ፍቅሩ እንደቀነሰ ነገራት😱😱 መንገድ ላይ ያጋጠመን ነገር😔🙁

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 217

  • @amaamm-j6b
    @amaamm-j6b 3 місяці тому +60

    ቅመሞችየ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን በምታምኑት ሀይማኖት በፀሎት አስቡኝ በጣም ከባድ ጭቀት ወስጥነኝ😢😢

    • @AuufYgcc-hk4vw
      @AuufYgcc-hk4vw 3 місяці тому +3

      ምን ሁነሽ ነው የኔእህት አላህ ካለሽበት ጭቅ እሱ ይፈርጅሽ ያረብ ጭቀሽን በደስታ ይቀይርልሽ ለአላህ ሁሉም ቀላል ነውና

    • @maretatube6387
      @maretatube6387 3 місяці тому

      Ayizosh yane wade egezaber yeredash keceniket yewetash

    • @ህይወትበፈተናህይወትበፈና
      @ህይወትበፈተናህይወትበፈና 3 місяці тому +1

      😔🙏ፈጣሪ ከጭቅ ያዉጣሽ እህቴ

    • @سليمانالعلي-ه1ن
      @سليمانالعلي-ه1ن 3 місяці тому

      አይዞሽ የኔ አህት ጌታ እግዚአብሔር ይረዳሽ

    • @wosagnassefa3706
      @wosagnassefa3706 3 місяці тому

      Ayzogn Egizabiher ketignawim neger yawitash❤

  • @Seadiphone9776
    @Seadiphone9776 3 місяці тому +29

    መልካም ሰው ስለሆንክ ነዋ ሰው መርዳት አሪፍ ነው

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 3 місяці тому +15

    ጌታሃ ይባርክህ ልጅውን ስለረዳሀው በተረፈ ደስ የምቱሉው ጥንዳች ናቹሁ 👌😘

  • @HadiyaHadiya-v5d
    @HadiyaHadiya-v5d 3 місяці тому +16

    የገጠር ልጂ ሲል ደሰሰሰሰ ነው ያለኝ ጀግና በርታ እድህ ነው ባል

  • @medilove1152
    @medilove1152 3 місяці тому +12

    አንተ እኮ ወንድ ነህ ቆፍጣና ወንዳ ወንድ ሆ ስንት ወንደ ያልሆነ ሰዉ እያየን እኮ ነዉ እወዳቸዋለሁ ❤

  • @መቅዲ-ቐ3ነ
    @መቅዲ-ቐ3ነ 3 місяці тому +6

    ምንም ይቅርታ አጠይቅ ጀግና ባል ነክ🎉😂😂😂😂😂

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 3 місяці тому +8

    ምርጥ ጥዶች ውድድድድድ. ውለዱ ክበዲ❤❤

  • @JamilaA-yw8fu
    @JamilaA-yw8fu 3 місяці тому +19

    ❤❤❤❤❤❤ደስስስስትሎ።አብርሽና።እሩታየን❤።አደራ

    • @senayetjima6450
      @senayetjima6450 3 місяці тому +1

      እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረኪልኝ

    • @JamilaA-yw8fu
      @JamilaA-yw8fu 3 місяці тому

      @@senayetjima6450 አሜን

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 3 місяці тому +25

    ባለፍው የሰራከው ምንም ይቅርታ አያስጠይቅም ትክክል ነህ እኔ ጥፊ ጠብቄነበር😂😂😂 ያውም ትግስተኛ ነህ ደክሞህ መጠህ ይዠሽ ልውጣምብለሀል❤ ስተትህ አደ ሳትጠገርራት መቅረትህነው😂😂😂

  • @TiruworkMogesTadesse-vn2ii
    @TiruworkMogesTadesse-vn2ii 3 місяці тому +4

    ማማዩ ድካም በፊትሽ ይታይብሻል❤❤

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 3 місяці тому +4

    ከምር ትክክለኛ የወንድ አቋም ነው የወሰደው ምርጥ ልጅ ነህ❤❤❤❤❤ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @ShegaZegeye
    @ShegaZegeye 3 місяці тому +1

    ይቅርታ አያስጠይቅም ትክክል ነህ በተረፈ በጣም ነው የምወዳችሁ ያሁኑ ፕራንክ መሆን አለበት ቀንሰሻል ቀንሻለሁ አያስፈልግም

  • @gabaneshtaye
    @gabaneshtaye 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ፍቅሯችሁን ይጨንርራችሁ

  • @halimetr533-od8qw
    @halimetr533-od8qw 3 місяці тому +5

    ጥሩ ሠዉ ሥለሆክነዉ ጀግና በጣም ጥሩልጂነህ ጠክር

  • @MEKDESSHIBESHISHIBESHI
    @MEKDESSHIBESHISHIBESHI 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ፍቅሯችሁን ይጨንርራችሁ ❤❤❤❤

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np 3 місяці тому +6

    የኔ ውድች ጠፈታችሀል ጌታ ከናአነተጋ የሁን

  • @eyrusalemassefa3160
    @eyrusalemassefa3160 3 місяці тому +1

    እውነት ነው በመኖር መካከል ግጭት አለ ግን ተነጋግሮ መፍታት ነው

  • @AmeleworkMelaku-je4df
    @AmeleworkMelaku-je4df 3 місяці тому +3

    ረግታችሁ ደስሲል ቀጥሉበት

  • @mariyammariyam1774
    @mariyammariyam1774 3 місяці тому +4

    የኔወድም ባለፈው ምንም አላጠፋኸም❤❤❤❤

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 3 місяці тому

      ደምሪኝ እናት

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs 3 місяці тому +5

    ወይኔ የኔ ፍቅር 😂😂😂ስወዳቻ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @TigstAsefa-bj3bk
    @TigstAsefa-bj3bk 3 місяці тому +5

    ስታሳዚን የኔ ማረ❤❤

  • @zelalemkeleta1185
    @zelalemkeleta1185 3 місяці тому +5

    አይገርምም ገና ሳላይ ነው like የማደርገው ስወዳችሁ

  • @የማያእናትነኝልባሟሴት
    @የማያእናትነኝልባሟሴት 3 місяці тому +5

    ሲጀመር ግድ፠ነዉ ቅናት ከለሌ ፍቅር አይጥምም

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 3 місяці тому +1

    እኳን ደህና መጣችሁ ተናፍቃችሁ ነበር
    የባለፈው ቢዶ ደሞ ይቅርታ አያስጠይቅም ጀግናና ትግስተኛ ነህ

  • @nardosasrat114
    @nardosasrat114 3 місяці тому

    ወይኔ እንዴት እንደምወዳቹ እኮ🤗🤗🤗🤗🤗🤗

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w 3 місяці тому +11

    ተናፍቃችሁ ነበር እክዋን ሰላም መጣችሁ

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 3 місяці тому +2

    ፍቅሩን ያብዛላቹ ❤❤❤ ያላገባቹ የሚያስቀና ትዳር ፈጣሪ ይስጣቹ ❤❤❤

  • @tiruwerksisay222
    @tiruwerksisay222 3 місяці тому +12

    ኧረ በባለፈው የሰራኸው vidio ምንም ይቅርታ አያስጠይቅም ወንድ ልጅ እደዚህ ቆፍጠን ማለት ነው ያለበት

  • @mekiyamekiya9980
    @mekiyamekiya9980 3 місяці тому +2

    ውዶችዬ ታምራላችሁ ስለዶላር ካላችሁን ኡኡኡኡኡ በቃ ወተን ቀረን ሥናሳዝን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etsubseyfu
    @etsubseyfu 3 місяці тому

    ስወዳችሁ የኔ ልዩዎች❤❤❤❤

  • @HawaFi-ks9qn
    @HawaFi-ks9qn 3 місяці тому +1

    ማሪያምን ስወዳችሁ

  • @FtimahFfyi
    @FtimahFfyi 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይስጥህ ደስ የምትሉ ጥንዶች

  • @NetsanetFa13456
    @NetsanetFa13456 3 місяці тому +2

    ቅመሞችዬ ሠብ አድርጉኚ😢ከለዛ ዋ ተናግሪአለዉ ሁሌም ተመልካች ሁነን ልንቀር ነዉ እዴ መችነዉ እኛስ የራሣችን የምንሰራዉ😢😂

    • @mahletFikedu
      @mahletFikedu 3 місяці тому

      አርጌሻለሁ ሰብ አንቺም አርጊ እማቲ

    • @yashi9994
      @yashi9994 3 місяці тому

      እሺ❤ አንቺም አርጊ

  • @መሪምM
    @መሪምM 3 місяці тому

    ትክክክል ነህ

  • @Gigug-d7f
    @Gigug-d7f 3 місяці тому +11

    ደስ ስትሉ ግን በድንግል ለምን ልጅ አትወልዱም❤❤ በመሀላችሁ ልጅ ቢኖር ደስ ይላል የምትሉ በ👍

    • @አዳማናዝሬትአዳማ
      @አዳማናዝሬትአዳማ 3 місяці тому

      ከተጋቡ አመት እንኳን አልሆናቸውም እኮ

    • @እሚትቲዩብ
      @እሚትቲዩብ 3 місяці тому +1

      ልጅ እኮ የእግዚአብሔር ስጦታ እኮነው በፍላጎታችን አይደለም

    • @FtimahFfyi
      @FtimahFfyi 3 місяці тому

      ዝም ብሎ ነዉ ኮሜቶችእሚፅፍት ባል አይደለህ ግድ ነዉ❤❤

  • @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
    @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ 3 місяці тому +19

    ቆፍጣና ወንድ ካየሁ ቆይቼ ነበር😂ሚስትህን አስከበርካት እንጂ ምንም አልተሳሳትክም ቅናት ከሌለ ፍቅር አይጣፍጥም ከልክ አይለፍ እንጂ ቅናት ግድ ነው ❤❤❤

  • @davidtume
    @davidtume 3 місяці тому

    በጣም ነው የምወዳችሁ❤👌✌️

  • @semeneshgebiremaryam9944
    @semeneshgebiremaryam9944 3 місяці тому

    እንዴት እንደምወዳቹ ሁለታችሁ ጨዋ ያሳደጋቹ ናቹ እግዝያብሄር ይባርካቹ እናንተን አይቼ እነእሩታን ሳይ ያመኛል ኢቺ ዘልዛላ ከእሳጋ ከሆናቹ ብዙ ተከታይ ታጣላቹ ምከራቸው ለቤተስብ ክብር ይኑራት

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 3 місяці тому

      ደምሪኝ እናት

    • @toybaYimer-r5h
      @toybaYimer-r5h 3 місяці тому

      አች ቁሞ ቀር ስለ ሩታ ምን አስነሳሽ 🥵🥵ክርፍፍ

  • @SaraSara-wv8on
    @SaraSara-wv8on 3 місяці тому

    እረ የምን ይቅርታ ወድ ልጂ እደዚህ ሲሆን ነው እኛ ሴቶች ሙጭጭ እምንለው😂❤

  • @Merrongirum
    @Merrongirum Місяць тому

    ተፋፍሳችዋል❤❤

  • @MeryembintMuhammad
    @MeryembintMuhammad 3 місяці тому +1

    ማሻአላህ ❤❤❤

  • @Nesrya.NasirNasir
    @Nesrya.NasirNasir 3 місяці тому +5

    እስቲ።አድነታሁ።አሳዩኝ።የመዳም።ቅመም።ነኝ።አላፍርም

  • @bezuasrate481
    @bezuasrate481 3 місяці тому

    ስታምሩ ❤❤❤❤❤❤

  • @nuritsalim3809
    @nuritsalim3809 3 місяці тому +2

    Mesteken yebarekelke❤❤

  • @lisayetsega
    @lisayetsega 3 місяці тому +3

    ኧረ ምንም አላጠፋህ።እነ እትዬ ፊሜኒስት ናቸው መቼም አጠፋህ ያሉህ። እና ሚስቱን በማታ ሚሰድ ባል ባል ሊሆን ነው ወይስ ታናሽ እህት?

  • @merertuabera2765
    @merertuabera2765 3 місяці тому

    ♥️🥰🥰🥰 እኛም እንወዳቹሀለን

  • @nardosayalikbet
    @nardosayalikbet 3 місяці тому

    yene wedoch betam miwedachu❤❤❤❤

  • @Konjitganta-h1b
    @Konjitganta-h1b 8 днів тому

    Wudoche ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 3 місяці тому

    ተናፍቃችሁ ነበር እንኳን ደና መጣችሁ❤❤❤

  • @ZalikaZalika-y5z
    @ZalikaZalika-y5z 3 місяці тому

    ተከባከባትምርጥልጅናትፍሪናት❤❤❤❤❤❤

  • @MelatAbera-gu1im
    @MelatAbera-gu1im 2 місяці тому

    Wededoooooo❤❤❤❤

  • @SenaitGirma-i5c
    @SenaitGirma-i5c 2 місяці тому

    Balfew Iko ketek new kerxes betam yamral Liza new

  • @FjRu-ci5bm
    @FjRu-ci5bm 3 місяці тому

    ሳቅህ የሆነ ሰው ያስታውሰኛል 💔💔💔

  • @የማያእናትነኝልባሟሴት
    @የማያእናትነኝልባሟሴት 3 місяці тому +1

    እኳን፠ደህና መጣችሁ

  • @wubittekle5136
    @wubittekle5136 3 місяці тому

    ውይ ስወዳችሁ ❤ ግን የኔ ቆንጆ please አንቺ ብለሽ አትጥሪው negative comment አልወድም ግን የእህትነት ነው። ተባረኩልኝ በጣም የምትወደዱ ናችሁ 😘😘😘

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 3 місяці тому

      ደምሪኝ እናት

  • @zenashe
    @zenashe 3 місяці тому

    Ena betam nawe yemwedachu❤

  • @helentesfazghi747
    @helentesfazghi747 2 місяці тому

    Fiker ayknam

  • @TizuNigussie-wy3my
    @TizuNigussie-wy3my 3 місяці тому +1

    ሆስተስ ናት እንዴ መቲ

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 3 місяці тому

    ጥሩ ነው ያረከው ሚስቱን የማይቆጣጠር ወንድ አይባልም

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs 3 місяці тому +1

    በቃ በጭቅጭቅ አልቀ ማለት ነው 😂😂😂ቪዲዮው 😂😂😂

  • @Saragaremamogarmamo
    @Saragaremamogarmamo 3 місяці тому

    Sewdachuu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TiruworkMogesTadesse-vn2ii
    @TiruworkMogesTadesse-vn2ii 3 місяці тому

    ተቆጡ በቁጣችው መሀል ፀሀይ አይግባ አየደል ሚሊው❤❤

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 3 місяці тому

      ደምሪኝ እናት

  • @halimetr533-od8qw
    @halimetr533-od8qw 3 місяці тому

    ደሥሥትሉ እስከመጨረሻዉ ያሥደስታቺሁ

  • @AbebechBerehanu
    @AbebechBerehanu 3 місяці тому +3

    እረ ምንም ይቅርታ አያስጠይቅም ልክ ነበርክ ጎበዝ ወንድ

  • @misirachbeyene4679
    @misirachbeyene4679 3 місяці тому

    ስልክህ እየተደወለ ነው😂😂😂😂😂😂

  • @sidulile7253
    @sidulile7253 3 місяці тому

    Swadhu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @banchayuhilmekal7871
    @banchayuhilmekal7871 3 місяці тому +1

    Enate yetwudedachu kifu ayinkachu❤❤❤❤❤

  • @minaluasefa1048
    @minaluasefa1048 3 місяці тому

    Love you guys

  • @Nesrya.NasirNasir
    @Nesrya.NasirNasir 3 місяці тому +4

    ቤተሰብ።መጀመራ።ነኝ።ደምሩኝ

  • @tubetube613
    @tubetube613 3 місяці тому

    አትጥፉ ተሎ ተሎ ኑልን

  • @davidtume
    @davidtume 3 місяці тому

    ቆፍጣና ነህ ወድጄለሁ👌👍

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 3 місяці тому

      ደምረኝ ወንድሜ

  • @FariyaEthio
    @FariyaEthio 3 місяці тому

    Tebaku wilduu

  • @FariyaEthio
    @FariyaEthio 3 місяці тому

    Tebareku

  • @Hekma-sk2it
    @Hekma-sk2it 3 місяці тому

    ,ማሻ❤❤❤❤አላህ😢😂😂😂😂😂😂

  • @buzeyegeta9374
    @buzeyegeta9374 3 місяці тому +2

    Bexam nw mewdachu

  • @BitaniyaWondossen
    @BitaniyaWondossen 3 місяці тому

    Enem ye 3 amet fekregnaye endi nbr yenegeregn senleyay 😢yenante le prank bihonm yanen gize astawesegn 😢😢😢😢

  • @AndenetBada
    @AndenetBada 3 місяці тому

    ሠለም ለናንተ

  • @እሪች-ከ3ፀ
    @እሪች-ከ3ፀ 3 місяці тому

    ቅናትየኔማርሮውድየኔሩታአብርሸ❤❤❤ፈ፡👍👍👍🥰🥰👏🎉🎉ቅርሮ

  • @mesfinregasa5919
    @mesfinregasa5919 3 місяці тому +2

    gurbaa naana maaliif video daaftee nuuf hin hojannee

  • @RahelDegefa
    @RahelDegefa 3 місяці тому

    Yemr des aylm dekmat endi atasdebrat

  • @MasrtiMasrtigeto
    @MasrtiMasrtigeto 3 місяці тому

    ፣ታምራላችሁ❤❤❤

  • @salamsami1988
    @salamsami1988 3 місяці тому

    Sewedacu esi gucan aamati sewedik

  • @Nesrya.NasirNasir
    @Nesrya.NasirNasir 3 місяці тому +3

    አዲስ።ጀማሪ።ነኝ።አበረታቱኝ

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 3 місяці тому

      ደምሪኝ እደምርሻለሁ

  • @BarakatAndualam-ke4dl
    @BarakatAndualam-ke4dl 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤sewdachuu

  • @JesusisComingsoon-hl5ee
    @JesusisComingsoon-hl5ee 3 місяці тому

    ትህትና መስሎሽ ነው ተረጋጋህብኝ ምናምን የምትይው ወይስ ያልሰለጠኑ ሰዎችሽን ለማስደሰት like ፍለጋ ነው,,?
    የት ጋ ነው መፅሐፍ ቅዱስ ባል ሚስቱ ላይ እጁን ያንሳ ይጩህ የሚለው?!

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 3 місяці тому +1

    ይቅርታ አያስብልም አተ ጀግና ነህ ቆፍጣና ስለሆነክነዉ ተቀመጭ ያልከዉ የምር ጀግናናህ ባል ማለት ሚስቱን ስርአት የሚያሲዝነዉ ታምራላችሁ🤭🤭🤭

  • @JfXh-gx2eo
    @JfXh-gx2eo 3 місяці тому

    ❤❤👍👍

  • @hanakifle2768
    @hanakifle2768 3 місяці тому

    Be radachew lay atamuartu

  • @SaifAli-jt7mp
    @SaifAli-jt7mp 3 місяці тому

    Inemi scr arigechuwalwii

  • @meseretbayssa3518
    @meseretbayssa3518 3 місяці тому

    🥰🥰

  • @BethelTemede
    @BethelTemede 3 місяці тому +1

    ye balefew ngr selabrarachulen 🙏

  • @sphonetastic3796
    @sphonetastic3796 3 місяці тому

    😃😃😃😃😃አንተ ስና ስራት ክክክ

  • @AK-vx3ht
    @AK-vx3ht 3 місяці тому

    No marriage is perfect....... If you are looking for perfection, you are on the wrong path.

  • @JfXh-gx2eo
    @JfXh-gx2eo 3 місяці тому

    😅😅

  • @meronberhanu4152
    @meronberhanu4152 3 місяці тому

    😂😂😂❤❤❤

  • @HalenHalu
    @HalenHalu 3 місяці тому +3

    የምር ትለያላቹ የኔ ውዶች አይለያቹ😍😍😍😍😍

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 3 місяці тому

      ደምሪኝ እናት

  • @SinboonwobwaWallagga
    @SinboonwobwaWallagga 3 місяці тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NetsanetWubalem
    @NetsanetWubalem 3 місяці тому +1

    Weyina endat endemwedachu

  • @LubeLube-c2l
    @LubeLube-c2l 3 місяці тому

    ❤❤

  • @SelamBekele-m4j
    @SelamBekele-m4j 3 місяці тому

    wudocha tenafkachual tolo tolo lekeku enji btam nw mewdachu alkem men endemel egziyaber yetbkachu