'ዶሴው' ሙዚቃ ለማን ተሰራ? _ ለመጀመሪያ ጊዜ ሚስጥሩን ተናገረ! _ ደራሲ ፀጋዬ ደቦጭ / ፀጋዬ እሸቱ / NBC እሁድ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 79

  • @adaneadego9328
    @adaneadego9328 3 дні тому +23

    ፀጋዬ ደቦጭ ጎረቤታች ነበር በጣም ሰፊ ቤተሰብ ውስጥ የኖረ ሴሆን ነብሳቸውን ይማረው አባቱ አቶ ደቦጭ እጅግ ደግ እና በአካባቢው በጣም ተወዳጅ ነበሩ ወንድሞቹ በኃይሉ ደቦጭ ቹቹ ግዛቸው ነብሱን ይማ ረው በላይ ንጉሴ መስፍን እና አለማነሁ ደቦጭ የቅርብ ጓደኛዬ ነበር በጣም የሚገርመኝ ፀጋዬ ይሄን ሁሉ ሥራ ሲያበረክት ሰፈር ውስጥ ድምፁ አይሰማም አይታይም በጣም የሚያሳዝነኝ ይሄን ሁሉ ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃ አበርክተወሰልን በደረጃው ያልተዘመረላቸው ኑራቸውም የተደላደለ አለመሆኑ ዛሬም ይቆጨኛል ሙዚቃ አፍቃሪው ማህበረሰብ አሁን በሒወት ባሉበት ጊዜ ልንከባከባቸው ልንደግፋቸው ይገባል ፀግሽ የሰፈሬ ልጅ በመሆክ ብቻ እኮራብካለው መጪው ጊዜ የጤና እና የብልፅግና ከመላው ቤተሰብክ ጋር እንዲሆንክ እመኛለው ።

    • @milkilion696
      @milkilion696 3 дні тому +1

      Wow, teru Agelalese Nw

    • @zelalemdesta499
      @zelalemdesta499 2 дні тому +1

      ኳስ ሜዳ ነው ሰፈርሽ ይመችሽ አቦ❤እዛው ነኝ እኔም

    • @TheBex2007
      @TheBex2007 День тому

      @@adaneadego9328 tiru new. Gin yiche endihonilik, betesebik... yemitilew endihonilih, betesebih eyalik astekakilew.

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet8638 2 дні тому +2

    እጅግ ወጣም በጣም እናመሰግናለን ሁለታችሁንም እናመሰግናለን ለ ጋ/ሽ ፀግሽ በጣም ቢያንስም እናተ ጀምራችሁታል በጣም በትልቁ የጋሽ ፀግሽን የሙዝቃ ታሪክ በደንብ ከተሰራበት ታረክ ጋር እያዋዛችሁ እየጠየቃችሁ በደንብ እደምሰሩበት ተስፋ እናረጋለን እንጠብቃለንም 🙏 NBC እናመሰግናለን

  • @johnny-vb2hd
    @johnny-vb2hd День тому +1

    እጅግ በጣም ደስ የተሰኘሁበት ቃለመጠይቅኤን ቢ ሲን ጨምሮ.... ሶስቱንም እንግዶች አመሰግናለሁ። ካሴቶቹን እስካሁን ያቆየው፣ ጋሽ ፀጋዬ እና ተመስገን። ተመስገን ያለው መረጃ እና አገላለጽ ይገርማል። በቲክቶክ ላይ አውቀዋለሁ። በርቱ።

  • @HaileDawit-b4q
    @HaileDawit-b4q 2 дні тому +2

    ፀጋዬን እባካችሁ በቻልነው እንደግፈው ትንሽ ታሟል። ተሜ ትገርመኛለህ ድንቅ ሰው

  • @tesfayedejene6842
    @tesfayedejene6842 2 дні тому +2

    የፀግሽ እና የአበበ አዲናቂ ነኝ ፀግሽ መቼ ነዉ በዓይን የማየዉ እያልኩ ነበር ባለፈዉ EBS TV ላይ አቅረበዉት አይቼዉ ደስስስ----- ብሎኛል ዕንቁ የሀገር ሀብቶች ናችሁ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ፡፡ ትዉልዱ እነዚህን ዕንቁዎች ማክበርና መንከባከብ አለብት፡፡ሚድያዉም እንደ እናንተ መታየት ስኖርባቸዉ የያልታዩና የተደበቁትን ድንቅ የሀገር በለዉለታዎችን ማቅረብ አለበት፡፡ትዉልዱ ይወቃቸዉ ያክብራቸዉ፡፡ አመሰግናለሁ፡፡

  • @TheBex2007
    @TheBex2007 2 дні тому +2

    የመጀመሪያ ስራው ራሱ በጣም የሚወደድ ነው "ያገሬ ልጅ ናት ደማዬ" :: ድንቅ ደራሲ

  • @mechukaleb4699
    @mechukaleb4699 3 дні тому +13

    እባካችሁ የደራሲ ፀጋዬ ደቦጭ በጣም አድናቂ ነኝና ስልኩን ብታስቀምጡልን .. እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @ጥቁርሰው-ኸ9ኈ
    @ጥቁርሰው-ኸ9ኈ 2 дні тому +4

    ሶስታችሁም ዩቲዩብ ክፈቱ በግሩፕ ሚሊየን እናስገባዋለን ለናንተም ክብር ነው ጋሽ ጸግሽ ጋር መስራት

  • @ambaye3115
    @ambaye3115 3 дні тому +6

    ቆንጆ ታሪካዊ ዝግጅት ነው::

  • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
    @ዮሴፍ-ቘ4ዘ 3 дні тому +7

    ተሙ ለምን ቲቪ ላይ አትጀምርም ብዙ መረጃ አለክ

  • @geremewdessie9
    @geremewdessie9 3 дні тому +2

    ለፀግሽ እድሜና ጤና ካለበት የጤና እክል ወጥቶ ወደ ሚወደው ሙያ እንደሚመለስ ከእግዚአብሔር በታች ሁነን እኛም አይዞህ እንበለው ።
    ለምሳሌ ፀግሽን አነሳን እንጂ ብዙ የሙዚቃ ባለሙያዎች ተከፍተውብናል ።
    ስማቸውን መግለፅ ጥሩ ስለማይሆን እንጂ
    ሙዚየም ለተባለው በጣም ወሳኝ ነገር ነው መሰራት አለበት በጣም ጠቃሚ ነው ኩራት ነው ።
    ለትውልድ ትውልድ ጠቃሚ ነው ።
    በዚህ ጉዳይ የሙዚቀኞች ማህበሩ በዝምታ ባያልፈው መልካም ነው ።

  • @mightyg8545
    @mightyg8545 3 дні тому +4

    እውቁ አቀናባሪ ደረጄ መኮንን።
    ኢትዮጵያ ውስጥ እሱን አይነት ሙዚቀኛ አልተፈጠረም።
    ደረጄ ነፍስህን ፈጣሪ ይማር።

  • @henocktaddese6892
    @henocktaddese6892 2 дні тому +1

    The two guys also need to get their own show - very nice discussion!

  • @mollahoresa9435
    @mollahoresa9435 2 дні тому +1

    Those era 60s 70s 80s in Ethiopia golden time of art, greatest musicians, singers,songs music lyrics writers ,much respect for all.❤

  • @nuftalemberhe
    @nuftalemberhe 3 дні тому +5

    ምን ኣለ ይሄን ትልቅ ሰው ዝም ብላቹህ ብታዳምጡ ስትቅልበለቡ እኛም ሳንማር እናተም ሳትማሩ ኣለፈ

  • @netsanethAndinet
    @netsanethAndinet 2 дні тому +3

    ተመስገን ባዲሶ ጎበዝ ባለሙያ ! ቅዳሜ ETV 7:00 ጉራማይሌ አዘጋጅ ነበር። 2001/02

  • @yosephtarekegn1955
    @yosephtarekegn1955 2 дні тому +1

    ቃለመጠይቁ ከማን ጋር ነው ?

  • @sisaymoges7195
    @sisaymoges7195 2 дні тому +2

    ጋሽ ፀጋዮ ተሜ እና ዘይኑ በጣም ደስ ይላል

  • @tilahuntadushikur6376
    @tilahuntadushikur6376 2 дні тому +4

    ግን ማን ነው interview ሚደረገው ፀጋየ or እናንተ

    • @HaileDawit-b4q
      @HaileDawit-b4q 2 дні тому +1

      Negative አትሁን ስለፀጋዬ እንጂ ስለራሳቸው አላወሩም የሆንክ ሹጥ ነገር

  • @bekreseleshi5958
    @bekreseleshi5958 3 дні тому +2

    ስላየሁህ ደስ ብሎኛል።

  • @ermiasteshome2009
    @ermiasteshome2009 3 дні тому +3

    ረዥም ዕድሜና ጤና ለጸግሽ❤

  • @hailuamare3769
    @hailuamare3769 3 дні тому +4

    ብልጥ ሆኖ ከመጣላት ሞኝ ሆኖ መኖር የሚገርም አባባል

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 2 дні тому +1

    ማን እነደደረጀ መኮንን በመጨረሻ አካባቢ እንኳን የሠራው የጂጂን ቅንብር አንዱን ብቻ ብትሠሙት ድንቅ እኮ ነው የማንነቴ መለኪያ የአሥቱን እማ አይነግር intro እራሱ ዘፈን ፣ይወጠዋል።

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 2 дні тому +1

    የሙዚቃ ቤት ባለቤቶች ስለ ሙዚቃ ምንም እውቀት የሌላቸው የድምፃውያንን ድካም የገጡ አጭበርባሪዎች ነበሩ 30000 አሳይተው 3000 የሚከፍሉ

  • @MesfinAlemu-v9c
    @MesfinAlemu-v9c 3 дні тому +2

    ማነው ግን እንግዳው?

  • @MichealSeifu
    @MichealSeifu 16 годин тому

    zeynu the man who holds the bigest music library in the Hart of addis ababa ኳስ ሜዳ ።

  • @YonasTeklu-t6h
    @YonasTeklu-t6h 3 дні тому

    nbc tv, its good ,if your media presents similar production permanently.

  • @TesfayeGetahun-v3b
    @TesfayeGetahun-v3b 2 дні тому +1

    ሁሌ ማስቲካ እያላመጥክ አ ኡ ኢ ኣ ኤ እ ኦ ብትል ሙሉ ቀን ለ3 ወር ይድንልሀል የተጣመመው።

  • @AdamuTadese
    @AdamuTadese 3 дні тому +5

    ተጋባዡ ደራሲ ተስፋዬ ደቦጭ ነው ወይስ አጠገቡ ያለው ሰውዬ ነው ኸረ ዝም አሰኙትና ደራሲ ተስፋዬ ያውራ

    • @YonasTeklu-t6h
      @YonasTeklu-t6h 3 дні тому +2

      ስለእሱ ብቻ እኮ አደለም ፕሮግራሙ።የሙዚቃ ታሪክ ነው ሚተነትነው

    • @nuftalemberhe
      @nuftalemberhe 3 дні тому

      እውነት እኮ ነው ዝም ብሎ ያያቸዋል

    • @temesgenbadiso5526
      @temesgenbadiso5526 3 дні тому +1

      አዳሙ ተስፋዬ የሚለውን ፀጋዬ በሚለው አስተካክለው።

    • @AfomiyaAdane
      @AfomiyaAdane 2 дні тому +2

      ፀጋዬ ደቦጭ

    • @YonasZeleke-nl9fi
      @YonasZeleke-nl9fi День тому +1

      ፀጋዬ ደቦጭ ነው አስተካክል

  • @DanielTadesse-p1v
    @DanielTadesse-p1v 2 дні тому +1

    Missed lagende music lave

  • @ketemawelde7793
    @ketemawelde7793 2 дні тому +2

    ፀጋዬ፡ ደቦጭ፡ ሌላ፡ ሠፊ፡ የሆነ፡ ኢንተርቪ፡ አንጋፋ፡ ጋዜጠኛ፡ ቢያደርግለት፡ ጥሩ፡ ነበር።

    • @Tes-qe1jc
      @Tes-qe1jc 2 дні тому

      ቴዎድሮስ ጸጋዬ

    • @TheBex2007
      @TheBex2007 2 дні тому

      @@Tes-qe1jcአታስቀኝ ባክህ

    • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
      @ዮሴፍ-ቘ4ዘ День тому

      ​@@Tes-qe1jcቴድሮስ ጸጋዬ ከሚያደንቃቸው ደራሲያን አንዱ ፀጋዬ ደቦጭን ነው

  • @Jenberu-c9g
    @Jenberu-c9g 3 дні тому

    እንዲያው እንደነዚህ አይነት የሀገር ባለውለታ የሆኑ ሰዎችን ማነው የሚያሰታውሳቸው? እኛማ አጨብጫቢዎች ነው ለምሳሌ ላይኬ ሼር ሰብሰክራይብ የምናደርጋቸው ሰዎች እንቶ ፈንቶዎችን ነው !!ተመልካቹ እንዴት በዚህ እንኳን ለምን አንደግፋቸውም? በዚህ እንኳን እንደግፋቸው እሰኪ, እድሜ ይሰጦት ትልቅ የሀገር ሀብት ነዎት!!!ክብርት ከንቲባችን ልክ አሁን እያደረጉ እንዳሉት እንደነክቡር ጋሽ ተሰፋዬ እንደሚያሰታውሷቸው እርግጠኛ ነኝ በመኖሪያ ቤት ማለቴ ነው አመሰግናለሁ!!!

  • @bililgnb8024
    @bililgnb8024 3 дні тому +3

    በባለ ታሪኩ አንደበት የሚያውቀውንና የፈለገውን ብዙ ቁምነገር ለትውልድ መናገር ሲገባው የሌሎቹ መቅለብለብ ና እኔ አውቅለታለው የሚያስገርም ነው

  • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
    @ዮሴፍ-ቘ4ዘ 3 дні тому

    ፀጋዬ ደቦጭ ታላቅ ደራሲ ቃለመጠይቅ ሲደረግ የሚመልሳቸው መልሶች የሚመስጡ ናቸው

  • @Sisaybana
    @Sisaybana 3 дні тому +1

    Waw

  • @Sisaybana
    @Sisaybana 3 дні тому +1

    Betam yemikeber derasi new

  • @ketemawelde7793
    @ketemawelde7793 2 дні тому +1

    እናንተ፡ ጨረሣችሁት፡ እኮ፡ ጋሽ፡ ፀጋዬ፡ አንድም፡ አልተናገረም፡ እኮ።

  • @comemusic6928
    @comemusic6928 2 дні тому

    ዘይኑሻ ሀይ ናታን ነኝ

  • @firewbekele4769
    @firewbekele4769 3 дні тому

    🙏

  • @Muhammed-es5wx
    @Muhammed-es5wx 18 годин тому

    ተሜ ግን ምነው አፉ ተጣጣመብኝ

  • @AbdulbariMohammed-ue2nq
    @AbdulbariMohammed-ue2nq 16 годин тому

    ከብር ል ሶስታቹም የግባል❤❤

  • @yosefasfawe2227
    @yosefasfawe2227 3 дні тому

    👍👍👍👍👍👍

  • @Ros-om3pz
    @Ros-om3pz 2 дні тому

    ምንአለ ፀጋዬን በሚመች ወንበር ላይ ብታስቀምጡት እንዴ ወንበሩ አልተመቸውም ነበር

  • @OusmanHassen-b7m
    @OusmanHassen-b7m 2 дні тому

    እረ በዛየሩ ግጥሚያ ያሸነፈው መሃመድ አሊ ነው አስተካክሉ

  • @Kazabishotu
    @Kazabishotu 2 дні тому

    Joe Frazer never fought Ali in Zaire, Africa. Joe German was the one. Who fought Ali in zaire

  • @MohammedOmer-s8b
    @MohammedOmer-s8b 2 дні тому

    ዜይኑ አላህ ካንተ ይሁን

  • @destalencho9106
    @destalencho9106 3 дні тому

    ዛየር ላይ የተደረገውን የቦክስ ውድድር ያሸነፈው መሃመድ አሊ ነው ። ፍሬዘር አይደለም።

  • @ashenafikebede1917
    @ashenafikebede1917 3 дні тому +1

    wey geze temu gin teborn meselkegn wow

    • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
      @ዮሴፍ-ቘ4ዘ 2 дні тому

      ተሙ እኮ ብዙ ነገሮች ያውቃል ስለዘፈን ስለእስፓርት ሁለገብ ጋዜጠኛ ነው

  • @AbdulbariMohammed-ue2nq
    @AbdulbariMohammed-ue2nq 16 годин тому

    ፈሪዘር ሻይ ቤት ብጣም ድሰ የሜል ዘመን
    ያድኩበት ሰፈረ የቃምኩብት ሻይ ቤት

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 2 дні тому +1

    ከፈረሱ ጋሪው

  • @TibebuTamene
    @TibebuTamene 9 годин тому

    አአቅራቢዎች ግን አንቺ አልበዛም

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 2 дні тому +1

    የሙዚቃ ቤት ባለቤቶች ስለ ሙዚቃ ምንም እውቀት የሌላቸው የድምፃውያንን ድካም የጋጡ አጭበርባሪዎች ነበሩ 30000 አሳይተው 3000 የሚከፍሉ