"ባልሽ ሰርቆ እያበላችሁ የሚልም አለ"😁

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 55

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 7 місяців тому +3

    ከመኚታ በፊት የጥቅል ጎመን ዉሐ አፍልቶ መጠጣት በጣም ሰዉነት ይቀንሳል ከሜንም በላይ የጌታ ቀመሆናችሁ በጣም በጣም ደስ ይላል ጌታ ይባረክ

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 7 місяців тому +2

    አስተያየቱ በጣም ብልግና ነው ችግሩን ጠጋ ብሎ መጠየቅ ነው እንጂ ።

  • @rekikgetahun6581
    @rekikgetahun6581 4 місяці тому

    ቲጅዬ የኔ ቆንጆ ልጆችሽን እኔ አንችን ከማወቄ በፊት ቸርች ውስጥ ሳያቸው እንዴት እንደምወዳቸው......ጌታ ያሳድግልሽ

  • @Amdo.m
    @Amdo.m 7 місяців тому +1

    እኔም ወዴ ካናዳ ሲመጣ 94 ክሎ ነበሩኩኝ እድሜ ለካናዳ ሥራ 76 ክሎ ገብቻዋላሁ ተመሰገን ነው

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 7 місяців тому +3

    ፓስታ ዳቦ ካርብ በመተው ሞክሩ።

  • @simegntadesse4496
    @simegntadesse4496 7 місяців тому +1

    በህይወታችን ላይ ምንመ ፋይዳና ትርጉም ለሌላቸው ሰዎች ራሳችንን ለማብራራት ስንገደድ እንዴት ያናድዳል?! ማናባቱ ያገባዋል በነሱ ህይወት? ስለ ምግባቸው ስለ ላይፍ ስታይላቸው የማብራራት ግዴታ የለባትም::

  • @aronuymengstu345
    @aronuymengstu345 7 місяців тому

    sitamru !!! arif timret (tindoch) nachuh !!! tebareku

  • @MeronDawit-lu4cm
    @MeronDawit-lu4cm 7 місяців тому +1

    ልጆቹ ላይ በዚህ እድሚያቸው ላይ ይበልጥ እስፓርት ቢሰሩ ይመረጣል

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 7 місяців тому

    ስፖርት ሰርቶ ያውቃል ከምትዪ ስፖርትን የህይወታቸሁ አካል አድርጉት ማስተር ሔኖክ ጋር ሂዱ በየሠፈሩ ጂም ያሰራል ፌስቡክ ላይ አለ

  • @martamkz323
    @martamkz323 7 місяців тому +3

    Geneticly ይመስለናል ምን አልባት ከረዳችሁ የደም አየነታችአሁን ታዩ በደም አይነታቼን መበላት ያለብን ነገር
    ይለያያል በተቻለ መጠን የ ሰንዴ ዘር like ዳቦ,ፓስታ, ሩዝ አና ጣፋች ለሁሉም የ ደም አየነት ጥሩ አየደለም ቀንሱላቸው ከሁሉ በላይ ለጤናቸው ጠሩ ሰልማይሆን obesity like type 2 dibatic አንዳያመታባቸው action በትወሰዱ ጥሩ & Exercise you can start by walk as little as 30,40minit aday or run and for your husband on the top of exersise and carb avoid he should try apple sider veniger if you can find it in Ethiopia. Beside that as you said God is good. Tebareku🙏

  • @ጌራወርቅ
    @ጌራወርቅ 7 місяців тому +1

    ኢትዮጵያ ውስጥ ግን የሰው ልጅ እንጀራ ካልበላ ምንድነው ሚበላው ይህን ብቻ ነገሩኝ

  • @senaitteferra7712
    @senaitteferra7712 7 місяців тому

    ዳዊት ድሪምስ ላይ የቀረበች እህት በጣም ከሚገባው በላይ ወፍራም የነበረች አሁን በራሷ ጥረት ወደ ኖርማል የገባችና ለሌላም መፍትሄ እየሆነች ነው። አድራሻዋን እኔም እፈልግላችዃለሁ እናንተም ፈልጉ ኮሜንት አይግረማችሁ። ስለጤናችሁ ነው ማሰብ ወሬው ቀላል ነው።

  • @selambelay3046
    @selambelay3046 7 місяців тому +1

    እግዚአብሔር በስራው አይሳሳትም

  • @hiwotkassahun8695
    @hiwotkassahun8695 4 місяці тому

    ከበረታቹ ከ6ወር እስከ1አመት መፅናት አለባቹ በደንብ ነው የምትቀንሱት

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 7 місяців тому +1

    ስኳር ጣፋጭ ነገር አትብሉ ለስላሰ።

  • @zeritutube
    @zeritutube 7 місяців тому

    ከመተኛታችሁ በፊት ሎሚ ቀረፋ ፈጭተሽ የአቡል ጠጡ አችቶ ዉጤት ያሳያችሁል በነገራችን ላይ እኛም ሰፈር ምግብ ቀንሱ እራት ሳይበላ ኬሎ ጨምሮ ያድራል

  • @ruthboaz3984
    @ruthboaz3984 7 місяців тому +1

    ሙቅ ውሀ ጠዋትና ማታ

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 7 місяців тому +4

    ሆዳምነት ነው ሌላ ምንም ትርጉም የለውም ።

    • @eyerusalemdesta7887
      @eyerusalemdesta7887 7 місяців тому

      በጣም ነዉር አስተያየት ነዉ አትፍረድ ይፈረደሰብሀል

    • @ethiopiaafrica5008
      @ethiopiaafrica5008 7 місяців тому

      @@eyerusalemdesta7887 እውነቴን ነው።የመጨመር ምልክት ሲያሣዩ አመጋገብ ማስተካከል ይቻል ነበር ግን ሰነፎች ናቸው።ፆም ዋናው ነው።

    • @ztzt22
      @ztzt22 4 місяці тому

      Hodam kehonu 3 lijochu hodam honewi newi ayidel? Chinkilatikin tetekemibeti

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 7 місяців тому +1

    በፕሮቴስታንት እምነትውስጥ ፅም አለመኖሩ ልጆ አቅም በላ መብላት ያኖእራት ሆድ እስኪሞላድረስ ሚበላው ስካር ምግብ ኢትዮጵያ እናበዛለ ብንቀንስና ትንሽ6 ስውነታች ብናያና ቀስ ለውጥ ማምጣት ያቻላ ( ከመጠን በላ መወፈ ብዙ ጤና ችግር ያመጣ እድሜ ሲገጋ ዋነኛ ስካር በሽታ ሚባለው

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 7 місяців тому

    ፈጣሪ ይገላግልህ ወድም ያው ቀልዱን ትተን ለጢና ጥሩ አይደለምና ብትችሉ እስቶረቱን አዘውትሩ የዘረ ወይም የሆነ ችግር ሊኖረ ስለሜችል ግነ የፈጣሬ ሰራ ነው እማምላክ ትረዳችው

  • @metasebiakassaye3747
    @metasebiakassaye3747 7 місяців тому +1

    Consistency and discipline are key when it comes to diet and exercise. If you want to walk just make it at least 30 minutes every day starting from the simple one is good for your body. The last thing is just to hire a nutritionist and have a coach or trainer even for your kids.

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 7 місяців тому +2

    የ ዶ /ር ዳንኤል ይቱብ ገብታችሁ እዩት እሱ እደዚ ወፍራም ነበር እና አጥፍቶታል ባካችሁ ግቡና እዩት ይሄ ቀላል ነው ድራሹ ይጠፋል መበርታት አለባችሁ

  • @AnnaMelese-g2n
    @AnnaMelese-g2n 7 місяців тому

    It could be hormone problems

  • @m0hammedseid142
    @m0hammedseid142 7 місяців тому

    በውጭ ሀገረ ሰረጀሪ ይደረጋል ቢደረግ ይቀንስ ነበረ

  • @almazyilma1007
    @almazyilma1007 7 місяців тому

    እግዚአብሔር በሠጣችው ነገር አመሰግኑ በአይለኛው አየበሉ የማይወፍሩ አሉ ለጤንነታችው እሰፕርት አሰራችው በአላቸው ጌዜ ቢቻል ጊቢውሰጥም ይሩጡ በሣምንት ለተወሰነ ጊዜ እሰፕርት ቤት የሚሄድበትን አመቻቹላቸው በተረፈ ግን ምንም ሊያሰጨንቅሽ የሚችል ነገር የለም ብትከሱምእኮ መከራ ነው ሰው አሰተያየት ከመሰጠት አይመለሰም ምነው ሰንጥር መሠላችው ሊላችው ይችላል በተረፈ ፀጋውን ይሰጣችው

  • @dagdag3471
    @dagdag3471 7 місяців тому

    በ48 ሰአት አንዴ ከሁሉም አይነት ብሉ ለው ታያላቹሁ

  • @admassuburkagulo2105
    @admassuburkagulo2105 7 місяців тому

    please use it moringa

  • @metasebiakassaye3747
    @metasebiakassaye3747 7 місяців тому +2

    It's genetics, but obesity is a high risk for diabetics, cardiac disease, and other chronic health risks. Please act fast.

  • @AsaminewBejiga-w5u
    @AsaminewBejiga-w5u 7 місяців тому

    ውይ ሸዋ እንዴት እንደምትመቺኝ

  • @AshenafiTilahun-f3r
    @AshenafiTilahun-f3r 7 місяців тому

    yesewa emtakerbew betam des yelal mekenyatum heymonot beher zer yelbetm mert nesh korewebesalw

  • @kidestsimma1067
    @kidestsimma1067 7 місяців тому

    Atcheneku chenket erasu beybelt yewfral.
    Ena yelome weha lesoste ken tetekma keneshalew.
    Wgere menged

  • @alex-bm5bk
    @alex-bm5bk 7 місяців тому

    ስፖርት ብቻ ሳይሆን.. የሚጠጡ ነገሮች አሉ ቢያንስ be3 ወር 20 ኪሎ yikensu መፍትሄ አለ ::

  • @Thetreebrownies3
    @Thetreebrownies3 7 місяців тому

    Tiktok lay semachew man new?

    • @yeshewamasresha653
      @yeshewamasresha653  7 місяців тому

      Tg
      ወይም yeshewa masresha የሚለው የእኔ ላይ ስለነሱ ባወራሁበት ቪዲዮ ላይ አያይዤዋለሁ🙏

  • @EvanaPeter-xl8hg
    @EvanaPeter-xl8hg 7 місяців тому

    Merocha mashin gizn Mata mata ketimehritbet melis 30 dikika yirutu

  • @simegntadesse4496
    @simegntadesse4496 7 місяців тому

    ፋይዳ የቁምነገር ቤት - ባኮሜንተኞቹ እዚህም ተከትለው መጥተውልሻል

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 7 місяців тому +1

    Hi brother everybody please go to st. gorgeous holy water 100% ok Bermel Gorgeous with your family please bless you

  • @girumegelete8460
    @girumegelete8460 7 місяців тому

    Ethiopiaya west bitwferi mkera btkeshi mkera new yesw bahri endmlku ytleyaye nawe betam tameralachu enena lejoce eykesan tcgernal tgeten snnesa kesten nawe ymnnesaw

    • @yeshewamasresha653
      @yeshewamasresha653  7 місяців тому

      እውነት ነው ግሩም!
      በሁለቱም ከትችት ማምለጥ አይቻልም።

  • @Hanna-M9851
    @Hanna-M9851 7 місяців тому

    ቀልዱን ትታችሁ የሆርሞንም ችግር ከሆነ ሐኪም ቤት መሄድ። ግን ከምግብ ውጭ ውፍረት ቢኖር በድርቅ የሚጠቁ አካባቢ ሰዎች እናንተን ያክሉ ነበር።

  • @tiruworkabiy731
    @tiruworkabiy731 7 місяців тому

    የቡላ ደንበኞቸ ሾላ ገበያ

  • @thecash_4219
    @thecash_4219 7 місяців тому

    ልጅች ጢዋት መረጠ ዳጊይት መረጢ ነው ምግብ ማታ አለመብላት ነው

  • @FanusFanus-or4dw
    @FanusFanus-or4dw 7 місяців тому

    Arifnazaciu

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 7 місяців тому

    አንዳ ውፍረቶች ስካር በሽታ መንስኤ ነው ቀስ ትልቅ ችግሩ ሊታ ያችላል ለነገሩ አብዛኛ ልጆ ውጭ ምግብ እይበሻቹ ፓስታ ሩዝ በብዛ መብላት ና ስውነት እንቅስቃሴ ያስፈልጋል በተ ኢትዮጵያ ቤተስብ ነጭ ምግብ ሚያበዙት 2 ጭጣፋጭ ምግብ ልጆ አትስጥ በተ ኩኪስ/ አያስክሬም( አንድ ቤት የቤተ ወፍራ ከሆኑ መወፈር አያቀ እንዲ ልጆች እግርካስ እንዲጫወቱ ፍራፍሬ ብዙ ቢመገብና ጥሩ ኢትዮጵያ ነጭ ፈረንጅ ሚወድት ምክንያ ጣፋጭ በብዛ ሚበሉት

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815 7 місяців тому

    You had better try to loose the extra weight its not healthy. Change your family's diet and do physical activities like swimming for the entire family. The woman is like a child