ሚካኤል ሆይ ቅረበኝ - የተጨነቀ ሰው የሚጸልየው! - በረከተ ቅዱሳን/ት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • ሚካኤል ሆይ ቅረበኝ - የተጨነቀ ሰው የሚጸልየው! - በረከተ ቅዱሳን/ት
    በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ
    ቅንብር:- e-BZ Solutions
    June 2021 - Washington DC

КОМЕНТАРІ • 631

  • @user-ld9cu1rn8u
    @user-ld9cu1rn8u 3 роки тому +172

    ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል
    ካህነ አርያም ትሰመይ ቢጸ ሱራፌኤል
    ዘምርዑሳን ርዑስ ወዘምልዑላን ልዑል
    ግዜ ጸዋዕኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳህል ። ይፍቱኝ ይቅርታ መምህር ያርሙኝ አባቴ

    • @user-bj1ck9fk8i
      @user-bj1ck9fk8i 3 роки тому +6

      ግራ ገብቶኝ ነበር ለመፃፍ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እዝገብቸ ፃፍኩት አመሰግናሎሁ ደሞ ሴብስክራይብ አርጌሎሁ ከንተ ወይ ከንች ገብቸ

    • @selinateklay717
      @selinateklay717 3 роки тому +3

      እግዚአብሔር ይብራክልን

    • @sinafikshtadesse7057
      @sinafikshtadesse7057 3 роки тому +3

      እግዚአብሔር ይስጥልኝ ክበሩልን እናመሰግናለን

    • @isabellaisra5888
      @isabellaisra5888 3 роки тому +4

      እግዚአብሔር ይባርክሽ ስንቴ
      እየመለሱክኝ ለመፃፍ ስደናበር ስደነባበር
      ፅፊ ጨርሼ ኮመንት ለመጻፍ ስገባ
      አየሁት እንዴት ደስ እንዳለኝ
      ተባረኪልኝ የኔ አሰተዋይ 🙏🙏🙏

    • @user-ld9cu1rn8u
      @user-ld9cu1rn8u 3 роки тому

      @@isabellaisra5888 አሜን እግዚአብሔር ይባርክሽ ግን ትክክል መጻፌ እርማት በአባታችን መምህራችን አልተደረገም ይቅርታ እህቴ

  • @abushanega513
    @abushanega513 3 роки тому +90

    ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል
    ኦ መተንብል
    ካህነ አርያም ትሰመይ
    ቢጸ ሱራፊኤል
    ዘእምርዑሳን ርዑስ ወዘምልኡላን ልኡል
    ጊዜ ጸዋዕኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳህል ! ጸጋ ይብዛሎት መምህር አሜን አሜን አሜን!!!

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 роки тому +86

    በመላ አለም ላይ ያላችሁ የድንግል ማርያም ወዳጆች እመቤቴ በበረከቷ ቤታችሁን ኑሮዋችሁን የጎደላችሁን ሁሉ ትሙላላችሁ:: አሜን!🙏🙏🙏❤❤❤

  • @zenebukidanu2729
    @zenebukidanu2729 2 роки тому +9

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ነው። ያሳደገኝ መለአክ እንቅፋቴን እያነሳልኝ የሞቴን ደብዳቤ እየቀደደልኝ እስከዚህ አድርሶኛል ። ወደፊትም በእርሱ እመካለሁ ። ጥበቃውና ምልጃዉ አይለየን።

  • @habtamuzena7382
    @habtamuzena7382 Рік тому +3

    አባታችን በረከትዎ ይድረሰን። እኔ የሚቆጨኝ ይህን የመሰለ ትምህርት ያለበትን ሜዱያ 10 ሚሊየን ኦርቶዶክሳዊያን ባለመከተላቸው ነው። እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን።

  • @BH-xl1mo
    @BH-xl1mo 3 роки тому +23

    ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ቆሻሻነቴን ሳይጠየፍ ሁልጊዜ ስለሚረዳኝ ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን:: ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤልን ጠባቂ ስለሰጠኸኝ ክብርና ምስጋና አምልኮና ውዳሴ ላንተ ብቻ ይሁን::

    • @abrhlaluanrhla5183
      @abrhlaluanrhla5183 Рік тому

      ለቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ቆሻሻነቴን ሳይጠየፍ ሁሉጊዜ ስለሚረዳኝ ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤልን ጠባቂ ስለሰጠኸኝ ክብርና ምስጋና አምልኮና ውዳሴ ላንተ ብቻ ይሁን።

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k 2 роки тому +1

    ኦ ሚካኤል ኦሚካኤል ኦ መተንብል ካህን ኣርያም ትሰመይ ብፀ ስራፌል ዘምሩኡሳን ሩኡስ ወዘመልኡላን ልኡል ግዜ ፀዋኢኩከ ቅረበን በምህረት ወሳህል ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @kebe.antonio3451
    @kebe.antonio3451 3 роки тому +22

    ኦ ሚካኤል
    ኦ ሚካኤል
    ኦ መተልብል
    ከሕነ አር ያም ተሰምይ
    ቢፀ ሱራፌል
    ዘብረ ዑሣን ሩዑሥ
    ወዘ ሉዑላን ልዑል
    ጊዜ ፀዋይ ኩከ
    ቅረበኔ በምሕረትህ
    ወሣሂል

  • @user-zd3yi1pm1b
    @user-zd3yi1pm1b 6 місяців тому +1

    ኦ ሚካኤል
    ኦ ሚካኤል
    ኦ መተንብል
    ካህነ ኣርያም ትሰመይ ፅረ ስራፌል
    ዞም ርኡሳን ርኡስ ወዘም ልኡላን ልኡል ጊዜ ፀዋኢከ ቅረበኒ በምህረት ወሳሂል

  • @Rgebray
    @Rgebray Рік тому +1

    ኦ ቅዱስ ሚካኤል ኦ ሚካኤል መተብል ኦ ሚካኤል ቅረበን ኦ ሚካኤል ኦ መተብል አንተ ✝️ አያል መልአክ ለኢትዮጵያ🙏 የሞትን ደብዳቤ ቀይርላ✝️🙏 ለእኛም የሞቱን ደብዳቤ✝️ ወደ ህይወት ቀይርልን አንተ ታላቅ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ርህሩህ ደግ መልአክ ስምህ✝️ ልዑል ነው ሰልፉም የአንተ🙏 ነው በስምህ ድኛለው አንትን ስጠራ ፀአይ ሞላ ቤቴ አንተ ብርሃን መልአክ ✝️🙏☀️💖ቅዱስ ሚካኤል ከማስጨንቅ ክፉ የማይታዩ መንፈሶች ✝️ በክንፍህ ጋርደን አንተ 💖🙏ተዋጋልን እኛ ደክመናል✝️☀️ አይናችን ፈዛል መከራው ✝️ በዝታል ቅዱስ ሚካኤል🙏☀️ እርዳን ቶሎ ና አሜን አሜን✝️ አሜን✝️ ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት🙏✝️ ዋጋሆን በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍሎት ረጅም እድሜ 🙏ከጤና ያድልልን ቅዱስ ✝️🙏ሚካኤል ከክፉሁሉ ይጋርዶት አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️😭😭😭😭😭😭😭😭😭✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @shewadegef3524
    @shewadegef3524 3 роки тому +20

    ኦ ሚካኤ(2) ኦ መተንብል
    ካህነ አርያም ትስመይ ቢፀ ሱራፍኤል
    ዘምርኡሳን ርኡስ ወዘም ሉኡላን ልኡል
    ጊዜ ፀዋእኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳሂል

    • @berhaneyohannes4766
      @berhaneyohannes4766 2 роки тому

      ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል
      ኦ መተልበል
      ካህን ኣርያም ትሰመይ
      ቢጸ ሱራፊኤ
      ዘምሩእሳን ርእስ ዘምሉኡላን ሉኡል
      ግዜ ጸወይኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳሂለ

  • @haylelovetdf2777
    @haylelovetdf2777 Рік тому +1

    ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል ከህነ ኣርያም ትሰመይ ብፁ ሱራፌል ዘምርኡሳን ርኡስ ወዘም ልኡላን ልኡል ጊዜፀዎይኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳህል🤲🤲ኣሜን

  • @adisadis5198
    @adisadis5198 3 роки тому +7

    አሜንንንንንንን 🙏🙏🙏አሜንንንንንንን 🙏🙏🙏አሜንንንንንንን ቅዱስ ምካኤል በክፉ ይጋርደን ከመጣብን መከራና ስቃይ አውጣን አንተ ድረስልን በምህረትህ ቅረበን ከጌታችን ከእየሱስ ክርሰቶስ አማልደን አንተ ተራዳን አሜንንንንንንን 🙏🙏🙏የአመት ሰው በለን አሜን 🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን 🙏🙏🙏

  • @user-yr1gn7kp2b
    @user-yr1gn7kp2b 3 роки тому +1

    አሜንአሜን አሜን ቅዱሥ ሚካኤል ይርዳን መምሕራችን በፀሎትዎ አሥቡን በሠላም ወደ ቅድሥት ሀገራችንእንገባ ዘንድ በተለይ እሥርቤት የሚሠቃዩ እሕት ወድሞች እዲሁም ሕፃናት ፀልዩልን። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እናመሠግናለን🙏🙏🙏🙏

  • @asterzewdie3160
    @asterzewdie3160 2 роки тому +2

    Amen Amen Amen ኧ ሚካኤል ቅረበኝ 🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @user-wf4rg3vm6q
    @user-wf4rg3vm6q 11 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን አባቴ ይፍቱኝ ይባረኩኝ
    ኦ ሚካኤል ኦሚካኤል
    ኦ መተንበል ካህነ አረያም ትሰምይ ቢፀ
    ሱራፎል ዘእመርኡሳን ሩኡስ
    ወዘእምልዑላን ሉዑል
    ጊዜ ጸዋእናከ ቅረበነ በምረትከ ወሣህል
    ሰአል ለነ ሚካኤል መልአከ ምክሩ ለልዑል
    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህርዬ

  • @user-jr9gp5lp6l
    @user-jr9gp5lp6l 8 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን
    ረጅም እድሜና ጤና
    እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን
    🙏🙏🙏
    ሁሌ ስጨንቀኝ ያሰብኩትን አልሳካ ሲሉኝ ደጋግሜ አዳምጠዋሎህ

  • @hailommengesteab865
    @hailommengesteab865 3 роки тому +1

    ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል
    ካህነ ኣርያም ትሰመይ ቢጸ ሱራፌል
    ወዘእም ርዑሳን ርዑስ ወዘእም ልዑላን ልዑል
    ግዜ ጸዋእኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳህል

  • @teshehailu4155
    @teshehailu4155 3 роки тому +1

    ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል
    ካህነ አርያም ተሰመይ ቢጸ ሱራፌል
    ዘምርኡሳን ርኡስ ወዘእምልዑላን ልዑል
    ጊዜ ፀዋእኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሣህል።

  • @dawitekidane6099
    @dawitekidane6099 3 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን መላእኩ ቅዱስ ሚካኤል ቅረበን ለሀገራችን ለአለማችን ሰላሙን ላክልን ምልጃህ አይለየን አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህራችን አባታችን በፀሎቶት አስቡኝ ሀብተ ማርያም ብለው አሜን አሜን አሜን

  • @adugnahailu7878
    @adugnahailu7878 3 роки тому +21

    አፎሚያን ቀርበህ እንዳዳንካት ቅዱስ መላክ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ቅረበኝ

  • @amaluaetube7539
    @amaluaetube7539 3 роки тому +7

    አሜን አሜን አሜን
    ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል
    ካሀነ አርያም ትሰሜይ ብፀ ሱራፊል
    ዘምሩሳን ርኡስ ወዘም ልኡላን ልኡል
    ግዜዬ ፀዋይ ኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳእል አባታችን ይፍቱኝ በፀሎቶ አስቡኝ አስቡን አሜን አሜን አሜን

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft Місяць тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል ምስጋናና ክብር ይግባው

  • @user-wk4ug9zf9c
    @user-wk4ug9zf9c 3 роки тому +2

    ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንበል ካህን አርምያ ትሰመይ በእጽ ስራፈኤል ዘምርዕሳን ርዕስ ወዘምልኡላን ልዑል ግዜ ጠራህካ ቅርበን በምህረት ወሳህል እግሬ ከበትህ ድርቅ ልቤ ግን አይርቅም መምህራቻቼ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን በእድሜ በጠና ይኑርህ ይፉቱን በስራ ነው ሃጥያታችን

  • @nikeshnikesh6091
    @nikeshnikesh6091 3 роки тому +26

    በሳዑዲዓረቢያ በመከራያሉትን እህት ወንድሞቻችን
    ሚካኤል አባቴ ጠብቅልን ወደ ሀገራቸው በሰላም መልስልን

  • @legessetsegayebelaynhe1706
    @legessetsegayebelaynhe1706 2 роки тому +3

    ኦ ቅ/ሚካኤል፫×
    ኦ መተንበል፫×
    ጊዜ ፀራሁከ
    ሠማአኒ
    ብፀ ሡራፍዔል።

  • @senietestfanos4009
    @senietestfanos4009 3 роки тому +1

    ኦ መላከ ሚካኤል ሆይ ነፍሴ ዝላለችናቅረበኝ በዙራይ ያለውን ሁሉ ተመልከት

  • @2tube606
    @2tube606 2 роки тому +12

    አሜን ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ለተጭነቁት ቅርበን አሜን ለመምህራችን ቃለሂወት ያስማልን

  • @user-go6ic3nu4i
    @user-go6ic3nu4i 3 роки тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋው ያብዛሎት ቅዱስ ሚካኤል በረከት ረድኤት ጸሎት ምልጃዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @almazzewde4735
    @almazzewde4735 2 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን(3)

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 Рік тому +5

    አሜን አሜን አሜን🙏🌹❤
    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏💐 ቅዱስ ሚካኤል ለሁላችንም የሰድረስልን🙏❤

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 2 роки тому +4

    አቤቱ ሚካኤል ሆይ በምህረትና በይቅር ባይነት ቅረበኝ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 3 роки тому +23

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ እና ጤናን ያድልልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት ቅዱስ ሜካኤል ክነቤተሰቦት ይጠብቆት አሜን

  • @sosikefyalew4511
    @sosikefyalew4511 2 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን
    ኦ ሚካኤል

  • @user-yr8fm4oh8m
    @user-yr8fm4oh8m 3 роки тому +15

    ሰላም ሰላም እንድምን አላችዉ ዉድ የተዋህዶ እንቁዉች እንካን አደረሳችዉ ለአመታዊይ ባአል ለቅዶሰ ምካኤል ክብረ ባአል

  • @seniyenata5946
    @seniyenata5946 3 роки тому +4

    አሜን ቅዱስ ሚካኤል እሱ ይርዳን ጭንቀታችንን አይቶ ከክፉ ያውጣን ዘንድሮ ሳውዲ ላይ ላለን ከብዶናል ቤት ውስጥ ሆነን መጡ አልመጡ እያልን ተጨንቀናል በእስር ቤት ያሉት ስቃይ ደግሞ ይብሳል ብቻ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን😥😥😥😥😥😥😥

  • @sabeboy1
    @sabeboy1 3 роки тому +8

    ኦ'ሚካኤል ኦ'ሚካኤል
    ኦ መተንብል ካህን ኣርያም
    ትሰመይ ቢጸሱራፍኤል
    ወዘምንኡሳን ንኡስ
    ወዘምልኡዑን ልዑል
    ግዜ ጸዋዕኩከ
    ቅረበኒ በምሕረት ዎሳሕል።
    ❤️🙏🙏🙏❤️
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @bizuneshergete3100
    @bizuneshergete3100 3 роки тому

    ኦ.ሚካኤል.ኦ.ሚካኤል.ኦ.መተንብል
    ካህነ.አርያም.ትሰመይ.በፀ.ሱራፋል
    ዘምሩ.እሳንሩእስ.ወዘብሉአን.ልኡል
    ጊዜ.ፀዋይኩከ.ቅረበኒ.በምህረት.ወሳሂል
    አባቴ.ፊደል.ከተሳሳኩ.ይቅርታ.ይፍኝ.በፀሎቶ.አስቡኝ💚💛❤💚💛💚

  • @yemisrachdemissie5615
    @yemisrachdemissie5615 3 роки тому +5

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን !!! 🙏🙏🙏
    ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል
    ካህነ አርያም ትሰመይ ቢጸ ሱራፌል
    ዘምሩዑሳን ርዑስ ወዘም ልዑላን ልዑል
    ጊዜ ፀዋይ ኩከ ቅረበኒ በምሕረት ወሳሂል!!! 🙏🙏🙏

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 17 днів тому

    አሜን አሜን አሜን ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤ ቃለ ሕይወት ያሠማልን አድሜጤና ይስጥልን ❤🎉

  • @merhawittesagye2006
    @merhawittesagye2006 3 роки тому +2

    ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል ካህነ አርያም ትስመይ ቢፀ ሱራፌል ዝም ርኡሳን ርእስ ወዞም ልኡላን ልኡል ጊዜ ፀዋእኩከ ቅረበኒ በምህረት ወ ሳሂል 🙏

  • @HuluTena
    @HuluTena 3 роки тому +60

    እንኳን ለአመቱ ሚካኤል አደረሳችሁ !

  • @hanayemarymyamaljiituwliji9301
    @hanayemarymyamaljiituwliji9301 3 роки тому +1

    Ameeen ameeeen ameeeeen ameeeen ameeeeen ameeeen ameeeeen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-oo3dx4bi2x
    @user-oo3dx4bi2x 3 роки тому

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት ድንቅ አባትእግዛብሔር የመረጦት እኔ ሀፀያተኛዋን በትምህርቶት ወደእግዛብሔር መንገድ እግዚአብሔር እንዳቅየአምላኬ ፍቅር ውስጤ አደር ለካ ይእግዛብሔር ቃሎ ውስጤ ስለ አድር ትምህርቶትን በምስማበት ጊዜ እምባየኔ ከመፈስስ አይኔ ከማለቅስ አያቆምም እነ አባቴ የኔን ሕይወት እንደቀየሮት የሌሎችም ሕይወት ይቅየር ሁሌ እንደ ፀለየኩለት ነው እድሜ ጤና ይስጦት በረከቶት ይደረብኝ

  • @fitsiworkneh3542
    @fitsiworkneh3542 Рік тому

    ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል
    ኦ መተንብል
    ካህነ አርያም ትሰመይ
    ቢጸ ሱራፊኤል
    ዘእምርዑሳን ርዑስ ወዘምልኡላን ልኡል
    ጊዜ ጸዋዕኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳህል

  • @fanosleta3500
    @fanosleta3500 3 роки тому +8

    ቃል ህይዋትን የሰማልን #መምህርችን
    አቤቱ ጌቴ ሆይ በመህርት ቄርብን
    #ኦ ሚካኤል
    #ኦ ሚካኤል
    #ኦ መተብል-----:: #ከነ አርሚይን #ትሰመየ
    #ዘ #ሱርፌለ---::

  • @user-on1fk7wx2o
    @user-on1fk7wx2o 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰሚሌን ፀጋውና በረከቱ ያብዛለዎት አባታችን መንግስተሰማያት ያውርስልን ውድ አባታችን አሜን የሰማነው በልባችን ያሳድርልን የቅዱስ ሚካኤል ምልጃው አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @user-cw4sg7jg1k
    @user-cw4sg7jg1k 23 дні тому

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን 🤲🤲🤲🕊️

  • @rohalallana8371
    @rohalallana8371 2 роки тому

    ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል
    ኦ መተንብል
    ካህነ አርያም ትሰመይ
    ቢጸ ሱራፊኤል
    ዘእምርዑሳን ርዑስ ወዘምልኡላን ልኡል
    ጊዜ ጸዋዕኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳህል;;

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 3 роки тому +25

    አሜን 🙏🙏🕯🕯መምህራችን
    ቅዱስሚካኤል ለሐገራችን ይቁምልን ጭንቀታችንንና መከራችንን ያርቅልን አሜን🙏🙏

  • @user-vu6qn1qh2f
    @user-vu6qn1qh2f 3 роки тому

    አሜን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል እሩህሩህ መላእክ እሱ ይቀረበን ከአምላካችን ከፈጣሪያችን ያማልደን የሊቀ መላእክት የቅዱስ ሚካኤል አምላክ የኛም የሀጢያተኞቹ አምላክ ይቅርታ እና ምህረትን ያድርግልን ስለወዳጁ ሰለቅዱስ ሚካኤል። ብሎ በመከራ በችግር በእስር ሁሉ ያሉትን ያስፈታልን የታመሙትን ይማርል የሞቱትን ሁሉ እናት አባት እህት ወንድሞች ሁሉ ነብስ ይማርል አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @amaluaetube7539
    @amaluaetube7539 3 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ለገናናው መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳቹ አደረሰን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ የሞታችንን ደብዳቤ ወደ ህይወት ቀይርልን ቅዱስ ሚካኤል ቅረበን አማልደን መምህራችን አባታችን በፀሎቶ አስቡኝ አስቡን አሜን አሜን አሜን

  • @natnaelbelay7173
    @natnaelbelay7173 3 роки тому +1

    ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል ካህነ አርያም ትሰመይ ቢፀ ሱራፌል ዘምርኡሳን ርዑስ ወዘምልዑላን ልዑል ጊዜ ፀዋይኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሣሂል

    • @Northstar3651.2
      @Northstar3651.2 3 роки тому

      Gobeze ! Tebarek, I'm gonna copy it from you.

    • @hailesilase
      @hailesilase 3 роки тому +1

      ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል
      ኦ መተንብል
      ካህነ አርያም ትሰመይ
      ቢፀ ሱራፌል
      ዘምርኡሳን ርዑስ
      ወዘምልዑላን ልዑል
      ጊዜ ፀዋይኩከ
      ቅረበኒ በምህረት
      ወሣሂል

    • @natnaelbelay7173
      @natnaelbelay7173 3 роки тому

      @@Northstar3651.2 i not sure the spell correctly written...i think geez need write the right word to give the right meaning

  • @user-fz1of3we1q
    @user-fz1of3we1q 9 місяців тому

    ቅዱሱ ሚካኤል ሆይ ከክፉ ሁሉ አድነን አሜን አሜን አሜነ

  • @Setna1312
    @Setna1312 3 роки тому

    አሜን አባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ክብሩን ያድልልን
    ኦ ሚካኤል ኦሚካኤል ኦመተንብል ካህነ አርያምትሰመይ ቢፀ ሱራፌል ዕምርዑሳን ርዑስ ወዘዕምልዑላን ልዑል ጊዜ ፀዋይኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳዒል አሜን ሊቀ መልአኩ ሁልጊዜ በምህረቱ ይቅረበን አሜን🙏🙏🙏

  • @marthamulat6106
    @marthamulat6106 3 роки тому

    ኦሚካኤል ኦሚካኤል ኦመተንበል ካህን አርያም ትሰምዬ ቢፀሱራፊል ዘሩኡሳን እሩኡስ ወዘ ልመናን ልዑል ግዜ ፀቀኩነ በምህረት ወሳይል ቅረበኒ።

  • @user-fz1of3we1q
    @user-fz1of3we1q 9 місяців тому

    ሚካኤል ሆይ ቅረበኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 2 роки тому

    ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል
    ካኅነ አርያም ትሰመይ
    ቢጸ ሱራፌል
    ዘእምርዑሳን ርዑስ
    ወዘእምልዑላን ልዑል
    ጊዜ ጸዋእኩከ
    ቅረበኒ ብእምሕረት ወሳኅል::

  • @cheffrehiwotmulugeta3582
    @cheffrehiwotmulugeta3582 Рік тому

    ኦ ሚካኤል (3)
    ኦ መተንብል
    ካህነ አርያም ትሰመይ ቢፅ ሱራፎል
    ዘምረ ኡሳን ሩኡስ ወዘምረ ልዕኦላን ልዕል
    ጌዜ ፅዋይኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳይል 🙏

  • @yesishiferaw5775
    @yesishiferaw5775 Рік тому

    አሜን አሜን🙏🏼 አሜን🙏🏼 🙏🏻🙏🏻 አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እመቤታችን ከነልጅዋ አትለየን ፀጋዉን በረከቱ አይለየን 🙏🏻 እግዚአብሔር አገራትን ሰላም ያርግልን 🙏🏻🙏🏻 🙏🏻✝️✝️✝️!!!

  • @apptube9536
    @apptube9536 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ጥበቃው አይለየን

  • @user-tn4lc1gp9s
    @user-tn4lc1gp9s 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h 3 роки тому +21

    እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አደረሳቹ ፍት ለወንድሞቼ ለእህቶቼ ድምፅ አሰሙ ውድመምህራችን ወገን እያለቀነው ዝም ምታ ጥሩ አይደለም ያማልልልእ ፍፍፍበእውነት ቃለይወትን ያሰማልን

  • @user-vo4uz8cc8e
    @user-vo4uz8cc8e 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን አባቴ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ለተጨነቅነዉ ሁሉ አተዉ ድረስልን🙏የቃሉ ባለቤት ገናናዉ ንጉስ የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ለአባታችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን🙏✟✟💒💒💚💛♥

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u 3 роки тому

    *አሜን አሜን አሜን ሆ ሚካኤል ሆይ ቅረብልን ድረስልን አማልደን ነን ከልዑል አማልደን አቤት ድረስልን የባህራንን የሞት ደብዳቤ እንደቀየርክ የናንም የመከራ ነገር በደስታ ቀይርልን አቤቱ የመምህረን ጸሎት ስማልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አገራችንን አደራ ቸር አሰማን አሜን*

  • @hunter.x.hunter_ontop
    @hunter.x.hunter_ontop 3 роки тому +1

    ቅዱስ ሚካሌል አባቴ በምሕረት በይቅርታ ህ ቅረበኝ 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻ቃለህይወት ያሰማልን🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @solomonwubeshet9512
    @solomonwubeshet9512 2 роки тому

    ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል ካህነ አርያም ትሰመይ ቢፀ ሱራፈል ዘ አመ ርኡሳን ርኡስ ወ ዘ አመ ልኡላን ልኡል ጊዜ ወፃይኩከ ቅረበኒ በ ምህረት ወ ሳሂል
    አግዚአብሔር ይስጥልን መምህር

  • @tesfanebeyu6140
    @tesfanebeyu6140 2 роки тому +1

    መምህሪ በፀጋላይ ፀጋውን ያብዛልህ ቃለህይወትን ያሠማልን ኑርልን

  • @hanayemarymyamaljiituwliji9301
    @hanayemarymyamaljiituwliji9301 3 роки тому +2

    Ameeen ameeeen ameeeeen ameeeen qala hiweto yasemalin xegawen yabizalin 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 3 роки тому +13

    አሜን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን ሚካኤል ሆይ ቅረበኝ ድምፅ ስለሆኑ እናመሰግናለን አባታችን ፍትሕ በሳውዲ እስር ቤት ላሉ ወገኖቻችን😭😭😭

  • @siifanmengistuu5439
    @siifanmengistuu5439 3 роки тому +6

    እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል ሀገረችንን ሰላም ያድርግልን መምህራችን ቃለ የሕይወት ያሰማልን

  • @m.g5295
    @m.g5295 3 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
    ኦሚካኤል ኦምካኤል ኦመተንብል
    ካህነ አርያም ትሰመይ ብጸ ሱራፉኤል
    ዘምርኡሳን ርኡስ ወዘምሉዕላን ልዑል
    ጊዜ ጸዋዕኩከ ቅረበኒ በምሕረት ወሳህል

  • @user-yr8fm4oh8m
    @user-yr8fm4oh8m 3 роки тому +5

    አባታችን ላሰተማሩን እድሜ ይሰጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @lillykeith9571
    @lillykeith9571 2 роки тому +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያቆይልን። መር ምርቃትህ ምኞትህ ህይወትን ያለመልማል ከልብህ ስለሆነ እናመሰግንሃለን።

  • @tigikiros1034
    @tigikiros1034 3 роки тому +1

    ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል ካህነ አርያም ትሠመይ ቢፀ ሱራፌል ዘምርኡሳን ርዕሰ ወዘምልዑላን ልዑል ጊዜ ፀዎይ ኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳሂል:: መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-hr5no9wy7q
    @user-hr5no9wy7q 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏🙏

  • @yaredfikadu5492
    @yaredfikadu5492 3 роки тому +18

    እንኳን አደረሰን የተዋሕዶ ልጆች
    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @abayneshayano3255
    @abayneshayano3255 8 місяців тому +1

    ❤❤❤Abatachen qal heyewet yasemalen regem edem ketena gar yestelen ❤❤❤

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 3 роки тому +20

    እሽ አባታችን መምህራችን በጉጉት እንጠብቃለን እንኳን ለቅዱስ ሜካኤል ክብረ በአሉ በሰላም አደረስን ለምያስተምሩንም ሰአት በስላም ያቆየን አሜን

    • @user-ts9nc5fv5f
      @user-ts9nc5fv5f 3 роки тому

      Amen.Amen.Amen

    • @sebeleyameme8336
      @sebeleyameme8336 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን አምላከ ሜካኤል እባክህ ድረስል ወገኖቼ ተሰቃዩ የት እንሒድ ማንስ ይድረስል አባ ፀልዩልን

  • @tirungot1658
    @tirungot1658 3 роки тому

    ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል ካህነ አርያም ትሰመይ ቢጸ ሱራፌል ዘምርኡሳን ርኡስ ወዘምልኡላን ልኡል ገዜ ጸዋይኩከ ቅርበኒ በምህርት ወይሳይህል ቃለ ሀይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይሰጦት

  • @hanayemarymyamaljiituwliji9301
    @hanayemarymyamaljiituwliji9301 3 роки тому +1

    Ameeen ameeeen ameeeeen ameeeen berketchiihu yiderben stlotachiihu ayiileyen

  • @user-qf8sh6rw2n
    @user-qf8sh6rw2n 7 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን መሞህር ደቅ ትምህርት ነው በፀሎታቹ አሰቡን በሰድት ላይ ወሰጤ ይጨቅል ከበደኝ🥰🥰🥰🥰😢😢😢😢

  • @ayelechayelech2304
    @ayelechayelech2304 Рік тому

    ኦ ሚካኤል ሆይ በምህረትና በይቅርታ ቅረበኝ

  • @haymanottesfaye596
    @haymanottesfaye596 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን!!!
    አሜን አሜን አሜን!!!
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖኦን ያርዝምልን!!!

  • @hiwotdesta7859
    @hiwotdesta7859 3 роки тому +2

    ለአመቱ ሚካኤል አደረሠን አደረሣችሁ ለመምሕራችን ቃለ ሕይዎት ያሠማልን

  • @kikigetanhe7614
    @kikigetanhe7614 Рік тому

    ጊዜ ፀዋይ ሁከ ወሳህሊ ቅረበኒ በምህረት ወሳህሊ ቅረበኒ አሜን

  • @turayashady5807
    @turayashady5807 3 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን አንኳን አደረሳችሁ ለቅድስ ሚካኤል ባአል አደረሳችሁ

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 2 роки тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ቁድስ ሚካኤል ኣንተው ጠብቀን

  • @user-we3kg4jf8t
    @user-we3kg4jf8t 3 роки тому +3

    ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን በስደት ለሚሰቃዮ ይድርስላቸው የአመት ሰው ይበለን

  • @amanileyemanhelen3491
    @amanileyemanhelen3491 3 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ለተጨነቅነው አየዟችሁ ይበለን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ የሞቴን ደብዳቤ የቀደድከው አሁንም ጭንቀቴን አስወግድልኝ መምህር በፀሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ

  • @yeshiayelemelaku9177
    @yeshiayelemelaku9177 2 роки тому

    እሚን እሚን ይቅረበን እባታችን ቅድስ ሚካኤል

  • @Amanuel465
    @Amanuel465 3 роки тому

    ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል ካህነ አርያም ትሰምይ ቢፀ ሱራፌል ዘእምእረ ሁሳን እርኡስ ወዘምኡላን ልኡል ጊዜ ፀዋይኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳሂል🙏 አባታችን የሞከርኩ ይመስለኛል ቃላት ግድፈት ቢኖር ሊቀ መላእኩ ቅዱስ ሚካኤል ያርመኝ ክብር ለስም አጠራሩ 🙏🙏🙏 ቃልሂወት ያሰማልኝ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን ለአገራችን ለአለማችን በሙሉ ሰላም ይስጥልን የአመት ሰው ይበለን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-wq9dy8wg5i
    @user-wq9dy8wg5i Рік тому

    ቅዱስ ሚካኤል ዋስጠበቃዬ ነውና በጠራሁት ግዜ ሁሉ ከኔ ጋራ ነው ሳልጠራውም በምህረቱ አልተለየኝም እኔ ከማላየው እሱ ከሚያውቀው ብዙ መከራ እየጠበቀ እዚህ አድርሶኛል ቅዱስ ሚካኤልን የሰጠኝን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏

  • @ayalidemesashsam4946
    @ayalidemesashsam4946 3 роки тому

    Amen amen amen kale hewti yasemalen memrachin xegawin yabzala 🙌🙌🙌🙌✝️✝️✝️⛪⛪😢😢Kedusei mekayli beyalenbite yetbkin amen

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jd 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @mulumekonnen2112
    @mulumekonnen2112 3 роки тому

    ኦ ሚካዔል ኦ ሚካዔል ኦ መተንበል
    ካህነ አርያም ትሰመይ ቢፀ ሱራፌል
    ዘመርዑሳን ርዑስ ወዘመልዑላን ልዑል
    ግዜ ፀዋይኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳሂል።
    (ከተሳሳትኩ እታረማለሁ።)

  • @user-jo5te5mq4i
    @user-jo5te5mq4i 3 роки тому

    ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል
    ካህነ አርያም ትስምይ ቢዕጸ ሱራፌል
    ዘምሩውሳን ሩውስ ወዘምልውላን. ልውል
    ጊዜ ጸዋዕኩከ ቅረበኒ በምሕረት ወሳሕል
    ይፍቱኝ ከተስሳትኩ ይቅርታ አረሙኝ እታረማለሁ እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን

  • @user-xq6or6jc6g
    @user-xq6or6jc6g 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን 🙏💒💒💒🥰🥰🥰🥰መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን🥰🥰🥰🥰🥰

  • @senait9364
    @senait9364 3 роки тому +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የበዛ ሐጥያታችንን ፈጣሪያችን ይቅር እንዲለን አምላከ
    ቅዱስ ሚካኤል ተራዳን
    አምላከ ሚካኤል አንተ ተራዳን
    አምላከ ሚካኤል አንተ ተራዳን።

  • @nanigedf6347
    @nanigedf6347 3 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
    ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ፅንቅ ያለኝ ደካማ ልጅህ ነኝ
    ቅረበኝ ❤️😥