Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
❤❤ - ልጅ አበባየሁ ምርጥ ግምገማ። ጸሐፊውም ሄኖክ ሊመሰገን ይገባል።- ያነበብኩት/ያለኝ ተሻሽሎ የታተመው ይሁን ወይም በመጀመሪያ የታተመው እንጃ? ሆኖም የሄኖክ መጽሐፍ አበባየው እንዳለው ወደ ቅድመ ሺህ ዓመት ትርጓሜ እጅግ በጣም ላዘነበለችው የአኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን በጣም ጥሩ ጅማሬ ነው። ሌላው ለራእይ መጽሐፍ ጥናትና ትርጉም ወሳኝ ተብለው የተጠቀሱት መጽሐፍት በጣም ውድ ስለሆኑ - የሄኖክን ብዙዎቹን የመጠቀም አለመቻል ፈተና እረዳለሁ።ታንክዩ
Great Review
Wonderful
great
metsihafu lebetekrstian tlk tkm yemisetna tsehafiwm yanesaln adadis mlketawochn sanamwsegn malef yelebnm
ልክ ነው። ገምጋሚውም በመግቢያው ላይ መልካም ጅማሬ እንሆነ፤ እንዲሁም በመደምደሚያ ጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ለአገራችን ቤተ ክርስቲያን ትልቅ ጥቅም እንሆነ ተናግሯል።
❤❤ - ልጅ አበባየሁ ምርጥ ግምገማ። ጸሐፊውም ሄኖክ ሊመሰገን ይገባል።
- ያነበብኩት/ያለኝ ተሻሽሎ የታተመው ይሁን ወይም በመጀመሪያ የታተመው እንጃ? ሆኖም የሄኖክ መጽሐፍ አበባየው እንዳለው ወደ ቅድመ ሺህ ዓመት ትርጓሜ እጅግ በጣም ላዘነበለችው የአኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን በጣም ጥሩ ጅማሬ ነው።
ሌላው ለራእይ መጽሐፍ ጥናትና ትርጉም ወሳኝ ተብለው የተጠቀሱት መጽሐፍት በጣም ውድ ስለሆኑ - የሄኖክን ብዙዎቹን የመጠቀም አለመቻል ፈተና እረዳለሁ።
ታንክዩ