አብርሽ እና ሩታ በአዲስ አመት ተጣሉ.ሩታ እቤት አላከብርም አለች😱😢

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1,7 тис.

  • @ashufkir8839
    @ashufkir8839 3 місяці тому +511

    ንዑ እስቲ ተጋሩዋይ ላይክ ሃቡኒ ሩታዋይ ተቆኒና ሸማሕ እኮ ኢላ ዛ ምዕርግቲ ❤️🙏🌻🌻

    • @AmAlt-j2t
      @AmAlt-j2t 3 місяці тому +1

      እሺ

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 3 місяці тому +8

      ሩታየ ቁኖ ከጥዕመላ😘😘😘😘😘

    • @negestinina-dg6pi
      @negestinina-dg6pi 3 місяці тому

      ua-cam.com/video/7rudyzpYUlI/v-deo.htmlsi=ywL6jf44TYp2slPN

    • @TesfayFkr-b4w
      @TesfayFkr-b4w 3 місяці тому +5

      ደምርኒ ጓልነይ

    • @TesfayFkr-b4w
      @TesfayFkr-b4w 3 місяці тому +1

      ​@DPo-fq3 ደምርኒlb

  • @mukulshardar8200
    @mukulshardar8200 3 місяці тому +26

    ኤፍሬም በጣም አምሮብሀል ያማረብህ ምክንያት ፀጉረህ በቆንጆ መልክ ስለተቆረጥክ ነው ስለዚህ ወንድምህን አብርሺን እንደአንተ አሳምረው አብርሺ ገና ሰላምህን ታጣለህ

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 3 місяці тому +197

    ሱበሀን አላህ
    አልሀምዱሊላ
    አላሁ አክበር

  • @NoorchannelTube
    @NoorchannelTube 3 місяці тому +61

    ክክ የለበሰኩት ያማራል አላልቸም🤣የሩታ ፀጉር ሹረባ የተማቸዉ በላይክ👍

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 3 місяці тому +179

    ኤፋዬ ለሩታዬ የምታሳያት የወንድምነት ጥግ ደስ ስትሉ 🌻🌻🌻🌻🌻

  • @DfUf-ut9fi
    @DfUf-ut9fi 3 місяці тому +33

    ሩታዮ የኔ ቆንጀ አንካን አብጽሐኩም አብፅሐና ንሐደሸ ዓመተ 💞🙏

    • @Fanes-r1t
      @Fanes-r1t 3 місяці тому

      ❤❤❤🎉

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 3 місяці тому +81

    እሩታዬ የኔ ጠንካራ ሴት ሳላደንቅሽ አላልፍም ስንቱን አልፈሽ እዚህ ደረሽ 2017 ያማረ ሄወት ተመኘሁልሽ የኔ የዋህ 🥰🥰🥰🥰

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 3 місяці тому

      አሜን አሜን እኔም እንደዛዉ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @Mary-c3j7x
    @Mary-c3j7x 3 місяці тому +38

    አብርሽ ስርዓት ተርጋጋ ደሞ እፍረም ትልቅ ሰውነው መታካለው አይባልም ደሞ ንዴትክን በልኩ አድርግ የምር አብርሽ ትግስት ይኑርክ እወዳችዋለው ❤❤❤❤❤❤

  • @Beti-ግሬስ
    @Beti-ግሬስ 3 місяці тому +109

    ሁላችሁም እንኩዋን አደረሳችሁ
    ዛሬ ሩታ በጣም አምሮባታል 🌻እምትሉ 👍❤️

  • @FgFg-dg6ej
    @FgFg-dg6ej 3 місяці тому +15

    ኣብሩሽየ ሩታየ የኣመቱ ጨረቃዎት የቱብሮች ድምቀት ወዳችዋለሁ 🥰🥰🥰❤❤❤ኢፊ ተዉ ኣትርበሽ የኔ ፀባየ ሰናይ እንኳን ኣደረሳቹ ግን ሃይሚ የለችም ለምን?!?

  • @zufanTube-wc7mc
    @zufanTube-wc7mc 3 місяці тому +40

    ሩታዬ የኔ ፀዳል ዝያዳ ኩለን እንዴት እንደማረብሽ ነብሰይ የኛ መስለሽኮ ኩሉ ዘፀብቀላ አቤት ውቦት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🙏❤❤❤❤🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @Tse-d4z
    @Tse-d4z 3 місяці тому +7

    የኔ አለም ደርባባዬ እሩትነቴ በጣም አምሮብሻል ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁንልሽ እህታለሜ❤❤❤❤❤❤❤

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ 3 місяці тому +98

    ❤የኛማ ሩታየ❤
    ሳቂልኝ ሁልጊዜ በረዶ ነው ጥርስሽ
    እጥፍ ዘርጋ ስትይ ሎጋነው ቁመትሽ
    ቅብጥም ቅልጥም ማለቱ ሲያምርብሽ
    ባገር ባህል ጥበብ አምሮብሽ ተውበሽ
    እስክስታም ወረጂ መቃ ነው አንገትሽ
    እህል ቀምሶ አያቅም ይገርማል ወገብሽ
    💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕🤌🏻🤌🏻🤌🏻🤌🏻🤌🏻🤌🏻🤌🏻🤌🏻🤌🏻🤌🏻🤌🏻🤌🏻🤌🏻🤌🏻🤌🏻🤌🏻🤌🏻🤌🏻🤌🏻🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️የ2016ምርጥ ጥዶች ምድያውን ያጫጩ ያጨለሉ ያሳረሩ አበሶች 😂😂😂😂😂ጉዞ ወዴ ፊት💪

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤

    • @ekrem24-r6x
      @ekrem24-r6x 3 місяці тому

      ዋው ግጥም👌👌

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh 3 місяці тому

      ❤❤

    • @MilkooBaharuu
      @MilkooBaharuu 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tug-ww5bt
      @Tug-ww5bt 3 місяці тому

      እንኳን አደረሳችሁ አዲሱ አመት የሰላም የጤና ያሰባችሁትን ሁሉ የምትፈፅሙበት በሳቅ በደስታ የምትኖሩበት፠ይሁንላችሁ አበባወቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mamilove-di8tw
    @mamilove-di8tw 3 місяці тому +23

    ሩታዬ ❤ሩታዬ ❤ሩታዬ❤
    የኔ እስማርት❤
    የኔ ፀዳል❤
    የኔ እንቁ❤
    የኔ መሪ❤
    የኔየኔ ባለሞያ❤
    አብርሽዬ የኔ ቅናታም❤ ወንድም
    እኔኮ ቪድወ ከመልቀቃኀችሁ በፊት ስሜቴን በኮሜንት መፃፍ አለብኝ እልና ሳያችሁ ቃል እጥር ይለኛል 😢 የኔ ጠንካሮች በቃ በማያልቀው ውድድድድድ ነው የማደርጋችሁ❤❤❤ ኤፋዬ የሩታዬ ወንድም ለሩታዬ ያለህ ቦታኮ ❤የዋህ ስለሆነች የሚቀርቧት ሁሉ ሲወዷት የኔ ተወዳጅ የልቤ ንግስት❤❤❤❤❤❤

    • @ekrem24-r6x
      @ekrem24-r6x 3 місяці тому

      😍😍😍😌😌

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 3 місяці тому +81

    የኔ ጨረቃወች አዲሱን አመት የሰላም የፍቅር ያድርግልን ሀገራችንን ሰላም አላህ ያድርግልን በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ለሀገራችሁ በሰላም ያብቃችሁ❤❤🎉🎉

    • @mominajuhar-tz3rx
      @mominajuhar-tz3rx 3 місяці тому +1

      አሜን የኔዉዲ❤❤❤🎉🎉

    • @RamahKamal
      @RamahKamal 3 місяці тому +1

      አሚን፣ሙቢሽ

    • @Radetlemi.qh6x
      @Radetlemi.qh6x 3 місяці тому +1

      አሜን yene wid ❤❤❤❤

    • @MmMm-i6v
      @MmMm-i6v 3 місяці тому

      አሜን ሙቤ

    • @NegashiAbebe
      @NegashiAbebe 3 місяці тому

      አሜን😢😢😢😢😢😢

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 3 місяці тому +10

    መልካም ባአል እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ዉዶች የኔ እቁወች❤❤❤❤❤ሩቲዬ የአብርሽ ንግስት አቤት አብርሽ ሚስትህ ስታሞጉስ ትለያለህ❤❤❤❤የምር

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 3 місяці тому +38

    የኔ አበባዋች እንኳን አደረሳችሁ የዘመኑ ምርጥ ይቱበሮች❤❤❤ እምር ድምቅ ብሎባችሀል አብርሽ እሩትዬ ኤፍዬ❤❤🎉🎉🎉🎉ከአመት አመት በሠላም ከቁጥር ሳያጓል ያሸጋግረን❤❤❤❤እናተም ዘመናችሁ ሙሉ ያሸብርቅላችሁ❤❤❤

  • @MaryHamad-d9c
    @MaryHamad-d9c 3 місяці тому +10

    🇻🇳👌🥰ሩታዬ የኔ ጠንካራ ሴት የአብርሸ ንግስተይ ዛሬ በጠም ደሰ አለኛ ዶሞ ተቆኒና ሸማሖእኮ ኢላ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🌻🌻🌻🌼🌼🌼አይ ኤፋ እንኳዕ አደረሳችሁ❤❤❤🎉🎉🌻🌻🌼🌼

  • @amrazaz1232
    @amrazaz1232 3 місяці тому +94

    የአብርሽ ንግስት እንዴት ነው ውበቱ ያንች ውበት ይለያል እኮ ሩታየ❤❤❤

  • @y9gh956
    @y9gh956 3 місяці тому +17

    አሜን አሜን አሜን በልካም አድስ አመት እንኳን አደረሳችሁ እሩታየ የኛ ድምቅት እኛም የመዳም ቅመሞይ እግዚአብሔር አምላክ ከቤተሰባችነ ጋር ተገናኝተን የማናከብር ያርገን❤❤❤🌼🌻🌼🌻🌻🌻🌼🌻🌻🌼🌼🌻🌼🌼🌻

  • @whcgcvh7409
    @whcgcvh7409 3 місяці тому +27

    ዋዉ ሩታ የትግሬ ልጅ መስለሻል ይመችሽ ኣቦ የሴት ልጅ ዉበትዋ ቀምስ ከኔ ቁኖ ጋ ይለያል😍😍😍መልካም ባኣል😍

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 3 місяці тому +1

      ሹርባ እሚሰራው ትግሬ ብቻነው እንዴ😅

    • @R-tt7cn
      @R-tt7cn 3 місяці тому

      ሰሜን ወሎወች ሁለየምሹሩባነዉየምንሰራዉ የምንትግሬብቻ😂😂

  • @HewoteEdmaalem
    @HewoteEdmaalem 3 місяці тому +9

    አቤት ውበት የአብርሽ ልእልት እንኳን አደረሳችሁ መልካም ባእል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @selame3757
    @selame3757 3 місяці тому +33

    ዬኔ ኣትጠገብዬ🥺🥰ዬኔ ልዕልት ባዓሉን በደስታ ጀምረሽዋል ፈጣሪ እስከመጨረሸዉ ደስተኛ ሁኝልኝ ዬኔ ልዕልት ኣብርሽዬ በቃ ቻለዉ ሁለት ኣቃጣዮች❤😂😂🥰🥰🥰

  • @ሀዩነት
    @ሀዩነት 3 місяці тому +4

    አኗርዬ ኢድ ነው አለኮ ❤የአኼራ ወንድሜ በሰላም ያድርስህ ለኢድ

  • @ደስየሚልስቃይ
    @ደስየሚልስቃይ 3 місяці тому +255

    ዛሬ ምንም አልቀደመኝ የመዳም ቅመሞችዬ እኛም ሀሣባችን ተሣክቶ ከቤተሠቦቻችን ጋር በሣላም ያገናኘን መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ❤🎉

    • @صالحالمطرفي-ق2و
      @صالحالمطرفي-ق2و 3 місяці тому +4

      Amennn🌻🌻🤲🤲🤲🤲🌻🌻🌻🌼🌼🌼🙏🙏🙏🙏🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🫶🫶🫶🫶

    • @MadinaOmar-vp5iv
      @MadinaOmar-vp5iv 3 місяці тому +2

      አሚን

    • @Makka-fy4ph
      @Makka-fy4ph 3 місяці тому +3

      አሚንእህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 3 місяці тому +2

      አሚን

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 3 місяці тому +2

      Amen❤

  • @GhhGhu-kd2cy
    @GhhGhu-kd2cy 3 місяці тому +66

    ሴት ጠይቀ የሰመረላት ቤተሰብ ጎደኝ በሚዲያው እሪክሪድ የሰበርች ንግስት ሩታን አየሁ አብርሽ ግን በጣም ጥሩ ልጂ እደሁንክ ነው የተረደሁት የጋሺየ ልጁች ከቡታጀራ አንድኝ ናችሁ ሙቤ ጨምሩ ለኔ ሩታበጣም ጥሩ ልጂ ነሽ

  • @ንሁሉግዜአለዎ
    @ንሁሉግዜአለዎ 3 місяці тому +87

    የአመቱ ምርጥ የፍቅር ተምሳሌዎች የኔ ጠንካራዎች እንኳን በሰላም መጣቹልኝ 💚😍ሩትነቴ ሁሉ ነገር የሚያምርብሽ የፍቅር መምህር💚

    • @ToibahSayeed
      @ToibahSayeed 3 місяці тому +2

      ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫

    • @DdFfgh-f3k
      @DdFfgh-f3k 3 місяці тому +2

      🌹🌹🌹👌👌

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 3 місяці тому +1

      @@ንሁሉግዜአለዎ ♥️♥️♥️♥️

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @LpppHjj-bj2cc
    @LpppHjj-bj2cc 3 місяці тому +6

    ጉድ አዳመት ሙላን በናተ ፍቅር ከወደቅን ወይኔ ቀኑ ሲሮጦ ጉድ የኔ ፈድሻወችች🎉

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 3 місяці тому +55

    ኮሜታተሮች እዳትረግጡኝ 😂😂 ሩታዬ አብርሽ & ኤፋዬ ፏ ብላችሁአል 🌻🌻🌻🌻

    • @AminaYoussef-c1r
      @AminaYoussef-c1r 3 місяці тому +1

      ፈቀቅ በይ እንዳረግጥሽ😂😂😂😂😂

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 3 місяці тому

      @@AminaYoussef-c1r 😂😂😂 እሽ

  • @ekrem24-r6x
    @ekrem24-r6x 3 місяці тому +9

    ሩታዬ የኔ ፈንዲሻ ዛሬ ዋው እምር ብሎብሸል ሁሌም ፍክት በይልኝ❤ ጭንቀቴ ድክማቴ የልቤ ሌባ ሩታዬ እወድሸለው❤😌😌

  • @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ

    የኢትዮጽያ ነገር ማነዉ እደኔ የሚያሳስበዉ😢😢😢😢 አድሱ አመት ያዘነ የሚደሰትበት የተራበ የሚጠግበብት ያርግልን አሜን❤❤❤

    • @alemdems4561
      @alemdems4561 3 місяці тому +1

      እኔ እፈራለሁ በጣም 2017አደራዉን ፈጣሬ

    • @Mekdi8871
      @Mekdi8871 3 місяці тому +1

      አሜን አሜን አሜን ❤🙏

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 3 місяці тому +1

      @@ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

    • @zehara5
      @zehara5 3 місяці тому

      አሚን ያረብ ❤❤

    • @FhYv-y4x
      @FhYv-y4x 3 місяці тому

      አሜን አሜን ❤❤😢😢

  • @ዳዉንቴዋ
    @ዳዉንቴዋ 3 місяці тому +4

    ዉቦች ስታምሩ በአዲሱ ዘመን ፍቅር ሰላም የአድነት ዘመን ያድርግልን ማሮቸ ሁሌም ድመቁልን❤❤❤❤❤❤

  • @HappyAtom-bo7qy
    @HappyAtom-bo7qy 3 місяці тому +16

    ሥታምሩ የእነ አብርሸ ቤተሠቦች የት ናችሁ ዛሬ ተቀድማችሗል😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @ራያራዩማ-ቨ8የ
    @ራያራዩማ-ቨ8የ 3 місяці тому +7

    ሩታ ሽኮርና ይመቻችሁ መልካም አድስ አመት ይሁንልን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lidetytub
    @lidetytub 3 місяці тому +42

    ሰሃት አክብሩ አብርሽ😳 ጠብቀን ደከመን እኮ😢 እሩታዬ ቅመሟ 80 k ገባሽ እኮ ኮንገራ ማሯዋ😍😍

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh 3 місяці тому +2

      አዎ😢😅

    • @BebaBeba-m7u
      @BebaBeba-m7u 3 місяці тому +1

      ስረ በዘበቸዉ እኮ ስረ ስለምሰሩ ነዉ❤

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 3 місяці тому +1

      ኣዎ❤❤❤❤

    • @ekrem24-r6x
      @ekrem24-r6x 3 місяці тому +1

      አው ❤ ሩታዬን ሼር አርጉለት መቶ ትግበልን❤😢

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 3 місяці тому +44

    አብርሽ ግን ሎተሪ ነዉ የደረሰህ የምር ሩቲዬ የመሰለይ ልእልት ለነገሩ እሷም እድለኛ ናት እንደ ህፃን የሚከባከባት ባል ነዉ ያላት በስስት የሟያት ነዉ አብርሽዬ❤❤❤

    • @munamohamed4702
      @munamohamed4702 3 місяці тому +1

      ማሻ አላህ በል😡

    • @iui44i22
      @iui44i22 3 місяці тому

      ሎትሪ😊😅😅😅😮

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 3 місяці тому

      እዉነተኛ አፍቃሪ እንደዚህ ነዉ ያዝልቅላቸዉ ወልደዉ ይክበሩ

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 3 місяці тому

      በትክክል ❤❤❤❤❤

  • @hanichotube
    @hanichotube 3 місяці тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ ዋውው ታምራላችሁ❤❤❤❤

  • @Wudeyemaryiamleg
    @Wudeyemaryiamleg 3 місяці тому +5

    እንኳን ለአዲሡ አመት በሠላም አደረሣችሁ🌻🌻🌻🌻 የአብርሽና ሩታ ቤተሠቦች ❤መልካም አዲሥ አመት ይሁንላችሁ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @yenemarGrace1
    @yenemarGrace1 3 місяці тому +13

    እንኳን አደረሳቹ ወገኖቼ ሩታዬ የኔ ድምቀት አብርሽ ኤፋ ስወዳቹ ልደቴ ነው ዛሬ ደስስስስ ብሎኛል 🥰መልካም በአል ቤተሰብ😍🎉🎉🙏

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 3 місяці тому +31

    አቤት ወበት የአብርሽ ንግስት የምድያዉ አባ ሳደር የኛ እቁወች❤❤❤❤ እንወዳቹሁ አለን የኛ እስማርት❤❤❤❤

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤

  • @CchhTty
    @CchhTty 3 місяці тому +11

    ሀይሚን ብፈልግ የለችም እሳ❤❤❤❤

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 3 місяці тому +3

    ዋው ዋው በጣም ደስ ይላል እንኳን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ ።

  • @SemuGrace45
    @SemuGrace45 3 місяці тому +35

    በዛሬም ቀን ፕራንክ ሆ ተው ተው ኤፋ እና ሩቲ አብርሽን አታበሳጩብንን 😮ሩታዬዬዬ የኔ ውብ የኔ ፍልቅልቅ የኔ ስስስት ሹሩባውን እምርርርር ብሎብሻል ከሰው አይን ይጠብቅሽሽሽ የኔ ፋንዲሻሻሻ❤❤❤❤❤❤ ማን ነው ግን እንደኔ የሚወዳትትት

    • @MahiFkr-xp7uo
      @MahiFkr-xp7uo 3 місяці тому +1

      እኔ😊❤

    • @hawii-j7b
      @hawii-j7b 3 місяці тому +1

      አኔ❤❤❤

    • @SemuGrace45
      @SemuGrace45 3 місяці тому

      @@MahiFkr-xp7uo ❤❤❤❤👈

    • @SemuGrace45
      @SemuGrace45 3 місяці тому

      @@hawii-j7b ❤❤❤❤👈

    • @semirabereka6737
      @semirabereka6737 3 місяці тому +1

      Wowww yana wubochi hulam emire dimki balulign ❤❤❤❤❤❤ andam kitile yebli

  • @AmsalechBahe
    @AmsalechBahe 3 місяці тому +3

    አብርሽ የአባት እናት ምርቃት አለህ ረታ በእወነነት ስብና ❤❤❤❤አስተዋይ ❤❤❤ጀግና ❤❤❤❤ትግስተኛ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ነች ፈጣሪ ይጠብቃቹ አሜን

  • @XawoAbdi-gg4qn
    @XawoAbdi-gg4qn 3 місяці тому +30

    🤔🤔🤔🤔🤔🤔ቢዜ ግን የት ጠፋች በሰላምነው በላይክ አሳዩ ጠፋች የምትሎ👍👍👍👍👍

    • @Titi_Love_12
      @Titi_Love_12 3 місяці тому

      ቤዚ ና ሃይሚ ተባረሩ ኮ ሃይሚ ግን ኣሳዘነችኝ😢😢

  • @VxmgLhkjii-vl1zv
    @VxmgLhkjii-vl1zv 3 місяці тому +2

    ዋው ቢኒ ተባረክ የክርስቶስ ልደት ስለሆነ የልደት ብአልን እወዳለው

  • @maymay-ev2ix
    @maymay-ev2ix 3 місяці тому +9

    እውይ እሩታየ ፀጉርሺን ሁሌም እደዚህ ብትሰሪ የኔ የሴቶች በላይ❤❤❤❤❤❤

    • @ekrem24-r6x
      @ekrem24-r6x 3 місяці тому

      ብትሰራው😍😌

  • @lemlem2014
    @lemlem2014 3 місяці тому +3

    ሩታይ በጣም አምሮብሻል እህትሽ ከትግራይ ነኝ ደሞ እንኳን አደረሳቹ❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 місяці тому +159

    መነው እዳኔ አብርሽን ሩታን ያምቶዱ ብቻ ለይክ 🎉🎉🎉🎉😢😊

    • @SarhAlhadhse
      @SarhAlhadhse 3 місяці тому +1

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 3 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤

    • @lailayoutube-v9p
      @lailayoutube-v9p 3 місяці тому +2

      ❤❤❤❤

    • @Zad-k6h
      @Zad-k6h 3 місяці тому

      Zad❤❤❤❤❤

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 3 місяці тому

      @@Zad-k6h ❤❤❤❤❤

  • @eakrame1244
    @eakrame1244 3 місяці тому +4

    ዛሬ ምንም አልቀደመኝ የመዳም ቅመሞችዬ እኛም ሀሣባችን ተሣክቶ ከቤተሠቦቻችን ጋርበሣላም ያገኘን መልካም አዲስ አመትይሁንላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @ሱሱነኝወሎዬዋየሩታዬምርኮ

    ለሀገራችን ሰላምን ለህዝባችን ፍቅርን ተመኘሁ አብርሽዬ ሩታዬ የደስታ አመት ይሁንላችሁ ካሁን ቡሀላ እባችሁን ማየት አንፈልግም እምትሉ 👍

  • @MOMisMyLife-xe4sl
    @MOMisMyLife-xe4sl 3 місяці тому +11

    የኔ ኣለሞች እንካን ኣደረሳቹ ኣደረሰን መልካም ኣዲስ ኣመት የሰላም የፍቅር የኣንድነት ይሁንልን ይሁንላቹ በስደት ላለነው በሰላም ወደ ኣገራችን ያድርሰን 🙏ኣብርሽየ የሩትየ ምርጫ ስናደድ ደስ ይለኛል ግን ዛሬ በጣም ኣሳዝናኛል የኔ ማር ሩትየ ኤፋ ተውት ኣብርሽየ ኣታናዱዱት ❤🌻🌼

  • @TesfayBrhane-j6g
    @TesfayBrhane-j6g 3 місяці тому +9

    በጣም ደስ ተቡሉ እግዝኣብሄ ይጠብቅ ኣብርሽ አናሩታ እግዝኣብሄ ይባርክ ብርክ አውዳኣመት

  • @fauziayasuf6518
    @fauziayasuf6518 3 місяці тому +8

    የአብርሽ ንግስት የምዲያ አባሳድር የኛ ደምቀት ራታ ስውደቸው

  • @SamsungSamsing-un6rz
    @SamsungSamsing-un6rz 3 місяці тому +12

    የኔልእልት ሩታየ የአብርሽ ጨረቃ ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤❤❤❤😂🎉🎉🎉🌼🌼🌼🌼

    • @TUBE-il6xi
      @TUBE-il6xi 3 місяці тому

      አሚን ወላሂ ምቀኝይጥፊላቸዉ

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 3 місяці тому +15

    ኣብርሽ እና ሩታዬ የኔ ምርጦች ከኣይን ያውጣቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ሩታዬ በስምኣም እንዴት እንደማረብሽ ዋው የኔ ልእልት ሁሉንም ኣማልቶ የፈጠርሽ የሰጠሽ ቁንጅዬ ኣቤት ውቦት ኣቤት ማማር ሩታዬ የኔ ፀባዬ ሰናይ ❤❤❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻😘😘😘😘

  • @fahdmtere-uj6vu
    @fahdmtere-uj6vu 3 місяці тому +17

    በጥበቃ ገደላችሁኝ እኮ ሩታዬ እዴት እዳማረብሽ ዛሬ በዝህ ሹርባላይ የወሎ ልብስ ብትለብሽበት ዋው ነበር

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 3 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤

    • @fatimarashid3481
      @fatimarashid3481 3 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤

    • @ekrem24-r6x
      @ekrem24-r6x 3 місяці тому

      አው አምሮበተል የኔ ሴት ሁሌም ድምቅ ትበልልኝ❤❤😢

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 3 місяці тому +21

    ሩታዬ የአብርሽ ንግስት የኛ ድምቀት የምድያዉ አባሳደር የኛ ወርቅ❤❤❤❤

  • @JokeJoke-x9q
    @JokeJoke-x9q 3 місяці тому +19

    ለሁላችንም ፍጣሪ የአርፍት እንጀራ ይስጠን 😢🎉🌻

  • @aynalemwaza1982
    @aynalemwaza1982 3 місяці тому +2

    የአብርሽ እኛ የሩታ ቤተሳብ በኢትዮጵያም በውጭ ሀገር በስደት ያላችሁ እንዃን ለአዲሱ ዓመት በሰላም በጤና እግዚአብሔር አደረሳችሁ ጌታ ይመሰገን መልካም አድሰ ዓመት ይሁንላችሁ ለሀገራችን ሰላም ያደርገልኝ እግዚአብሔር አይ ሩታዬ በዓል ምድር ፕራንክ ግን አምሮባቹዋል❤❤❤❤😂😂🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @munajanuri5973
    @munajanuri5973 3 місяці тому +56

    ማነው በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው በጣም አምሮብቸዋል የምትሉ❤❤

  • @jamilmohanned1426
    @jamilmohanned1426 3 місяці тому +2

    ኤፋ ልዩ ግሪማ ሞገስ እና ስክን ያልክ ልጅ የምሪነዉ በጣም ነዉ ደስ የምትለኝ

  • @Negistlencho8285
    @Negistlencho8285 3 місяці тому +9

    👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆እንኳን አደረሳችሁአብርሽ በናትህ እንደኤፋ ፀጉርህን ተቆረጥ በቃ የፍንዳታ ጊዜ ኑሮ ልትጀምር ነዉ ደሞ ያምርብሀል ሩታዬ እንደኤፋ አስቆርጭዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @فايزةمحمد-غ2ن
    @فايزةمحمد-غ2ن 3 місяці тому +6

    አብሬሺ,ግን,ሩታ,ካገኛ,ወድህ,ሀይሚን,በጣም,ረሥቶታል,ከንመፈጠሩ,የምትሎ,ላይክ,አድረጋት,ይህን,ቻናል,እኩ,ሀይሚም,ለፈታበታለቺ,ብዙ,ግን,አይ,ወድልጂ,አድቀን,እኩ,ሥጡታ,ሠተህ,አሥድሥታት,ታናሺ,እህተህ,ናት,አሥድሥቱት,ሩታም,ራሥ,ወዳድ,አትሁኔ

  • @samerisweet2818
    @samerisweet2818 3 місяці тому +10

    ሩታዬ ምቅርቲ ጓል አስመራ መሲልኺ አቤት ፅባቀ ምስ አከዳድና ዝሪያ ሩሑስ አዉደ አመት ይግበረልኩም

  • @Helena-e7w7o
    @Helena-e7w7o 3 місяці тому +2

    ሩቲ ታድለሻል ምርጥ ከሆነ ቤተሰብ ተቀላቅለሻል❤❤❤❤❤

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 3 місяці тому +10

    እንኳን ደህና መጣችሁ ሩታየ ና አብርሽየ የኔ ውዶች በበአል ምድር ፕራንክ አይይይ የፕራንክን ሰይጣን ወጋውት😂😂❤❤❤

  • @AimhAimh-b9r
    @AimhAimh-b9r 3 місяці тому +1

    እሩታየ በጣም አምሮብሽል ሁልግዜ ተሰሪ የኔ ቆጆ❤❤❤❤❤

  • @ሂውይ-ሂውይ
    @ሂውይ-ሂውይ 3 місяці тому +8

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰ሩታዬ የኔ ልዕልት እምር ብሎብሻል መልካም በዓል ሁላችሁም 🥰🥰🙏🙏🙏

  • @hawaendris7407
    @hawaendris7407 3 місяці тому +2

    ሩታ አብረሸ ውለዱ አላህ ልጂ ይስጣችሁ መታመታወንድ ልጂ🎉🎉🎉❤❤

  • @Rutaye
    @Rutaye 3 місяці тому +23

    ኮሜንቶች እንዳረግጡኝ😳😳ተረጋጉ 😂ሩትዬ የኔ ፀዳል እንዴት እንዳማረብሽ 😋❤️ የኔ ፍቅር 🥺 😂
    የኔ ወርቅ 😍ሁላችሁም እንኳን አደረሳችሁ ውዶቼ ❤መልካም በዓል ይሁንላችሁ ❤🎉

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 3 місяці тому +1

      ❤❤❤❤

    • @ekrem24-r6x
      @ekrem24-r6x 3 місяці тому

      የሩታ ምርኮኛ ❤ አትረገጪም አብሽሪ❤😂😂

    • @Rutaye
      @Rutaye 3 місяці тому

      ​@@ekrem24-r6xፈራሁ😢😢😢😂😂❤❤

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc 3 місяці тому +1

    አብርሽዬና ሩታዬና ኤፏዬ እንኳን በስላም አደርሳችሁ ደግሞ ቤዚ ጠፉታለች በስላም ነው 🥰🥰🥰🥰

  • @khaankhan-mg3zq
    @khaankhan-mg3zq 3 місяці тому +12

    ኣዲስ አመት መጨቃጨቅ አይስፈልግም መልካም አዲስ ኣመት❤🥰 🥀🥀🙏🙏🌻🌻

  • @hawaabebawu
    @hawaabebawu 3 місяці тому +4

    ወየው ኤፋ ሞደሌ ሮናልዶ አላለም የምር ጀግና ብየሀለሁ king of king Cr7 የአለማችን የእግር ኳስ ንጉስ 👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑

  • @fekertezemedu9186
    @fekertezemedu9186 3 місяці тому +59

    ለመላው የ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ በአሉ የሰላም የፍቅር የንሰሀ ያድርግልን መልካም በአል❤❤❤ ደምሩኝ

  • @asdqwe9389
    @asdqwe9389 3 місяці тому +1

    እንኳን አደረሳችሁ ሩታየ በጣም አምሮብሻል የኔ ልእልት የኔ አማላይ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaiatHaiat-wy3zs
    @HaiatHaiat-wy3zs 3 місяці тому +7

    ሩታዬዬ የኔ ዘንፋላ የምወድሽ የኔ ቅመም የኔ ስቀቀን የኔ ሞደልልል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Geras-ko3tp
    @Geras-ko3tp 3 місяці тому +1

    ኤፊ መጦበታል ፕራክ ተው አብርሽን አታናድ በዚክ ልክ ግግም ማለት አታብዛ ሩት ደግም እምርምር ብለሻል በጣም ውብ ሁነሻል

  • @Menbulala
    @Menbulala 3 місяці тому +9

    🌼🌹🌼🌼🌹🌼🌹🌼🌻🌺🌻🌺🌹🌼🌼🌹🌻🌼🌼🌼🌼🌹
    እንኳን ከዘመነ ቅዱስ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ቅዱስ ማቴዎስ በሰላም አሸጋገራችሁ ከነመላው ቤተሰቦቻችሁ ።
    አዲሱ ዘመን መልካም የደስታ የሰላም የፍቅር የስኬት ይሁንልን የኔ ውዶች
    መልካም አውደ ዓመት
    💐🌷🌹🌻🌼🌸🌺🌹🌼🌹🌼🌼🌻🌼🌻🌹🌻🌼🌼🌼🌼🌷

    • @RibkaWogaso
      @RibkaWogaso 3 місяці тому

      🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ልጅኤMየወድሞቼሲስ
    @ልጅኤMየወድሞቼሲስ 3 місяці тому +4

    ማነውእደኔ የቡታጅራሙሥሊም ወድሞቼቻን የሚያሳስቡት አላህ ጠሞ ከማጥመም ያርቃችሁ በስ

  • @KemeyaHussen
    @KemeyaHussen 3 місяці тому +9

    አደኛ ነኝ ማሻላህ አምሮባችዎል የኛ ፈርጦች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Ddff-w1w
    @Ddff-w1w 3 місяці тому +1

    እሩታየ እመቤቴን እንደት እንምወዳችሁ እንኳን አደረሣችሁ አምሮባችዃል

  • @MonaTubeሙና
    @MonaTubeሙና 3 місяці тому +21

    እልልልል ደስ ስትሉ ዋው ዋው አብርሽና ሩታን ወደኛ ዱባይ መተው ሲጋቡ ማየት የሚፈልግ ማነው እስኪ ደምሩኝ

  • @vipmb6020
    @vipmb6020 3 місяці тому +1

    Yene Wudochi 💋💋🥰🥰🥰 Rutaye Yene Mari 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Samira-o1q
    @Samira-o1q 3 місяці тому +15

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲😥🥹🙏

    • @AzebTadele
      @AzebTadele 3 місяці тому

      😢😢😢😢😢

  • @hhhh3772
    @hhhh3772 3 місяці тому +1

    መልካም ባአል ይሁንላችሁ ግን አብርሽየ ትዕግስት ይኑርህ ውንድሜ

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 3 місяці тому +41

    2017 ሁላችሁም ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካ ጎደሏችሁ በሙሉ ይሙላላችሁ ሰላም ፍቅር ይስጣችሁ ❤❤

  • @drr8432
    @drr8432 3 місяці тому +1

    እንኳን አደረሳችሁ ለድስ አመተ የሰላም የፍቅር ያድነት አመተ ይሁንላችሁ ሩታዬ አምረብሻል የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 3 місяці тому +18

    ኡፍ እኔኮ ሞቼ ነዉ እምወዳችሁ ደሞ በጣም አምሮባችኋል❤❤❤❤❤❤❤

  • @dgjfjhg961
    @dgjfjhg961 3 місяці тому +1

    ሩታዬ የኔ መልካም ሁሌም እምር ድምቅ በይልኝ🌻🌻🌻🌻ሁላችሁም አምሮባችኋል ❤❤

  • @mekdes8920
    @mekdes8920 3 місяці тому +6

    እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል አብርሽን አታና ❤❤❤

  • @maryeM-h9z
    @maryeM-h9z 3 місяці тому

    ስታምሩ እግዛብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ መልካም አዲስ አመት ሩታየ የኔ ናት እወድሻለሁ

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 місяці тому +61

    ጉድ ነዉ ማጠለቱን ምን አማጠ ሩታ በጠም አምሮበታል የሚትሉ በለይክ ደሚሩኝ እህቶቼ🎉

  • @BbrrtUu
    @BbrrtUu 3 місяці тому +1

    ወላሂ ቤዚ ናፍቃኛለች እንኳን አደረሳችሁ ውዶቸ❤❤❤❤

  • @TrefFhfjdudtr7rr
    @TrefFhfjdudtr7rr 3 місяці тому +10

    ሀይሚ ግን ምንሆና ነው የሌለችው

    • @hhfhfhj4432
      @hhfhfhj4432 3 місяці тому

      Camera man nat😄😄😄

    • @mamilove-di8tw
      @mamilove-di8tw 3 місяці тому

      ​@@hhfhfhj4432ገና አልመጣች ሆና ነው ቀጣይ በሚለቀቀው ከእንግዳወቹ ጋ አለች🙏

    • @ALem-l3r
      @ALem-l3r 3 місяці тому

      አወ😢😢😢

  • @ህይወትበፈተናህይወትበፈና

    ❤❤❤❤👑🌼ሩታዬ የኔ ሴት
    ሁሌም እምር ፍክት በይልኝ አድሱ አመት
    የሰላም የጤና የፍቅር የስኬት አመት ይሁንላችሁ

  • @ብላቴናዋ
    @ብላቴናዋ 3 місяці тому +4

    የኔ ውቦች እዴት እዳማረባችሁ❤❤❤❤ ግን ቤዛዬ ጠፍታለች የምር😢😢❤❤

  • @miretmi3845
    @miretmi3845 3 місяці тому

    ትልቂ እድል አግንቱዋል ቢኒ
    ተባረክ ቢንዬ እየሱስ ካንተ አለይ ❤❤❤❤❤የኔ ዎንድሜ እኔም እየሱስ ልደት ዎዳሎ ተባረክ እድልናነክ

  • @አብረሀትገብረኪዳንአብራሃ

    ተጋሩ ኣለክን ዶ አብዚ ከማይ ዝፈትወም ይህሉ ዶ❤❤❤😢

  • @ኡምሀፊዝ-ደ8ፀ
    @ኡምሀፊዝ-ደ8ፀ 3 місяці тому +1

    እሩታየ እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ምርጦች አምሮባችሀል ወላሂ❤❤❤