አልቅሳ ለአባቷ መልካም ምኞቷን የገለፀችዉ ህፃን //ልጆች ምን ይላሉ?/ /እሁድን በኢቢኤስ//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 121

  • @anaabab188
    @anaabab188 Рік тому +14

    መልካም የአባቶች ቀን ይሁንላችሁ አባቴ በጣም እወድሀለሁ ልጄን እንደ እናትም አባትም ሆነህ እያሳደክልኝ ነዉ በስደት ሀገር ሆኜ አንድም ቀን ለልጄ አስቤ አላዉቅም ምክንያቱም አንተን መሳይ አባት ስለለኝ ሺ አመት ኑርልኝ እወድሀለሁ ❤❤❤❤❤❤ አባት ያላችሁ የስደት ጓደኞቼ አባቾቻችሁን ተንከባከቡ አክብሩ

  • @fanatube196
    @fanatube196 Рік тому +57

    የኔ ማር እዴት እዳስለቀሰችኝ ማርካን ስላባት ሲነሳ እኔ እንባ ነው የሚቀድመኝ 😭😭

    • @shagahailu2781
      @shagahailu2781 Рік тому

      እኔም

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ Рік тому

      እኔ ደገሞ ምንም አይመስለኝ ምክንያቱም ፍቅር ስላልሰጠኝ ራስ ወዳድ ስላልሆነ

    • @lubabaali2025
      @lubabaali2025 Рік тому

      እኔምአባቴየኔናፍቆትእንዴትእንዴናፈቀኝእህአላህይዘንልህ

    • @አሚነኝተስፈኛዋ
      @አሚነኝተስፈኛዋ Рік тому

      እኔምምምምምም😢

    • @zizuyoutube
      @zizuyoutube Рік тому

      እኔም😢

  • @nebilatube5713
    @nebilatube5713 Рік тому +7

    መልካም ያአባቶች ቀን የኔ ጀግና አባት እረጂም እዲሜ ከጤናጋር ይስጥህ በናፍቆት እንግብግብ ብያለሁ አላህየ አደራህን ❤😢

  • @tube-qs4ml
    @tube-qs4ml Рік тому +8

    የኔ አብሮ ማልቀስ😢አባት አለሜ እወድሀለሁ በጣም ናፍቀኸኛላ❤😢ስላም ያገናኘን

  • @Nasir-rd1ky
    @Nasir-rd1ky Рік тому +6

    በጣም ደስ የሚል ነው ስቀጥል እባካችሁ
    ሽልማቱን ቢያንስ ተቀራራቢ አርጎት ምክንያቱም ልጆች ስለሁኑ ይሰማቸዋል
    በታረፈ 10ሚሊዮን በቅርቡ ትገባላችሁ
    በርቱ
    መልካምነት ለርሰ ነው ለሁላችሁ
    እድሜ ከጤና ተመኘሁኚ

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 Рік тому +12

    ለሁሉም አባቶች እንኩዋን አደረሳችሁ 🙏🙏🙏

  • @betty8479
    @betty8479 Рік тому +10

    አባት እኮ ኩራት ፍቅር ነዉ ስለ አባቴ መግለጽ የእውነት ቃላት ያጥረኛል ሺህ ዓመት ኑርልን ❤❤

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Рік тому +8

    ልጆቻችው ፈጣሪ በመጎስ ያሳድግላቹ መልካም የኣባቶች ቀን

  • @bintyesuf9757
    @bintyesuf9757 Рік тому +3

    ለኔ ሁሌም የወላጆች ቀን ነው ረጅም እዴሜ ለወላጆች ❤❤❤ የኔ ውድ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ መኖርህ ነው የሚያኖረኝ ኑርልኝ ❤❤❤

  • @minlebel
    @minlebel Рік тому +13

    መልካም የአባቶች ቀን አባቴ እወድሃለሁ ❤️ እረዥም እድሜ ጤና ይስጥልኝ ለሁላችንም አባቶች 🙏🏿

    • @anaabab188
      @anaabab188 Рік тому

      እድሜና ጤና ይስጥልህ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Рік тому +6

    ልጆች ሀሳባቸው፡የተለያየነው እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳቹሁ

  • @kebedekebede6286
    @kebedekebede6286 Рік тому +4

    የማ ረካን አባተ ጌታ የባርክህ መን ያከለ ጠሩ አባተ እንደሆንክ ነው kelegh ያየሁት ጌታ እንዳንተ አይነት አባቶች ያብዛልን

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ Рік тому +3

    መልካም የአባቶች ቀን ለሑሉም ምርጥ አባቶች 🙏የኔ ቆንጆ ማርካንዬአስለቀሰችኝ ሴት ልጅ እኮ ለአባቷ ያላት ፍቅር ❤😘

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ቐ8ከ

    አባቴ የኔ ናፍቆት ሳላስብህ የዋልኩበትን ቀን አላስታውስም ሞትህ ሁሌ ይፀፅተኛል ያመኛ አባቴ ከልጅነትህ እስትፋስህ እስከቆመበት ጊዜ ከቤቱ ሳትጠፍ ያገለገልከው መላአኩ ቅዱስ ገብርኤል ከፃድቃን ሰማእታታ ጎን ያኑርህ መምርዬ አባቴ የኔ ናፍቆት አምላክ ነፍስህን ይማርልኝ

  • @taebhsaed6404
    @taebhsaed6404 Рік тому +11

    የኔ አብሮ ማልቀስ😢😢😢

  • @ህይወትነኝየልጄናፋቂ

    የኔ አብሮ መልቀስስ 😭😭😭የኔ ማር እድግ በይ

  • @baatirishefara6280
    @baatirishefara6280 Рік тому +6

    የኔ አብሮ መልቀስስ🥺🥺🥺🥺የኔ ቆንጆ

  • @tb463
    @tb463 Рік тому +8

    አባቴ ኔፍቆኛል ካየሁት ከአሥር አመት በላይ ሆነኝ ሥዴት አይኑ ይጥፋ እንባዬ ፈሠሠ የአላህ❤❤❤

    • @اممعتصم-ك4و
      @اممعتصم-ك4و Рік тому

      እስኪ ተይኝ እህቴ ግቢ እህቴ እባክሽ እኔም ሰባት አመቴ ግን ምርር ብሎኛል ወረቢ አንድ ሰበብ ነው የምፈልገው በተለይ እስከማረግዝ ነው የምጠብቀው ከባሌ ጋር የጀመርነው ነገር አለ እንጨርስ ብዬ ነው

  • @tewodrosbiru2625
    @tewodrosbiru2625 Рік тому +1

    ያሸነፉት ልጆች ለቤተሰብ ብቻ ይነገር እኔን ልጅ ህፃን ነው ሊያለቅሱ ይችላሉ

  • @ሂወቴብለህጥራኝውደ

    😢ያለቀሰቸው ልጅ❤❤❤❤❤ እህ

  • @סמארט-ש2ג
    @סמארט-ש2ג Рік тому +4

    እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳችሁ

  • @z_juman
    @z_juman Рік тому +4

    እረጂም እድሜ ላባቶችና ለናቶቻችን ❤❤❤

  • @sameeramuhammed4530
    @sameeramuhammed4530 Рік тому +5

    ልጆች የፈጣሪስጦታወች ናቸው ፈጣሪየተባረከልጅ ይስጠን ወላጆቻቸውን አክባሪ

  • @meremamerema7164
    @meremamerema7164 11 місяців тому

    አባቴ ሰወድክ ሙቸነው ኑርል አባየየኔኩራት እሰከማይ ናፈቀኸኛል ወላሂ አይሰደት ወይሞልቶአይሞላ ኡፍፍፍፍ😢😢😢 ናፈቆትብቻ

  • @umnoone8329
    @umnoone8329 Рік тому +1

    መርካን የኔ ማር እድግ በይ 💗 አባቴ እወድሀለሁ💗😭

  • @sofimisss6222
    @sofimisss6222 Рік тому +2

    አባቴዋ በጣም ነዉ እምወድህ❤

  • @Nasir-rd1ky
    @Nasir-rd1ky Рік тому +3

    መሸአለህ አለህ ከአይን ይሰዊራቹሁ

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Рік тому +3

    እንኳ ለአባቶች ቀን አደረሳችሁ

  • @njata328
    @njata328 Рік тому

    እድግ በይ ካንችጋር አነባሁ የኔ ጣፋጭ እኔ ገና ትንሽ ሁኘ አጣቸዋለሁ የሚለውን ስሜት ሳላስብ ገና ጨቅላ እዳለሁ ጥለሁኝ አሸለቡ እና እጣየ የሰውቤት ስራ ሆነ ብቻ አለሁ አልሀምዱሊላህ ውድድ አድርጊያቸው ሽመት ይኑርልሽ ሱሴ ሁላችሁም ጮጣፋጭ ናችሁ አላህ ያሳዲጋችሁ

  • @رةتتالات
    @رةتتالات Рік тому

    መልካምየአባቶች ቀን የኔ ልዩ አባት ልጄን እንደ እናትም እደአባትም❤ ሃነህ እያሳደክልኝነው በስደት ሀገርሆኜ አንድም ቀን ለልጄ አስብ አላውቅም የእኔልዩአባት❤❤❤❤❤እውድህአለሁ❤❤❤❤

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Рік тому +5

    😢😢😢የኔ ቆንጆ አስለቀስሽኝ ማርካን❤❤❤❤

  • @አማራነኝየጀግናዘር

    እረጅም እድሜ ለሁሉም አባታቾች አባዬ ሂወቴ ኪራቴ ስስቴ አላህ እድሜህን ያርዝምልኝ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj Рік тому +2

    የኔማር እግዚአብሄር ያሳድግሽእኔምአለቀስኩ

  • @saada5882
    @saada5882 Рік тому

    ኩሪፍቱ ብታዝናኛቼዉ ባባ ይገዛልሽ ነበር መጫወቻዉን ሚጣየ❤❤

  • @fbd1446
    @fbd1446 Рік тому +1

    የኔ ውድ አሏህ ያሣድግሸ

  • @zizuyoutube
    @zizuyoutube Рік тому

    አባየ የኔ ኩራት😢😭የኔ ዉድ እንደት እንዳሰለቀሰችኝ

  • @اممعتصم-ك4و
    @اممعتصم-ك4و Рік тому +2

    ማርካን እዴት እዳስለቀሰችኝ እድግ በሉ ልጆች አይ ልጂነት

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Рік тому +3

    የኔ እናት ስቅስቅ ብላ አለቀሰችኮ😢😢😢

  • @shagahailu2781
    @shagahailu2781 Рік тому

    malikami ye abatochi ቀን አስፍ and ዮኒ❤❤ በጣም ነው ዩምወደቻ

  • @Tta8yimm1ooo
    @Tta8yimm1ooo Рік тому +2

    የኒ አብሮ ማልቀስ ምን ይሉታል😢😢

  • @Nasir-rd1ky
    @Nasir-rd1ky Рік тому +1

    አይዞሽ የኔ ልጅ መርካን

  • @Enemayeheger
    @Enemayeheger Рік тому +1

    ደስ ይላል አምላኬ ግን ምነው እኔን የአባት ፍቅር እዴት እደሆነ ሳላውቅ በመቅረቴ ያመኛል💔😭😭😭😭

  • @sadaMustefa-ij8fu
    @sadaMustefa-ij8fu Рік тому +4

    የኔ መልቀስስ😢😢 የኔ ማር

  • @Hhf-le8uk
    @Hhf-le8uk Рік тому

    መልካም የአባቶች ቀን አባቴ ነፈሰህን ይማርዉ😭

  • @aminatmuhemed5134
    @aminatmuhemed5134 Рік тому

    ማሻአላህ ደስ ትላላችሁ አላህ ያሣድጋችሁ

  • @መሲቻናል
    @መሲቻናል Рік тому

    እህቴቸበፆለትአችሁ። በዱአችሁአትረሱኝ😭😭😭😭😭😭😭😭11አመትለፍች። በማረፊያየ😭😭😭😭😭😭ሁለቱምኩላሊቴን። አሞኛን

  • @አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ

    ወይኔ ዛሬ እባየ አለቀ መሸአላህ ታምራላችሁ

  • @Saeda263
    @Saeda263 Рік тому

    የኔው ድ አባት አላህ ይዘንልህ😭😭😭😭

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Рік тому +1

    እኔንም እዴት እደለቃስከ በአፀና ት በታለይለበት ማከም ሚኞታን ስት ገልፂ ስፊስፊ ብለ

  • @እማፍቅር-ጐ7ኘ
    @እማፍቅር-ጐ7ኘ Рік тому

    ስላባት ሲነሳያመኛል😢😢😢😢😢😢😢

  • @ageanbessa6071
    @ageanbessa6071 Рік тому

    Wow iyesaku tezinanahubate thank you

  • @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ

    እኔ፣አባት፣የለኝም፣አባት፣ያላችሁ፣አባቶቻችሁን፣ተከባከቡ፣ሳያመልጧችሁ፣እኔ፣አምልቶኛል፣😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Saeda263
      @Saeda263 Рік тому

      እኔም የለኝ ከፍቶኛል ዛሬስ እፍፍፈ😢😢😢😢😢😢

    • @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
      @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ Рік тому

      @@Saeda263 አብሸሪ፣ምንም፣ማረግ፣አንችልም፣መበርታትነው

    • @lubabaali2025
      @lubabaali2025 Рік тому

      እኔምዠለኝእህአይይይይይይይይይይይይይ

  • @zahrajetahon7819
    @zahrajetahon7819 Рік тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tiruneshkassaye1821
    @tiruneshkassaye1821 Рік тому +1

    Aseye melkam abat yenkesey yejoney

  • @dekenashfekadu652
    @dekenashfekadu652 Рік тому +7

    Ye Madem Kemam Negn Enkan Le Abatochi Ken Aderschu

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Рік тому +1

    ልጆች አባቶች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ናኑ
    @ናኑ Рік тому

    እድግ በሉልን 😍❤😘

  • @temramuhamed
    @temramuhamed Рік тому +1

    Enam abaten ewedewu neber motebng salayewu besewu Hager 😢😢😢

  • @EeEe-yp6eh
    @EeEe-yp6eh Рік тому +3

    እደጉ ተመደጉ

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Рік тому

    ማርካን የኔ ቆንጆ❤❤❤❤

  • @TigestMulugeta-y1v
    @TigestMulugeta-y1v Рік тому

    ዋው❤❤❤❤

  • @KrdoKrdo-po3fn
    @KrdoKrdo-po3fn Рік тому

    ማርካን ስታለቅስ እኔም አለቀስሁ😢😢😢

  • @hiwothiwi2511
    @hiwothiwi2511 Рік тому

    Marekaniye edegilegn hulachum edg belulgn

  • @selamnesgitemam3093
    @selamnesgitemam3093 Рік тому +1

    Are asilekasachugn😢😢😢❤

  • @mulugetaasfa4726
    @mulugetaasfa4726 Рік тому

    Wow betam Desi yelal

  • @saragasa174
    @saragasa174 Рік тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hayate590
    @hayate590 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የተፈኩርሴንተርተማሪነኝ

    አባትኮ ዘጠኝ ወር ባያረግዝም ባያጠባም የሆነ ሆድ የማባባ ነገር አለው😢

  • @kisuntkabomedia625
    @kisuntkabomedia625 Рік тому

    ኣስለቀሰችኝ እኮ 😢

  • @emamiyo
    @emamiyo Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አሚነኝተስፈኛዋ

    አባት አባትአሉት ስሞንአሳንሰዉ😭😭😭

  • @rttr3992
    @rttr3992 Рік тому +1

    🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Alac96-qz2ui
    @Alac96-qz2ui Рік тому +2

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Ahmad-zb8fl
    @Ahmad-zb8fl Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FirdousFirdous-wl9yp
    @FirdousFirdous-wl9yp Рік тому +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @mulu9750
    @mulu9750 Рік тому

  • @emuyeemu4084
    @emuyeemu4084 Рік тому +1

    🎂🎉🎉🎉🎉🎉😍😍😍😍😍🙏🙏

  • @NardosAddis-ql2wb
    @NardosAddis-ql2wb Рік тому

    Ewedshaleu

  • @konjitgebre57
    @konjitgebre57 Рік тому

    Kal yena liyu abet wubet lebseshe 1gan nw yena konjo

  • @Seadayemam-dr7ln
    @Seadayemam-dr7ln Рік тому

    ግን እኔም አባቴ በጣም እወዳለሁ ከወንድም ከህቶቼ በላይ አሁን ግን የ8ወር ልጅ ተወልዳ ወላሂ ያላት ፍቅር ላባቷ አይጣል በሉ እሱ ተያዛት ውላ ታድራለች ደግሞ እኮ ስጠራው ሲጠፋት ስትፈልገው የምትገርም ናት ወላሂ 😂

  • @ሀይልንበሚሰጠኝበክር-አ5ቐ

    አይ የልጅ ነገር😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅እኔኮ ምርጫቸዉ ያስቀኛል ለነገሩ ከኩንታል ጤፍ መጫወቻ መርጦ የለ የበቀደሙ ልጅ😅😅😅😅😅😅

  • @monam49
    @monam49 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @bettydamasaa1919
    @bettydamasaa1919 Рік тому

    hunkan adarasachu abatochi

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ለ4ነ

    😍😍😍😍

  • @jemalkedir8687
    @jemalkedir8687 Рік тому

    ሲጀመር የማርካን አባት ከ17ከረሜላ አትመልስም ነበር ያለዉ ለዛዉም 2ቱ ምንታረገዋለች ሲባል እ/ር ይወቀዉ ነበር ያለዉ ebs ማዳላት ጀመረ ወይስ እኔ ነኝ በትክክል የልሰማሁት

    • @aiqutbano1845
      @aiqutbano1845 Рік тому +2

      እኛ አልሰማ ነውም ግን መልሱን ሳያዩ በፊት አሳቡን እደቀየር ተናግርዎል😂ያው ኢድት ሲደርግ ስለሚቆራርጥ የዛ ችግር ይመስለኛል

    • @jemalkedir8687
      @jemalkedir8687 Рік тому +2

      አዎ መጀመርያ ትመልሳለች ብሎ ተነስቶ ነዉ ሐሳቡን የቀየረዉ ቪድዮዉን ወደ ኋላ መልሱት እና እዩት ደጋግሜ ነዉ ያየሁት

    • @aiqutbano1845
      @aiqutbano1845 Рік тому

      @@jemalkedir8687 አይ አችኮ አልተሳሳሽም እኔም ተሰምቶኝ ነበር ያች ስሜት ግን ካስፊቲና ከሴቶ እደቀየርው ነው የሰማነው

  • @alnasr9224
    @alnasr9224 Рік тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @emamiyo
    @emamiyo Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @sadaMustefa-ij8fu
    @sadaMustefa-ij8fu Рік тому +1

    ገዜጠኛዋ ምን ሆነሽ ነዉ የመመሽ ትመስየለሽ

    • @yeshyhall6997
      @yeshyhall6997 Рік тому

      😂😂😂 ምነው

    • @sadaMustefa-ij8fu
      @sadaMustefa-ij8fu Рік тому

      @@yeshyhall6997 እየትማ የሆነ ግትር ነገር ብለለች ብቻ እኔ ሁኔታዋ አልገበኝም

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 Рік тому

      ​@@sadaMustefa-ij8fu😂😂🤣🤣😂

  • @tmaniacell
    @tmaniacell Рік тому +1

    ሰለእውነት ለ ልጇች ጥሮ ትምህርት ነውበዜው ቀጥሎበት የዛሪው ልጅ ውሸት ከለመዷ ጥሮ አይደለም

  • @hayatibrahim883
    @hayatibrahim883 Рік тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kiyayeasellawatube4721
    @kiyayeasellawatube4721 Рік тому +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @sofiaethiopia9699
    @sofiaethiopia9699 Рік тому

    ❤❤❤

  • @haymeblack3896
    @haymeblack3896 Рік тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alnasr9224
    @alnasr9224 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤