Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቄሶ ትግስቱ ኦግ/ ር ይባርኮህ ተባረክ የኔ ታሪክ ነው የተናገርከው ቂመን ነን ትባረክ
2 Samuel 14 አማ - 2 ሳሙኤል14: ሁላችን እንሞታለን፥ በምድርም ላይ እንደ ፈሰሰና እንደማይመለስ ውኃ ነን፤ እግዚአብሔርም የነፍስን ጥፋት አይወድድም፥ ነገር ግን የተጣለ ሰው ፈጽሞ እንዳይጠፋ በምክሩ ያስባል።
ወንድሜ ቄስ ትዕግሰቱ በምታሰተምራችው መሠረትና ጥልቀት ያላቸው የወንጌል መልእከቶች እጅግ ተባርከናል።እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ።
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይርዳን ቄስ ትዕግስቱ ጌታ እየባረከ ይባርክህ ለበረከት ያድርግህ
እግዚአብሄር ይባርክህ ቄስ ትግስቱ
አሜንአሜንአሜን
እግዚአብሔር ይባርክህ ቂስ ትግስቱ እኛንም ጌታ ይርዳን🙏
ቄስ እግዚአብሔር ይባርክህፀጋውንም ያብዛልህ
ተባረክጌታይርዳን
ዎው እንዴት ደስ ይላል !! ዘመኖት ይባረክ ቄስ !! በጣም ደስ በሚል ሁኔታ የአቢሰሎምን የበቀል ነገር እንዴት ተቀባይነት እንደሌለው ተረዳሁ በቀል የ ጌታ መሆኑን በጣም ተረዳሁ !! የማይጠፋውን የጌታን ሃሳብ አላገለገለም !! ስለ ዳዊት !- የቆሰለ ውሻ አይጮህም ታላቅ ሚስጥር ዳዊት ግን አሳዘነኝ አምኖንን ይወደው ነበርና በጣም ሃዘኑ በረታበት
በጣም የምወደው የእግዝአብሔር ባርያ
Qese tigestu migerm new!!!! yesemawetn belebonaye yasaderelgn amen
ሁሉጊዜ ትምህርት ልናገኝበት ችለናል እግዚአብሔር ይባርክህ 😇🙏
እኔና ባለቤቴ ከልባችን ነው የምንወድህ። ቄሳችን በሆነ ብለን ተመኘን።
ቄስ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ ተባረክ!
kesye betam new miwedot egzabher zemnotin yibark. geta bifekid be kirbu ethiopia metalew metich eskikafel chekuyalew.
እጀግ የምወደው ቄስ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ
እግዚአብሔር ይምራን ይጠብቀን
wow .. I can’t get enough of his teaching. God bless you
May the Lord God bless you. Very powerful lesson 🙏
Waww geta huy semeh ybarek. Sele heyaw kaleh ❤. Mekero ymemeles geta ,haylena tsxga ychemereleh paster.
ቄሥ አንድ ነገር አሥታወሥከኝ ሥለ ሣዳም ሑሤን ልጆች ሥትናገር ።እኔ ጎንደር ነበር ያደኩት በደርግ ሠአት ያኔ መላኩ ተፈራ የፈለገዉን ይገላል የፈለገዉን ይፈታል አንዴ አሥታዉሣለሑ በዚያን ግዜ የታወቀ የፎቶ ልኡል ባለቤት ቧሏን አሥሮ ሚሥቱን ወሠደ ግን አሑን አንተ ሥትናገር አዎ ያኔ እንደዛ ያደርጉ ነበር በሥልጣን በመመካት። ትዝ አለኝ።
ቄስ እግዚአብሔር ይባርክህ። እግዚአብሔሮ ሆይ እኔንም እርዳኝ
Thank you!
እንዴት ግሩም ቃል ነው
ቄስ እግዚአብሔር ይባርኮት ❤❤❤
Waaqayyoo saa eebbiisuu
We are lucky to have you kess,keep shining.
Tebarek tebarek bewntem tebarkhal yebezaleh
እግዚአብሔር ይባርክህ
ድንቅ ነዉ ቄስ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤God bles you more
ተባረክ,ቄስ,ጌታ,ከፍ,ከፍ,ይበል
ቄስ ከመባል ወንጌለዊ ቢባል ያምራል መካነኢየሱስን ከኦርቶዶክስ መለየት ይከብዳል
ስሙ ችግር ያለውይመስልሃል ☹️
ቄሶ ትግስቱ ኦግ/ ር ይባርኮህ ተባረክ የኔ ታሪክ ነው የተናገርከው ቂመን ነን ትባረክ
2 Samuel 14 አማ - 2 ሳሙኤል
14: ሁላችን እንሞታለን፥ በምድርም ላይ እንደ ፈሰሰና እንደማይመለስ ውኃ ነን፤ እግዚአብሔርም የነፍስን ጥፋት አይወድድም፥ ነገር ግን የተጣለ ሰው ፈጽሞ እንዳይጠፋ በምክሩ ያስባል።
ወንድሜ ቄስ ትዕግሰቱ በምታሰተምራችው መሠረትና ጥልቀት ያላቸው የወንጌል መልእከቶች እጅግ ተባርከናል።እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ።
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይርዳን
ቄስ ትዕግስቱ ጌታ እየባረከ ይባርክህ ለበረከት ያድርግህ
እግዚአብሄር ይባርክህ ቄስ ትግስቱ
አሜንአሜንአሜን
እግዚአብሔር ይባርክህ ቂስ ትግስቱ እኛንም ጌታ ይርዳን🙏
ቄስ እግዚአብሔር ይባርክህ
ፀጋውንም ያብዛልህ
ተባረክጌታይርዳን
ዎው እንዴት ደስ ይላል !! ዘመኖት ይባረክ ቄስ !!
በጣም ደስ በሚል ሁኔታ የአቢሰሎምን የበቀል ነገር እንዴት ተቀባይነት እንደሌለው ተረዳሁ በቀል የ ጌታ መሆኑን በጣም ተረዳሁ !!
የማይጠፋውን የጌታን ሃሳብ አላገለገለም !!
ስለ ዳዊት !- የቆሰለ ውሻ አይጮህም ታላቅ ሚስጥር ዳዊት ግን አሳዘነኝ አምኖንን ይወደው ነበርና በጣም ሃዘኑ በረታበት
በጣም የምወደው የእግዝአብሔር ባርያ
Qese tigestu migerm new!!!! yesemawetn belebonaye yasaderelgn amen
ሁሉጊዜ ትምህርት ልናገኝበት ችለናል እግዚአብሔር ይባርክህ 😇🙏
እኔና ባለቤቴ ከልባችን ነው የምንወድህ። ቄሳችን በሆነ ብለን ተመኘን።
ቄስ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ ተባረክ!
kesye betam new miwedot egzabher zemnotin yibark. geta bifekid be kirbu ethiopia metalew metich eskikafel chekuyalew.
እጀግ የምወደው ቄስ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ
እግዚአብሔር ይምራን ይጠብቀን
wow .. I can’t get enough of his teaching. God bless you
May the Lord God bless you. Very powerful lesson 🙏
Waww geta huy semeh ybarek. Sele heyaw kaleh ❤. Mekero ymemeles geta ,haylena tsxga ychemereleh paster.
ቄሥ አንድ ነገር አሥታወሥከኝ ሥለ ሣዳም ሑሤን ልጆች ሥትናገር ።እኔ ጎንደር ነበር ያደኩት በደርግ ሠአት ያኔ መላኩ ተፈራ የፈለገዉን ይገላል የፈለገዉን ይፈታል አንዴ አሥታዉሣለሑ በዚያን ግዜ የታወቀ የፎቶ ልኡል ባለቤት ቧሏን አሥሮ ሚሥቱን ወሠደ ግን አሑን አንተ ሥትናገር አዎ ያኔ እንደዛ ያደርጉ ነበር በሥልጣን በመመካት። ትዝ አለኝ።
ቄስ እግዚአብሔር ይባርክህ።
እግዚአብሔሮ ሆይ እኔንም እርዳኝ