ኧረ በቃ... የባለታሪኳ ጩኸት! | ደፍረውኝ ሲያበቁ ሽንታቸውን አጠጡኝ |ኢትዮጵያ ውስጥ የተፈጸመ ዘግናኝ የሴት ልጅ ጥቃት | Haleta Tv

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 31

  • @መክሊትአየነ-ጰ1አ
    @መክሊትአየነ-ጰ1አ Місяць тому +1

    አምላክ ይርዳሽ በደዚ አይነት ስቃይ ህይወት የሚቀጥፉ የሚያበላሹ ፈጣሪ ይፋረዳቸው

  • @የማርያምነኝ-ሠ1ኀ
    @የማርያምነኝ-ሠ1ኀ Місяць тому +1

    የኛ መከራ መዘገብ ብቻ በቂ አይደለመ ለምን ይቁም ብላቹ አትጮኩም😢😢😢😢

  • @emebetlegesse7577
    @emebetlegesse7577 Місяць тому +1

    ከባድ ጥቃት ደርሶብሻል የኔ ቆንጆ ተፅናንተሽ እዚህ መድረስሽ ጀግና መሆንሽን ያሳያል። ብርቱ ነሽ ማሬ አይዞሽ እናትዋ አይዞን

  • @መክሊትአየነ-ጰ1አ
    @መክሊትአየነ-ጰ1አ Місяць тому +1

    ወይኔ እግዚአብሔር ይፋረዳቸው 😟

  • @SalemAbi
    @SalemAbi Місяць тому

    ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሄር ያጽናሽ በርች

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አይዞሽ የኔ እናታ ጠንከራ ነሽ

  • @mamakirubel-po3zs
    @mamakirubel-po3zs Місяць тому

    ስለ ድግል ማርያም አምላኬ በቃ በለን

  • @tigest3176
    @tigest3176 Місяць тому +1

    Egzeyo maren kerestose ehte ayizoshi ferdu yiseraele Amlaki yiferde enkunme behiwete terfesh

  • @birhanutolasa7062
    @birhanutolasa7062 Місяць тому

    እግዚአብሔር አምላክ ፍትሕ ይስጥሽ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Місяць тому

    😥😥😥😥😥😥😥 አረ የሚዘገንን ነው

  • @fasila8699
    @fasila8699 Місяць тому +1

    7 × 70 ,,,,,,,,, all over corner of ETHIOPIA amhara women MIESERY, WILL BRING A CENTURY OLD ,,,,,,,,,, KNOWN ¡!!¡!

    • @truth2232
      @truth2232 Місяць тому

      እሸታም እምዱኔንተ መሰሪ አውሬ ዌሽ አሉ እንዴ ፣ በዩ አማራው አገር ላይ እኮ ነው የምትበሉት የምትኖሩት ልጆቻችሁን የምታሳድጉት

  • @AlemTeka-ej3yq
    @AlemTeka-ej3yq Місяць тому +1

    የ7 አመት ልጅ እንዴት ቻለችው አልሽ ??መቼ ቻለችው ሞተች እኮ ። እንችን ያልሞትሽው ትልቅ ስለሆንሽ ነው .: ግን ወንዶች ይህን ሁሉ ሲሰሙ ምን እያሰቡ ነው ተመልሰው እንደዚህ አይነት አረመኔነት ውስጥ የሚገቡት ። ህግ ከባድ ጥቃት እንዲቀጡ ካልተደረገ ምንም መፍትሄ የለውም ።

  • @TahiuKares
    @TahiuKares Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢

  • @emebetlegesse7577
    @emebetlegesse7577 Місяць тому +1

    ወይ ነዶ በምስኪን ኢትዮጵያውያን ሆድ ስንት ብሶት አለ? አምላኬ ሆይ የዚህ አረመኔያዊ ድርጊት ተባባሪ የሆነ መንግስት እብዲ ኢሌን ከእስር ለቀቀው ይሄ በቀል ያረገዘ ትውልድ ምን እንደሚሰራ ሲታሰብ ይዘገንናል። ዋዮ እናቴ መጥኔ

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 Місяць тому +1

    እኔ አፈር ልብላ አንጀቴን በላሽው ምን ላድርግሽ። እር ይብቃ በስላሴ ስም አልሽ ሴጣን ልመና መች ይገባዋል መንግስት ካለ በስቅላት ይቅጣቸው በምድር በሰማይ ነፍሳቸውን አይማረው ፈጣሪ ።

  • @emebetlegesse7577
    @emebetlegesse7577 Місяць тому

    በቀል መርዝ ነው እውነት ነው ወገን

  • @EmandaasterEmi
    @EmandaasterEmi Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @memiahmed-eu1er
    @memiahmed-eu1er Місяць тому

    እባክህ ሀሌታ በትግራይ የተደፈሩትን ሴቶችን ለማቅረብ ሞክር

  • @SalamaSal-n3k
    @SalamaSal-n3k Місяць тому

    እኔ ከሰራ አምሸቸ ሰወጣ ሰፈራችን አንድ ግለሰብ አገኘሁ ሰልክ ካልሰጠሸኝ ብሎ አሰድሸም ሲለኝ ሰልክሰጥቸዉ ተለያየን በሳምቱ ደዉሎ እንገናኝ አለኝ ተገናኘን ጎደኛዉ አብሮን ነበረ ጎደኛዉ ሰዉይደፈራል ይገላል ተጠቀቂ አለኝ እሸአልኩት ወዴዉን መጣና ምነዉ የመከረካት ብሎተጣላዉ ወእንደረ ሲለኝ አላድረም ብየልሸኝሸ ብሎ ትንሸ ትንሸ እያለ ከሰፈረ ሰንረቅ ጫካወሰዶ ጉድጎድ በሰዉ ቁመት ልክ ከዛገፈትሮ አሰገባኝ ቢላዊ የያዘዉ ያሰፈራል ላለመደፈረ ታገልኩኝ ሰጮህ ምገደኛ መጣልኝ ድጋይ ይዞአሰጣለኝ ዉንድ ማመን ተዉኩኝ ጭካኔቸዉ😢😢

  • @yasinredi1523
    @yasinredi1523 Місяць тому

    እንዚህ ደፋሪዎች ያደራጃቹው አካልማ አለ

  • @sojoo4277
    @sojoo4277 Місяць тому

    የመቸ ታርሪክነው ይሄ

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Місяць тому +1

    እንደዚህ አይነት ይብቃ አታቅርቡ እባካችሁ አፀያፊ ነው ፍትህ እስከሌለ ህዝቡ ለምንድነው በድንጋይ ደብድቦ እማይገላቸው ሁሉም ደፋሪ ነው እንዳትሉኝ

  • @memiahmed-eu1er
    @memiahmed-eu1er Місяць тому

    ብሔር ምን አስጠራችሁ ሁሉም ቦታ አረመኔ አለ።
    እህታችን አይዞሽ ጀግና ነሽ

    • @Selamtesfaye-b8v
      @Selamtesfaye-b8v Місяць тому

      ምን ችግር አለው እውነት እስከሆነ ድረስ

    • @እንምበደንየአብ-ቈ2ጠ
      @እንምበደንየአብ-ቈ2ጠ Місяць тому

      ይሄ እኮ ብሔር ብቻ አይደለም በሀይማኖት ሙስሊም ናቸዉ ዉሸት አይደለም እዉነተኛ ታሪክ ነዉ

  • @Sunshine-3uk
    @Sunshine-3uk Місяць тому

    አይ ወያኔ ዘራችሁ ፍልስስስ ይበል