የመንግሥት ኃላፊዎችና ፖሊሶች በታጣቂዎች ተገደሉ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 26

  • @GML90-b7r
    @GML90-b7r 2 місяці тому +1

    ጎበዝ ጌቾ በርታ ከጎንህ ነን ።

  • @GGU900
    @GGU900 2 місяці тому

    ደብራፅዮን ለምን ከሞት ተረፍኩ እየለ ነው በጣም ተንቀዥቅዧል ዋዋዋዋ☝️☝️☝️☝️

  • @ismaciilcabdillahiyuusuf2650
    @ismaciilcabdillahiyuusuf2650 2 місяці тому

    The World with peace, unity, integrity and love,, watching from berbera somaliland rep,,

  • @tsegatube7
    @tsegatube7 2 місяці тому

    በትክክል ግን ክልሉ ዝምታ መርጧል

  • @tilahuntekale4802
    @tilahuntekale4802 2 місяці тому +2

    ህወሀት አድዋ ብቻ ነዉ የሚመራዉ

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 2 місяці тому

    Shalom

  • @kidanuboje150
    @kidanuboje150 2 місяці тому

    ባንባላ አብረን ብንበላ

  • @endrisbeshir9611
    @endrisbeshir9611 2 місяці тому

    በሕግ አልባ ሀገር የፍትሕ ፀሐይ አትወጣም!
    ከጠቅላይ ሚኒስትሩ አፍ በቴሌቪዥን በግልፅ የፍትሕ ሥርአት መፍረሱን የሰማሁ መስሎኝ!
    እኛ ኢትዮጵያዊያን ግን ለሀገር ወይም ለሁሉም ዜጋ የሚሆን የፍትሕ ሥርዓት እንዲኖረን ለማሰብ ለምን አቃተን? ፍርሃት ቆፍድዶን?
    ሕዝብ የሚገባውን ፍትሕ ብቻ ያገኛል!
    ጠንካራ የፍትሕ ሥርዓትን የገነባ ሕዝብ ሙሉ ፍትህ ያገኛል
    ደካማ የፍትሕ ሥርዓት ያለው ሕዝብ ደካማ ወይም ዜሮ ፍትሕ ያገኛል

  • @MulugetaGebre-uc5mf
    @MulugetaGebre-uc5mf 2 місяці тому

    What do expect Tigray አብይንየሚከተል ዲክታተር እየበቀለ ነው እድሜ ግን አይኖረውም

  • @onedrop33
    @onedrop33 2 місяці тому

    It’s been happening forever.

  • @aschalewalemu6757
    @aschalewalemu6757 2 місяці тому

    ስም የማጥፍት ዘመቻ ይመስላል

  • @Addisnegeri
    @Addisnegeri 2 місяці тому

    ምን አይነት ዘር እየለዩ ነው ጥቃት የከፈቱት?

  • @WonduAbsu
    @WonduAbsu 2 місяці тому

    Reporter ፡ ታማኝ ፡ የህወአት ፡ ጋዜጣ ፡ ማንነቱ ፡ 1997 ፡ ላይ ፡ ተጋልጦአል። ፡

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 2 місяці тому

    ወያኔ ጣረሞት ላይ😂😂😂

  • @TesfayeAman
    @TesfayeAman 2 місяці тому

    ጉባዔው እንዲካሄድ ያለከለከለ ጊዜያዊ አስተዳደር፥ በተናጠል ተሳታፊዎቹን ማሰር የሚያስፈልገው አይመስለኝም። አያ ጅቦ ሳታመኻኝ ብላኝ ነው ነገሩ። ጊዜያዊ አስተዳደሩን ለመረክብ የሚደረገውን ውንብድና በምክንያት ለማስደገፍ የሚደረግ ከንቱ ጥረት ነው።

  • @fekaduworku8025
    @fekaduworku8025 2 місяці тому

    Why you guys are repeating the same and the same news move on please?

  • @kskjjjxjssjsjsj
    @kskjjjxjssjsjsj 2 місяці тому

    አቀራረባችሁ በጣም አሰልቺ ነው።የሆነ የኢትዮጵያ ሬድዮ ነገር።

  • @Dandyo884
    @Dandyo884 2 місяці тому

    ሞተና ገደለ ብዙ ይቱበሮች ይነግሩናል እናንተ እንደአናጋፈነታችው ይሄ አልነበረም ዘገባችው ትንሽ እድሜአችውን ምሰሉ

  • @binyamwongel1744
    @binyamwongel1744 2 місяці тому

    መንግስት ግን መረጃው የለውም?

    • @phoenix0000
      @phoenix0000 2 місяці тому

      የክልሉ አድማ በታኝ ሄዶ ሸሽቶ ተበተነ😂

  • @mikielweledmariam2884
    @mikielweledmariam2884 2 місяці тому

    Tebda did you have anything detente nwes lier

  • @TilahunMulat
    @TilahunMulat 2 місяці тому

    ኧረ ሰዉ እንዲያምናችሁ ትንሽ ለእዉነት የሚቀራረብ ነገር ተናገሩ በስመአብ መቀለ እንዲህ ያለ ነገር የለም ዉሸታም

  • @atakelthailu187
    @atakelthailu187 2 місяці тому +1

    ዝም በል ደደብ ሰው። ስለ ትግራይ መጥፎ ዜና ለማሰራጨት በአብይ ስንት ይከፈላችኋል?

    • @Abyssiniannews7
      @Abyssiniannews7 2 місяці тому

      😂😂😂😂ምን አጠፋ

    • @Tayebogale252
      @Tayebogale252 2 місяці тому

      ለነገሩ ያንተ አይነቱ እናትህን አይንህ እያየ ቢደፍሮትም ትክዳለህ።