የእውቀቱ ስዩም ድንቅና ዘመን አይሽሬ አስቂኝ ወጎች ስብስብ | Bewketu seyum/Askuala Media

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 33

  • @AsterWeldesilassie
    @AsterWeldesilassie Місяць тому

    ዋው ወስድክን እኮ ያ ምዓዛ ያለው ዘመን እሚገርም ትረካ ትችላለህ ሁሉንም 🎉

  • @HabteMariam-p2r
    @HabteMariam-p2r Місяць тому +1

    ከአለማየሁ ዋሴ እሸቴ ቀጥሎ ለኔ ምርጡ ነህ በእውቀቱ ስዩም

  • @nurkahssay689
    @nurkahssay689 6 місяців тому +13

    I love ትረካ
    it remindes me if እሁድ ትረካ በሬድዮ
    ትዝታታታታታታ

  • @EMEBETEMEKETE
    @EMEBETEMEKETE 10 місяців тому +6

    በጣም ምርጥ ትረካ (ወግ )እግዛብሔር ይባርክህ
    🙏🙏🙏

  • @BonoSuno
    @BonoSuno Рік тому +5

    በውቄ እንደ ጉባኤው ፣ ባሻ ደምሴ እና የአይነስውሩ የኔቢጤ አይነት ስራዎችህ በጣም ነው የሚመስጡት መሰል ስራዎችን በርከት አድረገህ ብትሰራ አሪፍ ነው ባይ ነኝ

  • @yohannyohonn8739
    @yohannyohonn8739 9 місяців тому +2

    ቆንጆ ነው
    በሐይማኖታችን ስታሾፍ ስታዋርድ የሚከፋን ሰላለን መስመር ያዝ መሳደብ ልምድ ካለብ ለሁሉሞ እኩል አርግ አንዳዴም እስላምችን ሰደብ

  • @Ethaa1971
    @Ethaa1971 4 місяці тому +1

    ባደምጠው ባደምጠው የማይሰለቸኝ ነው ይህ ጥበብ፡፡ በዕውቀቱ ስዩም!

  • @temhawato8574
    @temhawato8574 Рік тому +5

    My favorite comedian.

  • @endaleketefo6699
    @endaleketefo6699 6 місяців тому +3

    ይህን የመሰለ የመፍጠር ችሎታ መቼም ትምህርት ቤት አገኘሁት አትለንም። ከጎረቤት ሰማሁት እንዳትል ስንት ከመንደር መንደር እያልን ወሬ የቃረምን ሞልተናል፣ ግን አንደበታችን መች እንዳንተ ሣለ?! አንተ ለሙያው ሙያውም ላንተ የተፈጠራችህ ትመስላላችህ። በእውቀት ተቀብቶ፣ ረስርሶ መፈጠር መመረጥ ነው። በዚህ ምድር ላይ በትክክል ለሙያህ የተፈጠርህ አንተ ብቻ ትመስላልህ!! የሚቀኑብህ ቧልተኛ ቢሉህ አትድነቅ፣ እንደሽልማት ውስደው። ባንፃሩ በሙያህ ይበልጥ ምጡቅ ሆነህ የሚመኙህ እንጅ ሊደርሱብህ ቀላል የማትሆን የማትጨብጥ መንፈስ ሁንባቹው።

  • @ancientCures
    @ancientCures Рік тому +3

    ይሄ ለኔ አንደኛ ስራህ ነዉ ለኔ ፌልም የማይ ነዉ የሚመስለኝ

  • @AlemuBewket
    @AlemuBewket Рік тому +6

    my favorite person for ever!!!!

  • @workuzewditu2670
    @workuzewditu2670 Рік тому +3

    Stay Blessed. U are gifted.it belongs to you it is yours ok..

  • @TegegnabebeTegi
    @TegegnabebeTegi Рік тому +26

    ይህ የጥንት መደማመጣችን የትደረሰ?

  • @አይዱኒ
    @አይዱኒ Місяць тому

    😢😢

  • @ghaliabafita
    @ghaliabafita Рік тому +1

    ትምህርታችንን እንዴት እንደወቀ

  • @yosephgemechu9446
    @yosephgemechu9446 7 місяців тому +2

    ድርሰቱ ትረካው የድምፅ መቀናጀት ወደር የለውም ።

  • @kassa4882
    @kassa4882 Рік тому +2

    ❤❤❤🙏🙏🙏.

  • @seyoumberkie5589
    @seyoumberkie5589 Рік тому

    በውቄ ፣ ብስጠኸው 10 ብር ባትሪ ሳይሆን ክብሪት ገዝቶ መጣ ቢባል ለብሩ የመግዛት ኀይል ተስማሚ መልዕክት ይሆናል ብዬ አስባለሁ ። በርታልን !

  • @KidYedingleliji-je2dh
    @KidYedingleliji-je2dh 9 місяців тому

    ❤❤

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Рік тому +2

    👍😭💖😭💖😭💖😭💖😭💖😭

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd Рік тому +4

    ብልፅግና በዒትዮጵያ ሕዝብ በሙሉ ላይ ነው ጦርነት ያወጀው። ትግራይ ውሥጥ ያላችሑ በተሻለ ብታሥቡና ከወገኖቻችሑ ጋር በሠላም ለመኖር ብትመርጡ የትም የአፍሪካ መሬት ላይ መኖር የፈለጋችሑትንም በነፃነት ዕየተንቀሣቀሣችሑ ባደረጋችሑ። ይሕ የሚጠቅማችሑ ከመጥፋትም ለመዳን ነው። የዓፍሪካ ለሑለት መሠንጠቅና መከፈል ምክንያት በሚደረማመሡት አደገኛ ቦታዎችም ላይ ሥለምትገኙ አማራና አፋር ክልልን ጨምሮ የሚደረማመሥና በውሐ የሚጥለቀለቅ ሥለሖነ ሐገር ሠፋ ዓድርጎ መያዙ የሚጠቅመው መሸሼያና መክተሚያ ዕንዲኖረን ዓርቆ በማሠብ ነው። የምመክራችሑ የሕወሐትን የደንባራ ወደ ሢዖል ዕንዳትከተሉ ነው። ሕወሐት የኛ ናቸው ተብሎ መቀመቅ ዓብሮ መውረድ ብልጠት ዓደለም ድድብና ነው። አማራው የሚታገለው ለሑሉ ዓፍሪካዊ ነፃነት ሢል ነው። ትግራይ ድረሥ መጥተው ሊያወናብዱ የሞከሩ ከፋፋዮች መልዕክታቸውን ሢያሥተላልፉ የተጠቀሙበትን ቅዋንቅዋ አሥታውሡና የጋራችን መግባቤያ ቢኖረን ምን ክፋት ዓለው? ዕራሣቸውን በራሣቸው በሚቃረኑ መመራት ሬሣ ተሸክሞ ለመዞር ብቻ ነው። አባት አያቶቻችን ትግርኛ መርጠው የጋራችን መወያያ አድርገውት ቢሖን ኖሮና ዛሬ የባነነው ትግርኛ ለምን መረጡ ቀደምት የነበሩት ተብሎ ያየኸውን ትግሬ ሑሉ ግደሉ ይባላል ? ይሔ የጤንነት ነው? ዓሥቡበት። ዕርግጠኛም ነኝ ከዓማሮች ጎን ዕንደምትቆሙ። ሐቅ ዕውነትና ዕግዚዓብሔር ከዒትዮጵያውያን ጋር ሥለሖነ። ዓጥብቦ ውሥን ሖኖ መኖር ለመደሕየትና ለመጎሣቆልና ለመጥፋት ብቻ ነው። ደሐ ያለችውና የቀረችው ቅዋንቅዋውና የለመዳት ባሕሉ ነው ያቺን ሊያሥጥሉሕ ነው ብለው የሚያሥፈራሩት መጠቀሚያ ለማድረግ ዕንጂ በሠለጠነውና በተሻለው ዕንደሚበረዝ ሣያውቁት ቀርተው ዓደለም። ለማሬበሽ መሣሪያ ዓትሑኑ ። ልጆቼ መሐላችሑ ሥላሉ ምክሬን ተቀበሉ።

    • @brhanetadese9311
      @brhanetadese9311 Рік тому

      Geez nom amharic ahun beth sigeba now migebah duda

    • @eyobberihunali568
      @eyobberihunali568 Рік тому +1

      መጀመሪያ ስሙን እንኳ አስተካክለህ ጻፍ::

    • @Red-Sea.
      @Red-Sea. Рік тому +1

      ቅዥታም ነህ እንዴ

    • @BayisaFeye
      @BayisaFeye 4 місяці тому

      መርዛችሂን እዝያም እዝህም ስለምትረጩ እኮ ነው ምንጠላችሁ! ራሳችሁ ኡእሰሜን እዝን ወግታችሁ ስታበቁእንግስትን መክሰስ፣ ከህወሃት ክፋትና ክህደት ሳትማሩ ባንዳነታችሁን በክልላችሁ መከላከያን በመዉጋት ደገማችሁ! ቀጥላችሁም እንድህ ስም ታየፋላችሁ! ሞኝ ድሮ ነው መወለድ ያቆመው:: ባንዳ ሁላ

  • @shewajemmale1076
    @shewajemmale1076 Рік тому +5

    አጨብጫቢ ሁላ!

  • @YordanosteshomeYoye
    @YordanosteshomeYoye 2 місяці тому

    ❤❤