Beni selame endemenem belehe beselek sin karegen bhula endet monitize endemenareg gogel laye gebeten endet new cret stido yememetawe you tube stido new yememetawe ebakehen melsuen meleseleghe sihone short vido sertehe temelese tank you
ሴቶችን በጣም Aree Ehte Min chigr alew bichal nuro 1m times barekulish neber ahununu Sub adrigalew konjiye yimechish adera gin be ande mayreba Commentoroch tesfa endatkorchi 🇪🇹❤🇪🇷 oNe Love
እናመሰግናለን ሰለ ምክርክ ወድም
በጣም የምትመሰገን ነህ እግዚአብሔር ብልህ መልካም ነገር ሁሉ እጥፍን ይጨምርልህ። የተቻለንን እንሞክራለን መረዳዳት ብቻ ነው
እስኪ አፅናኑኝ በላይክ ወንድሜ አባቴ ብለው ይሻለኛል ታሞብኝ አኪም ቤት ነው አባቴ እንደወጣ ቀረብኝ ወንድሜን እንዳላጣ ፈጣሪ ይማርልሽ በሉኝ በማርያም
Fetary ymarilish ehtalem
ፈጣሪ ይማርልሽ የልብሽን መሻት ይስጥሽ ቆንጆ
አምላክ ይማርልሽ።
Sub አርጊኝ
@@selamdemissie9989 ደምሪኝ ደምሬሻለሁ😍
በጣም አሪፍ ቪድዮ ነው እንደ እኛ ላሉ ጀማሪዎች አስተማሪ ነው። ሰብስክራይብ አድርጌ ሌላ ምርጥ ስራ እጠብቃለው አመሰግናለው።
እናመሰግናለን ቢኒ እነም ከፈትኩ በል እንግዴ ወገን እንረዳዳ
ቢኒ በጣም ምርጥ ስራነው ግኤድት የምታደርግባቸው አፖችን በዚሁ ሼር ብታደርገን አሪፍነው
Thankuu lij binii god bless you!!
መልካም ደጋፊ ነህ። ሰዎችን ሁሉ የምትወድ። እናመሰግናለን
መልካም ሰው! ጥሩ ልብ ደስ ይላል: ቀጥልበት:: መልካምነት ይህ ነው! ተባረክ!!!!!
እናመሰግናለን ቢኒ የተዋህዶ እንቁ
እስኪ እኔም አዲስ ከፍቻለው እግዚአብሔር ቢፈቅድ በነገራችን ላይ የከፈትኩት ኪነጥበብ ነው የማስተላልፍበት ከኪዳነምህረት ማህበር ልጆች እና ከተዋህዶ ዘኦርቶዶክስ ማህበር ኪነጥበብ ክፍል በተከታታይ የሚሰሩትን ኪነጥበቦች ነው እና እስኪ ሰብስክራይብ አድርጉ
ብዛት ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ነው ሌሎችም ቢመለከቱት አይከፋም ሀይማኖት ሳይነካ ምክር የሚለግስ ስለሆነ
እና ሰብስክራይብ በማድረግ እንደጋገፍ
ቢኒዬ እናመሰግናለን እውነት መልካም ሰው ነህ ሰብስክራይብ የጠይቃቹ ልጆች አድርጌያለው እኔንም እንዳትረሱኝ ሰብስክራይብ እድርጉልኝ
በጣም እናመሰግናለን ቢኒ የእግዚአብሔርን
ሴቶችን በጣም እሺ
ፓርት 2 በስልክ ለማስረዳት ብትሞክር አሪፍ ነው
nice comment please subscribe my channel
ትክክል
Beni selame endemenem belehe beselek sin karegen bhula endet monitize endemenareg gogel laye gebeten endet new cret stido yememetawe you tube stido new yememetawe ebakehen melsuen meleseleghe sihone short vido sertehe temelese tank you
Lij Bini betam new yemiwedih......geltse nehe ......you are much eager to share what u have....don't see other who they blamed u...go head don't stop.
እናመሰግናለን ቢኒ
በእውነት በጣም እናመሠግናለን
እናመሰግናለን ቢኒሻ
ቢኒ part 1 ጡሩ ኣስተምረሃል part2 ግን ብትደግመውስ ምን ይመስለሃል በሞባይል ብታረገውሥ soory bini
እናመሰግናለን ቢኒሾ
እኔማ ምን እሰራ ብለህ ዊፊ ሰርቄ የመዳምን ብር በልቸ ደግሞ ዩቱብ ላይ ብር ፍለጋ አይይይይ ጎመን በጤና ነው
ውይ ቢኒየ የዛሬው ምንም አልገባኝ ሶስት አራት ጊዜ አዳመጥኩት ግን ምንም አልገባኝ በስልክህ ብታሳየን በናትህ
መስራት ለሚፈልግመልካም እድልበውነት ጥሩ መረጃ ነው መልካም ሰው ነህ
ቢኒሽ
Ethio Habesha Review
ይመችህ
Sub+++++
መጥቻለሁ ቤተሰብ ሆኛለሁ ወደ ኔም ጎራ በሉ
ደምሩኝ ማሮች
እግዚአብሔር ይመስገን ቢኒየ አንተንም ሰላምህን ይብዛልን በጣም እናመስግናለን ውድ ወንድማችን
በእውነት ቢኒ ወንድማችን የላቀ ምስጋና ይድረስህ ብያለው በድጋሜ
በጣም ተስፋ እየሰጠህን ነው የራሳችንን እንድንሰራ ስለተባበርከን
ኣሁንም ቀጣይ part 3 እንጠብቃለን ማተርያሎች ኣሳየንና ከዛም በኣንድ ወር ምን ያህል ቪድዮ መስራት እንዳለብንም ንገረን ለበጎ ኣድራጎትህ በጎ ነገር ያጋጥምህ ብያለው
Betam melkam sew neh binye egzhbeher yebrkh 🙏🙏
ዋው ውዱ ቢኒ መልካም ሰው ነክ እዳተ አይነት ሚገርም ሰው ያእስካሁን አላየውም
ቢኒ እናመሠግናለን! እንደተለመደው በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ይዝህልን የመጣህው
ቢኒዬ ከልብ እናመሰግናለን መልካም ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅ
ቢኒየ መልካም ሰው እግዛባሔር ስላምህ ብዝትትትትት ያርገው እመአምላክት አትለይህ።
እናመሰግናለን ቢኒየ
ሴቶችን በጣም እሽ
Lij ቢኒ ቅንነትህን ደስ ይላል ተባረክ፣ ነገር ግን creator Studio የሚለው በ ስልክ ኣልመጣልኝም
አንተ ድንቅ ሰው ነህ ወንድሜ ❤
Lij bini wow 👍👍👍👍 በአዲሰ ሀገ ነዉ stepuuuu
i subscribed you now to All. lij Bini thank you! so much! i got useful info!
Bini yena wendim berta kahun behala mastawekiya simeta Alasalfm
እናመሰግናለን ! በ ስልክ ቢሆን ይመችኛል
ቢኒዬ ይህን ቪድዮህን አይቸ ነበር ቻናል የከፈትኩት በምግብ ዝግጅት ከብዙ መታገስ በሀላ ተሳካልኝ ቻናሌ ዛሬ ሞኒታይዝ ሆነልኝ በጣም ደስብ ብሎኛል ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻 ይህን ኮንት የፃፍኩልህ ቪድዮህን ፈልጌ ነው
እኔ እምቢ አለኝ እንኳን ደስ አለሽ
በጣም እናመግናለን bini ethiopia lalen yiseral malet youtube yikefilal?
በእውነት አንተ የእግዚአብሔር ሰዉ ነክ
Ethio Habesha Review ok
ሴቶችን በጣም አዎ እውነትሽ ነው
Gechova Picture kkkkkkkkk እሽ እንደመር
ትክክል ወንድም👌👌
Wawwwww.baxam enamesegenalen
እናመስግናለን ቢኒ
God bless you our brothers
ቢኒ በጣም አመሰግናለው ተባረክ
God bless u bro
እናመሠግናለን ቢኒዬ ተባረክ ቀላል ነዉ ነግ አንድ ሠዉ ደጋግሞ ቢያየዉ ይቆጠራል ወይስ አንድ ሰዉ ካንድ ጊዜ በላይ ቢያይ አይቻልም እስኪመልስልኝ
ቢኒ በእውነት በጣም እናመሰግናለን
ኑርልን
ቢኒ በተደጋጋሚ በምትለው ቃል በምድር መልካም የምትሰሩት በሰማይ ይከፈላችኋል በምትለው ቃል ይጀሀለሁ ጥያቄየን መለስልኝ.ብዙ ሰወች ስለ ኮፒራይት አናውቅም እኔን ጨምሮ ምክንያቱም ተመሳሳይ ቪድዮ በተለያየ ቻናል ሲተላለፍ አያለሀ እና እንዴት አይጠየቁም እንዴ እላለሁ ስለዚ እባክህ በዚህ ዙርያ አንድ ቪድዮ ስራልን እባክህ በእግዚአብሄር
ጥሩ ነው እናመሰግናለምልን
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይስጥልን መልካም ሰው እመብርሃን ትጠብቅህ ወንድማችን እኔ ግን ያልገባኝ ነገር በተለይ አረብ ሀገር ያለን ልጆች ባለንበት ሀገር የባንክ አገልግሎ / የባንክ ቡክ አካወንት የለኝም ምን ማድረግ አለብኝ ከይቅርታ ጋራ ብትነግረኝ አመሰግናለሁ
Bini betam enamesegnalen Sile mitseten Timhrt ❤❤ Gin Bini tinish yalgebagne neger ale esu demo Kifya lemagnet videochu 4k hrs. Metayet alebet yalkew. 4k views malet nw weys? Yikrta silal gebagne nw Amesegnalew🙏
ሴቶችን በጣም
Aree Ehte Min chigr alew bichal nuro 1m times barekulish neber ahununu Sub adrigalew konjiye yimechish adera gin be ande mayreba Commentoroch tesfa endatkorchi 🇪🇹❤🇪🇷 oNe Love
ፀጋውን ያብዛልክ
Thanks so much my brother
እናመሰግናለን
Lij Bini, creato studio milew almetalegnim kechalk asredagn pleas?
በጣም እናመሠግናለን ቢኒ ውድማችን እድሜና ጤና ይሥጥህ
እናመሠግናለን መልካም ሠው ባንሠራም እንኳ አስተሳሰብህ ቅን ነህ
እናመሰግናለን ቢኒ ፎቶዬን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ እናም የመጀመሪያ ዚድዮዬን ተመልከቱ
ወያ ቢኒዮ እንደዚህም አለ ምስግና ሌላው ሰዉ ለጥቅም ብቻ እንጂ አብረን አንደግ ቀረ ቢኒ አዲሰ ነኝ ግን ሲገባኝ እሞክራለሁ አንተን ላይክ ኮመን ልሲጥነ ፈጣራ ያሳከልህ 😂😂😂😂😂👍
ተባረክልን ግን በስልክ ብታሳየን አሪፈ ነበር
ቢኒሻ እናመሰግናለን ወንድም
Enamesegnalen biniya mert sew
እናመስግናለን የኔ ወንድም ይምችህ
Thanks, bini
Mert sew Ben 😍
Thank you bini
እና መሰግናለን ቢኒ ተባረክ
እኔባልሳራ እንካን አስተሳሰብክ በቂነው
እናመሰግናለን እኔ እንኳን፡ሀገሬ፡ልገባ ነው ግን ክፍት ነው
bin tebark meret sew
Bini Ethiopia le monetization eligable adelechim ... if u can information agaran
እናመሰግናለን ቢኒ ስሀቱ ላይ ግልጽ አልሆነልኝ በቪድዮው ብዛት ነው ወይስ አንዱን ብዙ ሰው ስላየው ነው
እናመሰግናለን ቢኒ! ! ግን አንድ ያልገባኝ ነገር አለ እሱ ምን መሰለህ ኢትዮ ሁነን መስራት አንቺልም እንዴ ? ሞነታይዝ አቫሊያብል አይደለም ነው የሚለው ።ባክህ ይህን እርዳን
ይመችሀ
Lj biniyye ይሄን comment ስታየው replay ሳታደርግ እንዳታልፍ የ youtube ቻናል ከፍቸ ነበር እና ከከፈትኩት 2 አመት አልፎታል እና በጊዜው አጭር video ለቅቄበት ነበር እና በቅርቡ ከ 1 ወር በፊት ደግሞ አጫጭር ቪድዮቹን ደልቸ verify አድርጌ ረዥም video ለቀኩበት እና ሰአቱም ሰብስካርይቡም ይቆጥራል እና ይሄ ቻናል ለ ሞኒታይዝ ተቀባይነት አለው ወይስ የለውም ማለቴ በዚ አመት ሁሉንም ባሟላ ሰአቱንም subunm በናትህ ካላስቸገርኩህ ስታየው መልስልኝ
እንኳን በሰላም መጣህ ፣ ቢኒ
Ethio Habesha Review እከክልኝ ልከክልህ kkkkkkk እሺ
እኛስ ባለኮመንቶቹ አይከፈለንም እኔ ኮርስ የወሰድኩት ኮመት በመስጠት ነው ቆይ እስኪ ልሞክረው መቸም ብር ስሰማና ሳይ አይኔ አብሮ ይበራል የብር ፍቅር ሌደፋኝ ነው
ቢኒየ እናመስግናለን
wow bini Enamesegnalen
እናመሰግናለን አረብ ሀገር ሆነን ወርቀት የሌለን እንዴት እንስራ ቢንይ ?
txs bin .monetization eligible kehones endat new ye miseraw?
መልካም ሰው ነህ
Betam arif yehone video thank you bini. Zip code mn malet now?
Is this way able in Ethiopia?
Thank you
አመሰግናለሁ
ሌብ
ጤና ይስጥልኝ እናመሰግናለን ቢንዬ 1 ጥያቄ እኔ ኣሁን አረብ አገር ነው ያልሁት.ለምሳሌ ስራውን ጅምሬ አሁን ያልሁበትን አድራሻ ሞልቼ አገሬ Ethiopia .................ኣድራሻዬን መቀይር ይቻላል????????ከ ይቅርታጋ ወንድም
If Monetization is disabled, what I’m doing? Bin! Do you have any idea to solve it?
Ethiopia lalen sew endet nw craditcard mnamn yelalu endet larg bra
Gideta bebank new birr misetut becheck aysetum?
Address line yemilew lay bedemb detailu nigeren??
Inameseginalen Lij bini ine befit kafiche neber gin almolahum inangin alwata alen cretor sadio yemilaw min ladirg
Ye Amen Ye Amen @
@Ye Amen Ye Amen
ቢኒየ ለመሥራት አላማ ነበረኝ ነገር ግን ያለሁበት አድራሻ ምንጋ እንደሚላክልኝ አላቅም እና ደግሞ የባንክ አካዉንቴ የኢትዩ ነዉ ወረቀቱን ለማግኝት በምን አይነት አድራሻ እንደሆነ አልገባኝም
how are you bine are you fine? monetization is only inelgiable how to enable
ቢኒ በጣም እናመሰግናለን ።ይሄ ነገር ማለትም monitization ኢትዮጵያ ላይ አይሰራም የሚል ሀሳብ እየሰማው ነው እንድታረጋግትልኝ እፈልጋለው???
Enamesegnh alen lij bini likely
bini yene monetization yemilew enabel mil yelewm .......what should i do
Really tnx bro
መልካም ሰው መጣ ዌል