ወንድሞች አመሻሹን በወሳኝ አርዕስት ተከሰቱ | ኤል ቃል tube | ተናገር እዉነቱን | ቤተክርስቲያን | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | melos | ወንጌላዊያን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • ወንድሞች አመሻሹን በወሳኝ አርዕስት ተከሰቱ | ኤል ቃል tube | ተናገር እዉነቱን | ቤተክርስቲያን | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | melos | ወንጌላዊያን

КОМЕНТАРІ • 17

  • @tensaeadane9681
    @tensaeadane9681 8 днів тому

    እግዚአብሔር ክብሩን ለማንም አያካፍል ስልጣንም አይሰጥም ያካፍላል ካልሽ እግዚአብሔር ናት ሁሉን ትችላለች ማለት ነው

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 8 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @destaasefa725
    @destaasefa725 7 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tensaeadane9681
    @tensaeadane9681 8 днів тому

    ጌታ ሆይ ከዚህ አይነት ድንቁርና ስለጠበቀኝ ተመስገን እንዴት አይነት ድንቁርና ነው ሆ ጌታሆይ መታወር

  • @kelemyos7843
    @kelemyos7843 8 днів тому

    ጎበዝ ናት ልማወቅ ትጥራለች

  • @tensaeadane9681
    @tensaeadane9681 8 днів тому

    መጽሀፍ ቅዱስ የተፃፈውን አትቀበሉም ትላለች ግን ደግሞ ከመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ማሪያም በሁሉም ቦታ እንደምትገኝ ከመጽሀፍ ቅዱስ ላይ አሳይን ስትባይ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ የተፃፈውን አታምኑም ትያለሽ ምንድነው የምታጨሽው እናቴ ??

  • @tensaeadane9681
    @tensaeadane9681 8 днів тому

    ኢየሱስ ብቻ ነው በአዴ ሁሉም ቦታ የሁሉንም ሰው ጸሎት የሚሰማ ኢየሱስ ነው

  • @tigistgirma575
    @tigistgirma575 8 днів тому

    Gata yeker yebelesh.behulu bota yemeginew Gata becha new.

  • @BefirduAbshiro
    @BefirduAbshiro 3 дні тому

    ሰይጣን መንፈስ ስለሆነ በሁሉ ቦታ ይኖራል : የሰው ፍጡር ግን አንድ ቦታ ነው የሚገኘው : ማርያም ም ሆነ . ማንም : በህይወት እያለ በውስ ን ቦታ ይገኙ ነበር አሁን ግን በሁሉ ቦታ የሚገኘው ህያው የሆነ : መንፈስ የሆነው : የሁሉም ጌታ አምላካችንና መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶ ብቻ ነው ፡ሌላ ማንም ቢሆን በሁሉ ቦታ አይገኙም እሺ መጽሀፍ ቅዱስ ነው የሚለው

  • @tirubekele1278
    @tirubekele1278 8 днів тому

    Ere bedeneb nw engi metamelkat endet hendmiseketet demo mariyam be hulu bota tegegalch tilalche ende tinsh henkwan matafer geta yekir yebelsh eshi

  • @TesfayeTsegaye-c3l
    @TesfayeTsegaye-c3l 7 днів тому

    ይህ ገጽ ኦርቶዶክሳዊያን እንዳትሸወዱ የማርያም ምስል በማድረግ አደናጋሪ ነው

  • @jesusMySavior-s5v
    @jesusMySavior-s5v 7 днів тому

    Gin Orthodoxin Ye adonokore manfes min yibalel ba geta?

  • @tensaeadane9681
    @tensaeadane9681 8 днів тому

    የዲያቅን የሄኖክ አስተምሮ ነው ማሪያም አታማልድም ሲሉዋቹ እናተ ዘግሞ አታማልድም የሚለውን አሳዩን ብላችሁ ጠይቁዋችሁ የሚለው 😂😂😂

  • @tensaeadane9681
    @tensaeadane9681 8 днів тому

    ታዲያ እዚህ ምን ትሰሪያለሽ???የጴንጤ እና የኦርቶዶክስ ኢየሱስ እና ማሪያም አንድ ካልሆኑ 😂😂😂

  • @TesfayeTsegaye-c3l
    @TesfayeTsegaye-c3l 7 днів тому

    አታላይ ገጽ ነው

  • @tensaeadane9681
    @tensaeadane9681 8 днів тому

    ያንችውን ልብ ታብራልሽ ምን ልብና ይስጣችሁ ትላለች እንዴ ድፍረትሽ