አሌክስ ቃሉን ሻረ ደዚ እህቴ ናት ፣ ጃኒ ከሁለታችን ምረጥ ሁለታችንንም እንዳታጣ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 40

  • @ساراهمحمد-ز6ن
    @ساراهمحمد-ز6ن 3 дні тому +18

    አኡዙቢላሂሚነሸይጧንረጅም ከእንደዚች አይነት ሴት አላህ ይጠብቀን የተበላሸ ቅርጽ ፊት ናት

  • @SaraShewa-dl3zv
    @SaraShewa-dl3zv 2 дні тому +4

    ❤❤እባካቹ ጂኒ ምንም ጥፋት የለበትም ውበትን ማድረቅ መብቱ ነው. ነገርግን እሱ ነው. ጥፍተኝ ጂሚ ጥሩ ጥያቂ. የጠየቀቹ ይህ ጥይቄ ዴዚ. ጠይቅዋለች በደንብ ስሙት መልስ አላገኝም በእንጥልጥል በደፈናው የተቆጨው በውስጥ እናወርለን ተባሉ የእነሱ መታረቅ ከሚአስደስታቸው ስውች አንድነኝ እንቅልፊን አጥቼ ስከታተል የነበረው አሌክስ ምን እንደምለው አላውቅም ነገርግን ዴዚ እንድትጓዳ አልፈልግም ዴዚ ጨዋ ቆንጅ ልጅ ናት እንደሌላ ሴቶች አይደለችም ለእሱ እስማርት ጠንክር ሰው ነው የሚይስፈልጋት እፈራላታለው❤❤

    • @AyshaOmar-h1r
      @AyshaOmar-h1r 2 дні тому +1

      @@SaraShewa-dl3zv እኔም አብረው ቢሆኑ ደስ ይለይ ነበር ነገር ግን ባአስተሳስብ እራሱ በጣም ይለያያሉ ደዚ የተሻለ ይገባታል ስው አክባሪ ምርጥ ልጅ ናት የቲክቶክ ፍቅር ይቅርባት ቲክቶክ ላይ ነው እሚቀረው

    • @SaraShewa-dl3zv
      @SaraShewa-dl3zv 2 дні тому

      @AyshaOmar-h1r መካሪ ይስፈልጋታል

  • @bbtaddy2491
    @bbtaddy2491 2 дні тому +13

    እኔ ሰው ነው ሚገርመኝ የተማረች ቆንጅዬ ልጅ ከነዚ ቁጭ ብለው ታብ ታብ ሲሉ ከሚውሉ ለማኞች ጋር ማወዳደር አይከብድም

    • @AyshaOmar-h1r
      @AyshaOmar-h1r 2 дні тому

      በጣም

    • @SaraShewa-dl3zv
      @SaraShewa-dl3zv 2 дні тому

      በጣም አይሆናትም​@@AyshaOmar-h1r

    • @MaheletTeshome-l9o
      @MaheletTeshome-l9o 2 дні тому

      የልቤን ነው የተናገርሽው

    • @afiatmohemmed2973
      @afiatmohemmed2973 2 дні тому +1

      እኔም ያነድድኝ እሱነው ከዝቸ አሻጉሊት ሸፈዳ ጋረ ማወዳድራቸው ደዚ ንግሰት🥰🥰

  • @SenduBagsw
    @SenduBagsw 2 дні тому +11

    አሌክሥ፡ከእንደዚች፡አይነት፡ባለጌ፡ብትርቅ፡ይሻላል፡አንድሠው፡ማንን፡ይመሥላል፡ሢባል፡ጓደኛውን፡ንገረኝና፡ማንነቱን፡ልገርህ፡ይባላል፡ሥለዚ፡መራቅ፡ይሻላል።

    • @SaraShewa-dl3zv
      @SaraShewa-dl3zv 2 дні тому

      ይፈልጋቸዋል ዴዚ ከእሱ ብትርቅ ጥሩ ነው ትጓዳለች❤

  • @AbduSeid-o5s
    @AbduSeid-o5s 3 дні тому +16

    ደዚናት እምታምረዉ አጠገቡያአደርሺም

    • @wegayehu-fo2xm
      @wegayehu-fo2xm 3 дні тому +3

      ድስት ግጣሙን አያጣም ይባላል ስለዚህ ለዴዚ እንደሷ ጨዋ የሆነ ሰዉ ነዉ የሚገባት

    • @SaraShewa-dl3zv
      @SaraShewa-dl3zv 2 дні тому

      ​@wegayehu-በትክክልfo2xm

  • @የወሎዋቀበጥ
    @የወሎዋቀበጥ 3 дні тому +14

    ደዚኮደርባባስነስርአትያላትነችሆሆሆ

  • @UsersSSsss-us5zf
    @UsersSSsss-us5zf 2 дні тому +12

    ደዚለአሌክስአትገባዉምከጅችጋይጩህእሷንተዋት

  • @aboujoudaboujoud8389
    @aboujoudaboujoud8389 2 дні тому +1

    አሌክስ ትዋሻለክ በጣም አትወላውል አንዳን ስታገኝ ትዋሻለክ ዲዚን ከግር እስከ ጥፍርክ ነው የምትወዳት ግን አንተ ምድረ ፈታች የተሰበሰቡ እነሱን ስታገኝ ትክዳለክ ምን አስዋሸክ የሚያኖርክ ጉልበትክ ነው ለምን እደምትዋሽ አዪገባንም ምንክም አዪያዝም ለዴዚ ያለክ ፍቅር ትደብቃለክ ለምን ለምድረ ካልኮሌ ስትል እዳታጣት

  • @FaFa-d7j
    @FaFa-d7j 2 дні тому +5

    የውጣለት ዱርየ በስማአብ ጋጠውጥ ስድ ቤተሰብ የላትም ግን

  • @ElsaTlahun
    @ElsaTlahun 2 дні тому +7

    በጣም ነው የምድበርኝ ጃኔ😢😢😢😢

    • @ZainabMo-d3w
      @ZainabMo-d3w 2 дні тому

      ታድያ ምን ጨነቀን ለምን አትታነቂም😂

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 2 дні тому +1

    ይልጅ ግን ጠነኛ ነው ሴት ነው ልበል ዴዚዬ ተይው ❤❤❤❤❤

  • @MaheletTeshome-l9o
    @MaheletTeshome-l9o 2 дні тому +1

    ዴዚ ተይው ዝም በይው ነገ ይለማመጥሻል አሌክስ እስስት ነህ ዴዚ ጋር ስቶን ሌላ እዚ ሌላ

  • @meseretketsela4666
    @meseretketsela4666 2 дні тому

    ጃኒ። ሾካካ የሆንሽ ነገር ነሽ። እባክሽ ከአሌክስና ከዴዚ መሃል ውጭ።

  • @NbbvcxzMjjhgfda
    @NbbvcxzMjjhgfda 8 годин тому

    ይች ልጅ ጨዋነበር የምትመስለኝ አኡዙቢላህ

  • @TigestTaffese
    @TigestTaffese День тому +1

    ውይ ታሰጠላለች ጃኒ እኳ

  • @atseduwoldemariam5785
    @atseduwoldemariam5785 3 дні тому +10

    ለአንት ዴስ አትገባህም

  • @ZainabMo-d3w
    @ZainabMo-d3w 2 дні тому

    ሁለታችንም አግቢን አላለም😂😂 Jaye my sweet 🤌🫶

  • @Pom-ut2qi
    @Pom-ut2qi 2 дні тому +1

    ተውአሌክስእንደዚህአይባልምበልጅቷስሜትላይአትጫወት

  • @aboujoudaboujoud8389
    @aboujoudaboujoud8389 2 дні тому

    ውሽማ ማለት ነው ተመላላሽ

  • @ትግስት955
    @ትግስት955 2 дні тому +1

    እሱ ህዳር ጌም ስላለበት ለመፈመስ ነው

  • @ElsaTlahun
    @ElsaTlahun 2 дні тому +1

    አንተህ ከወደድክህ አላለችም 😂😂😂😂

  • @Nacity-65
    @Nacity-65 2 дні тому

    Seyitan setasetela

  • @Nacity-65
    @Nacity-65 2 дні тому

    Dureye

  • @AmljhAsdfg
    @AmljhAsdfg 2 дні тому

    😮😮😮😮