ለአርበኛ እና አርቲስት አበበ ካሴ የተፎከረ ፉከራ እና ቀረርቶ አዲስ ሀምሌ 3/2014 ዓ.ም/ new warrior Abebe Kassie july/12/2014

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 189

  • @berhansisaytesema3300
    @berhansisaytesema3300 3 місяці тому +4

    ❤❤❤ ጀግኖች በጀግና ሃገር ይወለዳሉ ፣ ድል ለጀግናው አማራ ሆኗል ፣ ሞትና መደምሰስ ለጠባቦች ሆኗል ❤❤❤

  • @kelkayzemariam9689
    @kelkayzemariam9689 2 роки тому +4

    ወንድሜ. አበበ. ካሤ. ፈጣሪ. ነብስህን. በገነት. ያኒራት. ለቤተሰቡም. እግዛአብሒር. መፅናናትን. የስጥ

  • @tadladires929
    @tadladires929 2 роки тому +6

    የአማራ ጀግኖች እየተገደሉ እስከመቸ
    ጀግናዉ አበበ ካሴ መቸም አትረሳም ነፍስ ይማር 😭😭😭

  • @g.d2239
    @g.d2239 2 роки тому +6

    አቤ ነብስህን በአፀ ገነት ያስቀመጥልን።እጅግ በጣም ታግለሀል አንረሳህም።

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Рік тому +2

    I love so much Ethioian people North East West South Ethiopian.

  • @MelkieBelay
    @MelkieBelay Рік тому +3

    አቤ በአካል ባላቅህም በመንፈስና በልብ የማውቅህ ነፍስህ በገነት ፈጣሪ ያሳርፍልን በእውነት እንባየን መቆጣጠር ያቅተኛል ያንተን ነገር ለአማራው ያለህን ፍቅርና እልህ ሳስብልህ ከተሠዋው ታላቅ ወንድሜ በላይ አነባለሁ !😮😢

  • @YizengawKwt-gk8lr
    @YizengawKwt-gk8lr 9 місяців тому +3

    😭😭😭😭አበበ ካሴ ጀግና የጀግኖች ልጆች ጠላቶቻችን አበበ ካሴ አልሞተም ሽውን ወልዷል

  • @fanotube6056
    @fanotube6056 2 роки тому +1

    የኔጀግና ብተሰዋም ትግልህ ይቀጥላል አብሽሩ ፍቱልንዘሜን አትኩብንፋኖን አማራነት ኩራትነው ደምሩኝ

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Рік тому +2

    Elllllll.go Head ETHIOIAN people we love you all the time.

  • @ZeraYakob
    @ZeraYakob 9 місяців тому +2

    የአቤ ደም አልተመለሰም። ማን እንደገደለዉ ታዉቋል ወገን ያለዉ ባንዳ! ደሜን መልሱ እዳችሁን አብሱ!

  • @felegfeleg2692
    @felegfeleg2692 2 роки тому +6

    ነብስህን በአፀደ ገነት ትኑር ጀግናው አቤ

  • @EmebetEmebet-b7h
    @EmebetEmebet-b7h Рік тому +2

    አቤመቸምአንረሳህየኛጀግና

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Рік тому +2

    Elllllllllllllllllllllllllllll Kibirt Ethiopia.thank you ❤️❤️🙏🙏👍👍.

  • @abaynesh4400
    @abaynesh4400 2 роки тому +2

    ፋኖንእመብርሀንከነልጂዋትጠብቅልንአይናቸዉንሆዳቸዉ፣ህሌናቸዉንየማይጠቅምስልጣናቸዉየሸፈነባቸዉንየድንግልልጅአምሮአቸዉንያብራላቸዉ፣

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Рік тому +2

    Thank you.

  • @rozayallou5348
    @rozayallou5348 2 роки тому +1

    አማራ እራስህን ጠብቅ በየመደርህ ያለውን ሰው ወቅ የሚገልህ ሆዳሙ አማራ እራሱ ነው

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Рік тому +2

    Thank you for remember everyone.

  • @sameeraahmed5481
    @sameeraahmed5481 2 роки тому +7

    እእእፍፍፍይይይ 😭😭😭😭😭የአማራዬ ጀግና አርቲስት አርበኛ ፋኖ አበበ ካሴ በአንድ ቀን ከነቤተሰቦችህ ገድለህ ለዘር ሳያስተረፍ በጣም ከባዲ ነው ነብስ ይማር ጀግና አይሞትም ስሙህ ሲታወስ ይኖራል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @aaegrnshnea1331
      @aaegrnshnea1331 2 роки тому

      መን እነደገደለው ሰይዘግቡት የቀሩት መነደነው?

    • @aaegrnshnea1331
      @aaegrnshnea1331 2 роки тому

      ግነ ሁት ብቻ ናቸው ልጆቸ ሌላ የለው ብለሽ?

    • @ኢሩት
      @ኢሩት 8 місяців тому

      እራያ ማለት በትግርኛ እዩት ማለት ነው ማይ ካድራ ማይ ፀብሪ አዲ ኳላ ማይ ሎሚን ሁመራ አላማጣ የማነው ? ምራብ ትግራይ ነው ታዲያ ለምን መቀሌም አድግራትም አስመራንም አይ ይጨመርላቹሁ? ካካ ኧረ ድፍረት

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Рік тому +2

    Ellll it's true perfect Ethioia Lezelam Nurie.

  • @entertainmenthub2265
    @entertainmenthub2265 8 місяців тому +1

    ጀግችን ነፍስህን በገነት ያኑርልን

  • @OhthatJask-tz1vb
    @OhthatJask-tz1vb 6 місяців тому +1

    😢😢😢😢😢 wuyyyy hageray wuyyy mn lhunlshe Enam welkayta negne Esey yena jegnoche!!!!

  • @GirmaGetachew-m6k
    @GirmaGetachew-m6k Рік тому +1

    አቤ ነፍስ ይማር ጀግና አይሞተም

  • @AderajewAsmare
    @AderajewAsmare Рік тому +1

    Abbey is king

  • @MsgeM-dc5ut
    @MsgeM-dc5ut Рік тому +2

    አቤ ነፍስ ይማር

  • @shalushalu58
    @shalushalu58 2 роки тому +1

    ማመን አቃተኝ💔💔💔💔ነፍስን ይማረው አቤ የእኛ ጀግና💪💪💪

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Рік тому +2

    Ethioia Lezelam Nurie Our mom Kibuirt.

  • @lbargewayechew8473
    @lbargewayechew8473 2 роки тому +11

    ነብስ ይማር ጀግና ሁሌ አይሞትም

  • @mulukenmelles-oj2mm
    @mulukenmelles-oj2mm Рік тому +1

    ያማል

  • @alshamicall8693
    @alshamicall8693 Рік тому +1

    እናንተ፣ደግሞ፣ደህናሁኑልን፣እግዚአብሄር፣ከናንተጋር፣ይሁን

  • @gashungusu1323
    @gashungusu1323 2 роки тому +6

    ፋኖ እና ኣርቲስት ኣበበ ካሴ 💪💪💪💚💛❤ ነብስ ይማር

  • @אבטהדבאיה
    @אבטהדבאיה 2 роки тому +6

    ነብስ ይማር የወልቃይት ቀኝ እጅ ነበር አበነ ካሴ

  • @abebayehugezie1095
    @abebayehugezie1095 2 роки тому +1

    Abie Hero Fano.

  • @ሸዋአማራአንድነትማህበር

    አይየኔ ጀግኖች እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ሙሉየልጀናፋቂ
    @ሙሉየልጀናፋቂ 2 роки тому +5

    እየተሞተሁልግዜፉከራ፡፡ያሳዝናል፡፡ነፍስይማርጀግናችን

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Рік тому +2

    Ethioia Tikidem all the time.

  • @zake44209
    @zake44209 Рік тому +1

    RIP 🙏

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 Рік тому +1

    አቤ መቸም አንረሳህም ጀግናችን😭😭😭😭

  • @الحمداللهالحمدلله-د7ي

    😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @ራህመትአደምወለየዋእናቴን

    አቤዋ የኛ ታጋይ መቸም አንረሳህም😥😥😥😥

  • @eyugfgfd2270
    @eyugfgfd2270 2 роки тому +1

    እውነት፣በጣም፣እርአማር፣እስከመቸሞት፣ያማልእህህህህህ፣ወይኔወገኔ፣ፍርድከስማይ

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Рік тому +2

    Go for Kibirt Ethiopian.

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 2 роки тому +2

    አረ የወልቃይት ጀግኖች አረ እነጎብየ አረ አበበ ካሴ የወልቃይት ጀግኖች ምነው ብትቆልን ኡፋፋፋፋፌ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 2 роки тому +7

    አቤ መቼም አንረሳህም ጀግናችን 😭😭😭😭😭

    • @ziynasres7233
      @ziynasres7233 2 роки тому

      እቤ መቼም እንረሳህም ጀግናችን

    • @seifukebede9824
      @seifukebede9824 2 роки тому

      @@ziynasres7233 ምን ለማለት ነው?????

  • @kewunkassa
    @kewunkassa Рік тому +1

    💪🇲🇱🇲🇱💪💪🙏

  • @baroshbh9489
    @baroshbh9489 2 роки тому +6

    ነፍስ ይማር 😭😭😭😭😭😭

  • @መልካምጎንደሬዋ3-ዘ1ቐ

    አፉፉፉፉፉ ፈጣሪ ነፍሳችሁን በአፀደ ገና ያኑረዉ😭😭😭😭😭😭

  • @AbrhamDegu-s2t
    @AbrhamDegu-s2t 4 місяці тому +1

    አየጀግናዉአቤነብስህይማረዉ

  • @ruthalemayehu2149
    @ruthalemayehu2149 2 роки тому +6

    አይ እጁ አመድአፋሹ አማራ ወገኔ ምን ላርጋችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ነብሳቸውን በገነት ያኑረው በጣም ልብ ይሰብራል

  • @desalegnsisay6802
    @desalegnsisay6802 2 роки тому +8

    ብአዴንና ወያኔ ጀግናውን ገደሉት ግን ታሪኩ በወርቅ መዝገብ ላይ ተመዝግቦ ይኖራል

  • @אמבצאוטספאי
    @אמבצאוטספאי 2 роки тому +1

    እህ

  • @wuwuwuzshsusu2617
    @wuwuwuzshsusu2617 Рік тому +1

    መጀመሪያ የሚያቅራራው ባለ ኮፍያው ሌላ ካለው ተባበሩኝ

  • @asmaraasmara9141
    @asmaraasmara9141 2 роки тому +1

    ነፍስይማርጀግናውነብስህንበገነትያኑርልን😭😭😭😭😭😭

  • @kiwenfetene4105
    @kiwenfetene4105 2 роки тому +1

    ነብሰ ይማር በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @samiraali8679
    @samiraali8679 2 роки тому +1

    እዳያበለው የኛ ጀግና

  • @gebrieabeje7518
    @gebrieabeje7518 2 роки тому +2

    እሰይይይይይይይ ጀግኖቼ‼️
    ይገባዋል ጀግናው አበበ ካሤ።
    ለዛ ባለው የሙዚቃ ቃና ወያኔን የጣለ አንበሳ።

  • @getuendashaw2315
    @getuendashaw2315 2 роки тому

    አቤ የአማራ ህዝብ ዉስጥ እንዲሁም የወልቃይት ህዝብ አይን ነብር

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Рік тому +2

    Sorry we don't nkow who dissed for general Kibuir artist Abebe Kasie.

  • @ተመሥገንአምላኬ-መ1ነ
    @ተመሥገንአምላኬ-መ1ነ 2 роки тому +2

    ነፍስ ይማር 😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @mmTube-7
    @mmTube-7 2 роки тому +1

    ጀግናው ሀለገብ አበበ ካሴ መቼም መቼም አንረሳህም☝😭😭😭😭😭😭 😭😭😭😭😭😭😭

  • @kingphone7156
    @kingphone7156 2 роки тому +4

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Рік тому +1

    Any way rest in peace our Ethio's kid I am sorry rest in peace for your family too too.

  • @fathifathi9214
    @fathifathi9214 2 роки тому +3

    😭😭😭😭

  • @jxgshshbztzgzhzh8345
    @jxgshshbztzgzhzh8345 2 роки тому +2

    ነፍስ ይማር ጀግና መቼም አይሞትም

  • @bsbdbdbsbbd9837
    @bsbdbdbsbbd9837 2 роки тому +2

    ነብስይማራ፣በጣምያዝናል

  • @adanichzamana4746
    @adanichzamana4746 2 роки тому +5

    እህህህህያማል፣😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭♥️

  • @tebah1247
    @tebah1247 2 роки тому +2

    አይይይይይይይ አላምኩም ነበር

  • @yhfbju3550
    @yhfbju3550 2 роки тому +1

    😭😭😭😭😭😢😢😢😢አይ ኦርቶዶክስ አለቃችሆ አገር አገር እያላችሆ ነብስ ሀን ይማረው አቤ

  • @filfiltayachew1660
    @filfiltayachew1660 2 роки тому +1

    እህህህህህህህህህህ ነብስ ይማር ወንድማችን

  • @liligabriel
    @liligabriel 2 роки тому +1

    ያማል 😭😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤💔💔💔

  • @zdzd2877
    @zdzd2877 2 роки тому +1

    አቤነፍሥህንይማረውአይይይይይ

  • @ሺዊትየራያዋ
    @ሺዊትየራያዋ 2 роки тому +1

    እፍፍፍፍፍፍፍ አየ አማራ አለቅን

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Рік тому

    We don't nkow who dissed for him we will see tomorrow truth.

  • @saltanmm7797
    @saltanmm7797 2 роки тому +5

    አይይ አቤ ነፍሥህን በገነት የኑርልን መቼም አትረሣ😭😭😭😭😭

  • @banchTube
    @banchTube 27 днів тому

    አይይይይ😢😢😢😢

  • @merunmerun2398
    @merunmerun2398 2 роки тому +7

    በጣምአዝኚለውነፊስህንኢማርው

  • @MesfinLove-s2e
    @MesfinLove-s2e 5 місяців тому

    Nefs ymar😢😢😢😢

  • @zdzdzdzd4324
    @zdzdzdzd4324 2 роки тому +3

    😭😭😭😭😭ነፍስ ይማር

  • @aynalakasa2944
    @aynalakasa2944 2 роки тому +3

    እውነት ጀግናው

  • @selamkoo1566
    @selamkoo1566 2 роки тому +1

    ሁሌም እኸበለዉ ማለት መረረኝ😭

  • @ፋሲልከክለብበለይነዉ

    አይ 😭😭😭😭

  • @liligabriel
    @liligabriel 2 роки тому +2

    እስኪ ከሞት የተረፈ ልጅ ካለዉ አቅርቡልን 😭💔

  • @የአብስራእናትዩቱብ
    @የአብስራእናትዩቱብ 2 роки тому +1

    ነፍስ ይማር
    አይ አማራ መቸ ይሆን በየቦታው ሞቱ የሚያበቃው

  • @ሺዊትየራያዋ
    @ሺዊትየራያዋ 2 роки тому +1

    ነብስ ይማር

  • @hfgtf4698
    @hfgtf4698 2 роки тому +1

    ነፍስህን ይማረው

  • @eyasudejen3899
    @eyasudejen3899 3 місяці тому

    አበበ እንጅ መቼ ሞተ
    ምን ጊዜምጨየአማራ ልጅ ወኔ

  • @selamkoo1566
    @selamkoo1566 2 роки тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭አቤ ቻዉ😥

  • @zdzd2877
    @zdzd2877 2 роки тому +1

    ለምንአሟሟቱንግልፅአታረጉልንምበአላህእኝተጉዳን

  • @salamkk6157
    @salamkk6157 2 роки тому

    አይይይይይይይይይይይ

  • @debebechmengesha2753
    @debebechmengesha2753 2 роки тому +1

    አምላኬ ሆይ ይሄ ነገር እውነት ነው በመድሃንያለም

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Рік тому +2

    Ethioia Ethiopian mirror Artist Abebe Kasie rest in peace.

  • @צבצהחחבח
    @צבצהחחבח 2 роки тому +1

    እውነት ነው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል😭😭😭😭😭😭😭😭😭💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 роки тому +1

    አማራ ቆማችሁ ብትጠባበቁ ጥሩ ነበር ከምተ በኋላ ዘራፍ ማለቱ የበለጠ ህመሙ ነው የሚጨምረው ጠላታችሁ ልክ እስኪገባ በተናጥል አትሁኑ ፈጣሪ ነፍሱን በገነት ያኑረው😭😭😭

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta 8 місяців тому

    ደሥ ሲሉ። እውነትም ዶ/ር አብይ ደረሰላቸዉ

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 2 роки тому +1

    አማራየ

  • @Meserttube893
    @Meserttube893 2 роки тому +5

    ዘሩን አጠፉት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @samiraali8679
    @samiraali8679 2 роки тому

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @aynalakasa2944
    @aynalakasa2944 2 роки тому +4

    ተቃጠልን ያነን ጀግና አሳጡን በሉብን እፍፍፍፍፍ

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 2 роки тому +2

    በምን ነው የሞተ ግን ማነው የገደለው

    • @عيشهمحمد-ع4و
      @عيشهمحمد-ع4و Рік тому

      ያው አረመኔ ወያኔ ከነ ሁለት ልጆቹ ባለቤቱ ገደሉት😢😢😢

  • @aaegrnshnea1331
    @aaegrnshnea1331 2 роки тому +2

    ነብስ ይማር አቤ መቸም አትረሳ ማመን አቃተኝ😭😭😭💔

  • @جالكيه
    @جالكيه 2 роки тому +1

    😭😭😭😭😭💚💛❤️🤲🤲🤲🤲