MK TV || ሐዲስ ኪዳን || የማቴዎስ ወንጌል ፳፬ || ክፍል ፩

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 15

  • @kokebgetaneh4689
    @kokebgetaneh4689 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያድልልን አሜን

  • @hannaarega6694
    @hannaarega6694 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash1540 2 роки тому

    እግዝአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን ፫ቃለህወት ያስማልን ተስፋ መግስተ ስማያት ያውርስልን በዕውነት ጥኡም ትምህርትነው በሀይማኖታችን እድንፃና አምላከ ቅዱሳን ይርዲን

  • @ቅድስትክርስቶስሰምራእናቴ

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔታ እንኳን አደረሳችሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን መምህር

  • @frehiwot27
    @frehiwot27 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @saratedes4086
    @saratedes4086 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 11 місяців тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @friendfamily994
    @friendfamily994 2 роки тому

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @fitsumsol8441
    @fitsumsol8441 2 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!

  • @henokkassa5646
    @henokkassa5646 2 роки тому

    kalehiweten yasemalen!

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 Рік тому

    በጣም ትክክል !!
    በጣም ያሳዝናል !! አንድ አካባቢ ሁለት ሦስት ቤተ ክርስቲኖች እያሉ ሌላ ቤተ ክርስቲያን እዛው መስራት::
    የጠፉትን በጎችን እመፈለጉ ላይ ብንበረታ::
    መገንባቱ ካልቀረ ደግሞ የአብነት ትምህርት ቤት ቢገነባ: የአንደኛ የሁለተኛ ትምህርት ቤት ሠርቶ ሕፃናት : ወጣቶች ሃይማኖታቸውን የሚማሩበት ግእዝ የሚማሩበት: በግብረ ገብ ትምህርት የሚታነጹበት ቢሆን አይሻልም?

  • @tofikoumer9646
    @tofikoumer9646 2 роки тому

    ማን ነው እግዚአብሔር አምላክ?

    • @efremayalew4435
      @efremayalew4435 2 роки тому

      አንተን እና ማሜን የፈጠረ