ስፔሻል ሩዝ ቡካሪ አስራር//Bukhari Rice with chicken//Bukhari Rice Arabian Recipe

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • Arabian Bukhari Rice recipe (Ramadan spacial)

КОМЕНТАРІ • 41

  • @user-no6pr5vj6t
    @user-no6pr5vj6t 6 місяців тому +3

    ❤❤በጣም ደሥይላል

  • @user-sb9lu1bk3f
    @user-sb9lu1bk3f 3 місяці тому +3

    እረዝ ቡካሬ ዘይት ይጨመራል ካሮት በትንንሹ ቆራርጦ በዘይት ዘቢብ ጋር መጥበስ ከዛ በዘይቱ ሽንኩርቱን መከሸን በርዣዣሙ ሽኩርቱን መክተፍ ማማሰል ዶሮውን ማድርግ ዶርው ወርቃማ እስከሚሆን ማማሰል ነጭ ሽኩርት ዝንጅብል ማድርግ ማማሰል ኩርኩም ጨው ከሙን ማማሰል ሰልሰል ማድርግ ማማሰል የተፈጨ ቲማቲም መጨመር ማማሰል ትንሽ ውሀ ማድርግ ዶሮው እስከሚበስል እሩዙን አጥቦ ማድርግ ብዙም ሳይበስል ዩጠበስነውን ካሮት ዘቢብ ማድርግ

  • @madina0955
    @madina0955 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም በፍቅር በደስታ መጣሺልኝ እህቴ በጣም የሚያምር አሰራር ነው አሁን ስርቸ አይቸዋለሁኝ በርችልኝ እህቴ የኔባለሙያ

  • @yrgfh4578
    @yrgfh4578 Рік тому +1

    ዋው

  • @halimatube99
    @halimatube99 Рік тому +1

    ዋው ቴጀየ ቆንጆ በጣም የምወደውምግብ

  • @user-ib7gg2wl6b
    @user-ib7gg2wl6b 7 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤

  • @GalxiGalxi-km4xz
    @GalxiGalxi-km4xz 10 місяців тому +2

  • @mthokokhoza2599
    @mthokokhoza2599 2 роки тому +1

    Wowowo

  • @mbalshan4947
    @mbalshan4947 2 роки тому +1

    I like it 🔥🔥🔥🔥

  • @mthokokhoza2599
    @mthokokhoza2599 2 роки тому +1

    👌👌👌👌👌

  • @ZahraAdem
    @ZahraAdem 11 місяців тому +1

    ጎበዝ በርቺ

  • @yekobese1935
    @yekobese1935 2 роки тому +1

    Very nice cooking 👌👌👌👌👌

  • @brhinybra9796
    @brhinybra9796 Рік тому +1

    ❤❤👍👍👍👍👍

  • @ZahraAdem
    @ZahraAdem 11 місяців тому +1

    😘😘😘

  • @bogenibro9315
    @bogenibro9315 2 роки тому +1

    Amazing food

  • @bogenibro9315
    @bogenibro9315 2 роки тому +1

    Prefect cooking

  • @syhgxgfggyg5487
    @syhgxgfggyg5487 Рік тому +1

    ያምራልማሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  Рік тому

      በጣም አመስግናለው ውዴ

  • @aymenseid
    @aymenseid Рік тому +2

    በርቺ! ሽንብራው ታሸገው ከሆነ መብሰል አለበት? ወይስ ደረቁን ስለተጠቀምሽ ነው ያበሰልሽው?

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  Рік тому +1

      እኔ የጣሳውን ነው የተጠቀምኩት ተቀቅሎ የተዘጋጀ አንቺ ጥሬ ካለሽ ቀቅለሽ አብስይ ጥሬ አይሆንም ቆንጆ

  • @bettyahemed5225
    @bettyahemed5225 8 місяців тому +1

    yene balemuya

  • @user-xj8ji6bg4z
    @user-xj8ji6bg4z 10 місяців тому +1

    ዛሬልሥራና መጥቸእኮምታለሁ

  • @user-qj2lv5hy6w
    @user-qj2lv5hy6w 6 місяців тому +1

    የኔ ሰውየ ዘቢብ አይወድም ዝም ብየ መስራት ያለዘቢብ መስራት አይቻልምደ

  • @syhgxgfggyg5487
    @syhgxgfggyg5487 Рік тому +1

    የኔውድየኔሠወችስሪብለውኘዘቢብየለምብላቸውዝብለሽስሪአሉኘእኔምይበለሻልአይጣፍጥምብየአልሰረሁምእናበርችየኔባለሙያአይዞሽ❤❤❤

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  Рік тому

      የኔ ቆንጆ ችግር የለውም ዘቢብ ከሌለሽ ግን ባይኖርም ምግቡ ጣዕም ላይ ሚቀይርው ነገር የለም እኔ እንደስራውት ስሪ እና ዘቢቡን መዝለል ትችያለሽ ከሌለሽ

  • @semeriwoloyewa5671
    @semeriwoloyewa5671 Рік тому +1

    ጎበዝ በርች አንችን እያየሁ ስራሁ የሚጣፍጥ ሆነልኝ❤❤

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  Рік тому

      አመስግናለው የኔ ቆንጆ አንቺም ጎበዝ ነሽ

  • @salemmusabah1104
    @salemmusabah1104 11 місяців тому +2

    የኔ ውድኑሪልን ግን ሽብራውተቀቅሎ ነው ወይስ ዝም ብሎ

  • @user-gk8ie7pp3e
    @user-gk8ie7pp3e 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤