ሀይሌ ገ/ስላሴን ማሩ ቀድሞታል!! የማሩ እንግዶች በሀይሌ ግራንድ

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 29

  • @KamelaKk-v4c
    @KamelaKk-v4c 6 місяців тому

    ባላገሩ የኔ አባቶች እነዚህ ናቸው ለከተማው ዋልታና ማገር. የኔ ወርቆች እነዚህን ነው በከባድ መሳርያ ንብረታቸው የሚወድመው. የሚረሽኑት ምንም የማያውቁ ንፁህ አባቶች

  • @meram-no8we
    @meram-no8we 6 місяців тому +2

    ሀይሌም ተማሩአችንም እናመሰግናለን 80%የሚበጠብጠው እኮ 20%ነው ሃገራችንን ሠላም አርግልን ያረብ 😢😢😢

  • @fatidundar5530
    @fatidundar5530 6 місяців тому +1

    ማሩሻ የአስተናጋጁ ገለፃ ለምን በእንግሊዘኛ ብቻ አትክልቱ አማርኛ ስሙ ኢንጆሪ ነው እንዲህ ብትላቸው በስሙ ያቁት ነበር ግን ስትሮቤሪ ብላችሁ ዳግመኛ እንዳያስታውሱት ነው የሆነ

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 6 місяців тому

    ሀይሌ ገብረስላሴ ደግና ህዝብ አክባሪ ስለሆንህ ህዝብም ከማንም የበለጠ ክብር ሰጥቶሀል እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @abebedese9907
    @abebedese9907 6 місяців тому +2

    ማሩየ ቀጥልበት ገበሬዎችን የከተሜው ሠው እንዴት እየኖረ እንደሆነ አሳያቸው ። ቲማቲም ሲሉ አሳቁኝ የእውነት

  • @MeremEshetu
    @MeremEshetu 6 місяців тому +1

    አይአባባ እኔፎቅየሚባል ነገር ለአይኔ አስጠልቶኛል ተገረሙኮ ወይኔወገቤ የምር እደትእደሚቅለበለብወገቤ ብታዉልኝ ወገን☝️

  • @Ambassel
    @Ambassel 6 місяців тому

    "ኅይሌ ገ/ሥላሴ" ታታሪ ጠንካራ ሃገሩን ሃይማኖቱን ወገኑን የሚወድና የሚያከብር እፁብ ድንቅ ኢትዮጵያዊ💚💛❤

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 6 місяців тому +1

    አይ ማሩየ እንዴት ትምህርት ደስ ይላል

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 6 місяців тому +1

    ማሩዬ..ጠፋህ..በሰላም..ነዉ

  • @trr1069
    @trr1069 6 місяців тому

    አይ የገጠር ሰዉ ወላሂ ነፍስ ነገር እኮ ናቸዉ ስራአታቸዉ ብቻ አይይይይይ

  • @trr1069
    @trr1069 6 місяців тому

    የኔ አባት እሄማ ደሴ አቃጠለኝ አሉ😂😂😂😂

  • @meram-no8we
    @meram-no8we 6 місяців тому

    የዋህ ጨዋ የገጠር ሰው ❤❤❤

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 6 місяців тому

    እንጀራ የለም አሉ የኔ አባት

  • @solomonnegash4265
    @solomonnegash4265 6 місяців тому

    የች፣ማግስት፣የሚገድለቸው፣እደች፣የሉትን፣እብሪተኘ፣ዘራኘ፣ጉረኘውን፣ነው፣እዚን፣

  • @እራህማአስንአላህወኪል
    @እራህማአስንአላህወኪል 6 місяців тому

    አይ አባቴ ቲማቲም አላሉም😂😂

  • @እራህማአስንአላህወኪል
    @እራህማአስንአላህወኪል 6 місяців тому

    ማሩ ምነውጠፋህ ተናፍቀሀል

  • @סמארט-ש2ג
    @סמארט-ש2ג 6 місяців тому

    ሰላም ማሩ እንኳን በሰላም መጣህ ወንድም

  • @MeremEshetu
    @MeremEshetu 6 місяців тому

    ማሩየ የትጠፋህአቦ

  • @meram-no8we
    @meram-no8we 6 місяців тому

    አንተ የምታብራራላቸው እንደት የቆሻሻውን ሰላ በእጁ ሲከፍት ዝም አልክ ታዘብኩህ 😢

  • @jdhrbddhsd8216
    @jdhrbddhsd8216 6 місяців тому

    😂😂😂😂ይመችህማሩየ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 6 місяців тому

    አረ በዩት ሃይል ይባርክ

  • @hussenali4298
    @hussenali4298 6 місяців тому

    ማሩ ጠፋህ እሳ

  • @trr1069
    @trr1069 6 місяців тому +1

    እነዚህን እኮ ነዉ የኛ መንግስት የሚገላቸዉ ምንም እማያዉቁትን😢

  • @madi2644
    @madi2644 6 місяців тому

    ሰላምናችሁ

  • @seadi5
    @seadi5 6 місяців тому

    አይማሩምነውይችልብስብትቀየር

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 6 місяців тому

      ለምን ይቀይራል ማንነቱ መገለጫው ማሩ ባላገሩን ።

  • @SadSad-d3s
    @SadSad-d3s 6 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @እራህማአስንአላህወኪል
    @እራህማአስንአላህወኪል 6 місяців тому

    😂😂😂😂😂

  • @maranatatube4525
    @maranatatube4525 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤😢❤😢