17 ምክትሎች ያሏቸው ጌታቸው ረዳ ፤ ‘’ከሕዝቡ በፊት እኔ ልዳን’’ ህወሓት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 762

  • @user-ku8xd6fh3c
    @user-ku8xd6fh3c Місяць тому +45

    ያየሰዉ ሰመልሽ ሁሌ ሰለ ምታቀርበው እዉነተኛ መረጃ እ/ር ኣብዝቶ ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ!!

  • @yohannesteferra6202
    @yohannesteferra6202 Місяць тому +55

    ሕወሃት በጣም የማደንቀውና ደስ የሚለኝ ግልጸኝነቱ ነው፡፡ ሲደክም ደክሜአለሁ፣ ሲወድቅ ወድቄአለሁ፣ ሲፍረከረክ ተፍረክርኬለሁ ብሎ በግልጽ ነው ድካሙን የሚናገረው!! ይኼ በየትኛውም ፓርቲ ተለምዶና ተሰምቶ አያውቅም፡፡ ሕወሃት የምሑራንና የአርቆ አሳቢዎች ስብስብ ነው!! አይደለም ፓርቲ ሀገርንና ዓለምን መምራት የሚያስችል አቅም ያለው ፓርቲ ነው፡፡ ሕወሃት ለዘላለም ይኑር!!!

    • @user-mn3qc8vz9q
      @user-mn3qc8vz9q Місяць тому +6

      በትክክል ።ህወሓት በጣም በሳልና ጠንካራ ፓርቲ ነው ።መደነቅም አለበት።

    • @dsegtjioojgvvfv
      @dsegtjioojgvvfv Місяць тому +2

      ኣለጅ ይሀ ኣህያ ብልፅግና ኣገር እያፈረሰ በልፅገናል የምል ዶቆሮ ከየትነዉ የመጣብን ሆ😮😅😅

    • @wondemagegnehudenbel6239
      @wondemagegnehudenbel6239 Місяць тому +1

      ደንቆሮ !በዘረኝነት ስለምታስብ የትግራይን ህዝብ ጉዳት አይታይህም።

    • @user-do1lr5de9b
      @user-do1lr5de9b Місяць тому

      ዠዠ

    • @DestaGebdrzher
      @DestaGebdrzher Місяць тому

      😂

  • @user-fi5uv3fc8z
    @user-fi5uv3fc8z Місяць тому +61

    ያየሰው ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥልን እውነተኛ የሚድያ ሰው ። ትልቅ ሚድያ በስነምባር የታነፀ ብቁ ኣቀራረብ🤚!!

  • @oneday4084
    @oneday4084 Місяць тому +40

    ያየሰው ሰላንተ ቃል የለኝም አምላክ ይጠብቅህ

  • @Muma-of2jy
    @Muma-of2jy Місяць тому +32

    ህወሓት የኔ ፍቅር ሰለሁሉም ነገር እናመሰግናለን ሺ አመት ኑሪልን

    • @dsegtjioojgvvfv
      @dsegtjioojgvvfv Місяць тому +2

      እኔ ኣልደግፈዉም ብልፅግና እጁ ስያገባግን ያናድደኛል ትግራይ ራስዋ በራስዋ ናት ሽግርዋ ምትፈታጅ ብልፅግና ኣይፈታላትም።❤

  • @user-ss7wl5vp1f
    @user-ss7wl5vp1f Місяць тому +36

    የኔ ውድ ህወሓት ሺ አመት ኑሪልን❤❤❤❤ ስለ ሁሉም ነገር እናመሰግናለን😢❤❤❤

  • @eyobteff
    @eyobteff Місяць тому +44

    ህወሓት ይከፋፈላል በላቹ የምትጠብቁ ሰዎች መርዶ ልንገራቹሁ ተስፋ ቁረጡ ህወሃት አይከፋፈልም‼️😊 ❤✊🏽EF 🙏🏽

    • @btbt4487
      @btbt4487 Місяць тому

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣💃💃💃💃😭😭😭😭😭😭😭

    • @HiwotKidanemariam-bu6yn
      @HiwotKidanemariam-bu6yn Місяць тому

      ❌❌​@OnlyTrueeer

    • @AndualemFekadu-bc2cl
      @AndualemFekadu-bc2cl Місяць тому

      አብይ ካለ አንድ አይሆኑም
      የሚያዋጣቸው ከፋኖ ጋ ቢሰሩ ነው

    • @Deganet
      @Deganet Місяць тому

      Mesloh newu​@@arayahaile5264

    • @wediweyinking
      @wediweyinking Місяць тому +5

      ​@OnlyTrueeerደግሞ ማነው እንደዚ ያለው😂😂😂 ጌች እኮ የራያ ልጅ ነው ያውም የወያነ ልጅ

  • @AtaklitiTsehayeAbay-qw2np
    @AtaklitiTsehayeAbay-qw2np Місяць тому +13

    በዚህ ሰአት ትከከለኛ መረጃ ሰለምትሰጠን ናመስግናለን ያየሰው በርታ ትግራይ ፈጣሪ ይጠብቃት በቃ ይበላት ኣደ ይኣኽላ

  • @Goitomkidane-yb9ns
    @Goitomkidane-yb9ns Місяць тому +42

    ዕድመ ንሕዋሓት::ህዝባዋ.ወያነ.ሓርነት.ትግራይ.ማለትእዩ

  • @user-ly3ot8nj1w
    @user-ly3ot8nj1w Місяць тому +64

    🎉ገብርኤል!

    • @mebratukidane2597
      @mebratukidane2597 Місяць тому +4

      ግን እኮ ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ነው ዛሬ ቀኑ 19? ገብርኤል የኢትዮጵያ ብቻ ነው?

    • @Helensibhat135
      @Helensibhat135 Місяць тому +2

      ​@@mebratukidane2597ጥሩ ጥያቄ ነው ግን ምን ዋጋ አለው መልስ ስለሌላቸው ፀጥ ይላሉ እንጂ

    • @user-pw1rr2vm8b
      @user-pw1rr2vm8b Місяць тому

      ​@@mebratukidane2597 ግብጽም ዛሬ ንፕው ክብረ በዓሉ

    • @user-pw1rr2vm8b
      @user-pw1rr2vm8b Місяць тому +2

      ​@@Helensibhat135 ሳታውቂ አትለፍልፊ

    • @wediKdusGebrial
      @wediKdusGebrial Місяць тому +3

      ቅዱስ ገብርኤል እድሜና ጤና ይስጥሽ (ህ)

  • @paulosh6916
    @paulosh6916 Місяць тому +28

    ትግራይ ሃገረይ ማዓር ወለላ ጸላኢኺ ዓይኑ ይደፈን!

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 Місяць тому +30

    እኔም ህዋሀት ነኝ እንዲውም ለእልህ በምችለው ነገር ሁሉ ከህዋሀት ጎን እቆማለሁ ጀግና ደስ ይለኛል💪

    • @dsegtjioojgvvfv
      @dsegtjioojgvvfv Місяць тому +2

      ይገርማልኮ እኔም ሳልወደዉ በእልህማ ሁላችን ንቆማለን ግን ራሳችን ሁሉም ነገር እንደምንወስን ኣያቁምዴ ሾርት ምሞር የሆነች ኣገር ገደል ትግባ ከብልፅግናዋ ይዛ😮😅

    • @michalegg1956
      @michalegg1956 Місяць тому +2

      ደነዝ

    • @Setandforget-iu4ry
      @Setandforget-iu4ry Місяць тому +2

      ህልኽ እንታይ ማለት እዩ ???? ብህልኽ ይድገፍ ብምክንያታውነት እዩ ዝድገፍ ??? ብናይ ህወሓት ድክመት ንመሃረሉ ዝግባእ ዝነበረ ዕድመና ኣብ ከርተት ኣሕሊፍና ኣሕዋትና ኣዕረክትና ቤተሰብና ሲእናሰ ሐዚ ውን ወፃኢ ኾይንኩም ብህልኽ ንድግፍ ኢና ትብሉሰ ንህዝቢ ኣይትሓሰብይ ????
      ህልክ ዘይኮነ ክንሓትት እና ዘለና ክልቲኦም ዝበሰበሱ ናይ ህወሓት ሰሱዓት ንሰልጣኖም ዝሓሰቡ ይኣክሎም ንበል ንሶም እዮም ውን ህዝቢ ዝኸፋፍሉ ዘለው ።
      ብህልክ ትድግፉ ሰባት ኣብታ ፀባብ እዋን ኣብ ሙቸት ዝነበርኩም , ኣሕዋትኩም ዘይሰኣንኩም , ወይድማ ሰለህዝቢ ዘይትሓሰቡ ትዕቢተኛታት ኢኹም ተ

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 Місяць тому +1

      ሕወሓት ራሱ ብቻ ሳይሆን ሕዝቡንም ይዞ ዘላለም ከማይወጣበት አዘቅት ውስጥ ገብቶ ተቀረቀረ። That's all!

    • @dsegtjioojgvvfv
      @dsegtjioojgvvfv Місяць тому

      @@Setandforget-iu4ry መን ይብሉኻ ደደብ እሞ ኽድ ተጎምባሕ ኣብ ብልፅግና ተጋሩ ኹሉ ባዕሉ ህዝብ ዝመረፆ ባዕሉ ህዝብ የዉርዶ።

  • @etheth5034
    @etheth5034 Місяць тому +66

    ህውሀትን ለማፍረስ ይሄ ሁሉ ሹኩቻ ለምን ህውሀት ከነችግሩ አይደለም በኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድ የህውሀትን የሚያክል ጠንካራ ድርጅት ነው ❤❤

    • @TayeTessema-cs5lr
      @TayeTessema-cs5lr Місяць тому

      አይ ኣቦይ ፈቓዱ

    • @user-sn5wv2qw1b
      @user-sn5wv2qw1b Місяць тому

      በተንኮል አዎ

    • @etheth5034
      @etheth5034 Місяць тому +1

      @@TayeTessema-cs5lr ባእሎም ይናአዱ ለማንኛውም ህውሀት ትልቁ በደሉ ትግራዋይ መሆኑ ብቻ ነው ለማንኛውም ህውሀትን እኛ ገና 100አመት ድርጅቱን ሳይቀር በእዮቤልዩ ነው የምናከብረው አለን ተተኪዎች ዱቄት ሲሉን አንባሻ ጋግረን የመጣን

    • @TayeTessema-cs5lr
      @TayeTessema-cs5lr Місяць тому

      @@etheth5034 ጉሒላ እንመለስ ከመይ ጌሮም እዮም እቱ ዓንጎልኩም ሓፂሮሞ ?

    • @etheth5034
      @etheth5034 Місяць тому +1

      @@TayeTessema-cs5lr ስቅበል ጡስጡስ ሻእቢያ ደቆሮ ብጀካ ፀርፊ ካሊእ ስራህ የብልኩምን ሰረቅቲ ጨፍጨፍቲ ባራዩ ጥሊያን

  • @user-zj4gp8pl3g
    @user-zj4gp8pl3g Місяць тому +71

    ልዩ ትንታኔ 100%

  • @FatoumaHassan-hi2vj
    @FatoumaHassan-hi2vj Місяць тому +13

    ያየሰውን የወለዴች እናት ኧረ እንዳተ ያሉ ልጆዎች ደግማ ትውለድልን

  • @michaelmichael5251
    @michaelmichael5251 Місяць тому +29

    ትግራይ ዓደይ ንበርለይ ኩሉ ነገረይ ኢኺ
    ዓዲ ጅግና ዓዲ ዋዕሮ

    • @nahierdawit9721
      @nahierdawit9721 Місяць тому +2

      😂😂😂😂 ዶንቆሮ አይይይይ ዓዲ ጅግና በራብ ታልቃላቹ ገና ጉራ ብቻ

  • @nadernegash827
    @nadernegash827 Місяць тому +16

    ትግራይ ትግራይ አህህህህ ጀግኖች እኛማ ገና ያፋችንን ፍሬ በልተን አልጨረስንም አላህ ገና ይቀጣናል

  • @hagoseyasu9625
    @hagoseyasu9625 Місяць тому +39

    እናት ወልዳለች።ያየሰው በርታ!!!

    • @GebremeskelTesfay
      @GebremeskelTesfay Місяць тому

      በጣም ጅግና የአፍሪካ መሪ ነዉ መሆን የነበረበት

  • @jemal.hassen8736
    @jemal.hassen8736 Місяць тому +9

    ህዋሃት እንደ ሀገር ሊወዳደር ይገባል ሁሉም ይመርጠዋል

    • @EdlawitKekeba
      @EdlawitKekeba Місяць тому

      እዛው ሰሜናችሁ ተቡካኩ የምናባትህ አገር ነው ደሞ ምድረ ሌባ ሁላ😂😂😂😂😂

  • @titi1401
    @titi1401 Місяць тому +9

    Thank you!

  • @user-jv6hj9hu4l
    @user-jv6hj9hu4l Місяць тому +36

    Our blood with TDF TPLF and tigraians God bless tigraians mother's forever ❤️ ♥️ why abiy and isayase want to disarmament TPLF and TDF????our solidarity it was,now in future we will stand with people of tigraians, TDF and TPLF ❤❤❤😢😢😢

    • @binyamygizaw6680
      @binyamygizaw6680 Місяць тому +1

      TPLF malet tseret tgray eyu.aneyn kebabyeyn ltsere jugile nkales ena kab kebabinale newegdo Lena ena ..gin TDF hashker koynu alo

    • @Rich-cq8yl
      @Rich-cq8yl Місяць тому

      Yesssss ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍💯💯

    • @Setandforget-iu4ry
      @Setandforget-iu4ry Місяць тому

      TDF ( ዕሸላት ትግራይ ህወሓት ዘምፀኦ መርገም ዝተኸላኸሉ ) l ✅✅✅
      TPLF (ቃንዛ ትግራይ , ብሰሩ ንሰልጣን እምበር ንህዝቢ ዘይሓሰቡ, ቅድሚት ውድብ ዝብሉ , በቢወወለድኡ ጦርነት )❌❌❌❌

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 Місяць тому +19

    አማራና ትግራይ የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር ናቸው አንድነታቹህን ፈጣሬ ያምጣላቹህ ለደግ ህዝቦዎች ሲባል ድል ለሰሜን ህዝቦዎች💚💛❤💪💪💪🙏🙏

    • @Tesfaye-vx5zp
      @Tesfaye-vx5zp Місяць тому +5

      ምን ዋጋ አለው ኦሮማራ በማለት የትግራይ ህዝብ ተከዳ ተጨፈጨፈ አሁን ዋልታና ማገር ብሎ ነገር የለም ሥራው ያውጣው

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom Місяць тому +1

      🤍🤍🤍

    • @haymanot26
      @haymanot26 21 день тому

      ነበሩ ግን ከወያኔ ወዲህ አማራ ጠላት ነው ተብሎ አማራ ተከዳ

    • @fuaduwado2800
      @fuaduwado2800 20 днів тому

      ketafi leba yatigray hizb matfat albet setlu alnber kamachew resachu

    • @haymanot26
      @haymanot26 18 днів тому

      @@fuaduwado2800
      እንደሱ እንድታምን የተደረግከው አንተ ነህ ወይም የተወሰኑ የፖለቲካ ቡድኖች ወያኔን በመጥላት የተናገሩት ዋልታ ረገጥ ንግግር ሊኖር ይችላል በዛ ንግግር ላይ በመነሳት ፀረ ህዝቡ ወያኔ ሁሉም የአማራ ህዝብ ሀሳብ ነው በማለት እናንተን አደናግሮ ይሆናል

  • @alemtsehayberhe2515
    @alemtsehayberhe2515 Місяць тому +21

    እናመሰግናለን ያየሰው ለትንተናህ የገባው ካለ 💕💕💕🙏

  • @dejenweldemichael4289
    @dejenweldemichael4289 Місяць тому +11

    Abe &yaye 🖤👑 በጣም ገራሚ ትንተና ልዩ ችሎታ‼️

  • @hithere4939
    @hithere4939 Місяць тому +6

    Ethio forum and Yaye sew Thank you so much 👌 ❤️ 🙏

  • @zamzammohammed9789
    @zamzammohammed9789 Місяць тому +10

    ሰላም ንትግራይና ሰላም ንህዝብና ። ምስ ወዲ ረዳ ንቕድሚት❤❤

  • @KbGg-mg9go
    @KbGg-mg9go Місяць тому +37

    TPLF🥰🥰🥰🥰TDF🥰🥰🥰🥰TIGRAY🥰🥰🥰🥰🥰

  • @selamawithagos5248
    @selamawithagos5248 Місяць тому +8

    Peace and stability for the people of Tigray, long live TDF

  • @lubabadubai5580
    @lubabadubai5580 Місяць тому +3

    ትግራይ እኮ ጀግናነው አንድ ናቸው

  • @BobaBella-pj4do
    @BobaBella-pj4do Місяць тому +6

    Tigray is the beacon of Democracy, land of the bravest and home of civilized citizens!❤
    Tegarus are like the Jewish nation!! I wish I was born from that gold nation.
    Sending love and solidarity from Jimma

  • @SeudHussen-vr4vu
    @SeudHussen-vr4vu Місяць тому +20

    ድል ለፍኖ፣አንድ አማራ።ያለመስዋትነት ድል አይገኝም

    • @joshuanate1741
      @joshuanate1741 Місяць тому +1

      ገና ቀበሌ በቅጡ ሳታስተዳድሩ እርስ በእርሳቹ መባላት የጀመራቹ ውሾች ሀገር ብትመሩ አንድ ሰው አይቀርም

  • @user-jy5zw1vs9u
    @user-jy5zw1vs9u Місяць тому +12

    Our hero is Tigray, TPLF, TDF and Ethio forum

  • @user-uf3fv7ik8e
    @user-uf3fv7ik8e Місяць тому +9

    ኢትዮ ፎረም እናመሰግናለን።ህውሀት ልብ ያለው ልብ ይበል ነውና እልኩን ትታችሁ ቆም ብላችሁ አስቡ።ለህዝቡ ብላችሁ።

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 Місяць тому

      ዛሬ እሽ ብለው ቢተው ነገ ጦርነት እከፍታለሁ እያለ እንደሌላው ክልል በትግራይ ይፈነጫል

  • @tsimele8360
    @tsimele8360 Місяць тому +43

    ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሰሞኑን ወጥቶ የጮህው ለምን እንደሆነ ግልፅ አድርገህልናል። እናመሰግናለን።😊

    • @tekka3535
      @tekka3535 Місяць тому +1

      በ እርጅና ምክንያት ህፃን የሆነው ህወሃት በአሩ መጫወት ስራዬ ብሎ ይዞታል! ሰበብ ደግሞ እየሞተ ካለ ይጠበቃል!

  • @saratekelay6285
    @saratekelay6285 Місяць тому +6

    Thank you so much for your service ❤

  • @kiflubeyene149
    @kiflubeyene149 Місяць тому +23

    በአውነት አሕዋት የዲሞክራሲ ሀሁ ችን ነው አስከ ፎረሸበት 1997 ደረስ የሕግ የበላይነትን አነታምራትን በማሰር የሐሳብ ነፃነት ቢያንስ 20የሚደርስ ጋዜጦችና መትሸቶችን በማሰራጨት የሠዎች አኩልነት ያሳየን ደርጅት ነው ማረን አእሀዲግ

    • @wediKdusGebrial
      @wediKdusGebrial Місяць тому +1

      ደንቆሮ ፅሕፈትካ ኣስተኻኽል ደደብ እንታይ እዩ እዚ

    • @DannyTekaBeyene
      @DannyTekaBeyene Місяць тому +3

      ​@@wediKdusGebrialልምንታይ እሞ ትፃረፍ ህግደፍ😂

  • @RedaeSisay
    @RedaeSisay Місяць тому +3

    ህወሓት ፅቡቅን ትክክልን እዩ ግዝያዊ ምምሕዳር ግን ሕማቅ አሎ ክእረም ይግባእ

  • @zinabuabreha7110
    @zinabuabreha7110 Місяць тому +6

    No#1 choice EF.... good analysis

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su Місяць тому +14

    Viva viva viva ethio ፎረም my family❤❤❤❤❤❤ we'll come❤❤❤❤❤❤

  • @user-mn3qc8vz9q
    @user-mn3qc8vz9q Місяць тому +1

    ያዬ የእኔ ጀግና ስለአቀራረብህ በጣም እናመሰግናለን።

  • @Gyoutubeme
    @Gyoutubeme Місяць тому +2

    Thank you 🙏 Ethio Forum ❤❤❤❤

  • @atsion7214
    @atsion7214 Місяць тому +8

    Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MulugetaDeribew
    @MulugetaDeribew Місяць тому +2

    ያየሰው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጠህ!!!! 100 % እውነትን የሚተነትን ሚድያ ነው።

  • @peacelove2741
    @peacelove2741 Місяць тому +57

    ህወሓት ለዘልዓለም ይኑር ይኽም ፈተና ያልፋል

  • @aronyonas7563
    @aronyonas7563 Місяць тому +7

    ጃዉሳ ህዋህት የሚፈርስው ስማይ ሲፈርስ ብቻ ነው ❤❤ እንደሚፈርስ አብረን እናየዋለን ጃዊሳ የሚድያ ጋጋታ ይበርዳል ገና ህዋህት ታሪክ ትስራለች
    TPLF tigray people revolution Front experience Heroes intellectual no one defited TPLF confudant 100%

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 Місяць тому

      ህወሃት የሚፈርሰው የሚበላው አቶ ተጋሩን በልቶ ከጨረሰ በሗላ ነው ! ደበረፂ በአመት አንድ ሺ ኣምስት መቶ ተጋሩ ቢበላ ወዲ ወረደ ስንት ይበላል ጌቾስ እሱም በሆዱ አይታማም !
      ተጋሩ ተበላልተው ለመጥፋት ስንት ጊዜ ይወስዳል የሚለውን ማስላት ትንሽ ይከብዳል !
      1500×12 +( ጀነራሎች +አስተዳደር )= በአንድ አመት የተበሉተጋሩ - የቀሩት ? ይህን ስታሰላ የሚሰደዱት ከተበሉት ቁጥር ስለሚበዛ ወልቃይት እሯሷን ችላ ክልል ትሆናለች ማለት ነው ። አስበኸዎል ይህ በአንድ አመት ሊፈጸም ይችላል !
      *ግን የተጋሩ ህዝብ ቁጥር ስንት ነው ? ሃሃሃሃ ረስቼው ለካ ግንባራቸው ላይ ተጽፏል አስራ አንድ 11 ታዲያ ዝም ብለን ነው የምንለፋው አስራ አንድ ከሆኑ እንዴት ? * ኤዲያ ተውኩት ኣሜባ ይመስል ብዙ አስራ አንድ ነው ያለው ። እዛው በክልላቸው አሉ 😅

    • @user-sn5wv2qw1b
      @user-sn5wv2qw1b Місяць тому

      ምስኪን ደግሞ አምላክ አኩል አደረከው በግድ አይም ወድቋል

    • @user-vl6ry5ch9j
      @user-vl6ry5ch9j 23 дні тому

      ህወሓት መሪዎችዋ ይፈርሱ እንደሆነ እንጂ ድርጅትዋ ታድጋለች መፍረስ የሚባል ነገር የለም።ምድረ የሻዕብያ ምፅዋተኛ ና አድርባይ።የብልፅግና የውሸት ስልቻዎችና ቡችላዎቻቸው ቢደነፉ ፃዕረ ሞት ካልሆነ በስተቀር በአሁኑ ጊዜ የሚያመጡት ለውጥ የለም።

  • @ebro2296
    @ebro2296 Місяць тому +10

    እኔ የሕዉሓት ደጋፍይ አይደለሁም ግን ሕወሓት እንድፈርስ አልፈቅድም ምክንያቱ ይህ ጅል መንግስ ክልሉ እንደፈለገው የምፈነጭበት እንድትሆን አልፈልግም ባይሆን የህወሓት ድርጅቱ እንድስተካከል እንመኛለን

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 Місяць тому

      አኔር ምኞት ይሄ ነው😊

    • @dsegtjioojgvvfv
      @dsegtjioojgvvfv Місяць тому

      የሁሉ ትግራይ ኣቃምነዉ ችግራችን ራሳችንነዉ ምንፈታዉ።

  • @Nohdailynews
    @Nohdailynews Місяць тому +22

    አቤት ብቃት በርታልን❤

  • @DestaHaftu-v1h
    @DestaHaftu-v1h Місяць тому +1

    በጣም አሰተማሪ የሆነ አቀራራብ ከገባቸው በሂወት ካሉ ሊማሩበትና ሊታረሙበት ይገባል የዚ ጠንካራ ህዝብ መከራ እያራዘሙ እነሱ በምቾት ለመኖር የሚደረገው ትንቅንቅ መቆም አለበት

  • @mulefish8503
    @mulefish8503 Місяць тому +4

    ጀግናው ጋዜጠኛ ደህና ነህልኚ

  • @wenshettamerate642
    @wenshettamerate642 Місяць тому +4

    Thanks EF ❤❤❤❤❤❤❤

  • @aronyonas7563
    @aronyonas7563 Місяць тому +23

    ህዋህት አይደለም ጃዊሳ አረብ ደንቆሮ ምንም አይፈርስም ህዋህት ማለት የትግራይ ህዝብ ነው ህልመኞች ህዋህት የሚፈርስው ስማይ ሲፈርስ ብቻ ነው ህዋህት ገና ታሪክ ትስራለች ❤❤❤

    • @user-bg9rf6dc2y
      @user-bg9rf6dc2y Місяць тому

      😂😂😂😂

    • @user-gp8og7vy7w
      @user-gp8og7vy7w Місяць тому +1

      ጀዝባ ጃውሳ ስድብ መስሎህደው ተሳስተሀል

  • @user-mn3qc8vz9q
    @user-mn3qc8vz9q Місяць тому +8

    ጉባኤ ማድረግ ምን ጉዳት አለው ና ነው ።ጉባኤ የእራሱ ድርጅት ነው ።ለምን ኦህዴድ ብአዴን ሌሎችም ጉባኤ ሲያካሄዱ ጦርነት ውስጥ እንገባለን አልተባሉም? እረ ጎበዝ ይህን ጉዳይ ሁሉም ህሊና ያለው ኢትዮጵያዊ ይፍረደው ።

  • @brhanetewold9843
    @brhanetewold9843 Місяць тому +10

    Thank you yaye sow

  • @DannyTekaBeyene
    @DannyTekaBeyene Місяць тому +3

    ትግራይ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @AdemEdnris
    @AdemEdnris Місяць тому +7

    መደገፍ የሚገባው ሚዲያ❤

  • @sultankader4182
    @sultankader4182 Місяць тому +49

    ሳለም ለትግረይ ሳለም ለእቲዮ

    • @mmmarketing5683
      @mmmarketing5683 Місяць тому

      ሰለ ራሳቹህ አዉሩ ሰለኛ ተዉን አሰመሳዬች

  • @ndgyd8797
    @ndgyd8797 Місяць тому +2

    እንኳን ትግራዋይ ሆንኩ O my GOD I Love tigray

  • @isaiaskiflay2520
    @isaiaskiflay2520 Місяць тому +9

    ድል ለ ህወሕት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbdlisemedJemal-ue2ro
    @AbdlisemedJemal-ue2ro Місяць тому +1

    The king of ሚድያ ❤❤#❤

  • @sinkibeyene4943
    @sinkibeyene4943 Місяць тому +1

    You ate Brilliant and fair Journalist .
    Thank you as usual .
    Take care young man.

  • @freybare5825
    @freybare5825 Місяць тому +5

    We will be standing up with TPLF❤

  • @henokGoyitom
    @henokGoyitom Місяць тому +1

    Great analysis Yayesewe ! Tnank You !

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo Місяць тому +5

    በሕወሀት ጌታ ገና ድንቅ ይሠራል

  • @KhanKhan-kj2fj
    @KhanKhan-kj2fj Місяць тому +15

    እናከብረሃለን ወንድማችን

  • @hurytesfay2190
    @hurytesfay2190 Місяць тому +25

    ኢትዮ ፍሮም ጀግና ጋዜጠኛ ❤

  • @WKaz-cs8tg
    @WKaz-cs8tg Місяць тому +3

    Excellent reporting

  • @user-bi3sr9ml2j
    @user-bi3sr9ml2j Місяць тому +9

    ገብርኤል

  • @gorfubitew6142
    @gorfubitew6142 Місяць тому +3

    በጣም ጥሩ ትንተናና እይታ ነው !!

  • @user-fe3gd6tc1s
    @user-fe3gd6tc1s Місяць тому +4

    Our voice ❤❤❤

  • @chrstian-o4t
    @chrstian-o4t Місяць тому +6

    ante bcha zegib . . . . . . .101/100 👌👌👌👌👌👌👌

  • @mekdeshagos5888
    @mekdeshagos5888 Місяць тому +22

    Above anything else the Tigrai people come 1st. Before Debreszion, Getachow, TPLF.

    • @Setandforget-iu4ry
      @Setandforget-iu4ry Місяць тому +1

      @@mekdeshagos5888 This is what we want, but all TPLF leaders aren't ready to do it. They are even willing to sacrifice the people if they feel their power is threatened. I am frustrated and shouldn't even be watching this Ethio forum news. I need to study, but we are scared, so I keep watching. Tigray is really destabilized both psychologically and physically. Nobody wants war or political crisis. We want to learn and grow, to use our young age productively, but the TPLF leaders don't care about us-they still prioritize TPLF first.

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom Місяць тому +1

      Exactly !!!

  • @temesgenafework7280
    @temesgenafework7280 Місяць тому +9

    Wow, amazing articulation.

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 Місяць тому +7

    The poll. All is upto the Tigray people , what to do, to say and to do !!! Wish them good luck.

  • @digitalweyanne
    @digitalweyanne Місяць тому +2

    ጉባኤው ግዴታ በአጭር ግዜ ውስጥ ይደረጋል::መነፅሩ የህዝብ ጥቅም በህዝብ ማረጋገጥና ማረጋጋት ብቻ ነው::የትም ያለ ሰላም ፈላጊ መሀበረሰብ ሊደግፈው ይገባል::

  • @user-vw8wk9im2z
    @user-vw8wk9im2z Місяць тому +9

    እኔ ግን ህወሓት የኢትዮጵያ ተስፋችን ነው ፋኖ ጋር ይጣመሩ ህወሓት አደራ ትግራ ይህንን ድርጅት ጠብቁት መሰዋት ተከፍሎበታል 😢😢😢😢

    • @EdlawitKekeba
      @EdlawitKekeba Місяць тому

      😝😝😝😝😝😝😝😝😝😝😛😛😛😝😝😝

  • @Sidama2002
    @Sidama2002 Місяць тому +4

    Thank you gents

  • @kelemewerkhailemaryam5156
    @kelemewerkhailemaryam5156 Місяць тому +6

    ሰላም ነው❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Loveaman1
    @Loveaman1 Місяць тому +14

    ሰላም ለሃገራችን 👏

  • @gemenaadula8670
    @gemenaadula8670 Місяць тому +12

    እትዮ ፎረም our news source

  • @henokgelan8091
    @henokgelan8091 Місяць тому +2

    Thank you, bro ❤

  • @HsuveuBsgyi
    @HsuveuBsgyi Місяць тому +5

    thanks ethio forum

  • @Mahamdseraj
    @Mahamdseraj Місяць тому +1

    ከአ,ጥላቻ,ይጠብቂህ,ጀግና,
    ኑር

  • @AmanuelKahssay
    @AmanuelKahssay Місяць тому +1

    አዲስ ነኝ ለፖለቲካ ወሬዎች ግን እንደዚህ እውነተኛ መረጃ የሚናገር ሚድያ ካለ ግን 👍ከዛም seb አድርጊያለሁ አምላክ ካንተ ጋር ይሁን ❤🇻🇳🇻🇳🇻🇳

  • @user-en3ih4cl8p
    @user-en3ih4cl8p Місяць тому +3

    ትክክል ሪፖውት

  • @user-rm7td2hj6t
    @user-rm7td2hj6t Місяць тому +11

    ጀግና❤❤❤

  • @teferigabramariame5155
    @teferigabramariame5155 Місяць тому +2

    Tnx ethio forum media 🎉🎉❤❤

  • @user-gp6jn2jp5u
    @user-gp6jn2jp5u Місяць тому +9

    T D F ❤

  • @robelaraya7139
    @robelaraya7139 Місяць тому +3

    We stand with TPLF and we trust in TDF

  • @user-fh4in7bt5u
    @user-fh4in7bt5u Місяць тому +2

    Tigrai is the land of the braves.

  • @blackorbit8481
    @blackorbit8481 Місяць тому +9

    በርታ ትንታኔ ትችላለህ !!!!!!!!!♥️♥️♥️

  • @user-qs7wh8jc3c
    @user-qs7wh8jc3c Місяць тому +42

    ህውሀት በርትቶ ጉባኤውን ያካሂድ😊 አብይ በየት በኩል አልፎ ነው ጦርነት የሚከፍተው? እንደውም መውደቂያው ነው የሚሆነው

    • @EmmuEman
      @EmmuEman Місяць тому +5

      ደንቆሮ ነገር ነህ:_ለአማራ መጠቀሚያነት ነዉ ህወሀት ወደጦርነት የሚገባዉ።

    • @abeba2241
      @abeba2241 Місяць тому +2

      @@EmmuEman የአማራ ነገር እንቅልፍ ይነሳሃል የመለስ ቅሪት

    • @EmmuEman
      @EmmuEman Місяць тому

      @@abeba2241 የእናተ ጀግንነት በየአረቂቤቱ ጠላቤት ፉከራ ሺለላ ብቻነዉ።ወንድነትን ፈጣሪ አልሰጣችሁም። የዛሬ 500 ዓመት ስልጣን በደጃችሁ አያልፍም። ስልጣን በታላቁ ህዝብ እጅ ገብቷል።ከራባችሁ በሰፈራ መጥታችሁ ከእረሀብ ማምለጥ ትችላላችሁ።ምድረ ቆማጣ የሚኒ**ሊክ ዲቃሎች

    • @dagimdagne9508
      @dagimdagne9508 Місяць тому +1

      አማራ ከፍተኛ የሆነ የጣርነት ፍቅር እና የተጋሩ ጠልነት ስላለ አብይን በአንደኛ ደረጃ ደጋፊ ሚሆኑት እነሱ ናቸው መጀመሪያስ ጫኮ ገባን ብለው ሚረብሹት ለምን ተጋሩዋችን ሳንጨርስ ጣርነት ይቁም ይላል ብለው አይደል እንዴ ገና ለገና ችግርን ጨርሰን ወደ ኦሮሞ ደግሞ እንዘምታለን እያሉ ሌላ ጣርነት ሁላ ሲያቅዱ ነበር እኮ

    • @melakunegash7556
      @melakunegash7556 Місяць тому +1

      ያኔም እነደዛ ተብሎ ነው 1 ሚሊየን ህዝብ እንደዋዛ የረገፈው። አብይ ግን አሁንም ስልጣን ላይ ነው

  • @tomtom-qj4fv
    @tomtom-qj4fv Місяць тому +8

    ህወሓት ከዚህ የባሰ ችግር ያለፈ 50 ዓመት ያረገ ዝነኛ ጠንካራ የህዝብ ድርጅት ነው። የፈለገ ጊዜ ይፈጃል እንጂ በትግራይ ዲሞክራሲያዊ ባህል መሰረት ይፈታል።

    • @girmakelemwork7007
      @girmakelemwork7007 Місяць тому +1

      በትግራይ ዲሞክራሲ 😂😂😂😂😂

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 Місяць тому

      ​@girmakelemwork7007ትግራይ እንደፈለክ ብትሆን ማንም ዞር ብሎ አያይህም

    • @girmakelemwork7007
      @girmakelemwork7007 Місяць тому

      @@samsamsun367 ህወሀትን የማናውቀው አታስመስሉ በውስጠ ድርጅቱም አገር ሲመራም በደንብ እናውቀዋለን ።አሁንማ አንድ ሚሊየን ህዝብ ካስጨፈጨፈ በኋላ በምን ሞራሉ ነው ድሮ የሚያደርገውን ሊያደርግ የሚችለው ።በትክክል ካሰብን አይደለም ማስተዳደር አካባቢው ላይ መታየት አልነበረበትም ።

  • @arcominnab2871
    @arcominnab2871 Місяць тому +7

    ህዝብ የሚባል ኣንድ ኣካል የለም። የተደራጀ የሰለጠነ የህዝብ ፋላጎት የያዘ ድርጅት ከህዝብ በላይ ነው ምክንያቱ ህዝብ ማለት ቁጡር ኢንጂ በተግባር ያለ ድርጅት ነጻ ኣይወጣም።

  • @YemaneAbrha
    @YemaneAbrha Місяць тому +4

    ኢትዮ ፎሮም በምትሰጠው ማብራርያ በጣም አድናቂህ ነኝ ቀጥልበት በጎንህ ነኝ ።

  • @TafeseBadeta
    @TafeseBadeta Місяць тому +8

    ዌልካም ያየ❤

  • @fidleytube
    @fidleytube Місяць тому +10

    እንኳን ደህና መጡ ኢትዮ ፎሮም ላይክ ሳብስክራይ እያረጋቹሁ 👍👍👍❤❤❤

  • @kalkidantsehay3771
    @kalkidantsehay3771 Місяць тому +3

    Zemene forever. He is the medicine against the Amhara enemy

  • @ayengeta1270
    @ayengeta1270 Місяць тому +2

    TDF OUR Heroes

  • @smd7650
    @smd7650 Місяць тому +44

    ሕወሓት መዳን እንኳን ለትግራይ ለጦብያም ይጠቅማል። አጥፊዎችን አይመለከትም።

    • @nadernegash827
      @nadernegash827 Місяць тому +1

      በጣም በጣም እንጅ አብቹኮ ይህን በደንብ ስለሚያቅ ነው ሊያጠፋቸው የሚፈልገው

    • @zereyakobqalab3781
      @zereyakobqalab3781 Місяць тому

      ንፍጣም ኋላ-ቀር ካድሪ ። ላለፉት 34 አመታቶች ለትግራይ ህዝም ምን አባቱ ሰራ ? ህዝቡን ከማስራብ እና ደሀ ከማድረግ ውጪ ?? ንፋታም ደደብ

    • @Tadesse-ht9ob
      @Tadesse-ht9ob Місяць тому

      በትክክል ሕውሐት መኖር አለበት

    • @user-pw1rr2vm8b
      @user-pw1rr2vm8b Місяць тому

      😂😂😂

  • @mokonenkedame5715
    @mokonenkedame5715 Місяць тому +2

    ያየሰው ....በመጀመሪያ እድሜና ረጅም እድሜ ይስጥህ ....በቃ ቃላት የለኝም እኔ ኤርትራዊ ነኝ ግን በአንድም በሌላም ምክንያት የዛሬ 31 አመት ከኤርትራ ውጪ ነው የኖርኩት ከ15 ዓመት በላይ ደሞ ካናዳ ነው የምኖረው .....ከ 2020 ጀምሮ ....ማለት አንተ ከመሰደድህ በፊት ...በስራ አዲስ አበባና ዩጋንዳ ለ 5ጌዜ ተመላሏሺአለሁ ...አሁንም አዲስ አበባ ነኝ ....ይህን ሁሉ ጌዜ ግን ያንተን ሪፓርትና ዜና እውነተኛነት በመገረም በፍቅር ነው የምከታተለው .......