ዳሰሳ፡- ትንቢተ ሕዝቅኤል 1-33 Ezekiel
Вставка
- Опубліковано 8 лют 2025
- የመጽሐፉን ንድፍ እና የዐሳብ ፍሰቱን የሚያሳየውን ትንቢተ ሕዝቅኤል 1-33 ላይ ያዘጋጀነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። በባቢሎን ምርኮ ላይ ከነበሩት ምርኮኞች መካከል፣ ትንቢተ ሕዝቅኤል ይህ ፍርድ ለእስራኤል እንደሚገባ፣ ደግሞም በተጨማሪ የእግዚአብሔር ፍትሕ ለወደፊቱ ተስፋን እንደሚሰጥ ያሳያል።
#BibleProject #Bible #ሕዝቅኤል
የቪዲዮ ምስጋናዎች
የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን
BETE-SEMAY Creative Media
Addis Ababa, Ethiopia
ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን
BibleProject
ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ
ዘመንህ ይባረክ❤
Be blessed
Geta yebarekeh
blessed Bro
ምን ያህል እንደጠቀመኝ እግዚአብሔር ያውቃል ተባረኩ
ጌታ ብዝቶ ይባርክህ እኔና ጓደኞቼ ህዝቃኤልን መጻፍ እያጠናን ነበር ምን ይሆን እያልን ጌታን እየጠየቅነው ነበርmore በምስል ደግሞ በደንብ ተረድተናል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ from Denmark