባት ያቅም ጉዳይ ሆኖ ነዉ እንጅ ያልተሰሙት
    የህግ ባለሞያዎች ብታግዟቸዉ😢😢😢

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 6 місяців тому +3

    መሲዬ.ዘመንሽ.ይባረክ.ሰጪዎቹም.ፈጣሪ.ይርዳቹ

  • @massmekonnen9975
    @massmekonnen9975 6 місяців тому +57

    የመጨረሻ ግፋ በአዲስአባ ላይ ተፈፀመ; ከዚ በላይ ምን አለ! እባካችሁ ለዚች ወጣት ሞራል ህሊና ያለን ሁሉ እንረባረብ።😢😢😢😢😢

  • @mathewosshifa5569
    @mathewosshifa5569 6 місяців тому +5

    በሲዬ እባክሽ ለህግ ሰዎች አንድ በይ...!!

  • @emuyegedamu2459
    @emuyegedamu2459 6 місяців тому +19

    እርግጠኛ ነኝ ፈጣሪን ያመነ አይወድቅም የናትየው እምነትንዋ የሚደንቅ ነው ፈጣሪ ያነሳታል እንደው መስዬ ክብርት ከንቲባ አዳነች አበቤ የምታይበት መንገድ ቢገኝ ቤት ትስጣት ነበር እርግጠኛ ነኝ።

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 6 місяців тому +38

    ይህን ጉዱ እውነተኛ ዳኛ ቢያየው ጥሩ ነበር የሚየሳዝን ነው እግዛብሔር ይደረስላቹ

  • @MeskiBirhanu-g1r
    @MeskiBirhanu-g1r 6 місяців тому +2

    እናትነት ,እንባዋን ድብቅ ዋጥ አርጋ ለልጃ ጠንካራ መስላ መታየት ይህ የእናትነት ሚስጥር ነው ...እድሜ እና ጤና ለእናቶች ይስጥ መድሀኒያለም 🙏

  • @TsigeEndale
    @TsigeEndale 6 місяців тому +1

    መሲ እባክሽ ከሕግ ባለሞያ ጋር አገናኛት ልጅቷ ያባትዋን ታገኛለች። ከእነኚ ጨካኝ አረመኔዎች አይነት ሰው ይሰውረን።አይዞሽ ይህም ያልፋል።

  • @shitayesherfo
    @shitayesherfo 6 місяців тому +1

    መሲ ቡዙጊዜ ፕሮግራምሽን እከታተላለሁ በእውነት የምታቀርቢያቸው ሰዎች ያለባቸውን ችግር ለመርዳት የምታደርጊው ጥረት የሚደነቅ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @የኣዺስልጅ
    @የኣዺስልጅ 6 місяців тому +1

    ኣይዞሽ ያልፋል ልጄ
    ኢሄ ጊዜ ያልፋል ኣታልቅሽ በትምርትሽ ጠክሪ በርትተሽ ለናትሽም ብርታት ሁኛት
    ለጓደኞችሽም ቢሆን የምትፈልጊው ቦታ ደርስርሽ ኣሳያቸው ካጎልሽ ኣውጥተሽ ጣያቸው ወደሁዋላ ሳይሆን ወደፊት ኣስቢ
    ኣላህ የፈጥረውን ባሪያ ኣይረሳም
    በሱ ተስፋ ኣይቆረጥም ያልፋል

  • @kidistgirma919
    @kidistgirma919 6 місяців тому +15

    አቤት ግፍ እሺ የእንጀራ እናት አታስብላት ወንድም እህት በእግዚአብሔር ትጠየቁበታላችሁ ንዋይ ያልፋል ወንድሙን የማያውቅ እኔን አያውቅም የሚለውን አትርሱ ስው በፍርድ ከንቱ ነው ። እግዚአብሔር ይፍረድ ሁሉም ለበጐ ነው እግዚአብሔር በስው ይመስል ጐበኛቸው መሲ እግዚአብሔር ይስጥቭ የረዳችሁ ዘራችሁ ይባረክ።

    • @alinaalina212
      @alinaalina212 6 місяців тому +1

      አላሕ የሥራቼውን ይሥጣቼው እነዝሕ ሚሥኪኖች አላሕ ደሥታቼውን ይመልሥላቼው

  • @gagagaga7655
    @gagagaga7655 6 місяців тому +11

    ፈጣሪ ያስባቹ

  • @SentayewSentayew-g1c
    @SentayewSentayew-g1c 6 місяців тому +13

    የወረሱት ግለሰቦች እህታቸዉ ስጋቸዉ ነች እንዴት ይጨክኑባታል የኢትዮጵያ ፍርድ ለፈጣሪ መስጠት እንጅ ለማን ይነገራል ፍርደገምድል

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 6 місяців тому +6

    በጣም ያሳዝናል አስር አመት የፍርድ ቤት ክርክር ገንዘብን ፣ጉልበትን መስዋእት አድርጎ መጨረሻው ሜዳ።
    ጉአደኞቹአ ልታፍሩ ይገባችሁአል ለስሙ ዘመኑ ተቀይሩረል ግን አስተሳሰባችን አልተቀየረም።ምናለበት ብትቀርቡአት ስትገርሙ።
    እግዚአብሔር ይርዳችሁ ወይዘሮ አልማዝ ጠንካራ ናት እግዚአብሔርን አመስጋኝ ትካሳለች ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።
    መሢ አቀራረብሽ ጥሩ ነው ልጅትን መሸፈንሽ ሙሉ ንግግራችሁንም አለማዳመጡአ👍👍👍
    የሰጣችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ👏👏👏

  • @medhanitkotu8473
    @medhanitkotu8473 6 місяців тому +2

    መስዬ መልካም ስው እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልሽ መልካምነትን በግዚአብሔር ፌት ትልቅነት ነው

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 6 місяців тому +4

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ አታልቅሺ አይኔ ፈረጠልሽ!!!! 😢😢😢😢😢ልጄን አስቤ አልቻልኩም እኔ ብሆንስ አልኩ😢😢😢😢😢😢😢😢😢ጎበዝ እናት ጎበዝ በርቺ ይህም ያልፋል

    • @S.m543
      @S.m543 6 місяців тому

      ልክ ነሽ ❤ ሁሉም በሷ ቦታ ብሆንስ... ቢል እንዲህ አንጨካከንም ነበር።

  • @Bateal427
    @Bateal427 6 місяців тому +6

    ያገሬን ሰው ምድን ነው ቀልቡን ያዞረው ይሄን ያህል መጨካከን እኳን ሌላው የለበስነው ልብስ አብሮን አይሄድም መቸ እደምንሄድም አናውቅም ፈጣሪየ ሆይ ልቦናችን መልሰው አይይይይ😢😢😢😢

  • @sirgutamera4806
    @sirgutamera4806 6 місяців тому +25

    18 ማዞሪያ ወጣቶች ታሳፍራላችሁ አንድ ሰው ይጠፋል ጉዋደኛ አይዞሽ የሚል

    • @asterberhe6061
      @asterberhe6061 5 місяців тому +1

      ግን አንድ ኮመንት አነበብኩኝ ሴትየዋ ቤት ንብረት አላት አከራይታው ቀበሌ ሌላ ቤት እንዲሰጣት ነው የሚል እንጂ ኮልፌ ኑሮአችን እንዲ አደለም ልክ ነሽ

    • @easypc559
      @easypc559 5 місяців тому

      ሰትዮዋ እንዳትረዳ መርዝ ሰወች አሉ እነሱ ይሆናል የፃፉት ​@@asterberhe6061

  • @mishu372
    @mishu372 6 місяців тому +3

    አለ እግዚአብሔር ሁሉ ነገር በእጁ አለ ትክክል እናቴ እመኚ ብቻ

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 6 місяців тому +2

    መሲ የድሃ እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ መቸም ደርግ የደሃ አባት ነበር አዲስ አበባ ብታምር ብታሸበርቅ ፎቅ በፍቅ ብትሆን የነዚህ ሚስክን እናት እንባ ጓርፍ ሆኖ ይውሰዳቹ ባለስልጣኖች የሕግ ባለስልጣኖች በልጆቻቹ ይድረስ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @Hlima-o3p
    @Hlima-o3p 6 місяців тому +1

    አይዞችሁ አላህ ከጎናችሁነዉ እዉነት አይቀርም

  • @mekedesfetene
    @mekedesfetene 5 місяців тому

    እህቴ መሲ እባክሺን ትክክለኛ አድራሻቸውን ንገሪን
    ወገኖች ደግሞ ከጎናቸው እንቂም ጥቂት ጊዜ ነው ጋን በጠጠር ይደገፉል
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @fasikawande3558
    @fasikawande3558 6 місяців тому +2

    እመቤቴ ትረዳሺ ፈጥሪ ይረዳቸው

  • @የዙገጠሬዋ
    @የዙገጠሬዋ 6 місяців тому +5

    😢😢😢አሏህ የተሻለዉን ነገር ይሻላችሁ ለፈጣሪ እሚሳ ነዉ ነገር የለም

  • @rozasebru103
    @rozasebru103 6 місяців тому +1

    ውይ የኔናት አይዞሽ ፍጣሪ እንባሽን ይዳብሰው የሰጠሽህውም እህታችን ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥሽ 😭❤️🌹💐🙏

  • @Fafi51296
    @Fafi51296 6 місяців тому +11

    ከችግር በኋላ በእርግጥ መቾት አለ ።ችግር ውስጥ በአለም ዳርቻ የምትገኙ አላሕ ከችግር ያውጣቹ ያውጣን ሰላም ለሀገራችን ።

  • @ሳሌምሳሌም
    @ሳሌምሳሌም 6 місяців тому +7

    መሲ እባክሽ የህግ አካል አገናኛት ለነፍሱ በነፃ የሚቆምላት በእግዚአብሔር ልለምንሸ

  • @MisrakGetahun
    @MisrakGetahun 6 місяців тому +2

    መስዪ እንዴት ነሽ? በረታሽ🙏🏽። እባክሽ እየተጠነቅሽ ጌታ ከአንቺ ይሁን

    • @S.m543
      @S.m543 6 місяців тому

      ምን ማለት ነው እየተጠነቀቅሽ

  • @saragezahegn1884
    @saragezahegn1884 6 місяців тому +2

    የኔ እናት እግዚሐብሔር ይርዳቹ።

  • @Cat-z1x
    @Cat-z1x 6 місяців тому +5

    ይርብ አላህ ነጃ ይወጣሽ

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv 6 місяців тому +4

    አቤት የሰው ክፋት😢😢😢😢ዘር አይውጣላችሁ እናተ ያስወጣችሇት ሰዎች ድሮስ ከጣውንት ምን ሊጠበቅ😢😢😢

  • @EYULOVE-eg2bo
    @EYULOVE-eg2bo 6 місяців тому +2

    የኔ እናት የኔ እህት ይህ ቀን ያልፋል በቱ

  • @peaceethiopia3935
    @peaceethiopia3935 5 місяців тому

    ያሣዝናል ይህች ታዳጊ ልጅን ተስፋ ማጭልም ያልፋል የማያልፍ ቀን ይልም እንተባብራችው ግኖቼ 50 ሎሚ ልእንድ ስው ሽክሙ ነው ልብዙዎች ግን ጌጥ ነው እንድሚባልው እንተባብራችው ??? ምሲዬም ትባርኪ እንቺ ባታሣያችው ማን ይድርስላችዋል !!!

  • @OppoCell-n4i
    @OppoCell-n4i 6 місяців тому +10

    ጓደኛ ተብዬዎቹ ምን ሆነ ነው ከቤት ናከገንዘብ ጋር የተፈጠረ የለም ትግስት ግርማ ጓደኛዋ በአንድ ወቅት ተናግራት ዘላለም ታወራዋች ከአይምሮ የማይወጣ ነገር አይደረግም ማፈሪያ ናችሁ

  • @ቡራቅ-ረ5ጠ
    @ቡራቅ-ረ5ጠ 6 місяців тому +7

    የጉድ ሀገር

  • @AbrahamLegesse-y2i
    @AbrahamLegesse-y2i 5 місяців тому

    መሲዬ ተባረኪ እመብርሃን ትጠብቅሽ።

  • @zainasied615
    @zainasied615 6 місяців тому

    አቤት የሰው ክፍት የኔየውድ እናት አይዞን ያልፉል ከነልጁሺ አላህ ይጠብቅሺ❤❤😢

  • @siaw5419
    @siaw5419 6 місяців тому +2

    እንደገና በህግ መታየት አለበት😮 እባካችሁ ባለሞያዎች ተባበሯት😮😮

  • @TrHg-mo4mr
    @TrHg-mo4mr 6 місяців тому +2

    አይይይ የኔእናትአይዞሺ የኔቤተሰቦችያሳለፉትንነዉ እያሳለፍሺያለሺዉ እኛምትምህርትቤትስንሄድ ማንምአያነጋግረኝነበር እናቴንም ሁሉምይጠየፋትነበርጎረቢቱሁሉ ግንአልሀምዱሊላህ ስደትተሰድጀ ያሁሉአልፎእደተረትእያወራነዉነዉ ከተባረርንበትም ቀሄቤታችንተመልሰን እየኖሩነዉ ጎረቢቱምአገታቸዉንደፍተዉይቅርታነዉያሉት አልሀምዱሊላህየማያልፍቀንእናየማይነጋሌትየለም እናአብሺሩ አላህይፈርዳል አጀቴተሰፈሰፈ የኔእናትአላህይርዳሺ

  • @YofeteYoseph
    @YofeteYoseph 5 місяців тому

    ወለቴ ገብረኤል ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ይጠብቅሽ ሰላምና ጤና ይስጥሽ ዘሜንሽ ይባረክ በረከቱን ያዘንብልሽ::

  • @kuromi40976
    @kuromi40976 6 місяців тому

    እግዚአብሔር አምላክ ዘርሽን ይባርከው ሁሌም እግዚአብሔር አምላክ የምትሰጪው አያሳጣሽ አይዟችሁ ይሔም መከራ ያልፋል ይገፋል እግዚአብሔር አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን መሲ አንቺንም እግዚአብሔር አምላክ የልጆችሽ እናት ያድርግሽ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ

  • @tewodrostaddy-cj1rj
    @tewodrostaddy-cj1rj 5 місяців тому

    መሲዬ ከሞቀ ቤት ወደ ጎዳና ትክክል ነሽ።

  • @yenubayu1696
    @yenubayu1696 6 місяців тому +1

    መስዬ አንችን አለማመሰገን አይቻልም የእኔ ትሁት ፈጣሪ በእጥፍ ይክፈልሸ

  • @S.m543
    @S.m543 6 місяців тому +2

    መሲ ከሁለቱም ወገን ማጣራት ያስፈልጋል ዝም ብሎ ዩቲዩብ ቪዲዮ ተቀባይነት የለውም

  • @EferataWassihun-gk5ue
    @EferataWassihun-gk5ue 6 місяців тому

    አይዝዎሽ ጀግና እናት ነሽ በርቺ ያልፍል

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 6 місяців тому +4

    አቤት የሰው ልጅ ጭካኔና ገፍ እጅግ ያሳዝናል። አይዟችሁ ይብላኝ ለግፈኞቹ እንጂ ፈጣሪ እንባችሁን የሚያብስበት ቀን እሩቅ አይሆንምና ፅኑ።

  • @EtagegnGetahun
    @EtagegnGetahun 6 місяців тому +4

    ለግኡዙ እንጨት ከዝናብ ያስጣሉት ጥቅም ስላለው ነው እንዴት ክቡር የሆነ የስላሴ ፍጡር የሰው ህግ በሆነው እንኳን አንዱ መጠለያ ሆኖ ሳለ ይህንን እንኳን እንዴት ይነፈጋል
    እርግብ እና ዋኔን
    አብረው ዘመቱና
    እርግብ ደና ገባች
    ዋኔን ገደሉና
    አንተ ታደገን
    ዋ ለኔ ነው ዘንድሮ

  • @ZebibaAli-i2x
    @ZebibaAli-i2x 6 місяців тому +2

    ይቅርታ ይደረጋልኝ እንጂ በተፈጠረ በጣም ኣዝናለሁ ግን ቤቱ በሰውየ እና የመጀመርያ ሚስቱ ነው መሰለኝ ያቺ ወጥታ እቺ ስትኖርበት የመጀመርያ ሚስት ከነ ልጆቻ ስንት ስቃይ ኣይታ ትሁን ጥሩ ኣደረጉ ኣላልኩም ግን የመጀመርያ ሚስት ኣትግፋ ወተት ኣትድፋ ይባላል

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 6 місяців тому

    አይዞሽ እማ ያልፋል ሁሉን የሚችል አምላክ ታሪክ ይቀየራል 🙏🙏🙏

  • @tsehayabebe2367
    @tsehayabebe2367 6 місяців тому +31

    የህግ ባለሙያዎች እባካችሁ ተባበሮቸው ቢያንስየልጅነት አይገባትም እንዴ እረ በህግ አምላክ እግዚአብሔር ህይ ይህን ግፍተመልከት

    • @munirahassen3760
      @munirahassen3760 6 місяців тому

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 6 місяців тому

      እኮ አሰኔም ፍትህ ለልጂቱ ያባቷ ገዘብ እያለ እደት ጎዳና ትወጣለች

    • @tigisttigistbekure3214
      @tigisttigistbekure3214 5 місяців тому

      Teferdelat eko yeljeta enateyew kebla bate endisetat new mesrat yechelalu

  • @fevenkassahun4095
    @fevenkassahun4095 5 місяців тому

    ግን ይሄ ግፋችን እኮ አሁን የሚደርሰው ነገር ያንሰናል ነዉ ሚያስብለው😭😭 የኔ እናት እግዚአብሔር ያስባችሁ!

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 6 місяців тому

    አይዞሺ የኔ ፋቅር ሁሉም ያልፋል ስው ወረተኛነዉ አንድ እግዚአብሔር ብ ቻ ነው አማይክደዉ የመሸዉ ይነጋል ጨልሞ አይቀርም 🙏🙏🙏❤❤

  • @ናኒተኪኤ
    @ናኒተኪኤ 6 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ❤

  • @helentadesse5825
    @helentadesse5825 6 місяців тому

    በጣም ጥሩ በታማኝነት በድምፅ ማድረግሽ ደስ ይላል

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 6 місяців тому +2

    አይዞሽ ያልፋል

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 6 місяців тому +14

    ዛሬ ፍትህ በገንዘብ ነው ገንዘብ ካለ በውሸት ይፈረድልሃል ይሄ ነው የኛ ሀገር ህግ ይገርማል አወጥተው የጣሉት ነገ እነሱም ነገ ይሄ ነገረ ይደርሳቸው

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 5 місяців тому

      ፍርድ ተጓደለ ድሀ ተበደለ ይህ ነው 😢😢😢😢😢😢

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 5 місяців тому

    ወለተ ገብርኤል እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ የነፍስ ዋጋ ያድርግልሽ !!!

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 5 місяців тому +1

    ደሞ ጎርቤቶቹ አብር አደጎቹ እንዴት ታገሏታላቹ እናተስ ነገ ምን እንደሚገጥማቹ ታቃላቹ እር እንተሳሰብ ትተነው ለምንሄድ አለም በተቻለ አቅም ማገዝ እንጂ😢😢😢😢

    • @SameriSamerwit
      @SameriSamerwit 5 місяців тому

      Abat tesasetehal yichi set weshetam nat እራሱ ወላይታ ላይ ቤትና ከብቶች ያላት እዛም አ/አ ወለቴ ሰፈር ያላትን ቤት አከራይት የምትጠቀም ስቶን አሁን እዛ ሸራ ወጥራ የምትኖረው ቀበሌ ቤት ካልሰጠኝ ብላ ነው እናም እሱዋ አጭበርባሪ እንደሆነች ሙሉ አኮልፌ (18) ነዋሪ ያቃል ለዛም ነው ሰው የማይቀርባት ትልልቅ አባቶች ተይ ይሄ ላንቺ ግፍ ነው ቢሉዋትም አያገባቹም እያለች 9 አመት ሙሉ የሀሰት ምስክር በማቅረብ ፍርድ እንዲጉላላ ቡታረግም የቅኖች አምላክ ግን እውነተኛ ፍርድን ፈርዱዋል
      ደሞ የአዞ እንባዋን ታለቅሳለች
      ባይሆን ለልጅሽ ግፍ አታስቀምጪ
      የ ኢትዮጵያ ህዝቦች እውነታውን ከሁለተኛው ቤተሰብ ሳትስሙ አትፍረዱ ብራቹንም ለማይገባው ሰው አትስጡ
      ይሄን ያቀረሽ ብቶኝም ከሌላው ቤተሰብ( የእንጀራ ልጆች) በነሱም በኩል ያለውን እውነት ብታቀርቢ ጥሩ ነዉ

  • @jemberberhe3834
    @jemberberhe3834 6 місяців тому +3

    እኔ እምለዉ ቢቱ አንቺ ከገባሸ ቧኀላ ነዉ የተሰራዉ ወይስካንቺ በፍት ነዉ? ካንቺ በፍት ከሆነ የተሰራ ላንቺ ኣይገባሸም ።ሰዉየዉ ካገባሸ ቧኀላ ከሆነ የተሰራዉ ራ ህጋዊ ጋብቻ ይኑርም ኣይኑርም ግማሸ ይመለከትሻል። ልጅሽ ግን ከሌሎቹ ያባትዋ ልጆች እኩል ድርሻ ኣላት። ስለዚህ መንግሰት የነጻ ጠበቃ ያቆምልሻል እንዳትለቂያቸዉ።

  • @MartaKifo-gd6mj
    @MartaKifo-gd6mj 3 місяці тому

    አልማዚዬ የኔ እናት አይዞሽ እሽ ፊርዱ አያዛባምም እግዚአብሔር ይፈርዳል 🥺እቺ ምድር ለቅኖች አትሆንም በጣም ልቤ ተሰብራል ልጅ ይዞ ጎዳና መውጣት ከባድ ነው ያማል ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም 😭😭😭😭 እግዚአብሔር ልብሽ ውስጥሽን አይቶ የተሻለ ነገር ይስጥሽ 🥺አይዞሽ የኔ ውድ💔💔💔💔

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 6 місяців тому

    እሄንን ህይወት እኔም አውቀዋለሁ እናቴ ተገፍታ ብዙ ነገር አሳልፈናል በጣም ያማል ፈጣሪ ከጎናችው ይቁም ታሪካችውን ይቀይርላችው

  • @abebamelese6820
    @abebamelese6820 6 місяців тому +1

    መሲ ከፈለግሽ ትክክለኛ ኢንፎርሜሽን አገናኝሻለው ስንት ስው አለ