Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሐዋዝዬ የኔ ወንድም እንኳን ደህና መጣህልን እኛ የተዋህዶ ልጆች እንወድሐለን ስለተመለስክልንም ደስ ብሎናል እናም አሁን በአዋጅ ስበከው አሁን ነው ሰአቱ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
እመ ብራሃንን ደስታየ መግለፅ አቃተኝ ብቻ ተመስገን አምላክ
ዝማሪ መላእክት ያሰማለልን ወንድማችን እንኳንን በሰላም ተመለስክ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መቼ ነው መቼ ነው የለቅደማ ሁኔተመቼ ነው በእምነት የሚስባከው ጌታመቼ ነው የዙሪያውን እራሳቸውመቼ ነው ስለ እውነት የማደላው መቼ ነው ጌታ ሆይ እበክህን ጌታ ሆይ አንተ እርዳን ዘመር ሀዋዜ ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን የብዛልህ ታባርኪ
የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲
መቼ ነው አምላኬ በሙሉ ልቤ በንስሀ ታጥቤ ወዳንተ ምመጣው ጌታሆአሜን 🙏🙏🙏ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን እህት ወንድሞቼ
ዝመሬ ዝመሬማ ላክት ይሰልን
መቼ ነዉ😭😭😭 ጀርባዬን ለአለም የምትሰጠዉ እኔስ አቃተኝ 😭😭😭ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!
በእውነት ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክል አሜን አሜን አሜን
መቼ ነዉ ለቤ ተሠብሮ ወደ አምላኬ ምቀርበዉ አቤቱ ልጆችክን አሥበን
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን
አሜን
Amen amen amen
ኡፍፍፍፍ አረ እጅግ በጣም ክርስቶስ የቅ ድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይርዳን
Mareyamn ewedehalew hawazye enkuanem agegneweh....tebarekelegn wendme
አሜንንንንን መች ነው በእምነት ምስብከው የኔ ጌታ ከስው ሁሉ የበላይ የሆንክ ጌታ 📖🛐🙏😭😭 ወንድማችን እግዚአብሔር ጸጋ ያብዛልክ
💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭
ተባረክ! የጌታ በሪያ ፀጋውን ያብዛልህ።"ሰብሕዎ ለእግዚአብሔር ስብሐተ ሐዲሰ ስብሐቲሁ በማህበረ ጻድቀኑ።"እግዚአብሔርን በአዲስ ዝማሬ አመስግኑት።እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግነው።አሜን!!!
መልካም አፅናኝ መዝሙርእግዚአብሔር አሁንም ይባርክህክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
መቼ ነው ያለቅደመ ሁኔታ መቼ ነው በእምነት ምሰብክህ ጌታመቼ ነው የዙሪዬን እረስቼው ስለእውነት የማደላውአሜን ተባረክ መንፈስ ቅዱስ ይርዳን
መቼ ነው ያለ ቅድመ ሁኔታበእምነት ምሰብክህ ጌታመቼ ነው የዙሪያዬን ረስቼው ስለእውነት ማደላው እግዚ አብሄር ይባርክህ ተባረክ
Ooh my god iam not Orthodox but I can't stop crying really 😭😭😭😭😭😭 meche now Ene geta 😭😭😭😭😭😭 Egzabeher yi bareki wendime Hawaz ❤️🙏
እህቴ ይህ ወንድም በጌታ ነው ስለጌታ ብቻ ነው የሚዘምረው
Inem orthodox ayidelehum gin ye hawaz mezmur degagime bisemam altegbim egziabher yibarekk bro
የኦርቶዶክስ መዝሙር መስሏችሁ ነዉ እንዴ?😂😂ኦርቶዶክስን እና 👉ካሀዲያኑን ተሀድሶ ለይታችሁ ሳታቁ ነዉ እንዴ እምነታችሁን አስሬ የምትቀያይሩት😂😂😂😂😂
@@abeldraw9521 ኣንተ ነህ ለራሰህ ኦርቶደክስ ያልሆንከዉ
God bless you more 🥰🙏
ኦርቶዶክስ አይሳደብም የምትሳደቡ ወገኖቸ ልቦና ይሳጣችሁ ክርስትና የትትና የፍቅር ሀይማኖት ናት።ለወዲማችን ዘማሪ መላእክትን ያሰማልን ።በጣም ልብ የሚናካ መዝሙር መናፍቅ ሆኖ ከሆና እግዚአብሔር ይመልሰው ይመልሰዋልም።።።ፈጥሩ ለፍጡር አይሰጠንም። ስለ ሁሉም ነገር ክብር ምስጋና ለአምላክልችን ለዲንግል ማርያም ልጂ ይዲርሰው።AEMNAEMNAEMN
ብላቴናዋ ልጂ ማሂ orthodox aydeleshim silezi atngerin mon malet endalebin. protestant nesh ok bye
ሰላም ለእናንተ ይሁን ቅዱሳን ተባርኩ 🙌💞💞😘🙏 ወንድማችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክ በዝማሬ ተባርካለው ተስማመው አሁን ይጨመር አሜንን🙌🙏🙇
Ye agelglot zemenh yebark hawazy. This is one of my favourite mezmur.
መቸ ነው ያለ እቅድ መሆን የቻለው መቸ ነው በእምናት የምሰብክህ ጌታ መቸ ነው የዚራየን እርስቸ መቸ ነው ስለ እውነት የማደላው ይሄ ቀን ናፈቀኝ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
ኧረ ባክሽ መናፍቃን😡እናንተ ተሀድሶዎች መንግስተ ሰማያት እንደናፈቃችሁ ይቀራል እንጂ መቼም አትወርሱም። ከሀዲዎች የኢየሱስ እናት እየሰደባችሁ የኢየሱስን መንግስት ልትወርሱ ሲያምርሽ ይቅር😋ደግሞ profileክን ቀይርልን እናታችን ለቀቅ አድርጓት
እውነት ነው መቼ ነው በንፁሁ ልቤ ወደ አምለኬ የምቀርበው።ዝመሬ ማለእክትን የማመልን ልብን የምስብ ደስ የምል ዝመሬ ነው ።የአገለግሎት ዝመረውን የስረዝሙለት ።
ገና ድሮ ኦርቶዶክስ በተወለድክባት በአደክባት ቤት እያለህ እንደ ሳሙኤል እግዚአብሔር ቅስቅሶ አይንህን ገልጦ የወንጌል እዉነት ያበራልህ 👏❤ በጣም ነው surprise የሆንኩት እርግጠኛ ነኝ በዚህ ዝማሬ መልዕክት የብዙዎች እየሱስን የከለላቸዉ የአይን ቅርፊት እንደተነሳ 👏👏
ኡፍ ዝማሬህን ስወደው እኮ አገልግሎትህን ይባርክልህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ
ኧረ አሜን ይብዛልክ ሁሉም ቀሪ ነዉ እንድንለይህ ፀጋዉ ይስጠን ተባረክ
እፍፍፍፍ እሄን መዝሙር ብሰማው ብሰማው አልጠግብም ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ተባረኩ ወንድሜ ሐዋዝ እልልልልልልልልልላ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ ብሰማዉ ብሰማዉ የማይሰለቸኝ ሁሌ በእንባ እሰማዋለዉ ❤❤❤
Zmare melaekt yasemaln.......Hawazye yagelglot zemenhn.....yekidst dngl mariam lij ybarklh.....mezmurochihn.....hulem sisemachew addis yhonubgnal.....wendme degme degagme yemimegnew wede betu temelseh.... anten medrek lay stagelegl mayet new.... ye egziabher amlak....melkam fekadu yhunlgn❤❤❤❤
እጄን በአፌ ያስጫነኝ መዝሙር እውነት እንድንመሰክር እውነትን እንድንገልጥ ጌታ ሀይል ይሁነን
መቼነው ስለ እውነት የምናደላው እ/ር ልብይስጠን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ
በእውነቱ ድንቅ ነው ዝማሬ መልክት የሰማልን ዘማሪ እ/ር እረጅም እድሜን ከጤናጋ ያድል ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን
ዘመንክ ይባረክ እየሱስ ከሁሉ አስበልጦ ስሙን የምንጠራበት አይል ይሰጠን ክብር ለእርሱ ይሁን ወንድም ላንተም እየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልክ. ስለመጠራታችን ስናውቅ ሁሉ ይገለጥልናል
ተባረክ ወንድማችን ተሀድሶ ለዘላለሞ ትኑር ዝማሬ መልክትን ያሠማልን
Tebarki yaniteni mezimur salisema mewali alichilimi hiyiweta belijocha abati yetrebesh new enam yatinanagnali tebareki biyalhu.
Thank you Amlak for everything you did for everyone😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ይኤ መዝሙር በውነት ልቤን ነካኝ እራሴን እዳይ አድርጉኝል
መዝሙር አይደለም ሙዚቃ ቅል ቅልነው
Egzahaber.Lebon.ymellssln.💖💖💖
❤❤❤❤❤❤farfanaa Ergamota isinii haa Dhagechisuu Ebifaamii Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele
Egziabher abizto yibarkih!! tsegaw yabizalih!!! you are blessed!!
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን እኔን የሚገልጽ ዝማሬ ነው
ዝማሬ መላእክት ያሰማለኝ ሃዋዜ እንተ እኳ የኔ ጎበዝ ነህ ተባረክ
አሜን ዝማሪ መላክትን ያሰማልን መቼ ነው እውነት የምኖረው
ዋንድሜ እግዚአብሔር ይግልግሎት ዝምንህን ይባዛልህ የዝማሬ ምላክትን ይስማልን ፅጋውን ይብዛልን አሜን አሜን አሜን አብ በችርንቱ አይልይን እኛ ልጁቹን ይስብን ፍጣርዉን ይምፋራ እውነት የምናገር ሰው ይርግን
አንድ አንድ ሰው በክርስቶስ ክርስትያን ነኝ ብሎ እያመነ ግን ስለ ክርስቶስ ሲዘመር መሳደብ ምን ማለት ነው እረ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
AMEENAMEENAMEEN
Zemari melaket yasemah wendma. It’s amazing
በእውነት ግን መቼ ነው ስለ እውነት የማደላው ግታሄ ውይ ይቅር በለኝ የእውነት አንተን ብቻ መስበክ ይሁን አገልግሎቴ ግታ እየሱስ ይባርክክ ዘማሪ አዋዝ ተባረክ እንባሄን እያፈሰስኩ ነው የሰማውት ጌታ እየሱስ ይባርክክ
በእውነት ልቤን ነካኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ዝማሬ መላክትን ያሰማልን👏👏👏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏
አዋዝ ዝሜሬ መላህክት ያሰማልን ልቦና ይስጠን
Wiy Amilaka Ewnet Mecha New
“እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥” - 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥23
እግዛብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይባርክ እውነት በመዝሙር ብቻ ወደ ሀይማኖቴ ልቤ እየተመለሠነው እግዚአብሔር ንፁህ ልቦና እንዲሰጠኝ ፀልዪልኝ ቃለ ህይወት ያሳማልን አብዝቶ ይባርክህ
ተባረክ በብዙ የጌታ ፀጋ ይብዛልክ ወድሜ
መቸ ነው አምላኪ የለ ቅድመ ሆናታ ልብ ይሚነካ መዝሙር ወንድማችን የዘማሪ መላእክት ይሰማልን
😭😭🙏🙏 አዎ ጌታሆይ ስለኔ እራቁትህን ስትሰቀል ያላፈርክብኝ እኔን ስላንተ ለመመስከር እዳላፍር እርዳኝ በሰው ፊት የሚያፍርብኝ እኔም በአባቴ ፊት አፍርበታለው ብለሀልና በሰው ፊት እሚመሰክርልኝ ባአባቴ ፊት እመሰክርለታለው ብለሀል ወንድሜ ሀዋዝ እግዚአብሔር የዝማሬን ቅባት ይጨምርልህ መዝሙሮችህን በጣም ነው የምወዳቸው 👏
አሜን አሜን አሜን አጥትን የሚአለመልም ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
ስለ ሁሉም ነገር እግዚኣብሄር ይመስገንዘመንህ ይባረክ ፀጋው ያብዛልህ
ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ሰለመዝሙር ዛማሬ መላአክን ያሠማልን
ዘመንህ ይባረክ ይብዛልህ ተወዳጅ
Amen Zemare Melakt Yasemaln Glory be to God!!!!
Bwent Mcha nwe E/R Hulachinm Edinsbik Yeridan E/R Yebarkik
I feel so fortunate to see and hear such kind of awesome songs, I don't know what to say but I know GOD has his own people everywhere , defiantly you are one of them , big respect our brother diyakon zemary hawaze.
በጾሎታችሁ አስቡጝ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬን መላክተኛ ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ መምህራችን መዝሙሮቹ አጥትን ያለመልማሉ አይጠገቡም በእዉነት እግዚአብሔር ፀጋዉን አብዝቶ ይሰጥሆ❤👏👏👏👏👏
ዝማሬመላእክትንያስማልንአሜንአሜን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትያሰማልን መቸ ነው በእምነት ምሰብክ ጌታ ♥️♥️♥️😭😭😭
እልልልልል እግዚአብሔር.ይባርክክ.የዝማሬ መልአክትን ያሰማልን.የምትሳደቡ ሰዎች ጌታ.ልቦና ይስጣቹ.እሱን ሳይሆን እግዚአብሔርን እየሰደባቹ እንደሆነ እወቁ።ኦርቶዶክስ አይሳደብም. መጥፎ ነገር ሁሉ የሚዎጣው ከመናፍቃን ነውና እግዚአብሔር። ልቦና ይስጣችሁ እውነተኛውን መንገድ ይምራቹ!
አዲስ ጌታ የለንም መቼ ቢሆን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አምላክ እንደሆን እንስበካልን
እ/ር ዘመንህን ይባርክ ለበረከት ሁን ይጨመርልህ
ወንድማችን ቃለህወት ያሰማልን ያንተን መዝሙርና የሊቀ ልሳናት ቸርነት ሰናይ መዝሙር ከልቤ ተመስጨ የምሰማው egzihabar yimesgen
may God bless you endlessly my brother and the lord our father ,the living God anoint you his more gress!1
amen zemarie melayiktin yasemalin mengsetsemayatin yawerslin yagelglote zemnhin egzabher abezito yisetlin
ወድማችን እኳን ተመለስክል ዘመንህ ይባረክ
Zemari melkiten yasemlhen Tebarek wendimchn tsegun yabzalhe 🙏✝️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️
አሜን ፫በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሠማልን😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ውይ ውስጥን ሰርስሮ ይገባል
Amen Amen Amen zamire miialakiiti yelsamane Amen🙌😭⛪
Amen amen amen AMEN tebareki biysusim tebareki igzabher amlak ybarekachu tsegawun yabzalachu tebareki hawye💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭📖📖📖🔥🔥🔥✅✅✅✅✅✅💯💯💯💯💯💯💯💯💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭
God bless u with the blessing of Heaven, with lot of fruitfull years in your entire life❤❤❤❤❤
Amen
amen zemare meLaketNi YASemaLin yageliglot zemenihn EgziAbher Amilaki ybarek Amen Amen amen
Fetari amlaki zemenikin mulu yibarkew zemare melakitn yasemalin
zmara melakti yasemalin mengsit semayatin yawarslin orthodox tewahdo lezelalem tnur amennnnnnnn
አሜን ። እኔም መቼ ነው በፊት በታማኝነት የምኖርልህ ደምና ስጋ አለም ይፈትናል አባቴ አሰበኝ በምህረት
ከኢየሱስ ጋር የሚሆኑ ብጹአን ናቸዉ አሜን
መቸ ነው ይህ ተራራው ልቤ ተንዶ በተሰበር ልብ የምፈልገውን ያይሆን የምትፈልገውን ሰው የምሆነው መቸ ነው አምላኬ ሆይ እባክህ ሰው አድርገኝ😭😭
tachawet yemariyam lije amen zemnhin amelak yibarkline
meche new...amlakie hoye le nesha mote abekagne kiduse kurbanehn lemwesd abekagne
ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ብሰማ ብሰማው የማልጠግበው ዝማሬ
Ewnetem meshe new amelakashen yemeneferaw ye meder uxeyat beza kal hiwet ysemalen mengeset semayat yawerseln amelak yexebken balenebet bota ulu 💙 💛 ❤ Genet yemariyam Leg wnedem egezabher ya gelgelot zemnek yebarek yeunelek.
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
Amen kbr hulu le smu yihun
እራሴን ያገኘሁበት መዝሙር
Kleiwet ysemalen ya gelgelot zemnek yebarek wendemachen ulem semu yebarek yeunlachu amen amen amen amen amen amen temsgen Genet Alemu yemariyam Leg ke Berut
እግዚአብሔር ይባርክህ አብዝቶ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ በብዙው ጌታ አብዝቶ ይባርክ♥️🌺🌺
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
አሜሜሜሜሜን
አሁን አደረገልሕ የእግዚአብሔርልጅ እየሱስ የተመሰገነ ይሁን
kele hywet zemre maket ysemalen yagelgelot zemneken Egziabher ybark ewnet leb ymnka mzmur new wendeme dengel texbqh
መቼ ነዉ አሜን ዝሜሬ ቃላ እወህት ያሰማልን ልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌻🌻🌻🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሄር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክ ወንድሜ
Ame< amen anen Zemari melayiktn yasemaln
this is your time brother you are preaching his word for the people who are looking and saying where is truthTruth is Only Jesus
Amen amen amen zimar maliket yasmaline Egizabher yagaligelote zamniken yarzimeline edima na tagawune yabizalike wdamachne emberan kanta gari tihunelike
በቅርቡ መተህ የልጅነት ትዝታችንን በጀጎሉ አንበሳ ሐረር ላይ በዝማሬ እናጥለቀልቀዋለን ሰለተመለስክ ደስ ብሎናል ተባረክ
i love this song so much. be bezu tebarek.
ዝማሬ መላአክትን ያስማልንን ወንድም አሜንንንን! !!መቼ ነው ያአለእቅድ ምሆነው ጌታ በእምነት ምስብክክ ጌታ ሀዋስ ዝማሬ መላአክትን ያስማልንንን አሜንንንን! !
Yewesetan zemerikew ufff tebarek gatea hoye wede meliseg
ዝማሬ መላክት ያሰማልን 🙏
ሐዋዝዬ የኔ ወንድም እንኳን ደህና መጣህልን እኛ የተዋህዶ ልጆች እንወድሐለን ስለተመለስክልንም ደስ ብሎናል እናም አሁን በአዋጅ ስበከው አሁን ነው ሰአቱ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
እመ ብራሃንን ደስታየ መግለፅ አቃተኝ ብቻ ተመስገን አምላክ
ዝማሪ መላእክት ያሰማለልን ወንድማችን እንኳንን በሰላም ተመለስክ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መቼ ነው መቼ ነው የለቅደማ ሁኔተ
መቼ ነው በእምነት የሚስባከው ጌታ
መቼ ነው የዙሪያውን እራሳቸው
መቼ ነው ስለ እውነት የማደላው
መቼ ነው ጌታ ሆይ እበክህን ጌታ ሆይ አንተ እርዳን
ዘመር ሀዋዜ ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን የብዛልህ ታባርኪ
የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲
መቼ ነው አምላኬ በሙሉ ልቤ በንስሀ ታጥቤ ወዳንተ ምመጣው ጌታሆ
አሜን 🙏🙏🙏ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን እህት ወንድሞቼ
ዝመሬ ዝመሬማ ላክት ይሰልን
መቼ ነዉ😭😭😭 ጀርባዬን ለአለም የምትሰጠዉ እኔስ አቃተኝ 😭😭😭ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!
በእውነት ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክል አሜን አሜን አሜን
መቼ ነዉ ለቤ ተሠብሮ ወደ አምላኬ ምቀርበዉ አቤቱ ልጆችክን አሥበን
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን
አሜን
Amen amen amen
ኡፍፍፍፍ አረ እጅግ በጣም ክርስቶስ የቅ ድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይርዳን
Mareyamn ewedehalew hawazye enkuanem agegneweh....tebarekelegn wendme
አሜንንንንን መች ነው በእምነት ምስብከው የኔ ጌታ ከስው ሁሉ የበላይ የሆንክ ጌታ 📖🛐🙏😭😭 ወንድማችን እግዚአብሔር ጸጋ ያብዛልክ
💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭
ተባረክ! የጌታ በሪያ ፀጋውን ያብዛልህ።
"ሰብሕዎ ለእግዚአብሔር ስብሐተ ሐዲሰ ስብሐቲሁ በማህበረ ጻድቀኑ።"
እግዚአብሔርን በአዲስ ዝማሬ አመስግኑት።
እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግነው።
አሜን!!!
መልካም አፅናኝ መዝሙር
እግዚአብሔር አሁንም ይባርክህ
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
መቼ ነው ያለቅደመ ሁኔታ
መቼ ነው በእምነት ምሰብክህ ጌታ
መቼ ነው የዙሪዬን እረስቼው
ስለእውነት የማደላው
አሜን ተባረክ መንፈስ ቅዱስ ይርዳን
መቼ ነው ያለ ቅድመ ሁኔታ
በእምነት ምሰብክህ ጌታ
መቼ ነው የዙሪያዬን ረስቼው
ስለእውነት ማደላው እግዚ አብሄር ይባርክህ ተባረክ
Ooh my god iam not Orthodox but I can't stop crying really 😭😭😭😭😭😭 meche now Ene geta 😭😭😭😭😭😭 Egzabeher yi bareki wendime Hawaz ❤️🙏
እህቴ ይህ ወንድም በጌታ ነው ስለጌታ ብቻ ነው የሚዘምረው
Inem orthodox ayidelehum gin ye hawaz mezmur degagime bisemam altegbim egziabher yibarekk bro
የኦርቶዶክስ መዝሙር መስሏችሁ ነዉ እንዴ?😂😂
ኦርቶዶክስን እና 👉ካሀዲያኑን ተሀድሶ ለይታችሁ ሳታቁ ነዉ እንዴ እምነታችሁን አስሬ የምትቀያይሩት😂😂😂😂😂
@@abeldraw9521 ኣንተ ነህ ለራሰህ ኦርቶደክስ ያልሆንከዉ
God bless you more 🥰🙏
ኦርቶዶክስ አይሳደብም የምትሳደቡ ወገኖቸ ልቦና ይሳጣችሁ ክርስትና የትትና የፍቅር ሀይማኖት ናት።
ለወዲማችን ዘማሪ መላእክትን ያሰማልን ።በጣም ልብ የሚናካ መዝሙር መናፍቅ ሆኖ ከሆና እግዚአብሔር ይመልሰው ይመልሰዋልም።።።
ፈጥሩ ለፍጡር አይሰጠንም። ስለ ሁሉም ነገር ክብር ምስጋና ለአምላክልችን ለዲንግል ማርያም ልጂ ይዲርሰው።
AEMN
AEMN
AEMN
ብላቴናዋ ልጂ ማሂ orthodox aydeleshim silezi atngerin mon malet endalebin. protestant nesh ok bye
ሰላም ለእናንተ ይሁን ቅዱሳን ተባርኩ 🙌💞💞😘🙏 ወንድማችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክ በዝማሬ ተባርካለው ተስማመው አሁን ይጨመር አሜንን🙌🙏🙇
Ye agelglot zemenh yebark hawazy. This is one of my favourite mezmur.
መቸ ነው ያለ እቅድ መሆን የቻለው መቸ ነው በእምናት የምሰብክህ ጌታ መቸ ነው የዚራየን እርስቸ መቸ ነው ስለ እውነት የማደላው ይሄ ቀን ናፈቀኝ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
ኧረ ባክሽ መናፍቃን😡
እናንተ ተሀድሶዎች መንግስተ ሰማያት እንደናፈቃችሁ ይቀራል እንጂ መቼም አትወርሱም። ከሀዲዎች
የኢየሱስ እናት እየሰደባችሁ የኢየሱስን መንግስት ልትወርሱ ሲያምርሽ ይቅር😋
ደግሞ profileክን ቀይርልን እናታችን ለቀቅ አድርጓት
እውነት ነው መቼ ነው በንፁሁ ልቤ ወደ አምለኬ የምቀርበው።ዝመሬ ማለእክትን የማመልን ልብን የምስብ ደስ የምል ዝመሬ ነው ።የአገለግሎት ዝመረውን የስረዝሙለት ።
ገና ድሮ ኦርቶዶክስ በተወለድክባት በአደክባት ቤት እያለህ እንደ ሳሙኤል እግዚአብሔር ቅስቅሶ አይንህን ገልጦ የወንጌል እዉነት ያበራልህ 👏❤
በጣም ነው surprise የሆንኩት
እርግጠኛ ነኝ በዚህ ዝማሬ መልዕክት የብዙዎች እየሱስን የከለላቸዉ የአይን ቅርፊት እንደተነሳ 👏👏
ኡፍ ዝማሬህን ስወደው እኮ አገልግሎትህን ይባርክልህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ
ኧረ አሜን ይብዛልክ ሁሉም ቀሪ ነዉ እንድንለይህ ፀጋዉ ይስጠን ተባረክ
እፍፍፍፍ እሄን መዝሙር ብሰማው ብሰማው አልጠግብም ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ተባረኩ ወንድሜ ሐዋዝ እልልልልልልልልልላ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ ብሰማዉ ብሰማዉ የማይሰለቸኝ ሁሌ በእንባ እሰማዋለዉ ❤❤❤
Zmare melaekt yasemaln.......Hawazye yagelglot zemenhn.....yekidst dngl mariam lij ybarklh.....mezmurochihn.....hulem sisemachew addis yhonubgnal.....wendme degme degagme yemimegnew wede betu temelseh.... anten medrek lay stagelegl mayet new.... ye egziabher amlak....melkam fekadu yhunlgn❤❤❤❤
እጄን በአፌ ያስጫነኝ መዝሙር እውነት እንድንመሰክር እውነትን እንድንገልጥ ጌታ ሀይል ይሁነን
መቼነው ስለ እውነት የምናደላው እ/ር ልብይስጠን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ
በእውነቱ ድንቅ ነው ዝማሬ መልክት የሰማልን ዘማሪ እ/ር እረጅም እድሜን ከጤናጋ ያድል ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን
ዘመንክ ይባረክ እየሱስ ከሁሉ አስበልጦ ስሙን የምንጠራበት አይል ይሰጠን ክብር ለእርሱ ይሁን ወንድም ላንተም እየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልክ. ስለመጠራታችን ስናውቅ ሁሉ ይገለጥልናል
ተባረክ ወንድማችን ተሀድሶ ለዘላለሞ ትኑር ዝማሬ መልክትን ያሠማልን
Tebarki yaniteni mezimur salisema mewali alichilimi hiyiweta belijocha abati yetrebesh new enam yatinanagnali tebareki biyalhu.
Thank you Amlak for everything you did for everyone😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ይኤ መዝሙር በውነት ልቤን ነካኝ እራሴን እዳይ አድርጉኝል
መዝሙር አይደለም ሙዚቃ ቅል ቅልነው
Egzahaber.Lebon.ymellssln.💖💖💖
❤❤❤❤❤❤farfanaa Ergamota isinii haa Dhagechisuu Ebifaamii Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele
Egziabher abizto yibarkih!! tsegaw yabizalih!!! you are blessed!!
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን እኔን የሚገልጽ ዝማሬ ነው
ዝማሬ መላእክት ያሰማለኝ ሃዋዜ እንተ እኳ የኔ ጎበዝ ነህ ተባረክ
አሜን ዝማሪ መላክትን ያሰማልን መቼ ነው እውነት የምኖረው
ዋንድሜ እግዚአብሔር ይግልግሎት ዝምንህን ይባዛልህ የዝማሬ ምላክትን ይስማልን ፅጋውን ይብዛልን አሜን አሜን አሜን አብ በችርንቱ አይልይን እኛ ልጁቹን ይስብን ፍጣርዉን ይምፋራ እውነት የምናገር ሰው ይርግን
አንድ አንድ ሰው በክርስቶስ ክርስትያን ነኝ ብሎ እያመነ ግን ስለ ክርስቶስ ሲዘመር መሳደብ ምን ማለት ነው እረ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
AMEENAMEENAMEEN
Zemari melaket yasemah wendma. It’s amazing
በእውነት ግን መቼ ነው ስለ እውነት የማደላው ግታሄ ውይ ይቅር በለኝ የእውነት አንተን ብቻ መስበክ ይሁን አገልግሎቴ ግታ እየሱስ ይባርክክ ዘማሪ አዋዝ ተባረክ እንባሄን እያፈሰስኩ ነው የሰማውት ጌታ እየሱስ ይባርክክ
በእውነት ልቤን ነካኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ዝማሬ መላክትን ያሰማልን👏👏👏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏
አዋዝ ዝሜሬ መላህክት ያሰማልን ልቦና ይስጠን
Wiy Amilaka Ewnet Mecha New
“እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥”
- 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥23
እግዛብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይባርክ እውነት በመዝሙር ብቻ ወደ ሀይማኖቴ ልቤ እየተመለሠነው እግዚአብሔር ንፁህ ልቦና እንዲሰጠኝ ፀልዪልኝ ቃለ ህይወት ያሳማልን አብዝቶ ይባርክህ
ተባረክ በብዙ የጌታ ፀጋ ይብዛልክ ወድሜ
መቸ ነው አምላኪ የለ ቅድመ ሆናታ ልብ ይሚነካ መዝሙር ወንድማችን የዘማሪ መላእክት ይሰማልን
😭😭🙏🙏 አዎ ጌታሆይ ስለኔ እራቁትህን ስትሰቀል ያላፈርክብኝ እኔን ስላንተ ለመመስከር እዳላፍር እርዳኝ በሰው ፊት የሚያፍርብኝ እኔም በአባቴ ፊት አፍርበታለው ብለሀልና በሰው ፊት እሚመሰክርልኝ ባአባቴ ፊት እመሰክርለታለው ብለሀል ወንድሜ ሀዋዝ እግዚአብሔር የዝማሬን ቅባት ይጨምርልህ መዝሙሮችህን በጣም ነው የምወዳቸው 👏
አሜን አሜን አሜን አጥትን የሚአለመልም ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
ስለ ሁሉም ነገር እግዚኣብሄር ይመስገን
ዘመንህ ይባረክ ፀጋው ያብዛልህ
ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ሰለመዝሙር ዛማሬ መላአክን ያሠማልን
ዘመንህ ይባረክ ይብዛልህ ተወዳጅ
Amen Zemare Melakt Yasemaln Glory be to God!!!!
Bwent Mcha nwe E/R Hulachinm Edinsbik Yeridan E/R Yebarkik
I feel so fortunate to see and hear such kind of awesome songs, I don't know what to say but I know GOD has his own people everywhere , defiantly you are one of them , big respect our brother diyakon zemary hawaze.
በጾሎታችሁ አስቡጝ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬን መላክተኛ ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ መምህራችን መዝሙሮቹ አጥትን ያለመልማሉ አይጠገቡም በእዉነት እግዚአብሔር ፀጋዉን አብዝቶ ይሰጥሆ❤👏👏👏👏👏
ዝማሬመላእክትንያስማልንአሜንአሜን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትያሰማልን መቸ ነው በእምነት ምሰብክ ጌታ ♥️♥️♥️😭😭😭
እልልልልል እግዚአብሔር.ይባርክክ.የዝማሬ መልአክትን ያሰማልን.የምትሳደቡ ሰዎች ጌታ.ልቦና ይስጣቹ.እሱን ሳይሆን እግዚአብሔርን እየሰደባቹ እንደሆነ እወቁ።
ኦርቶዶክስ አይሳደብም. መጥፎ ነገር ሁሉ የሚዎጣው ከመናፍቃን ነውና እግዚአብሔር። ልቦና ይስጣችሁ እውነተኛውን መንገድ ይምራቹ!
አዲስ ጌታ የለንም መቼ ቢሆን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አምላክ እንደሆን እንስበካልን
እ/ር ዘመንህን ይባርክ ለበረከት ሁን ይጨመርልህ
ወንድማችን ቃለህወት ያሰማልን ያንተን መዝሙርና የሊቀ ልሳናት ቸርነት ሰናይ መዝሙር ከልቤ ተመስጨ የምሰማው egzihabar yimesgen
may God bless you endlessly my brother and the lord our father ,the living God anoint you his more gress!1
amen zemarie melayiktin yasemalin mengsetsemayatin yawerslin yagelglote zemnhin egzabher abezito yisetlin
ወድማችን እኳን ተመለስክል ዘመንህ ይባረክ
Zemari melkiten yasemlhen Tebarek wendimchn tsegun yabzalhe 🙏✝️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️
አሜን ፫በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሠማልን😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ውይ ውስጥን ሰርስሮ ይገባል
Amen Amen Amen zamire miialakiiti yelsamane Amen🙌😭⛪
Amen amen amen AMEN tebareki biysusim tebareki igzabher amlak ybarekachu tsegawun yabzalachu tebareki hawye💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭📖📖📖🔥🔥🔥✅✅✅✅✅✅💯💯💯💯💯💯💯💯💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭
God bless u with the blessing of Heaven, with lot of fruitfull years in your entire life❤❤❤❤❤
Amen
amen zemare meLaketNi YASemaLin yageliglot zemenihn EgziAbher Amilaki ybarek Amen Amen amen
Fetari amlaki zemenikin mulu yibarkew zemare melakitn yasemalin
zmara melakti yasemalin mengsit semayatin yawarslin orthodox tewahdo lezelalem tnur amennnnnnnn
አሜን ። እኔም መቼ ነው በፊት በታማኝነት የምኖርልህ ደምና ስጋ አለም ይፈትናል አባቴ አሰበኝ በምህረት
ከኢየሱስ ጋር የሚሆኑ ብጹአን ናቸዉ አሜን
መቸ ነው ይህ ተራራው ልቤ ተንዶ በተሰበር ልብ የምፈልገውን ያይሆን የምትፈልገውን ሰው የምሆነው መቸ ነው አምላኬ ሆይ እባክህ ሰው አድርገኝ😭😭
tachawet yemariyam lije amen zemnhin amelak yibarkline
meche new...amlakie hoye le nesha mote abekagne kiduse kurbanehn lemwesd abekagne
ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ብሰማ ብሰማው የማልጠግበው ዝማሬ
Ewnetem meshe new amelakashen yemeneferaw ye meder uxeyat beza kal hiwet ysemalen mengeset semayat yawerseln amelak yexebken balenebet bota ulu 💙 💛 ❤ Genet yemariyam Leg wnedem egezabher ya gelgelot zemnek yebarek yeunelek.
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
Amen kbr hulu le smu yihun
እራሴን ያገኘሁበት መዝሙር
Kleiwet ysemalen ya gelgelot zemnek yebarek wendemachen ulem semu yebarek yeunlachu amen amen amen amen amen amen temsgen Genet Alemu yemariyam Leg ke Berut
እግዚአብሔር ይባርክህ አብዝቶ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ በብዙው ጌታ አብዝቶ ይባርክ♥️🌺🌺
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
አሜሜሜሜሜን
አሁን አደረገልሕ የእግዚአብሔርልጅ እየሱስ የተመሰገነ ይሁን
kele hywet zemre maket ysemalen yagelgelot zemneken Egziabher ybark ewnet leb ymnka mzmur new wendeme dengel texbqh
መቼ ነዉ አሜን ዝሜሬ ቃላ እወህት ያሰማልን ልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌻🌻🌻🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሄር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክ ወንድሜ
Ame< amen anen
Zemari melayiktn yasemaln
this is your time brother you are preaching his word for the people who are looking and saying where is truth
Truth is Only Jesus