1 ሚልዮን ዶላር እና ልጆቼን ትቼ ወጣሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 414

  • @EyohaMedia
    @EyohaMedia  9 місяців тому +17

    ክፍል 3
    ua-cam.com/video/owo0nwWVBOU/v-deo.htmlsi=52iWdVOf_iYYMKQN

  • @sameri424
    @sameri424 9 місяців тому +32

    ዋው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ሶስት በጣም የምወዳቸው ሙስሊም ጓደኞች አሉኝ በጣም ሃቀኛ አዛኝ መካሪ እውነተኛ ናቸው ከ15 አመት በላይ ቆይተናል አንቺን ደሞ ሳይ በጣም ተለየሽብኝ ❤

  • @Hannagetaneh21Hanna
    @Hannagetaneh21Hanna 9 місяців тому +57

    የእምነትሽ ፅናት በጣም ይገርማል በእውነት የምታመልኪው አምላክሽ ዘመንሽን ይባርከው በርቺ ጀግና እናት ነሽ❤❤❤❤

  • @muridashemsu3346
    @muridashemsu3346 9 місяців тому +21

    ኮንፊደንስሽን ሳላደንቅ ባልፍ ንፉግነት ነው ጀግና ነሽ ትቺያለሽ❤❤❤❤

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 9 місяців тому +32

    አንች ጀግና ጠንካራ አስተዋይ ነሽ አላህ ይጨምርልሽ ምርጥ ተረጅ የኡነት እናትነትን አይቻለሁ ባንች👍

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 9 місяців тому +17

    አሚናዬ በጣም ነው ያስገረምሽኝ ያስደነቅሽኝ እጄን በአፌ ጭኜ ነው ሁለቱንም ክፍል በጉጉት የሰማሁት ጀግና ነሽ እግዚአብሄር ልጆችሽን እቅፍ ድግፍ አርጎ ከምትፈሊጊው ቦታ ያድርስልሽ::

  • @RukiaSeid-n1e
    @RukiaSeid-n1e 9 місяців тому +24

    አጃኢብ ነው አሜሪካ ውስጥ ለዛውም 21 አመት የተቀመጠ ትግስትሽ እርጋታሽ የሀይማኖትሽ ያለሽ ክብር ተወርቶ የማያልቅ የአላህ ስጦታ ነው ያለሽ አላህይጨምርልሽ

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 9 місяців тому +21

    ዋው በጣም ጠንካራ አስተማሪ ታሪክ ያላት ሴት ናት ሁሉ ነገርዋ በእግዚአብሔር የታመነ ነው ደስ ትላለች አለምዬ ተባረክ

  • @tigist9810
    @tigist9810 9 місяців тому +64

    ጀግና የዓመቱ ምርጥ ሴት በሄድሽበት ይቅናሽ

  • @ethioderash
    @ethioderash 9 місяців тому +64

    ከዚህ ተማሩ ጋዜጠኛውም ሆነ ባለታሪኮችን እናመሰግናለን

    • @frewzeru2809
      @frewzeru2809 9 місяців тому

      25 ዓመት አሜሪካ በመቀመጥሽ ብዙ የሥነልቦና አገልግሎት በማግኘትሽ እድለኛ ነሽ ግን አሚና ለኢትዬጲያን ሴቶች ሥለሆነ በአማርኛ ወይም በቀረበ ሌላ የብሔር ቋንቋ በመጠቀም ተደማጭነቱ የጎላ በሆነ ነበር አብዛኛዉን የእንግሊዘኛ አጠቃቀምሽ ብትቀንሽዉ ጥሩ ነበር ፍች ለባለቤትሽ አላግባብ መሥሎ ነዉ የታየኝ ችግርሽን በተጨማሪ ብትሰሪበት አምላክ የበለጠ ለልጆችሽ ጥሩ ምሳሌ ያረግሻል::

  • @Zebibahussen-xx5zy
    @Zebibahussen-xx5zy 9 місяців тому +42

    አነጋገርሽ ትህትናሽ ይለያል ማሻ አላህቁርአን የታላነት ሚዛን እንደት አድርጎ ቀልብሽን እንደቀየረው አልሀምዱ ሊላህ አላህ ልጆችሽንም ቤተሰብሽንም ይባርክልሽ ጀዛኪላሁ ኸይረን እህቴ ማንም የሰው ልጂ ሊያነበው ይገባል መቸም ሰው ማንኛውንም መፀሀፍ ቢያነብ ሀይማኖቱን ቀየረ ማለት አይደለም

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 9 місяців тому +1

      እይይይ🙄ስንት መንቃራ ዘረኛ ፆንፈኛ በየዩቱዩቡ እየዞረ ተሳዳቢ ስው በላ ቁርእን እንባቢ ስመ ሙስሊም ባለጌ የስው ደም የሚያፈስ ግፈኛ እለ 👈🏽ሀይማኖት ሳይሆን የልጅነት እስተዳደግሽ እና እውነተኛ እምነት ነው የሚያድንሽ ሀይማኖት ብቻውን ጌጥ ነው!!!

    • @eyerusalemhunt1096
      @eyerusalemhunt1096 9 місяців тому

      የጠንካራ ሴት ምሳሌ።

  • @memiahmed-eu1er
    @memiahmed-eu1er 9 місяців тому +23

    በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ለብዙዎቻችን ትምህርት እየሆንሽ ነው በርች

  • @sabrinasabrina1837
    @sabrinasabrina1837 9 місяців тому +28

    አያችሁ የሌላ እምነት ተከታዮች አላህ ለሴት ልጂ ምን ያክል ትለቅ ክብር እደሰጠ ሴት ልጂ በኢስላም የተቀደሰች ነች

    • @alberteinstein9034
      @alberteinstein9034 9 місяців тому

      Awo bihonim tinish chikona alebachewu

    • @selam-lehegera
      @selam-lehegera 9 місяців тому

      ​ለምሳሌ ምን አይነቴ ጭቆና??? በትህና መልሺ ስ​@@alberteinstein9034

    • @kiamesi
      @kiamesi 9 місяців тому +2

      Be keresetenam kalun yemitegeber ulu yetekedes ..new Ena kedus Endeunekugne Enanetem kedusan .unu yelale getachen Medanitachen Eyesus keresetos❤❤❤Amen

    • @sabrinasabrina1837
      @sabrinasabrina1837 9 місяців тому

      @@alberteinstein9034 ጭቆናዉ ምድነዉ ልትነግሪኝ ትችያለሽ

    • @sabrinasabrina1837
      @sabrinasabrina1837 9 місяців тому +1

      @@kiamesi በኢስላም ደሞ እኔን ምትገዛኝ ቅዱስ ነች አላለም በቃ ያለምንም ነገር ለሴት ልጂ ትልክ ክብር ሰጧል በሁሉም ቦታ ሴቶችን አደራ ተብሎል አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ያደረገኝ ጌታ ብዙ ጊዜ ለሴት ልጂ ክብር የተሰጣት አታስመስሉትም የናተ አረዳድ ስህተት ነዉ

  • @KidestEshitu
    @KidestEshitu 9 місяців тому +15

    መልካም ሴትነሺ ማርያምን ቁጪብዬነው ያዳምጥኩሺ ብትታረቁ ደስይለኛል ግን የምታመልኪው አምላክ ይጠብቅሺ አለምዬ አስተዋይ መልካም ስውን የምታዳምጥ በርታ❤❤❤❤❤

    • @suzaniyoutube-p7m
      @suzaniyoutube-p7m 9 місяців тому +1

      የኔ መልካም ማሪያምን ስቲይ ❤❤እመቤቴ ትጠብቅሽ የኦርቶዶክሶች እኮ ጨዋ ናችሁ አትሳደቢም የተመቻቸውን ይቀስማሉ ያልተመቻቸዉን ባላየ ያልፋሉ

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 9 місяців тому +39

    አለምዬ የኢትዮጵያ የእቅ አባት ትግሥትህ የሠው ያለህ አከብሮት ጌታ ኢየሱስ ከጨመረልህ በላይ ይጨምርልህ የመዳም ቅመሞች እንደኔ አለም ሠገድ የሚወደው በላይክ ያሣየኝ

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl 9 місяців тому +3

      ቅመሞች አሁን ጥግረራ ላይ ነን ❤❤❤እነሱን ወክዬ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ደረሰሽ❤❤

    • @ENATMitku-bv7nk
      @ENATMitku-bv7nk 9 місяців тому +3

      የመዳም ቅመሞች እንዴት ናቹሁ ሥራ ጨርሣችኋል ወይ ጌታ ኢየሱስ ከእኛ ጋር ይሁን

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa Місяць тому

      ቅመሞች ተባረኩ በርቱ

  • @afrolid2127
    @afrolid2127 9 місяців тому +10

    ተባረኪ ብዙ አስተምረሽኛል ! ውሳኔሽ ሁሉ ትክክል ነው !!❤

  • @HayatshamilHayu-mu7iq
    @HayatshamilHayu-mu7iq 9 місяців тому +81

    ጀግኒታችን በጉጉት ስጠብቅሽ ነበር የማረከኝ ቃልዋ ሴቶች ሲደፈሩ ያለዉ ህመም በነፍስ እያሉ እየተነፈሱ መቀበር ትክክለኛ ስሜት

    • @rutafruh6588
      @rutafruh6588 9 місяців тому +3

      Yekemsat bcha new yemisemaw 😢😢😢

  • @dagnachewoda5794
    @dagnachewoda5794 9 місяців тому +3

    በጣም ትልቅ ስብእና እና አስተማሪ የህይወት ተሞክሮ ያለሽ ለሌላውም ምሳሌ የምትሆኚ ጠንካራ ሴት መሆንሽ እና የሀገሬ የኢትዮጵያ ልጅ በመሆንሽ አኩርቶኛል መልካም እና እግዚአብሔርን የሚፈራ እንደሆነ ካንቺ የህይወት ምስክርነት እንደሆነ ተረድቼሻለው በርቻ ለብዙ ሰዎች ህይወታችሁ አስተማሪ ነው

  • @honeyali8616
    @honeyali8616 9 місяців тому +6

    የንችን አይነት ህይወት እየኖርኩ ነው ግን እንዳንች ብርታት የለኝም ፈሪ ሁኜ እየኖርኩ ነው በምድር አሜሪካ እና አንችን ያጠነከረ አላህ እኔንም አጠንክሮ እንዲለውጠኝ ዱአ አድርጉልኝ መንፈሴ ተሞልና
    እህቴ ፍቃድሸ ቢሆንና በገኝሽ ደስ ይለኛል🙏

  • @tsegaaklilu2607
    @tsegaaklilu2607 9 місяців тому +3

    አሚና እውነትም አሚና ነሽ ከአነጋገርሽ ስነስርዓትሽ ማሻአላህ ምርጥ ሴት ነሽ ባልሽ የታደለ ነበር አንቺን ማግኘቱ ግን እስም ያንቺ ውለታ ባያጠፋ ባሁኑ ጊዜ ሁሉ ገንዘብ አምላኪ ነው ሰው አንቺ ግን አንድ ሚሊዮን ዶላር ትተሽ ለልጆችሽ ትተሽ መውጣት እውነት ከባድ ነው ከዜሮ መነሳት እንዳለ እያስተማርሽ ነው እግዚአብሔር ካንቺ አይለይም ቦጎ ተግባርሽ አይቶ ባሌ እንዳይ ጎዳ ማለትሽ ገረመኝ መልካም ሴት ነሽ አላህ ይባርክ ዘመንሽ 👸ንግስት ነሽ

  • @alganeshtikele854
    @alganeshtikele854 9 місяців тому +24

    የእውነት ለመናገር በጣም በተመስጦ ነው የተከታተልኳት ብዙ ነገር ተማርኩበት መደፈር፣ትዳር፣ ልጆች ከተሻለ ኑሮ መጥቶ ማጣት፣ ከወደቁበ መተ መነሳት፣ በብዙ ስብራት ውስጥ በትግስት ማለፍ ከፈጣሪ ጋር ያለንን የእምነት ጽናት ብቻ በአጠቃላይ በጣም ጥሩ ቃለ ምልልስ ነው፡፡ ሌላው እጅግ የሚገርማው ከአንድ አባትና እናት የተወለዱ እህትና ወንድም በንብርት ተከዳድተው ብዙ በምንሰማበት ጊዜ እሷ አብራ ላፈራቸው ንብርት እንኳን የሰጠችው ምላሽ በጣም አስተማሪ ነው፡፡ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ፡፡

  • @selamawitabebe9554
    @selamawitabebe9554 9 місяців тому +24

    አሚናዬ በጣም የሚገርም ፊልም የሚመስል ብዙ ሊያስተምር የሚችል ታ ሪክ ነው የነገርሽን በዚህ ባጋጠመሽ ፈተና ውስጥ ጀግና ሆነሽ ነው የወጣሽው ተባረኪ!

  • @semiraabajebel7573
    @semiraabajebel7573 9 місяців тому +12

    የሚገርም ጥንካሬ ቆንጆ አስተማሪ ታሪክ ነው አለምዬ እንግዳህንም አንተንም አመሰግናለው ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለው❤❤❤

  • @habitub8327
    @habitub8327 9 місяців тому +8

    አልምዬ አረ አሳጠርክብን ማሻ አላህ አወራርሽ ስነስርዓትሽ በጉጉት ነው የምንጠብቀው ጀግና ሴት ነሽ 🤗👌

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx 9 місяців тому +5

    ዋው የሰው ልጅ ታሪክ . ህይወቷን ምስቅልቅል ያደረገው . መደፈሯ ነው . ወንዶች እንስሳ አትሁኑ ስሜታችሁን ግዙ . እንቺ ግን እግዚአብሔር ይወድሻል . በዚህ ሁሉ ፈተና ስላለፍሽ. በእግዚአብሔር የትደገፈ ወድቆ አይወድቅም

  • @Sam-ws3cy
    @Sam-ws3cy 9 місяців тому +11

    ምን እንደምል አላቅም ሃሳቤ ሁሉ ነው የተዘባራረቀብኝ ብቻ የእምነት ፅናትዎ በሳል አስተሳሰብዎ ሁሉመናዎበዚህ ዘመን ንዎይና የበቀል ስሜትና እልህ ለምያጠቃን ወንድም ይሁን ሴቶች ትልቅ ትምህርት ናት የሰጠችን እላለሁ በመጨረሻ ለምታመልከው አምላክየተደገፈችበትና ያመነችበት ዎጋዎ ከንቱ እንደማይሆን አምናለሁና ውጤቱ አሁን ይሁን ቡሃላ ለመስማት ጉዎጉቻለሁ

  • @BT-yl3qg
    @BT-yl3qg 9 місяців тому +20

    She is very brave & strong

  • @fetiyaabeshasha
    @fetiyaabeshasha 9 місяців тому +2

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅሽ አዱኒያ አላፊ ነው አሄራሽን ያሳምርልሽ 🎉🎉❤የሴቶች ተምሳሎት ነሽ

  • @GezahgnAbebe-h8e
    @GezahgnAbebe-h8e 9 місяців тому +3

    እራጋታሽ የምትናገረው ቁምነገራች ከእውነት ብዙ ትምርህት አጊተናል በጣም እናመሰግናለን። መልካም የሰራ ዘመን። ይሁንልሽ ጠንካራ ሴትነሽ

  • @Umubilalul-
    @Umubilalul- 9 місяців тому +8

    ጀግና ሴት ጀግና እህት❤
    አላህ ይጨምርልሽ አቦ🎉

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 9 місяців тому +10

    አንደበተ ርእቱ ደስ ስትል❤አለምዬ ስወድህኮ🥰

  • @حليمهإبراهيمابراهيم
    @حليمهإبراهيمابراهيم 9 місяців тому +17

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ አደበትሽ ሲጣየፍጥ😊

  • @Fitsumfitsum-w5n
    @Fitsumfitsum-w5n 8 місяців тому

    ውይ አሚና ቃላት የለኝም የአምላክን ትልቅነት አየሁብሽ ምን አይነት መገለጥ ገለጠልሽ አምላክ እራሱን ጤና ይሰጥሽ
    እራሰላይ መሰራት ያልሽውን አደርገዋለሁ ❤❤

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 9 місяців тому +117

    ሴትን የምደፍሩ ወንዶች እባካችሁ የስውን ህይወት አታጨልሙ😢

    • @suzaniyoutube-p7m
      @suzaniyoutube-p7m 9 місяців тому +1

      መቼ ይገባቸዋል ሴጣኖች😭😭😭😭

    • @fikerasfaw2668
      @fikerasfaw2668 9 місяців тому

      @@ghuiHjkl-jv6qy አትፍረጂ እንዳይፈረድብሽ🙏

    • @suzaniyoutube-p7m
      @suzaniyoutube-p7m 9 місяців тому +4

      @@ghuiHjkl-jv6qyሴት ሆነሽ ሴትልጅ ሊኖርሽ ይችላል የዛን ሰአት ይገባሻል

    • @stgeorge7371
      @stgeorge7371 9 місяців тому +2

      ​@@ghuiHjkl-jv6qy ሴት እህትሽ ላይ ወይም ሴት ልጅሽ ላይ ቢደርስ እንደዚህ ብለሽ ነው የምታልፊው?አትፍረድ ይፈረድብሀል ይላል ቃሉ።ለምንናገረው ነገር መጠንቀቅ አለብን ።የ4ወር ልጅ የ7,10አመት ህፃናት እየፈለጉ ነው የሚደፈሩት? ይሄን ማለት ግፍ ከፈፀሙት አይተናነስም!!!

    • @امينهامام-د8ل
      @امينهامام-د8ل 8 місяців тому +1

      አእምሮአቸዉ በደንብ ሲያስብኮ ነዉ ይህ ህመም የሚገባቸዉ የኔህት ከባድ ነዉ አላህ ልብ ይስጣቸዉ ብቻ

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 9 місяців тому +12

    ጀግናዋ ነሽ ውሳኔሽ ሚያምር ነው ማንም ሁን ሰው አብሮ ስኖር

  • @fetiamohamed8672
    @fetiamohamed8672 9 місяців тому +8

    በጣም አስተማሪ ነዉ አንቺ እምንትሽ ብቻ ይበቃሻል አሁንም አላአ ይጨመርልሽ ንግግርሽ ማራኪ ነው

  • @meseretbalaker
    @meseretbalaker 9 місяців тому +20

    ንግግርሽ በጣም ደስ ይላል

  • @Kidst-m7q
    @Kidst-m7q 9 місяців тому +2

    የኔም ታሪክ ነው ባለቤቴ ❤❤ግን የኔ ጀግና ነው ጠባሳው ዛሬም አለ እንዴት ልዳን

  • @zemzemawel484
    @zemzemawel484 9 місяців тому +7

    Thank you for sharing your story! it was very interesting and educational. I can not wait to hear the next part, please upload it soon.

  • @leiladavid.2632
    @leiladavid.2632 9 місяців тому +5

    አቺን ሀግና አህት ቃላት የለኝም የማደንቅበት ባለችበት ደሰተዋ ይብዛ 🙏💕ትልቅ ትምርት ❤

  • @godlover7602
    @godlover7602 9 місяців тому +6

    የኔ እህት እግዚአብሔር አምላክ እንኳን እረዳሻ ሰውን የፈጠረ አንድ አምላክ እግዚአብሔር ነውና

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 9 місяців тому +17

    ይገርማል ጥሩ ባል የምትለው ንብረት ላይ ሲደርስ አይገባትም ይላል? እቤት ውስጥ ምትቀመጥ እናት እኮ አገልግሎቷ በብር ቢመነዘር ክፍያዋ ውጪ ከሚሰሩት በላይ ይሆን ነበር:: በትክክል ቢወዳትና ቢያዝንላት ኖሮ ንብረቱን ያካፍላት ነበር:: እሷ ግን ከሱ ተሻለች ልክ ነው የአሜሪካ መንግስት ህጉ ጥሩ ነው በትክክል ትካፈል ነበር ግን ሰላሟ ይበልጥባታል:: እንኳንም እግዚአብሔርን ተጠጋሽ:: ምናለ ለተወሰነ ጊዜ እህቱ በነፃ ብታስጠጋሽ? ዝምድና ለመቼ ነው? የማናውቃቸውን እንኳን ስራ ሲወጡ በነፃ እናስቀምጣለን እኮ

  • @bonnie4all580
    @bonnie4all580 9 місяців тому +16

    ፍርድን ፈጣሪ ይሰጣል ስንል እንጠንቀቅ ። መልካምም መጥፎም ሰው የሞታል ። ፈጣሪ በመግደል ፍርድን አይሰጥም። የአጎትሽ ልጅ ተገድሎ ከሞተ በሌላሰው የፈጣሪ ፍርድ ተዘናፍሏል፣ በአግባቡ በህግ ሳይቀጣ ወደሞት ሄደ ነው የምለው። ከዛ ባሻገር you are amazing I salut you for coming this far, to heal yourself and hopefully heal a generation ❤❤

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 9 місяців тому

      Yeah!!

    • @ZulikhaShafi
      @ZulikhaShafi 9 місяців тому +1

      Lik nesh gin liju kemotelat at list sileliju atisemam, lijunim yemayet edil ayinoratim... kenigigiro endeteredahut bizu gize asibalew alech, ahunis lela lijochin eyedefere yihon biye asibalew alech, .. ahun gin kemotelat yihanatsibim...
      Yetedeferu sewoch hulu fiqad bisetachew yemot fird biferedilachew dis yilachewal...

    • @aziza7702
      @aziza7702 9 місяців тому

      እንደተረዳውት አሟሟቱን ሳይሆን በህይወት አለመኖሩ ለእሷ አንድ እረፍት ነው ችግሩን የደረሰበት ያውቃል

    • @ElhamAy645
      @ElhamAy645 9 місяців тому +1

      እዝች ምድር ላይ ፍትህ የለም እሱ ፍትህ ሚያገኛው የፍርድ ቀን ነው አላህ ፍት ለስራው ስራ ፍርድ ያገኛል እና ለሳ እሱን አለማየትው እደሌለ ማወቅዋ እረፍት ነው

  • @HayatbintAhmed
    @HayatbintAhmed 9 місяців тому +2

    Betam yemitgerim Jegna set nat Masha Allah keep shining sister

  • @sofiyayimer9487
    @sofiyayimer9487 9 місяців тому +1

    እህቴ አብሽሪ ሀቅሽን አትተይ ወይም ተመለሺ ልጆችሽን አሰደሰቺ አላህ ፍቅራችሁን ይመለስው!!!

  • @tsehaynorga1755
    @tsehaynorga1755 9 місяців тому +8

    እህቴ ስለደረሰብሽ መደፈር በጣም አዝናለሁ
    በጣም ነው የማደንቅሽ አሜሪካን ሀገር
    ቁጭ ብለሽ ማሳደግሽ ትልቅ አክብሮት አለኝ
    መስራት ስትችይ ሞማር ስትችይ ሁሉን ነገር
    ስለልጆችሽ ስለባለቤትሽ ስትተይ አንቺ መልካም ሴት ነሽ ያንቺን ድካም በገንዘብ አይተመንም ስለማውቀውና እየኖርኩበት ስለሆነ አውቀዋለሁ ድካሙን
    አንቺ ልጆቹን ስለያሽ ነው ባለቤትሽ ያለሀሳብ
    ወጥቶ ሰርቶ ሀብት ያገኘው ስለባለቤትሽ
    ንብረት ማካፈል አለማካፈል ለሱ ለህሊናው ትቻለሁ አንቺ ግን እግዚአብሔር አለሽ

  • @Mesi-d5m
    @Mesi-d5m 9 місяців тому +10

    ሳይሰለች የሚደመጥ ታሪክ❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @መቅዲየኔ
    @መቅዲየኔ 9 місяців тому +12

    ምርጥ ሴት ነሽ ግን

  • @elizabethgizachew1811
    @elizabethgizachew1811 9 місяців тому +5

    እግዚአብሔር ልጆቻችሁን ይባርክ:: ቅዱስ መንፈስ ያደረብሽ ነሽ::

  • @cequa4067
    @cequa4067 9 місяців тому +39

    በአላህ youtube ክፈቺና እኛንም ታስተምሪና አለሽ ልክ የኔ ታሪክ ነው አንቺ ያወራሽም ወንድሜ አላህ ይስጥህ❤❤❤

    • @ሁሉምነገርለበጎነው-ጘ6ኘ
      @ሁሉምነገርለበጎነው-ጘ6ኘ 9 місяців тому +2

      ወላሂ እኔዴት እንደዋደድኳት ልናግርሽ አልችልም ከልጆቼ ጋ ማግበባት አቅቶኝ ነበር ምን ችግር እንደለበቻው ሰልጠይቅ ዝም ብዬ እቆጣችዋለው ሌላኛውና ዋናኛው ቁርኣንና ተፍሲር ቻለ ብዬ ነበር አሁን ወደ ቀልቤ እየተማለስኩኝ ነው አልሐምዱሊላህ
      አላህ ኸይር ጀዛዋን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይማናደት

    • @cequa4067
      @cequa4067 9 місяців тому

      ​@@ሁሉምነገርለበጎነው-ጘ6ኘ❤❤❤❤❤

  • @Fanosdebebe-z1g
    @Fanosdebebe-z1g 9 місяців тому +12

    አለምዬ እንኳን ደህና መጣህ የምር ያንተን አይነት ጋዜጠኛ አንድ አሥር እረአምሥት እንኳ ቢኖር ትእግሥትህ ትህትና

  • @MenaGetachew
    @MenaGetachew 9 місяців тому +2

    እንደነዚህ አይነት ሰዎችን ያብዛልን በጣም ብዙ ነው ያስተማረችን የምታስረዳበት መንገድ ልዩ ነው

  • @romantsegaye7051
    @romantsegaye7051 9 місяців тому +26

    አካላዊም አእምሮአዊም ደፈራ የምታደደርጉ ሰዎች እግዚአብሔር ይበቀላችሁ😢

  • @meronaklilu4539
    @meronaklilu4539 9 місяців тому

    አንቺ ጀግና ሴት እንዴት እሚያምር ልብ ነው ያለሽ ጌታ አሁንም ያብዛልሽ❤

  • @Haregi849
    @Haregi849 9 місяців тому +9

    በጣም ጠንካራ ነሺ በርች

  • @tiruyetesemma463
    @tiruyetesemma463 9 місяців тому +2

    So beautiful and brave woman ever ❤❤❤❤ keep up the good work fantastic 🎉.

  • @b.geberu3563
    @b.geberu3563 9 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ስርዐትህ እና ትህትናህ አአስተዳደግህን ይገልፃል እንዳንተ ያሉትን ወንድሞች ያብዛልን።
    አሚና ለብዙዎች ትምህርትንና የተጠንቀቁን ....ምልክት ለብዙ ሴቶች እና ወጣቶች ትምህርት ነው።አንቺ ብርቱና ጠንካራ ሴት ነሽ ፍፃሜሽ ደግሞ ለሀገራችን ህዝብ ብቻ ሳይሆን ለዐለም ህዝብ ሁሉ የሚደርስ ውስጥሽ የታጨቀ እውቀትናጥበብ ገና ይፈልቃል በርቺ ብዙ inspiration እንጠብቃለን

  • @kalalex4214
    @kalalex4214 9 місяців тому

    በፈጣሪ ምን አይነት አንደበተ ርቱ ሴት ነሽ ከዛሁሉ ጥቃት በህዋላ እንዲህ አይነት ጥንካሬ በእምነትሽ ያለሽ ጥንካሬ ልዩ ሴት ነሽ 💓💓💓

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 9 місяців тому +6

    ሁለተኛው part ግራ አጋባኝ. እኔ አሜሪካዊ አግብቼ 22 አመቴ ስኖር ወንድ እና ሴት ልጆች አሉን. ግን $1000 ብቻ ይዤ አልፋታም. አንደኛ ነገር የዚች የዋ ሴት በትዳር ላይ ችግር የጀመረው ቆይቷል ፍች እንደሚመጣ ታዉቂ ነበር. ለምን እራስሽን አላዘጋጀሽም? አሜሪካ ነው እኮ አገሩ. አንቺ ባትፈልጊም ክፍያው በየወሩ ይመጣል. ብቻ ብዙ ግልፅያልሆኑ ነገሮች አሉ. ትዳር ትክክል ካልሆነ ለምን ብዙ ይወለዳል ወይ ደሞ ለምን አብሮ እየቆዬ ልጆቻችን ዐህምሮ እናበላሻለን. እሷ እንዳለችሁ ልጆቿብዙ ችግሮችን በመካከላቸው ላይ የነበረውን እያዬ አድገዋል መፋታት ላይቀር. ልጆቹ ያሳዝናሉ. 😢

    • @muluworkteklu7518
      @muluworkteklu7518 9 місяців тому

      ክፍል አንድን ያንብቡ።

    • @adu-kf2jj
      @adu-kf2jj 9 місяців тому

      መፈታቱን፡ አልፈለጋች ነበር፡ መሰለኝ

    • @tsedeniaseyoum400
      @tsedeniaseyoum400 9 місяців тому

      She is scared that he might hurt her and the children if she go to court and get her share. Her husband might be a foreigner who start as a truck driver and work his way up. He might came from a male dominated society so the miind set is entirely different from Americans.

    • @3TOybaYemer
      @3TOybaYemer 9 місяців тому

      ይህየአላህዉሳኔነዉአዳደየእየጠላንእምንወደዉአለንእየወደድንምእምናጣዉአለን

  • @Sara-w1n7t
    @Sara-w1n7t 9 місяців тому +5

    የእውነት ጀግና እናት ነሽ

  • @selammulatu3807
    @selammulatu3807 9 місяців тому +6

    አንደበተ እርቱ በጣም ደስ የምትል❤❤❤

  • @ethiohabeshatube7054
    @ethiohabeshatube7054 9 місяців тому +3

    Ohhh my god the power full woman God bless you more 🙌

  • @shamsa5523
    @shamsa5523 9 місяців тому +2

    ማሻ አላህ ጀግና ነሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hayatallahyetbkhewedaje3429
    @hayatallahyetbkhewedaje3429 9 місяців тому

    ጀግና ሴት ስታስረጂ ቀላቶቺሽ በጣም እረቂቅ ነው ማሻ አላህ ውቀት አለሺ ለተደፈሩ አህቶቻቺን ትምርት ነው ፈጣሪ ልጆቺሽ ይጠብቅልሽ

  • @romanFirew
    @romanFirew 9 місяців тому +1

    መታደል ነዉ በጣም አስተዋይ ነሽ❤❤❤❤

  • @alihalawi1317
    @alihalawi1317 9 місяців тому +15

    ምን ልበልህ ሰዉን የምትረዳዉ በትግስት የምታዳምጠዉ ነገረ ይሄ ትልቅ ስጣታነዉ አለምዬ ስወድህ

  • @FatumaYesuf-wc9ur
    @FatumaYesuf-wc9ur 4 місяці тому +1

    ላግራችን ሰላም ፍቅርን አንድነትን ያምጣልን

  • @ClassAbc-b2j
    @ClassAbc-b2j 9 місяців тому +4

    ሰላም አሌክስ የሚጥም ታሪክ ነው እናመሰግናለን ቀጣዩን ቶሎ ልቀቅልን።

  • @እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ

    ማሻአላህ አለኪይ አሏህ ይጨምርልሽ በአሏህ የተመካመቸም አይወድቅም
    ጀግናነሽ ❤

  • @ommumifta3385
    @ommumifta3385 4 місяці тому

    ጀግና ሴት ገና አየሁ በሚድያ ሀይማኖቷ ን ጎበዝ 🌹💎✍️

  • @merimamubarek5413
    @merimamubarek5413 9 місяців тому +1

    Amina you are strong 💪 mashaallah Allah kuwawn ystsh ❤❤❤ kasabsh yewdedkut ketefatu behala begenzeb mechekachek yalshw hasab eneam degafinegn ❤❤❤

  • @Ehtio_neshida
    @Ehtio_neshida 9 місяців тому +1

    ትክክል በህይወት የሌለ ሰው የአጎት ልጅ የተባለው በሰው ከተገደለ ሳይሞት በፊት ቢወጣ ጥሩ በህይወት የሌለ ሰው መውቀሱ ትክክል አይደለም እህት

  • @amen4756
    @amen4756 9 місяців тому +6

    ፈጣሪ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን❤

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 9 місяців тому +10

    15አመት ላይ እኔም የአጎቴ ልጀ ሊደፈረኝ ባአላህ ጥበቃ ባአላህ ሀይል አላህ ጉልበት ሰቶኝ ታገለሁት ለቀቀኝ ከዚያ ብሀላ ግን ለምን አባቴ አይሆንም ወንደ ልጀ በእጀ መንካት መጠጋጋት አልፈልግም በጣም እፈራለሁ ወንደ ማለት ቦደ ጭንቅላት ያለወ ደፈን አይምሮ ያለው ይመሰለኛል በቃ

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 9 місяців тому +2

      እንኳን አተረፈሽ ሕይወትሽን ሳያበላሸዉ

    • @jhgfgj4334
      @jhgfgj4334 9 місяців тому

      እኔም ወንድ ሁሉ ለስሜቱ የሚገዛ ጨካኝ መስለው ነው እሚታይኝ ባጠቃላይ ወድ እፈራለሁ አላምንም ዘመድ ወድም

    • @Ehtio_neshida
      @Ehtio_neshida 9 місяців тому

      ሁሉንም ወንዶች በአንድ መፈረጅ አግባብ አይደለም ።ወንድ እና ሴት ወንድም እና እህት ቢሆኑም አንድ ክፍል ላይ ወይም በአንድ አልጋ ላይ መተኛት የተከለከለው,

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp 9 місяців тому

      @@ግእዝቲዮብ አልሃምዱሊላህ ባአላህ ፈቃደ 2ጊዜ ነው ያጋጠመኝ ግን አልሃምዱሊላህ አላህ መልሱ የልቤን አውቁ ሀያል ይሰጠኛል ግንኘነት የምታደረጉኝ ሂወት ካለፈ ብሀላ ነው አል ነበር አሁን ላይ ታነሸ እህቶቸ እፈራለሁ ገጠር ላይ ሰትሆኔ ደሞ ከባደ ነው የሚረዳሸ የለም

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp 9 місяців тому

      @@jhgfgj4334 😭እኔም 26አመቴ አባቴ ትዳር እንደየዘ ይፈልጋል እኔ ግን ለወንደ ያለኝ ግንዛቤ የተለየ ነው ምንም አይነት ስሜት አይሰማኝም ሰሜት ለራሱ የለኝም ምክንያቱም አይምሮ ዘገጀው አላደረገው

  • @taituadem8465
    @taituadem8465 9 місяців тому

    ማሸአላህ አይዞሽ የኔ ጀግና እሡ ይርዳሽ አስተዋይ ንቁ ልባም አሊም ቆነጆ አይዞሽ አላህን ይዘሻል❤❤❤

  • @ashkamal4361
    @ashkamal4361 9 місяців тому +3

    ጎበዝ ጀግና ነሽ
    ታላቅ እህቴ ለምየ ላይ ብትቀርብ ደስ ባለኝ

  • @BilisumaMideksa
    @BilisumaMideksa 7 місяців тому

    ጀግና ነሽ ፈጣሪ ከክፊ ይጠብቅሽ❤

  • @kedestzegeye992
    @kedestzegeye992 9 місяців тому +3

    Yesetoch misale tebarki kanchi bezu temryalew 👏👏👏

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 9 місяців тому +13

    እህቴ ታሪክሽ በጣም የሚገርምና አስተመሰሪ ነው በተለይ ባሜሪካ ጥሩ ስራ ያለውን ወንድ አጥምደው ልጅ ከወለዱበሗላ ባሌ አሰቃየኝ ብለው ከተፋቱ በሗላ የልጅ ማሳደጊያ ወስደው የመንግሰረት ቤት ውስጥ እየኖሩ ሌላ ወንድ ለማጥመድ ይሯሯጣሉ የሚቀጥለውን ታሪክሽን እሰረከምሰማ ቸኩያለሁ ጥሩ ነገር እንደሚገጥምሽ እርግጠኛ ነኝ ብዙ ሴቶችን ያስተምራል ብዬ አምናለሁ

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 9 місяців тому +2

      በጣም

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 9 місяців тому +4

      የተገፋ የትም አይወድቅም ፈጣሪ ያሰበላት ትልቅ ነገር አለ። ፈጣሪ ይርዳሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ።🙏🙏

  • @SalamMakonne
    @SalamMakonne 9 місяців тому +3

    አለምዬ አርጋታህ አዳማጨንት አበይት አግዚአብሔር ያክብር ህ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @freedom320
    @freedom320 9 місяців тому +5

    6 ልጆች ትተሽለት እንደ እናት አይከብድም? ክብርሽን ነው ያየሽው እንጂ አላህ ተፋቱ አይልም እንደገና ደሞ 6 ልጅ እስከምትወልጂ የት ነበርሽ ? የሆነ ነገር እማ ያለ ይመስለኛል ! ልጆችሽን በትነሽ ልምከር / ላስተምር ማለቱ ትክክል አይመስለኝም! ምክንያቱም እናት የቤተሰብ መብራት ናት! የራስሽን መብራት አጥፍተሽ ለሰው ላብራ ማለቱ ሞኝነት ነው! እሄ ፍቺ ማበረቻቻ ነው እንጂ ጠቃሚ አይደለም! ልጆችሽን እያሳደግሽ ማስተማር ትችይ ነበር! ለኔ እሂ እራስ ወዳድነት እለዋለሁ!
    ምክንያቱም እኔ ባንቺ ቦታ ብሆን 6 ልጆቻ አልደርስም.

  • @dawitetsegaye1472
    @dawitetsegaye1472 9 місяців тому +2

    ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 9 місяців тому +2

    እንኳን ደስ አለሽ ❤

  • @AmanuelWubneh
    @AmanuelWubneh 9 місяців тому +1

    From my personal experience, don’t let a wife came from Ethiopia stay home. Let her to see the real world , work hard , and see the suffering you went through. Then she will appreciate what you are offering.she will give a value for your efforts

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by 9 місяців тому +5

    የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 9 місяців тому +8

    ለዘመናት ፡ የዘጋሁትን ፡ ማንነቴነና ፡ የ20 ፡ አመት ፡ ታሪክ ፡ እንዳሰብ ፡ ብሎም ፡ የወሰድኩትን ፡ ወሳኔ ፡ በጀግነት ፡ እንደተወጣሀት ፡ ተረዳሁ ፡ ፡ ትእገሰቱንና ፡ ብልሀቱን ፡ ለአምላክ ፡ ተወኩት።

  • @zalikataju
    @zalikataju 9 місяців тому

    በጣም ይገርማል የኔና ያንቺ ጉዳይ አንድ ነው ወላሂ ዛሬም እኔጋ ህመሙ አለ ብቻ እንዴት እንደ ምወጣው አላቅም ከበደኝ አግብቼም ብዙ ዋጋ እያስከፈለኝ ነው

  • @Nina-st5nx
    @Nina-st5nx 9 місяців тому +10

    It’s so confusing. I tried so hard to understand her but I couldn’t.

    • @julitefera
      @julitefera 9 місяців тому +3

      Exactly what i am thinking. She is talking to much religious thing.

    • @ቤቲነኝ-ጸ2ቀ
      @ቤቲነኝ-ጸ2ቀ 9 місяців тому

      You are not alone

  • @rukiyaali4413
    @rukiyaali4413 9 місяців тому +1

    ይቅርታ ግን ታሪኩ ተምታታብኝ 21 አመት ከኖረች በሆላ ነው ስሜት የለኝም የምትለው ከተፋቱ ገና ሶስት አመት አቢውዝ አደረገኝ የምትለው የዛሬ 10 እና 15 አመት የሆነ የተደበቀ ሚስጥር እንዳለ ግልፅ ነው መሆን እና ማስመስል ይለያያል እቺ ሴት እያስመሰለች ነው ባሏም ይቅረብ እና እንስማ ከአንድ ወገን ሰምቶ መፍረድ ትክክል አይደለም !!!!

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa Місяць тому

      የኔም እይታነዉ የሆነ የገርማ አለ

  • @Ethubia-r3h
    @Ethubia-r3h 9 місяців тому +2

    የኔቆንጆአብሽሪትትናሽማሻአላህነው❤ጀግናሴት

  • @zeyba2557
    @zeyba2557 9 місяців тому +3

    Betam gobez asteway set nesh allah yirdash

  • @Sinoritalove13jimin
    @Sinoritalove13jimin 9 місяців тому +7

    ይችን ልጂ የምር አግኝቸ ማዉራት እፈልጋለሁ ግን እንዴት

  • @helentamiru693
    @helentamiru693 9 місяців тому +1

    Wow, I can't wait to hear more

  • @getayakalalene-tq4js
    @getayakalalene-tq4js 7 місяців тому

    Great women all Over The world women's Ever Our Allah bless You and your Family.

  • @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ
    @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ 9 місяців тому +2

    አሰደናቂ ታሪክ ነዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 9 місяців тому +3

    ከአንች ቡዙነገር ነገር መማር ይቻላል ድንቅ ጃግና ሴት እግዚአብሔር የተሻለዉን ህዎይት ይስጠሽ /ልጆችሽ ምንም ብቶኝ እናታቸው ነሽ አይረሱሽም

  • @eyagetnet5272
    @eyagetnet5272 9 місяців тому +7

    የሚገርም እምነት ነው

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 9 місяців тому +4

    የልጆቹ ልዩነት በየ3 አመት 6 ልጆች 18 አመት መሉ ግን የሰው ልጅ እንዴት ያንቺን ታሪክ ችሎ ከባል ጋር አንድ አልጋ ውስጥ አብሮ ይኖራል 😳? …. አንድ ሳምንት ከባድ ነው .. ለዛውም አሜሪካ የሴት ልጅ ትንሿን እንደትልቅ የሚታይበት ትልቅ አገር እንዴት ኖርሽ ??? በእውነት በጣም ያሳዝናል 😔 ሀበሻ ይሉንታ የሚባል ነገር ይገለናል እና እባካችሁ እስከመቼ ?????... ይባስ ብለሽ 18 አመት ከ6 ልጆች ጋር የለፋሽበትን ንብረት ሳትካፈይ ??... አንቺ አልፈልግም ስትይ እሱ ምን አለ ...??? ...የለፋሽበትን መካፈል ለምንድነው ልጆችሽን የሚጎዳው ??... ልንገርሽ ለልጆችሽ ምንድነው ያስተማርሻቸው ? ትህትና ? ደግነት ? የሚገባሽን አሳልፎ መስጠት ? እንዴ ምን ማለት ነው? አልገባኝም ???? Dear let me tell you 😳… big Noooo….እኔም እምኖረው አሜሪካ ስለሆነ :: Unacceptable ... anyway መጨረሻውን መስማት እፈልጋለሁ......😳😔

    • @peteroswordofa8943
      @peteroswordofa8943 9 місяців тому

      Exactly she supposed to stay with her kids . Unless there is something wrong between her and the kids.

    • @mamanegu1324
      @mamanegu1324 9 місяців тому +2

      ታሪኩ የተመሰቃቀለ ነው እኔም ምንም ልረዳው አልቻልኩም

  • @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
    @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ 9 місяців тому +3

    ዋውበጉጉት እየጠበኳትነበር❤

  • @zenithbhier5634
    @zenithbhier5634 9 місяців тому +2

    Wow Amazing women .❤