Ethiopian: የዘካሪያስ ሰርግ እማማ ዝናሽ ዘጋሪያስንና ታዳሜውን አስደመሙት በጣም ሁሎም ሰው ተደሰተ ሙሎውን ይከታተሎ በጣም የሜገርም ሰርግ ነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 10

  • @-godoliyastube
    @-godoliyastube  4 роки тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ቤተሠብቼ የመምህር ምህረትአብ አሰፋ ዓሳ በፆም ይበላል?እና ሌሎት መልሶች
    ua-cam.com/video/N5wY5-wItSw/v-deo.html
    ሙሉውን ይከታተሉ በቅንነት ሰብስክራይብ ያርጉን እናመሰግናልለን

  • @Best-wn1sz
    @Best-wn1sz 4 роки тому

    እንኳን ደስ አላቸው

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 4 роки тому

    😍😍😍😍😍😍

  • @Best-wn1sz
    @Best-wn1sz 4 роки тому

    ውይ እማማ ዝናሽ ማር የሁኑ እናት 🙏🙏🙏💚💚💛💛❤️❤️

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 4 роки тому

    Melkam gabcha ziky

  • @sarchsdetegnawa768
    @sarchsdetegnawa768 4 роки тому

    እረ በጣምነው የምትገርሙ ዘክየን እደዚህ ነው የምትድሩት ሚዜወች ትደብራላችሁ የታል መዝሙር ሰክየ ደስታህ ደስታችነው እንደስአለህ የኔመልካም

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 4 роки тому

    WY emama zenashi feker Eko nachew

  • @sarchsdetegnawa768
    @sarchsdetegnawa768 4 роки тому

    ዘክየ የሳራና የአብርሀም ያርግላችሁ እዳተ ጥሩ ሚስት እደምትሆን ተስፋለይ እረ እማማ ዝናሽ ፈታነውያሉ ዘክየን ልጅያለው ሚስት ያለው ነውማረገው የነበር

  • @sarchsdetegnawa768
    @sarchsdetegnawa768 4 роки тому

    ተዋት ዘክየንስታይነው እሷ የምተነፍስ አትለፍልፍባት ግን መኪናው ስትመጡ መዝሙር የለም ለምን ክክክ ወይ ግጥሙ

  • @sarchsdetegnawa768
    @sarchsdetegnawa768 4 роки тому

    እረ ምነው ጉዱ ዘርግነው ወይስ ምን የመኪና ድምፅብቻ መዝሙር የለው ወይ እማማ ዝናሽ የኮለሬል ሰርግነው ዛሬ እረ የማማ ዝናሽ ልጅ ዘክየ ክርስቲያን አይለም ወይ ግራ አጋባችሁይ መዝሙር የለውም አይሰማኝም