I just wanted to tell you that your dedication to doing the right thing is something to be proud of, and I hope that you continue to be a positive force in our country. Please don't stop this show. You can teach many of them that they forgot what Ethiopia looks like. አሸቱ አንተና የስራ አጋሮችህን ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅ ግን ይህ ፕሮግራም ሁሉንም ብሄር ብሄረሰቦችን ሳናይ እንዳይቆም❤
This made me cry. When the Oromo guy said he will sleep on the floor for the Amhara family. I couldn’t stop crying. I left Ethiopia when I was 15 and I’m here over 30 years. This is the Ethiopia culture and love I grew up with. No body asks no one’s ethnicity. We all loved one another. Unfortunately greedy politicians and so called educated elites divide the people for their greedy political needs. This is pure Ethiopian culture that is based on pure love. I wish so called educated individuals will stop and learn from these honest- loving -innocent families. No doubt that GOD will protect Ethiopians because of them. Outstanding educational show. God bless you! Please continue to work on shows that unite people rather than divide.
ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ሃሳቦን ያጋሩን!
shorturl.at/klBZ8
Eshetuye tebarek fetari hulem esun yemtferabet lbona ystih wendme bertalin
የዋሁ ህዝቤ😍😍😍
እሼ ይህንን ኢትዮጵያዊነት ሳይ በጣም አለቀስኩኝ ችግሩ ህዝባችን ጋ ሳይሆን ፖለቲካችን ጋር ነው ምን ችግር አለው እኛ መሬት እንተኛለን ያለውአቦ በቀለ አንጀቴን ነው የበላው ሁሉም ቀና ልቦና ያላቸው ንፁሆች የዋሆች ናቸው የናፈቀችኝ ኢትዮጵያን በነሱ ዉስጥ አየሗት ለሀገሬ የምመኘው ሰላምን ፍቅርን መተሳሰብን አንድነትን መቻቻልን በቻ ነው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ተባረክ ተሼ ወንድሜ❤️
zስግ
❤❤. ትክክል
@@fategemal5459 ምንድነው የፃፍሽው የወፍ ቆንቆ መጠቀምሽነው
@@fategemal5459😅😅😅😊😅😅😅
ትክክል
❤❤❤❤ እሼን አለማድነቅ ንፍገት ነዉ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን !!!!
እውነት ነው ልክ ብለሻል
አሜን ሰላም ያድርግልን እሼ ምርጥ ሰው
በምን ቃላት ላመሰግንህ በእንባ ገለፀኩህ ❤❤❤
አሜን ሰላም ለሀገራችን ከፍቅር ሌላ ምንም ለማያውቀው ለምስኪኑ ህዝባችን
Nice
እሺቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኛ ፍቅር ነን በጣም ጥቂት ስዎች ናቸው የሚበጠብጡን እግዚአብሔር ልቦ ና ይስጣቸው ፓለቲከኞቻችን ❤❤
እሽ የኛ መልካም አላህ ሠላም ያዉርድልን ላገራችን
eshen yale mamesegen nefugenet nw zaren ageren etyopeyan ayenebet nw bekan tewun edenew menor yamaren
ይሄን የዋህ ህዝብ ምንም የማያውቁትን የተጨማለቀ ፓሎቲካ ያጥፍልን ሀገራችንን ስላሟን ያብዛልን
Amen
Eyefrpe
አይኖቼ በእንባ ተሞልተው የማላቀው ስሜት ተሰማኝ ተሽየ የናፈቀችንን ሀገራችን ስላሳየከን ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክ🙏
ሲጀምር እናት እና አባቶቻችን ችግር የለባቸውም እኛ ላይ ነው ችግሩ
ልጅ መልካም ነገር እየሰማ ቢያድግ እንደዚህ አይሆንም ነበር
አወን የኔ ውድድድ
አቤት እኛ ኢትዮጵያውያን እኮ ፍቅራችን፣ አንድነታችን፣ መተሳሰባችን ደስ ሲል። ፈጣሪ ኢትዮጵያውያን እና ህዝቦቿን ይባርክ።💚💛❤
ፓለቲካአዋቂነንየሚሉናቸውችግርፈጣሪወቹ
መማር ያለብን ከእነዚህ አልተማሩም ብለን ከምናስባቸው ምርጥ ሰዎች ነው አሁን ተማርን ብላችሁ ሀገር የምትበጠብጡ ሰዎች ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ይስጥልን 😘❤❤
እኔ እመሬት እተኛለሁ ማርያምን አለ😭💕💔ከልብ በታላቅ ደስታ ያስለቅሳሉ!!! በእውነትም ኢትዮጵያዊያን ነን!!! ይመችህ እሼ!!!
I just wanted to tell you that your dedication to doing the right thing is something to be proud of, and I hope that you continue to be a positive force in our country. Please don't stop this show. You can teach many of them that they forgot what Ethiopia looks like. አሸቱ አንተና የስራ አጋሮችህን ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅ ግን ይህ ፕሮግራም ሁሉንም ብሄር ብሄረሰቦችን ሳናይ እንዳይቆም❤
ከ10ኛ ክፍል ወድቀው ፖለቲከኛ የሆኑ የሀገር መሪዎች ናቸው ሰላማችንን የሚነሱን
10 ኛማ ጥሩ ነው ከ7ጨ ነው እንጂ 😅😅😅😅
Ye ahunu sayhon mewukes yalefut mengistina negus tebiyoch zeregninetin endaynekel adirgewu teklewu,ye behera sebin angat lemasdefat,lemashemakek ke alem yetleye haymanotawi bible endalen tedergo beherin gala,shankila,wolamo,koda faki.....mengesta semayat aygebum,except ....?...lingerih wendime; zare beya mengedu na social media aff awutitewu irsi beras yesidib nada minwerawerewu, tilant ante mitadenkachewu mengist ina nigus tebiyewoch bilom tarik tsafi mehur tebiyewoch zare negeroch tekeyirewu meskilkil indemiweta alemawekachewu ina ye zare generation inesu duro yaskemetwatin ina ye tsafutin tarik iyemezeze machem indemaytarek ina andi indalhonu yawukal.silezi, Ethiopia beher behera sebochwan yekirta meteyek, tarikin lebalebetu metewu,yetebelashu tarikochin yikirta teyiko meserez,mastekakel ....kalhone gin imenegn Ethiopia bile mitilat after few years ke unificationu befit wode nebereberechibat timelesalech🤨🤨::
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀትክክክል
Betikikil
😂😂😂😂
እንዲህ ያለ ደግ ንፁህ ህዝብ ያለባትን ኢትዮጵያን አቆሸሿት!!!
የሰማይ ቤትህን እግዚአብሔር ያሳምርልህ ኢትዮጵያዊያን ነን እውነት ነው እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ እሸ መሌ
አምላኬሆይ ስለነዚህ መልካሞች እናት አባቶች ፈጣሪ ይማረን ድሮም እናቶቻችን አባቶቻችን ፍቅር እንጅ ጥላቻን አይሰብኩም እኛ የስመተኛው ትውልዶች ብቻነን የተባላነ እደገበሬው ዘር የተከፋፈልነ አይ እሽየ ኑርልን ከክፍወች ይጠብቅህ ሚስትህ ወለደች እሽየ ከወለደች የኛመልካም እንኳን ደስ አለህ ካልወለደችም እመብርሀን በሰላም ትገላግላት
እነዚህ የትክክለኛዋ ኢትዮጵያ ልጆች ናቸው ችግሩ ያለው ያሁኑ ትውልድ ላይ ነው ፍቅርና ሠላም ለሀገራችን እና ለህዝባችን ፈጣሪ ይስጠን ይሄ ነው የሚያምርብን
ይሄን ፕሮግራም ስወደው ወላሂ
እግዚአብሔር አድያረገን ❤❤❤❤❤❤❤ አመላካችን ውይይይይይይይይይይይይይይይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹 እሼ ውይይይይይ እግዚአብሔር ይሰጥህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@@fghuiuhhu9115 ደምሪኛ🎉
ዬኔአባቶች፡ዳሢሢሉ❤❤👍👍
እሸቱ ምርጥ ኢትዮጲያዊ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ከፓለቲካ ነፃ የሆነ አንድነትና ፍቅርን ሰባኪ ተባረክ
እድሜ ለፖሎቲከኞች በደንብ አባልተው ለያዩን እንጂ ውይ ሐገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏
ገጠርእኮ የሚኖሩ እናትና አባቶች ምንም ዘረኝነት አያቁም❤❤❤❤ ወላሂ ንፁህ ልብነው ያለው😢😢
Baxme😢
ምንምአያቁምእናቶቻችን
በአብይ ዘመን ነው እኔ እራሱ ብሄሬን ያወቅኩት ደቡብወሎ መሆኔን እንጂ አማራ ኦረሞ ትግሬ መሆንን አረብሀገር ነው ያወኩት ወላሂ
@@ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ ወላሂ እኔም
@@ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ
Abiy.....😂Selam new ???
Be juntaw gize Ethiopiawinetin nebere yetemarshiw..???
.......
Mersat aytekmim.......
ውይይይይ😢😢 እንባዬን ለመቆጣጠር እየሞከርሱ ነው ግን 😢 ሁላችንም በፀሎት እንበርታ በአዛኝትዋ😢 ይህ የመጨካከን ዘመን እንዲያልፍልን😢 አሼ ተባረክ እስኪ ባንተ አንድነት እንክዋን ልፅናና😢
እሼ በጣም ደስ የሚል ኘሮግራም ነው እዉነት ነው ጥቂት ፖለቲካኞች ናቸዉ የሚያባሉን ከዛ በተጨማሪ ደግሞ የቀደሙ አባቶቻችንማ አንድ አድርገው ያቆዩን እነሱ አይይሉ :: ግን ደግሞ ከኢህአዴግ በኋላ ያለው ትውልድ ያለው አሰተሳሰብ እና ከኢህአዴግ በፊት ያለው ትውልድ አስተሳሰብ ለየቅል ነው ። እንደ እኔ በጣም መስራት ያለበት አዲሱ ትውልድ ላይ ነው ባይ ነኝ ። እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
እሺ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሕዝቡ መቼም እምነቱንና ኢትዮጵያዊነቱን አይለውጥም የሚያባሉን ለስልጣናቸው ነው መስሎአቸው ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ነግሳ ትኖራለች አንተም እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️
እውነት ለመናገር እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ትህትናቸው ፍፁም የዋህነታቸው ከተማረው ይልቅ ንፁሁ ገበሬ ለዚች ሀገር ያሰፈልጋታል መቼም ከዚህ በላይ አስተማሪ ነገር ከየትም አይመጣም ከዘር በሽታ ፈጣሪ ያለቀን እሼ በዚሁ አጋጣሚ ክበርልን ደግም እንኳን ደስ አለህ ፈጣሪ ልጅህን በሞገስና በጥበብ ያሳድግልህ
@@emano5974 ደምሪኛ🎉
ደምሪኛ🎉😢
በጣም ወላሂ😢😢
ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም እሸት ያንተን ያክል መልካም ሰው ኢትዮጵያ 10ልጂ ቢኖራት የት በደረሰች❤❤❤❤
ደምሪኛ🎉🎉
ትክክል እሼ መልካሙ ሰው
እሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አተ ነህ ምንልስጥህ ቢቻል ከድሜየ ቀንሸ ብሰጥህ ደስ ይለኛል ሀገሪ በአተ አየሁ 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
ጌታሆይ ይህን ክብር መልስልን ምን መታደል ነው እሺ በአንት ሁሉ ይቀየር እግዚአብሔር በትንሹ ብላቴና መቀየር ይችላል አምላኬ ለነዚህ ቀና ልቦና ላላቸው ስትል ኢትዮጵያን ማሪልን በጣም ደስ የሚል ነገር ነው የማየው ተስፋም አልቆሪጥም
ህዝቡ እኮ ይዋደዳል ፖለቲከኞቺ ናቸው አላስቀምጥ ያሉን።
That's true
@@Sara-lb6zy ደምሪኛ🎉
Kemder.yinkelachew enesun merzoch
ትክክክል ህዝብ ገር ህዝብ ነውኢትዬጵያ ህዝብ ወርቅ ነው
ትክክል
ባለስልጣን ለጥቅሙ ስል ነው እያገዳለን ያለው ማህረሰቡ መች ተጣላን😢😢😢😢 የገጠር ሰው እኮ ፍቅር ነው❤❤❤❤ ፈጣሪ የሀገራችን ሰላም መልስልን❤❤❤❤😢😢😢😢
ደምሪኛዋ🎉🎉
ትክክል ህዝቡ መቼ ተጣላ
ሁሉም ኢትዮጵያውያን ሀገሩን ይወዳል❤
እሼ የአንተይለያል ቅድሥገብርኢል ከክፍነገር ሁላይጠብቅክ ልጃችሁን ፈጣሪያሥድግላችሁ ምንኛ የታደለች እናትናት አንተን የወለደች የምታቀርበዉ ፕሮግራምሁላ በጣም ነዉ የሚደቀዉ እቺናት ኢትዮጵያ ፈጣሪ የሀገረ ብሥራት ያሠማኝ እነዚሥጣኑችን ከሀገራችን ነቅሎ ይጣልልን አባተ ገብርኢል ተባረክ እሼ
የሚገርሙ ቃላት፡ ቆመን እናድራለን፡ መሬት እንተኛለን፡ አብረን እናድራለን፡ yes, we are Ethiopian. Alehamdulillah. Masha Allah
😭😭😭😭😭 ይሄ ነው እውነቱ ኢትዮጵያዊነት ድሮም ዛሬም ነገም ሁሌም የሚኖረው ማንነታችን ተዛዝኖ መኖር ነው ‼️ ተባረክ እሸትዬ በለቅሶ ነው የጨረስኩት ድብልቅልቅ ያለስሜት ነው 🙏🏾🇪🇹
እሼ አንተ እኮ ትለያለህ ኢትዮጵያዊነት ይህ ነው ዘረኞች🇪🇹❤😍 እስኪ ከዚህ ተማሩ ወይኔ እንዴት ደስ ይላሉ የኔ የዋሆች❤❤❤
ደምሪኛ🎉🎉
እንዳንተ ያለ ድንቅ ሰው ሳይ ደግሞ ኢትዮጵያ ተስፋ እንዳላት እፅናናለው ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምረው ከጅማሬ ይልቅ ፍፃሜ የተሻለ ነው
ከነሱ ፍቅር የአንተ አስተሳሰብ በለጠብኝ አንዳዱ ማዝናና እውቅና ማግኝት የሚፈልገው ከታዋቂከደላው ሰው ጋ በመታየት ነው አንተ ግን ገደር በስራ የደከሙ ኑሮ ልብሳቸው የቆሸሸው ልባቸው ግን የነፆ አምጥተህ አስደመምከን የድሮ ኢትዮጲያ ስለምታሳየን እናመሰግናለን ተባረክ ዘርህ ይባረክ
አልሃምዱሊላህ ኢትዮጵያዊ በመሆነ ደብሮን ነበር ያለት እናት አስቀዉኛል😂😂😂❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እኛ ኢትዮጵያዊ ነን
ዋው መሬት ላይ ያለው እውነታ ይህ ነበር ደጉ የሀገሬ ህዝብ 😢😢😍😍😍
የኔ የዋሆች በምን ልግለፃችሁ❤❤❤❤አሁንይሄ ህዝብ ይገደላል😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢
በማልቀስ ብቻ
ወይኔ እሼ በቃ ቃል የለኝም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ። አትክክለኛ ኢትዮጵያዊነት ምን እንደሚመስል አሳይተኸናል። እግዚአብሔር ሀገራችንን ከመሀይም ዘረኛ ባለስልጣናት እጅ ያውጣልን።
እሸቱ በጣም እድሜ ይሰጥህ በጣም አሰደሰትከኝ አላህ ይባርክህ እኔ የተዘናናሁ ነው የመሰለኝ ሌላውን ትምህረቱ ሁሉ ቀርቶ ሰዎቹን አይተው የማያውቁትን አሳያሃቸው ወደፊትም ሌያዩት የማይችሉትን ተባረክ የኔ ወንድም፡፡
እሼ በለቅሶ ገደልከኝ ይህን ደግ ሕዝብ በጠበጡት! ❤
በትክክል 💔
እውነት ነው እህት ሠብልየ
አሜሪካን እስካልበጠበጠችን ኢትዮጲያ ❤❤❤ ይህን ፍቅራችንን እያፈረሱ ያሉትን እግዜአብሄር ያፍርሳቸው💚💛❤️
ሰው እደዚህ የተቀደሰ ሀሳብ እየኖረ በሰማይም በምድሩም ይከብራል👍🏾
ፈጣሪ ለሰው ልጅ በሙሉ እኩል እደሰጠን በተፈጥሮ ውስጥ ያስተምረናል ፀሀይ የምትወጣው ለሁሉም ነው🙏🏽 የሰው ልጅ በፀሀይ ላይ ስልጣን ቢኖረው ኖሮ በተለይ ዘረኞች በጨለማ ይጨርሱን ነበር🤣
ተሼ ተባረክ እሄ ነው እውነቱ💚💛❤️
አቤት ደስ ማለታቸዉ እዉነት እያለቀስኩነዉ ያየዉ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅርን ይስጠን ህዝቡ ፍቅር ነዉ እነዝህ ስም አይጠሩ ናቸዉ የሟባሉን እሸየ ወንድሜ ትለያለህ ካንተ ከፍሌ ልብ ይስጣቸዉ ይህ ነዉ የናፈቀን ።
እሽዬ ተባረክ ኢትዮጵያዊነትን የሚያደፈርሱት ፊደል የቆጠሩ የስልጣን ጥመኞች ናቸው::
ዋው በጣም ድስ ይላል ፖለቲካ ያመጣብን ጣጣ ነው እንጂ ሁሉም ህዝብ ፍቅር ነው❤
እሼ መልካም ሰው ፈጣሪ ይባርክህ አንድነታችንን,መዋደዳችንን እና ተቻችሎ የመኖር ባህላችንን እንደዚህ ምርጥ በሆነ መንገድ ስላሳየኸን እጅግ በጣም እናመሰግናለን በተረፈ ኢትዮጵያ ሀገራችንን እና ህዝቦቿን ፈጣሪ ይባርክ። አሜን
የኔ የዋህ ምናለ ይህን የዋህ ህዝብ በፍቅር ቢኖር ❤እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ😢😢😢😢
እኛ ኢትዮጵያውያን በእውነት እንዲህ ነው!
እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን እና እኛን ህዝቦቿን ይባርክ! አሜን
ያየሁት ልክ በዚህ ቀን ነው ማየት አይባለው እያለቀስኩ ነው ያየሁት እቨቱ ትልቅ ቁም ነገር ነው ያሳየህን ልብ ያለው ልብ ይበል ኢትዮዺያን በብሄር የሚበጠብጡት ፖለቲከኞች መሆናቸውን ጥሩ ማሳያ ነው
እሼ እና የስራ ባልደረቦችህ በሙሉ እግዚአብሔር ይስጣቹ ። በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ አንድነትን ፍቅርን መተሳሰብን መከባበርን መቻቻልን አንዳችን ላንዳችን አስፈላጊ እንደሆንን በትልቁ ደግሞ ሰው መሆንን እንደሚበልጥ በየ ዝግጅቶቻቹን ታስተምራላቹ ። በርቱ ።
እኔ በህይወቴ እንደ ዛሬ አልቅሸ አላውቅም 😢😢😢እሼ አላህ ያንግስህ ጨምሮ ይህቺ ነች እኛ ያደግንባት ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እኔም❤ እውነት ነው !!!
ኢትዮጵያውያን ነን 🇪🇹 ድንቅ ነው!
You and your team will move mountains- am sure! Can't wait to watch it to the end!
እንድኔ ያለቀሰ ማነው😢😢እማማ ኢትዮጵያ ደጋግ ሰዎችሽ በማያቁት ያልቃሉ አሁን ክፋት እንኳን በልባቸው ለሌለ ምስኪን ህዝቦች መሳሪያ ተገቢ ነው ልቦና ይስጠን😢
እሸቱ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳንም ማርያም ማረችሽ የኢትዮጵያ ተስፋዎች እነዚህ ናቸው እድሜና ጤና የስጣችሁ ሁላችሁንም
ኡኡኡ እንደዚህ የነበር ፍቅራችንን እግዚአብሔር በቸርነቱ ይመልስልን ሰላም ለኢትዮጵያ ላገራችን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ስለእናቶች ና ስለአባቶቻችን ብሎ ይማረን በእውነት እሺ ምርጥ ሰው 💚💚💚💛💛💛❤❤❤👌👌👌👌👌
ወይ እሼ ተባረክ ማርያምን እነሱ ሲደሰቱ ማየት ከእዚህ በላይ ምን አለ ❤❤❤❤
እሼ ይህንንቪዲዮ አይቼ አልጠግብ አልኩ በጣም ነው ደስ የሚሉት።
በተለይ ስለመኝታ ስትጠይቃቸው የመለሱልህ ነገር አስለቀሰኝ ።
አዎ 💯 ኢትዮጲያውያኖች ነን።
ይህ በህዝባችን ያለ እውነተኛ ፍቅር፣መተሳሰብ፣መከባበር ቁልጭ ብሎ እንዲታይ ስላደረክ አምላክ እድሜ ጤና ሰላም ፍቅርና ደስታ ላንተም ለህዝባችን ያድልልን። ለተማርነው ግን ልቦና ይስጠን።
ፈጣሪ የፈቀደ ቀን ሁላችንም አንድ እንሆናለን አይቀርም ብቻ እዴሜ ይስጠን
Freey Ethiopia Muslim and Ethiopia Orthodox😢😢😢😢ስላም ላገራችን
😭😭🤲🤲🤲🛐🛐🛐☝️☝️☝️☝️
😓😓😓
@@SaraMoges-rf9bb ደምሪኛ🎉
Absher😢😢
🕌🕌🕌💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙅🙅🙅🙅🙆🙅🙅
ተማርኩ ያለው እኮ ነው የበጠበጠን 😢
በትክክል❤
ዘረኛ ትምህርት የለውም እሺ ፎርጂድ ነው
ጀግናዬ ከብዙ አሉባልታዎች በኋላ እንደዚህ አይነት አስተማሪ ስራ ይዘህ ስለመጣህ እናመሰግናለን ጫጫታ እንደማይበግረህ አይተናል አስተምረኸናል❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
ያሳደገኝ ያደኩበት ማህበረሰብ ትዝ አለኝ ደግነቱ እምነቱ ሰው አክባሪነቱ ልዩ ነው የእውነት እኛ ስናድግ ቤተተሰቦቻችን አልጋቸውን ለቀው እንግዳ ሲመጣ የእግዚአብሔር እንግዳ መጣ ተብሎ በደስታ እኛ ልጆች የእንግዳ እግር አጥበን ነው ያደግነው
እሸ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
እኔ መሬት እተኛለሁ ማርያምን ሲል አፌ ቁርጥ ይበልልህ የኔ አባት አላህ እደናንተ የዋሆቹን ያብዛልን😢😢
ከሱ ይልቅ ያአንቺ ንግግር እንባየ አመጣ የች ነች ኢትዮጳያ
ወላሂ ደስ ሲሉ እነዚህን ንጹሀን ነው መግደል የያዞቸው😢😢
አንዱ ላንዱ ሲተዛዘን እንዴት ደስ ይላል ሁላችንም እባካችሁ እጅ ለጅ ተያይዘን እንደግ መልካም መሆን እንዴት ደስ ይላል❤❤❤
This made me cry. When the Oromo guy said he will sleep on the floor for the Amhara family. I couldn’t stop crying. I left Ethiopia when I was 15 and I’m here over 30 years. This is the Ethiopia culture and love I grew up with. No body asks no one’s ethnicity. We all loved one another. Unfortunately greedy politicians and so called educated elites divide the people for their greedy political needs. This is pure Ethiopian culture that is based on pure love. I wish so called educated individuals will stop and learn from these honest- loving -innocent families. No doubt that GOD will protect Ethiopians because of them. Outstanding educational show. God bless you! Please continue to work on shows that unite people rather than divide.
Well said brother!!
አቤት መታደል ነው ገጠር እኮ ንፀህ ልብ ነው ያለው ❤❤❤❤❤በነገራችን ላይ ቴክቶክ እሚበል የዘረኝነት ጥገግ የሚያራጭ እሱን ባጠፋልን ፈጣሪ ኢትዮጵያዊ ያን እኮ ልዩ ነው ዘረኝነት ያለ በሚድያ ነው ገጠር ላይ ምንም ዘረኝነት የለም እንግዳ ከመጣ የአብርሃም ቤት ነው ግቡ ነው የሚሉት ፈጣሪ ዘረኝነትን አጥፍልን ❤❤❤❤❤
ይሄን ህዝቤን ነው እየጨፈጨፈ ያለው ❤❤❤አይ ኢትዩጺያ
❤ፍቅር ያሸንፋል።
ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ሰላም ያድርግልን ልዑል እግዚአብሔር
እሸትዬ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ።
አሜን❤
ዉይ እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ ኢትዮጵዊነት ከነዚህ የዋህ ደግ እነቶችነ አባቶች ነች ያለችው ❤❤❤
እሸቱ ተባረክ ተባረክ ከነቤተሰብህ ሌላ የምለው የለኝም እድሜ ከጤና ጋር እስኪ ወደጅግጅጋም ናልን አንተ ምርጥ ልጅ።
አዬ እሸ አንተን አለማድነቅ አይቻልም እግዚአብሔር ይመስገን የነዚህ ንፁሀን አምላክ ሀገራችን ከቆሻሾች ያፀዳልናል ❤
እማምዬ ኢትዮጵ ሰላምሽን የህዚቦችን አድነት ፍቅር መዋደድን ያምጣልን ዋው ዋው
ወኔ የኔ ምስጊኖች ፈጣሪ ምህረት አምጣልን አንድ አድርገን😢😢😢ዘረኝነት ይጥፋልን❤❤❤❤
በጣም ሚገርም ስራ ነው የሰራህው ተባረክ የሚገርመው ህዝቡ ምስኪን ነው ባለስልጣኖቹ ናቸው ሚበሉን ሚያባሉን
እሸቱ ትልቅ ሰው እግዚአብሔር እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን ሌሎቹም ከእነሱ እንድማሩ እና ይህን ሰይጣናዊ ስራ ከሀገራችን እንድጠፋ እግዚአብሔር ይርዳን አምላክ የኢትዮጵያን ሰላም መልሶ እንደዚህ ሁሉም ተቻችሎ በፍቅር እንድንኖር ይርዳን
አቤቱ ታረቀን ወገኔቼ. እስቲ ከራሳችን እንጀምር ሰላምን ከዘረኝነት ፈፅመን እንፀየፈው ቢያንስ የራሳችንን ማድረግ የምንችላትን ይችን እናድርግ
ባለስልጣን ለጥቅም ሲል ለወበር ሲል የከፋፈለን የኛ አባት እና እናቶች ፍቅር ናቸዉ 😂😂😂😂 የኔ መልካ ሞች አድቦታ እናድራለን ችግር የለዉም ❤
ለሁላችንም የነሱን ልብ ይስጠን... ደስ ስትሉ በማርያም ❤❤❤❤❤
እሼ እውነት እንደነዚህ አይነት ሾዎችህን ሳይ እንባዬን መቆጣጠር አልችልም.እሼ ፈጣሪ እደሜና ጤናህን ጨምሮ ይስጥህ አነተ ለኢትዮጲያውያን ደግ፣ሩሩህ፣አዛኝ፣የዋህ ብቻ ቃላት የለኝምና ፈጣሪ ከነ ቤተሰቦችህ ሰላም ያድርጋችሁ፡ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!
አንተ መልካም ወጣት ዘመንህ ይባረክ የረገጥከው ለምለም የተናገርከው ማር ይሁንልህ እግዚአብሔር ሞገስን ያብዛልህ ከምር አለቀስኩ
ቅዱስ እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መዳኒአለም ኢየሱስ ክርስቶስ ዘርኝነትን ከምድራችን ያጥፋልን እኛ ኢትዮጵያዊያን አንድ ነን፡፡ 😘😘😘
😭😭😢😢ዘረኝነት ይውደም ያረብ እሸቱየ አንተን አለማድነቅ አይቻልም 🥰 አንድ ኢትዮጲያ 🇪🇹👈 አላህዋየ ሰላማችንን መልስልን ያረብ
ኢትዮጵያዬ ትንሳኤሽን ያሳያኝ 🙏🙏🙏
አሜን 🤲🤲🤲🙏💚💛❤️🙏
😢 amen 😭😭😭😭😢
@@seblewengel2843 ደምሪኛ🎉
@@damenechfantudamenechawobe4138 ደምሪኛ🎉
@@ZorishMenjeta ደምሪኛ🎉
እሼ ቃላትቶች ሁሉ ላንተ አልመጥን አሉኝ
የድንግል ማሪያም ልጅ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን
ምንም የማይሳነው አምላክ በፀጋና በሞገስ ያሳድግላችሁ በእውነት ከኔ ከብሶ ላንተ ይስጥህ ❤
ኢትዮጵያ የፍቅር የየዋሆቹ ምድር ፈጣሪ ክፉ አሳቢዎችን በምህረት ይመልስ: ሰላም ልማት ይሁን : አገሬ ለልጆችሽ ማስተዋል ጥበብ የአእምሮ የንዋይ ብልፅግና ይሁን ::
ተባረክ እሸቱ :
እሸ ቃላት አጣሁ አተን ለመግለፅ ❤❤
ሆድ በጣም ነው የባሰኝ 😭😭እግዚአብሔር ሆይ ታረቀን እውነት እውነት ማራናታ ሆይ አስራት ሀገርህን ታረቃት 😭🙌
እኔም ወላሂ እህቴ ከፍቶኛል 😢😢😢😢😢
የአሏህ ደሞ ሴቶች ይተኙና እኛ እንቆማለን አለ❤❤❤
እኔ እሼን እና እዚህ ስራ ላይ የተሳተፉት ሁሉ እግዚአብሔር ያክብራችሁ ማለት እፈልጋለሁ ትክክለኛ የሆነውን ማንነታችን ነው ያሳያችሁን ለዚህ ስራችሁም ይሄን ካርድ ሸልማችኋለው 💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️
ድሮስ የገጠር ሰው ምን እንዲል ተፈልጋላቹህ ሰለጠንኩ የሚለው ነው ሀገር እየበጠበጠ ያለው እንጂ በየትኛውም የኢትዮጵያ ክፍል ያለው ሰው ሁሉ አንድ ነው አስተሳሰቡ💚💛♥
😭😭😭ሀገራችን እየናፈቀን በሠው ሀገር ሁነን የሀገራችን ሠላም ሲዘበራርቅ በጣም ያማል😢😭😭
ቀጣም😭😭😭💔
@@seblewengel2843 ደምሪኛ🎉
ኢትዮጵያ ማለት ነው እሄ ነው ስወደው ❤❤❤❤
ሢጀመር እናት አባቶቻችን ላይ አይደለም የዘረኝነት በሽታ ያለው ወጣቱ ላይ ነው እነሡ የዋህ ናቸው❤❤❤❤❤
እሸቱ አንተ ትለያለህ የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር ፍቅር ያብዛልህ የእውነት ከልብ ሰው የማትጠፋ ልዩ ጀግና መልካም ሰው ነህ ።
ምርጥ ፕሮግራም የኢትዬጰያ እዝብ እኮዋ የዋህ ነው ያስቸገሩት ኢትዬጰያ ውስጥ ለስልጣናቸው ሲለው እዝብን የሚያሰቃዩው ሌላው ከሌላው ዘር ጋር የሚባሉት ለስልጣናቸው የሚሮጡው ናቸው።❤
አረ ተው ልታስለቅሱኝ ነው .😭 የዋህ እኮ ነው ያገሬ ሰው