ኢንስፔቴክተር ኤርምያስ ድራማ ክፍል 4 ቅምሻ nspector Ermias Tv Series Episode 4 trailers

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 81

  • @appseth8007
    @appseth8007 5 місяців тому +14

    ዋው 30k ሊገባነው ሼር እናድርግ ላክ እናድርግ ያንሳል በጣም

  • @MiseLove-p2s
    @MiseLove-p2s 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 5 місяців тому

    👍👍👍👍❤❤😭😭😭እንደው ሣላለቅሥ አልወጣም ቤትሕ

  • @Gugug-s9h
    @Gugug-s9h 5 місяців тому +4

    አይቅምሻ ኑእንቋደስ😂❤❤❤

    • @almasababa-x8o
      @almasababa-x8o 5 місяців тому +1

      ጥሩ ብለሻል ትንሽትንሽ እንቃመስ😂😂😂

  • @DanialNguse
    @DanialNguse 5 місяців тому +1

    እውነት ግን በጣም አሪፍ ፓርት ነውግን ቶሎቶሎ ልቀቁልን ትክክለኛ የኢትዮጵያ ነፃባራዊ ሁኔታን አስመልክቶ እየተሰራልን ነው

  • @GosaDula
    @GosaDula 5 місяців тому +1

    ቶሎ ቶሎ ይለቀቅ

  • @GoytomGebray
    @GoytomGebray 5 місяців тому +6

    Fikiru mert sew fetari antegar yhun

  • @tariku80official
    @tariku80official 5 місяців тому +1

    Good job🎉🎉

  • @Adris-g4c
    @Adris-g4c 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እናቴሂወቴማርያም
    @እናቴሂወቴማርያም 5 місяців тому

    አረ ልቀቁልን ኤርሚያስ❤❤

  • @AbdilshukurGeleto-m6f
    @AbdilshukurGeleto-m6f 5 місяців тому +1

    መች መች ቀን ነው ሚለቀቀው

  • @AbdilshukurGeleto-m6f
    @AbdilshukurGeleto-m6f 5 місяців тому

    ባእትዮጵያ ፍቲ ይስፈን

  • @AS-ux6xi
    @AS-ux6xi 5 місяців тому

    እኔኮ ተለቀቀመስሎኝ ወይየረ ሰፈ ነው ያልኩት😂😂

  • @TedrosSmachew
    @TedrosSmachew 5 місяців тому +2

    እባካችሁ ልቀቁልን

  • @AbeshetHabsha
    @AbeshetHabsha 5 місяців тому +4

    አረ ተው ተልተሎ ልቀቁልን

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 5 місяців тому

    ❤❤❤❤ ኡፍ 💔💔💔😢😢😢ሢያልቅ ነው ልቤ የሚመታው

  • @Zara-d1s
    @Zara-d1s 5 місяців тому

    ዋዉ

  • @Naema-y8l
    @Naema-y8l 5 місяців тому +2

    ቶሎ ይለቀቅልን

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq 5 місяців тому

    ተው አታጓጉን❤🎉😂

  • @almasababa-x8o
    @almasababa-x8o 5 місяців тому +1

    እሩ ሙሉውን ልቀቁልንንንንንን

  • @እታለምታደሰ
    @እታለምታደሰ 5 місяців тому

    ❤❤❤5

  • @GoytomGebray
    @GoytomGebray 5 місяців тому +2

    Fikiru welcam bilenal

  • @asdpeh3842
    @asdpeh3842 5 місяців тому +7

    የምን ቅምሻ ነው ሆ 🤔😏

    • @Beti-q7c
      @Beti-q7c 5 місяців тому

      እኮ😂😂

    • @sofi-rv1tz
      @sofi-rv1tz 5 місяців тому +1

      ዝም ብለሺ ቅመሺ ጨው ካነሰው ጨምሪ😅

    • @smerahsun5086
      @smerahsun5086 5 місяців тому

      እኮ😂😂😊

  • @AyeleasheboAsheboayele
    @AyeleasheboAsheboayele 5 місяців тому +1

    Areeee 4k inasigabaw inji

  • @UryhdRhyt
    @UryhdRhyt 5 місяців тому

    ምርጥ

  • @asdpeh3842
    @asdpeh3842 5 місяців тому +1

    እረ ወድያ 🙃☹️☹️

  • @AyeleasheboAsheboayele
    @AyeleasheboAsheboayele 5 місяців тому

    Good luck

  • @hayat905m
    @hayat905m 5 місяців тому

    😢 ያሳዝናል ዘመጠበቅ በጉጉት 😢

  • @AsSa-bq5dc
    @AsSa-bq5dc 5 місяців тому

    በጣም የሚያምር ሥራነው በሣምንት ቢያንስ 2ት ብታደርጉት ባይነኝ

  • @ساره-ر8ط9ز
    @ساره-ر8ط9ز 5 місяців тому

    😢😢😢😢❤❤❤

  • @TekaTarekeng
    @TekaTarekeng 5 місяців тому +1

    Wow

  • @SanaAlahmou
    @SanaAlahmou 5 місяців тому

    እረ አታጓጉን ተው😯😊

  • @fgvvc4835
    @fgvvc4835 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እረ ልቀቁት ❤❤❤❤

  • @ቃልየማርያምልጅ-ሸ7ደ
    @ቃልየማርያምልጅ-ሸ7ደ 5 місяців тому

    ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን በጉጉት አለቅንኮ

  • @ልደትዬእናቴ
    @ልደትዬእናቴ 5 місяців тому

    እንደዚህ ድራማ በጉጉት የምጠብቀው ቢኖር

  • @Zahra-ks2qi
    @Zahra-ks2qi 5 місяців тому

    🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤😭😭😭😭

  • @temrietemrie
    @temrietemrie 5 місяців тому +2

    ይለቀቅ?????

  • @LailaLila-nb1bd
    @LailaLila-nb1bd 5 місяців тому

    አረ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን

  • @NanaAlshahrani-cc5ll
    @NanaAlshahrani-cc5ll 5 місяців тому

    እረ 4ትን በሰረአት ልቁልን እዴ

  • @ፀይሟአባቷንመሳይ
    @ፀይሟአባቷንመሳይ 5 місяців тому

    እረ ቅምሻው ይቅርብን ያለፈውን ባይ ይሻለኛል
    ግን ከሰውየው ይሁን ከድራማው የሆነ ነገር ይዞኛል

  • @Sad-pn6fi
    @Sad-pn6fi 5 місяців тому

    ደሞ ተሎቶሎ ይለቀቅልን

  • @HullagerNigatu
    @HullagerNigatu 5 місяців тому

    መቸ ነው እሚለቀቀው ክፍል አራት በጣም ጎጎው

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 5 місяців тому +1

    ኤጭ ምትለቁ ናገር ከሆና ልቀቁ 🤔🤔🤔ደሞ ቀራበቹ ጥርግ በሉ እድሜ ለቃናዎች ቻው 🤣🤣🤣🤭🤭😂

  • @abrehamgizachew
    @abrehamgizachew 5 місяців тому

    Meche meche new yemitayew

  • @BamBam-fv1is
    @BamBam-fv1is 5 місяців тому

    አረ በጉጉት ልሞት ነው😢😢

  • @Sad-pn6fi
    @Sad-pn6fi 5 місяців тому

    ለምድነው ቁርርጥ የምታረጉት ሙሉውን አለቁትምዴ

  • @ስደትአይኑይጥፋ-ሐ2ረ
    @ስደትአይኑይጥፋ-ሐ2ረ 5 місяців тому

    አቦ ቶሎ ልቀቁት😔

  • @AdhenetAndey
    @AdhenetAndey 5 місяців тому

    😭😭😭💔💔💔💔😭😭😭💔💔💔🙏🙏🙏

  • @Kibreab-solomon21
    @Kibreab-solomon21 5 місяців тому

    አረ ይደብራል እስከ ኣሁን አረ ልቀቀው በጉጉት እየጠበቅነው ነን

  • @MihratuKebeda
    @MihratuKebeda 5 місяців тому

    ኧራ ቶሆን ሙሉ ለምንድነው የማይለቀቀው

  • @AsSa-bq5dc
    @AsSa-bq5dc 5 місяців тому

    💚💛❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @Salamasalama-cu3ue
    @Salamasalama-cu3ue 5 місяців тому

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @sassahulish
    @sassahulish 5 місяців тому

    በጉጉት ማለቃችን ነዉ

  • @Makdes-t5u
    @Makdes-t5u 5 місяців тому

    እንዴ ምንድነው ለተመልካች ክብር ይኑራቹህጂ በሰነሰርአት ልቀቁልን

  • @teddyabrishe3561
    @teddyabrishe3561 5 місяців тому

    ኤች አሁንስ አበዛቹ ምትለቁ ከሆነ ልቀቁን እንጂ እንዴ

  • @agegnehumogninet603
    @agegnehumogninet603 5 місяців тому +1

    ኸረ ተዉ ልቀቁልን ግን
    እሽ መቸ ነዉ እሚለቀቀዉ ግን ?

  • @amirmohammed3002
    @amirmohammed3002 5 місяців тому

    መች መች ነው ቆይ ሚቀጥለው ንገሩኝ 🤔

  • @ኡሙአሚርይቱብ
    @ኡሙአሚርይቱብ 5 місяців тому

    ቁርጥርጥ ያለ አይጥመኝም

  • @ComCell-rf3rw
    @ComCell-rf3rw 5 місяців тому

    እር ሙሎውን

  • @eslamnawemnetihijabnawwube7706
    @eslamnawemnetihijabnawwube7706 5 місяців тому

    ሙሉውን ይለቀቅልን የምትሉ ላይክ ግጩኝ

  • @Alemtshaeysisay
    @Alemtshaeysisay 5 місяців тому

    የምር ያጒጒል

  • @AdddWddc
    @AdddWddc 5 місяців тому

    አይእግድችአትጃጃሉብን

  • @NaeimaM-vn8kp
    @NaeimaM-vn8kp 5 місяців тому

    ልቀቁት

  • @Amanca955
    @Amanca955 5 місяців тому

    Ere minew lekekulen enji

  • @EndashawSisay
    @EndashawSisay 5 місяців тому

    Are guaguan likekuln

  • @AbebeAlemu-zp9yy
    @AbebeAlemu-zp9yy 5 місяців тому

    በጉጉት ሌላ ስራ መስራት አቃተኝ

  • @AbraMotoko
    @AbraMotoko 5 місяців тому

    ኧረ በጉጉት ሞትን ልቀቁልን

  • @Ethiopia-nj6xm
    @Ethiopia-nj6xm 5 місяців тому

    ምናዉ አትለቀቁም እንዴ አትጨማለቁ ingidiw😏😒

  • @መሢአመተልደትየማሪያምልጂ

    እኔ ጓጉቼ ሞትኩ

  • @እtube21
    @እtube21 5 місяців тому

    አረ የምን ቂምሻ ነው 😔

  • @Aabalskoor-fk2gi
    @Aabalskoor-fk2gi 5 місяців тому

    አፈር የስበለቹህ. ምንድን ነው

    • @appseth8007
      @appseth8007 5 місяців тому

      እሁድ ነው የሚለቀቅ ስድብን ምን አመጣው

    • @Aabalskoor-fk2gi
      @Aabalskoor-fk2gi 5 місяців тому

      @@appseth8007 ስደርስ ልቃቁ. የምን ማጓጓት ነው

    • @ፀይሟአባቷንመሳይ
      @ፀይሟአባቷንመሳይ 5 місяців тому

      ስድቡን ምን አመጣው እኝክ

  • @Samri-youtube
    @Samri-youtube 5 місяців тому

    አረ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን

  • @Sad-pn6fi
    @Sad-pn6fi 5 місяців тому

    ደሞ ተሎቶሎ ይለቀቅልን