🛑ከአሌክስ ለዴዚ የስንብት መልዕክት😱ደነገጠች😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 31

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 Місяць тому +2

    ዴዚ እነዚህ ባለጌዎች ያልተቀጡ ያሳነኑሻል ውጪ በዚህ ጨዋታ በፍፁም ላንቺ አይሆንም

  • @gebreslasegebremedhin5386
    @gebreslasegebremedhin5386 Місяць тому +8

    ኡፍ በቋንቋ ሲለያዩ ያሳዝናል😢😢😢😢😢

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i Місяць тому +2

      በቋንቋ መላት ችግራቸው ቋንቋ ነው እንዴ

  • @helimahelima5706
    @helimahelima5706 Місяць тому +8

    እሦ እራሡ ከዉሥጦ አደለም የምትሥቀዉ እደከፋት ያሥታዉቃል ልጁኳን አይሆናትም ምክንያቱም ከብዙ ሤቶች ጋር ይሻፍዳል ልጅቱ ቁጥብ ናት ብቻ ያሣዝናሉ 😢😢😢😢

    • @afiatmohemmed2973
      @afiatmohemmed2973 Місяць тому

      በጣም ፊቱ ያሰታውቃል ማታግን እሱም አሳዘነኝ ሁለቱም እየተዋድዱ መለያየት ተረጋግተው ቢወሩ ይግባቡነበረ😢😢

    • @helimahelima5706
      @helimahelima5706 Місяць тому +1

      @afiatmohemmed2973 እሥኪ ዛሬ ደሞ የሚፈጠረዉን እናያለን እኔማ በጉጉት ልሞት ነዉ ቢታረቁ ብየ እመኛለሁ የሥንብት መልእክቱን ሥታነብ እዉነት ነዉ እዉነት ነዉ ጋይሥ አለች ወላሂ አልቆረጠችም አይይ

    • @SamSya-b3u
      @SamSya-b3u Місяць тому

      Asetarku

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i Місяць тому +2

      እሷ በጣም ጫዋ ነት ቁጥብ ነት

  • @Jaa1231-c8q
    @Jaa1231-c8q Місяць тому +12

    እንኳን ለየልሽ የኔ እህት እሱ ሲጀመር ገገማ ነው ላንች እሚሆነውን ፍጣሪ ይሰጥሻል ምንም እንዳይመስልሽ እሱ ሲጀመር እምትቁላላ ሴት ነው እሚወደው አንች ለእሱ አትመጥኝውም አንች ጥሩ ሴት ነሽ

    • @Medina-n1q
      @Medina-n1q Місяць тому

      @@Jaa1231-c8q የሱንማንነትታቂለሽ

    • @Nasriya-b8k
      @Nasriya-b8k Місяць тому

      ቱ ለአህያ መር አይጥማትም አሌክስ ይጸደመተል ጥብ ባማጀማራ ጡትመሰዝ ትልማድ ለጫም😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤

    • @SameeraC-j9c
      @SameeraC-j9c Місяць тому

      እረ ይዴብራል አይባልም ​@@Nasriya-b8k

    • @Mahbuba-u7f
      @Mahbuba-u7f 28 днів тому

      ነይ አንቺ አርጊላት መቼ ይገባሻል የልባም ሤት ዋጋ ምየያቀው ልባም ሠው ብቻ ነው ሢጀመር ቢፀዳባት እሄ ሁሉ ሠው አብራቹ ሁኑ ባላላቸው ነበር ታቃለሽ ሙሉ ሤት ናት

    • @Jaa1231-c8q
      @Jaa1231-c8q 28 днів тому

      @Mahbuba-u7f ሰትዪ መጀመሪያ በደንብ አንብቢው ሰው ለመጣላት አትቸኩይ መጀመሪያ እኔ የፃፍኩትን በደንብ ተርጅው ለነገር አትቸጉይ ቅሌታም 😏😏😏😏

  • @SamSya-b3u
    @SamSya-b3u Місяць тому +1

    Dazey. Atekebarrey. Habesha new. Kuru. Dezey. Alekese. Merte. Lege new. Yewahe. Endanche❤❤❤❤❤

  • @Akidanee
    @Akidanee Місяць тому +2

    Yene maroch sewodachehu ❤❤❤❤

  • @SamsungA32-p2j
    @SamsungA32-p2j Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Madena-c8u
    @Madena-c8u Місяць тому +3

    የበሰ መጣ እጪ አሌክስ ቀይ አተ አገበሀም እዳ😢😢😢😢😢

    • @Medina-n1q
      @Medina-n1q Місяць тому

      መበጣምነዉያሳዘኑኝተዋዶመለያየትከባድነዉ,

    • @Madena-c8u
      @Madena-c8u Місяць тому

      @@Medina-n1q ወላሂ እኔ በቃ ከፈት ነው ያለኝ ሰራመሰረት አሰጠለኝ መዳሜ ሱተወሬኚ እደት እዳሰጠለቸኝ ወላሂ ጨቁተ ምደነው መዲ ቱለኝለዪ እኔ እነሱ ተለያየተዉ ማየተ አለፈለገም በቃ😭😭😭😭😭😭😭

    • @Medina-n1q
      @Medina-n1q Місяць тому

      @Madena-c8u ወዴዋእኔምበጣምነዉየደበረኝ,ዪቱብአስጠላኝ,በነሱ,,,,ይዋደዳሉዛሬደሞአድስየለምዴ,

    • @Madena-c8u
      @Madena-c8u Місяць тому

      @@Medina-n1q የለም መሰለኝ እሰካሀን እየጠበኩ ነው ግን ወፍ የለም እኔ ዴዚ እና አሌክስ ካለታረቁ ዪቱብ የማዪ አመሰለኝም ምናለበት ሀዲሰ ለሰማ እገባ ዪሀናለ እጂ አሰጠሉተኝል

    • @Medina-n1q
      @Medina-n1q Місяць тому

      @Madena-c8u አብሽሪእሜጣላነዉጄእሜስታርቅየለም,,

  • @SaraShewa-dl3zv
    @SaraShewa-dl3zv Місяць тому +11

    ዴዚ ቀድም ነው ይስናበተቹ ዴዚ ጀግና

  • @ssaa5342
    @ssaa5342 Місяць тому +1

    ክክክክእድትያሰቅአሉ

  • @Temaj-r7k
    @Temaj-r7k Місяць тому +2

    አለክሰ ተበላ

  • @bisratgebremedhin9051
    @bisratgebremedhin9051 Місяць тому +2

    I feel like daisy wants to be center of attention and jealous... ende yemen Gud new

  • @Sami34541
    @Sami34541 Місяць тому +1

    😂😂😂😂 ቦንቦሊኖ 💓

  • @Zed-g6t
    @Zed-g6t Місяць тому +1

    Ere siyastela demo sira fet set sibisib ayamerim

    • @Sami34541
      @Sami34541 Місяць тому

      የቀና ሰው ኑሮ ስለመረረው ነው
      View ማድረጉ ነው የሚቆጠረው