ካርታ አንባቢው - በጣም አስቂኝ ቪዲዮ ከናቲ ጋር / Ke nati gar

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 161

  • @nati_abraham
    @nati_abraham  2 роки тому +35

    ውድ ቤተሰቦቻችን ለምታሳዩን ፍቅር ከልብ እናመሰግናለን !
    Instagram - official_nati_abraham ታገኙኛላችሁ !!!
    ፈጣሪ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን !!!

  • @girmaa5480
    @girmaa5480 2 роки тому +20

    የዘመኑን ሰው ስነምግባር የሚገልጽ ግሩም ቪዲዮ ነው ናቲ......በርታልን !!!!

  • @azebabebe6985
    @azebabebe6985 2 роки тому +13

    ናቲዬ የኔ ምርጥ ወንድም የማትገባበት ቦታ የለህም 😅😅😅😅በርታ ትምህርት ሰጪ ነው ይመችህ የሐገሬ ልጅ በርታ 👍🏽👍🏽👍🏽🥰🥰🥰

  • @elfigntube
    @elfigntube 2 роки тому +31

    30 ቀን ሲባል ይደብረዋል እንዴ ገናን እና ጥምቀትን አክብሮ እኮ ነው ሚሞተው😁😁😁

    • @tenisutenisu7093
      @tenisutenisu7093 2 роки тому +2

      እና ማሞት አለበት እንዴ? 🤣🤣🤣

    • @gaema9673
      @gaema9673 2 роки тому

      😂😂😂😂😂😂

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 2 роки тому +10

    አይ ናትዬ ከየት ከየት ነው ቀልዶችህን የምታመጣው አጭርና አስቂኝ ነው I enjoy it 🤣🤣🤣🤣👍🏿

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 2 роки тому

      ይሔ ነብይነኝ ተብዬዎች ሥራ ነው ፓሥተሮች አዳዲሦቹ ፓሥተሮች

  • @dawitmuluken5682
    @dawitmuluken5682 2 роки тому +1

    Sami gerami tiwena...tichilaleh...kepiyassa bole demo betam arif film new...bertu.

  • @Lijseyatube59592
    @Lijseyatube59592 2 роки тому +8

    መኝታ ቤቱን እንዬው አላለም😂😂

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 2 роки тому +18

    ፈጣሪ ሰላምን ለውቢቷ ሀገራችን ፍቅር እና አንድነትን ለህዝባችን ያድልልን

  • @እዉነትተናገሩ
    @እዉነትተናገሩ 2 роки тому

    ናቱቱቱቱ አብሮህ የሚሰራዉ ልጅ እጅግ በጣም ምርጥ አክተር መሆን የሚችል እምቅ ችሎታ ባለቤት ነዉ! በእዉነት ምርጦቹን አርቲስቶችን አማተሮቹን ወደፊት ስለምታመጣ ክብር ይገባሃል! Thax Nate!

  • @haileawoke643
    @haileawoke643 2 роки тому +8

    Nati, u can write best comedy films which could change the film industry easily.U are with best talent of comedy.Most comedians of our country make comedy having a character which doesn't represent real daily life situations,but u .So, come up with comedy films all written by u.i STRONGLY trust ur potential of writing the scripts

  • @yehagereleji5468
    @yehagereleji5468 2 роки тому +7

    ይህ ቀልድ አይደለም እምነታችንን ተጠቅመው የሃይማኖት ቁማርተኞች እየተጫወቱብን ነው እኮ።

  • @AliSharTube698
    @AliSharTube698 2 роки тому +3

    ናቲ በጣም ቆጆ ትምርት አዘል ቪዶ ነው አሁላይ ብዙ ሠባኪወች ሠውን እያበላሹ ያሉት በደዚህ ነገር 👍👍👍👍🌹🌹🌹

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 2 роки тому +1

      የቤጦች ሥራ ነው አርቴፍሻል ፓሥተሮች

  • @freedomaugustus1555
    @freedomaugustus1555 2 роки тому +3

    ቅርብ ስለሆነ ምኝታ ቤቱ ይቀርባል 😂😂😂

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 2 роки тому +4

    😂😂😂😂 እንዲህም የሰው ሚስት መጥበስ ተጀመረ😂😂😂😂 ናቲዬ አንደኛ👌😘💚💛❤

  • @dawit721
    @dawit721 2 роки тому +5

    ፈጣሪ አንድነታችንን መልሶልን ከሀገር የራቃችሁ
    ወንድም እህቶቼ ለሀገራችሁ በሰላም አብቅቶአችሁ በፍቅር ያኑረን፡፡

  • @dmulugeta
    @dmulugeta 2 роки тому +2

    I love this creative satire. It reflects on contemporary Ethiopian culture while it entertains. Well done Nati.

  • @Enqopa9315
    @Enqopa9315 2 роки тому +8

    የወንዱ ተዋናይ potential የታየኝ ግን እኔ ብቻ ነኝ?

  • @piterpan3296
    @piterpan3296 2 роки тому +1

    Sami arif Sira ke nati gar demo gerami sira tiseralachu

  • @ትእግስትቲዩብ
    @ትእግስትቲዩብ 2 роки тому +4

    ናቲየ የኔ ምርጥ ነገር

  • @anumussa
    @anumussa 2 роки тому +5

    እንኳን ሰብስክራይብ አደረኩህ ፈታ ታረጋለህ

  • @passion2514
    @passion2514 2 роки тому +5

    i just like the video just before starting watching it

    • @yonasadmasu2628
      @yonasadmasu2628 2 роки тому

      i just like your comment just before see it hahahahahahahahaha

  • @sarademelash4241
    @sarademelash4241 2 роки тому

    ፈጣሪ መጨረሻችንን ከኛ የሰወረው እየተሳቀቅን እንድንኖር ስለማይፈልግ ነው እግዚአብሔር ድንቅ ነው

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 2 роки тому +3

    የዚህ ልጅ ድራማ በሳቅ ሊገድለኝ ነው

  • @filmonkidane13
    @filmonkidane13 2 роки тому

    Be mekera yegenebahut alalem......😂😂 nice performance by both of them 👏👌👍

  • @meselebiratu6521
    @meselebiratu6521 2 роки тому +1

    You cool men I love it

  • @biruk_sm
    @biruk_sm 2 роки тому +1

    ገራሚ ነዉ ናቲ

  • @zeinazizi5759
    @zeinazizi5759 2 роки тому

    ናቲ.ግን.ሰው.ማጣላት.😅😅😅😅😅አሪፈ.ቀልድ👍👍👍👍

  • @azmeraabeya7470
    @azmeraabeya7470 2 роки тому +1

    ብለህ ብለህ ጠንቋይ ሆንክ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Nagen_promotion7747
    @Nagen_promotion7747 2 роки тому +2

    እዮ ጬፋ 😂😂😂

  • @muhammadamin579
    @muhammadamin579 2 роки тому

    አረ ናቲ በጣም ጎብዘሀል😂😂😂😂

  • @eastsoldierson
    @eastsoldierson 2 роки тому

    Ayeee...alekebih😊

  • @rahwayihdego2510
    @rahwayihdego2510 Рік тому

    Very true!!!!!

  • @habtamumotbaynor681
    @habtamumotbaynor681 2 роки тому

    Nati nice berta

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 11 місяців тому

    ወይ ፓስተር😂😂😂😂ናቲሻ ቀላል ትተንብያለህ

  • @shegerketema6622
    @shegerketema6622 2 роки тому +2

    KKKKKKKK GREAT IDEA

  • @Hነኝየተዋህዶልጅ
    @Hነኝየተዋህዶልጅ 2 роки тому +4

    ዊይ ናቲ በጣም ይስቃል ትምህርት አዘል ነው።

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 2 роки тому +3

    ናቲ መኝታ ቤት ብዙጊዜ ይመችካል አይደል

  • @Semientube2634
    @Semientube2634 2 роки тому

    አይ ናቲ.. 😆😆😆😆😀 ምርጥ ነዉ

  • @gashawaweke8282
    @gashawaweke8282 2 роки тому +2

    ናቲዬ ይመችህ አቦ

  • @lovemyself5874
    @lovemyself5874 2 роки тому

    😅😅😅😅😅😅😅😅Beasak gedelken nati

  • @funrelaxtube9740
    @funrelaxtube9740 2 роки тому

    ሃሃሃሃሃሃ ናቲ ምርጤ

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 2 роки тому +1

    🤣🤣🤣🤣🤣 Ay Sela🤣

  • @warkamedia
    @warkamedia 2 роки тому +1

    ናቲሻ እግረ መገድክን የኔንም እይልኝ 🙏🙏😄😄

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 2 роки тому +1

    ይመችክ

  • @tigistgirma6941
    @tigistgirma6941 Рік тому

    ማቱሰሊት 😂😂😂😂😂

  • @asmeromyosief5213
    @asmeromyosief5213 2 роки тому

    Nati 👍👍👍👍👍👍👍👍👌🏻

  • @hubotube
    @hubotube 2 роки тому +1

    nati andegna

  • @amanuelgebre4810
    @amanuelgebre4810 2 роки тому

    አይ ከሞተለህ😂😂

  • @kmzyaron6915
    @kmzyaron6915 2 роки тому

    Good one!

  • @Emamimami
    @Emamimami 2 роки тому +1

    መካሻ ቢሆን አሪፍ ነበር

  • @tedytesfsye9688
    @tedytesfsye9688 2 роки тому +1

    you so funny 🤣 😂

  • @fetaledebele6814
    @fetaledebele6814 2 роки тому

    ቲክክለኘ ጦቀይ ክክክክክክክክክ ኡፉፉፉፉፉ

  • @abulakakahaha9095
    @abulakakahaha9095 2 роки тому

    Sami keep it uo

  • @beingstrong3839
    @beingstrong3839 2 роки тому

    ፈታ አረከን እናመሰግናለን

  • @eliseykimemeeliseykimeme5891
    @eliseykimemeeliseykimeme5891 2 роки тому

    ለራስህ አብስለሀት አረፍክ🤣🤣🤣❤

  • @kirubelwale6356
    @kirubelwale6356 2 роки тому

    ere nati yemechi

  • @asrattegayea5660
    @asrattegayea5660 2 роки тому

    ታቲ ረተው ወይኔ ክክክክ

  • @ethiowisdom1705
    @ethiowisdom1705 2 роки тому

    ልሳን ትጠላለህ!😂😂😂

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 роки тому

    አቤት ጉድ 😂

  • @yonasTubeYou
    @yonasTubeYou 2 роки тому

    😂😂😂😂 ወዮ

  • @elihubelete6325
    @elihubelete6325 2 роки тому +2

    chebe chebe chebe 🤣🤣

  • @ህልሜነዉየዋሸኝ
    @ህልሜነዉየዋሸኝ 2 роки тому +1

    ናቲየ

  • @tesfayechala6373
    @tesfayechala6373 2 роки тому

    Wendime nati andegna eko neh hulem

  • @arontube681
    @arontube681 2 роки тому

    its So Funny

  • @fayzasas1607
    @fayzasas1607 2 роки тому +1

    ናቲሻ እስቲ በነካ እድህ የማዳም ቅመሞችን እይልን

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 2 роки тому

      የኛ እይታም አያስፈልግው የው የመዳም አገልጋይ ነን

  • @ethiopia6733
    @ethiopia6733 2 роки тому

    አይ ናቲ የተመታሀ

  • @tebejearega6973
    @tebejearega6973 2 роки тому

    ኧራ አንተ ሰውዬ በሳቅ ሊትገለኝ ነው እቅድህ? ክክክክክ

  • @ቅድስቷሀገሬኢትዮጵያ

    ይሄ ጥቁልና ነው🙆🙄😒✊👈

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 2 роки тому

    ናቦቹሱ😂😝

  • @MM1997.
    @MM1997. 2 роки тому

    Zare andenga neng😅

  • @elminshe8659
    @elminshe8659 2 роки тому +1

    😁😁😁😁😁😁🥰🥰

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 2 роки тому

    Ayalekbet demo sew megdle jiemerk 😄😄😁😁😁

  • @habtomumolalm7185
    @habtomumolalm7185 2 роки тому

    Nic

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 2 роки тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @engsheeshetu1460
    @engsheeshetu1460 2 роки тому

    ናቲዬ እስራኤል ዳንሳ ምን ሰርቶ ይብላ 😀 ?

  • @halidsultan8030
    @halidsultan8030 2 роки тому +1

    Hhhh abo ymach

  • @MrBookkk
    @MrBookkk 2 роки тому

    👌👍

  • @zematube4
    @zematube4 2 роки тому

    Hakutu matata chibe .... 😜😁😁

  • @2laugh394
    @2laugh394 2 роки тому

    NATI BETAM GOBEZ LIJ NEH, BERTA GENA BEDEMB ENDEMITAZNANAN TESFA ENAREGALEN, BERTA!!!!!!

  • @biniamsolomon3590
    @biniamsolomon3590 2 роки тому

    Nice3

  • @ድራፍትቡድን
    @ድራፍትቡድን 2 роки тому +3

    100% የጰንጤ ሐሰተኛ ትንብት ተናጋር ፋጋርዎች በጫወታ መልክ ቁጭ አረክ😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😁😁😁😀😀😀😀😀

  • @ሙኒነኝሰለምቴዋ
    @ሙኒነኝሰለምቴዋ 2 роки тому

    ሠለሞን ሰሌ የትነው ያለኸው😀

  • @ababayalloro3865
    @ababayalloro3865 2 роки тому

    😀😀😀😀😀😀😋😋

  • @nurakedir6918
    @nurakedir6918 2 роки тому

    Yasu hazard Yanachi Aydalami

  • @jaferahmed5799
    @jaferahmed5799 2 роки тому

    Napuchuso😂😂😂

  • @hazardtube6569
    @hazardtube6569 2 роки тому

    Kkkkkk ateseweye aznante gdelkgni eko

  • @hayatmohamed9896
    @hayatmohamed9896 2 роки тому +1

    ❤❤👌

  • @elminshe8659
    @elminshe8659 2 роки тому

    😘😘😘😘

  • @tofikmohammed712
    @tofikmohammed712 2 роки тому

    ጭቤ ጭቤ ተመቼኝ

  • @Enayalen
    @Enayalen 2 роки тому +2

    አፋታሀቸው።

  • @makdessbpower4676
    @makdessbpower4676 2 роки тому +1

    አይ ናት ታስቀኛለህ

  • @muradtime1
    @muradtime1 2 роки тому +1

    ጭቤ🤠

  • @hilinaseifu469
    @hilinaseifu469 2 роки тому

    ጭቤ ጭቤ

  • @mathyasnibret1991
    @mathyasnibret1991 2 роки тому +1

    እረ ናቲ ፖስተሮቹ አይተዉ ወደ ሌላ እንዳይቀይሩት።
    በር እየከፈትሽ እኮ ነዉ

  • @talilamagarsahteshome4321
    @talilamagarsahteshome4321 2 роки тому

    Sol selemon

  • @honey48757
    @honey48757 2 роки тому

    😂😂😂😂😂😂

  • @todetode7037
    @todetode7037 Рік тому

    እንዴ ፓስተር

  • @temesgen3576
    @temesgen3576 2 роки тому +1

    ፓስተርነት እንደጀመርክ ደረስንበት 🙄

  • @dagnnagn1862
    @dagnnagn1862 2 роки тому

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣😁

  • @Makecomma
    @Makecomma 2 роки тому

    😆