🔴ድንቅ አድርጎልኛል :በሁለቱ ልጆቼ :ጣፋጭ በሆነ አንደበት የዘመሩት ድንቅ ምስጋና// ዘማሪት ጽዮን ውበቱ እና ዘማሪት ልድያ ውበቱ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 37

  • @azitiaziti5049
    @azitiaziti5049 5 місяців тому +10

    አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን አሜን፫
    ድንቅ አድርጎልኛል
    ድንቅ አድርጎልኛል የሠራዊት ጌታ /2/
    አልረሳኝም አምላክ አነሳኝ ከትቢያ
    አዝ____//
    ድንቅ አድርጎልኛል በደሌን ሳይቆጥር
    ድንቅ አድርጎልኛል ወደ ቤቱ ጠራኝ
    ድንቅ አድርጎልኛል ረክሼ ሳለሁ
    ድንቅ አድርጎልኛል ልጅ ሆይ ና አለኝ
    ድንቅ አድርጎልኛል በዳግም ምጽአቱ
    ድንቅ አድርጎልኛል መንግሥቱን ሊያወርሰኝ
    አዝ____//
    ደንቅ አደርጎልኛል ከአንበሳ መንጋጋ
    ድንቅ አድርጎልኛል ከጉድጓድ አወጣኝ
    ድንቅ አድርጎልኛል በጠላቶቼ ፊት
    ድንቅ አድርጎልኛል ግርማ ሞገስ ሰጠኝ
    ድንቅ አድርጎልኛል ምን እምልሳለሁ
    ድንቅ አድርጎልኛል እንዲህ ለወደደኝ
    አዝ___//
    ድንቅ አድርጎልኛል ጠላቶቼን ሁሉ
    ድንቅ አድርጎልኛል ሲዋደዱብኝ
    ድንቅ አድርጎልኛል ማን ይደርስለታል
    ድንቅ አድርጎልኛል እያሉ ሲሉኝ
    ድንቅ አድርጎልኛል ፈጥነህ ደረስክልኝ
    ድንቅ አድርጎልኛል ከሞት አዳንከኝ
    አዝ_____//

  • @ethiopia777
    @ethiopia777 Рік тому +8

    ዘማሪት ፋንቱ ከነ ቤተሰቦችሽ የምታገለጊይ ስላሴ ረዢም ዕድሜ ይስጥሽ ለኔ አርአያዬ ነሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @BizuneshAmadmikael
    @BizuneshAmadmikael Рік тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልል በእዉነት እህቶቼ አጥንትን የሚአለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛላችሁ እመብረሃን በቤቷ ትጠብቃችሁ🌹🌹🌹

  • @Hiwotየማርያምልጅ
    @Hiwotየማርያምልጅ Рік тому +2

    መታደል እግዚአብሔር ሲመርጥ ፍጻሜአችሁን ያሳምርላችሁ ❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🥰🥰🥰🥰

  • @lmlmlmlm4443
    @lmlmlmlm4443 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያስማልን👏

  • @ኤፍታህጵጌማርያም

    ደሰ ሰትሉ🙏💒🙏💒ፀጋሁን ይብዛላቹ

  • @ብዙዩቱብ
    @ብዙዩቱብ Рік тому +2

    የእናታቸው ልጆች ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያፅናልን❤❤❤

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 11 місяців тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልበእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውዶቼ

  • @SolomonVA
    @SolomonVA Рік тому +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

  • @ሐረገወይንአሰፋ-ጸ6ቘ

    አጥንትን የሚያለመልመውን የመላዕክትን ጥዑመ ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እህቶቼ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @bezawitbezawit7613
    @bezawitbezawit7613 Рік тому +1

    Zemare melaekten yasemalen

  • @wazmak9255
    @wazmak9255 10 місяців тому +2

    ቆንጅዬዎቼ❤❤❤ የቤተሠብን ምግባር የተከተላቹ ተባረኩ

  • @ashenafisahle5922
    @ashenafisahle5922 Рік тому +1

    Gobez lijoch!!!

  • @lidacall9142
    @lidacall9142 Рік тому +1

    AMEN AMEN AMEN Zemare melaketen yasemalen

  • @derejetefera4017
    @derejetefera4017 Рік тому

    Zemare Melahekt yasamacheu 🙏🙏🙏

  • @aberachassefa8066
    @aberachassefa8066 9 місяців тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ

  • @mewalabrha4733
    @mewalabrha4733 Місяць тому

    ❤❤❤🎉

  • @shitayemengiste3180
    @shitayemengiste3180 Рік тому +2

    በናታችሁ ከናታችሁ መዝሙሮች ፈልጌ ያጣሁት አንድ መዝሙር የመዝሙሩን መጠሪያ ስላላወቅሁት ላገኘዕ አልቻልሁም ። ያበዛኸኝ በባዕድ ሀገር የሚል አለው????

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Рік тому +1

    ዝማሬመላክትን ያሰማልን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Рік тому

      አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @alemstay6217
    @alemstay6217 4 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abrahamkiros8182
    @abrahamkiros8182 Рік тому +1

    Tiktalk , tiwtter , instagrame , facebook , በሁሉም ይለቀቅ ፡ ይሄንን የመሰለ መዝሙር ። ዝማሪ መላህክት ያሰማልን

  • @shitayemengiste3180
    @shitayemengiste3180 Рік тому

    እልልልልል እልልልልል 👏👏👏👏

  • @aserlopwle
    @aserlopwle 4 місяці тому +1

    endet metadel new fantuye enate siwedeshi kenbetesbochshi

  • @ኤፍታህጵጌማርያም

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒

  • @makdes8063
    @makdes8063 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤Amen

  • @UserMobile-hy3ot
    @UserMobile-hy3ot 8 місяців тому +1

    ታድለሽ

  • @Tube-oq7zd
    @Tube-oq7zd 11 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wazmak9255
    @wazmak9255 10 місяців тому +1

    ❤❤❤❤😢

  • @BluetoothDummy-m2c
    @BluetoothDummy-m2c 27 днів тому

    Martin Patricia Garcia Nancy Taylor Scott

  • @vipcell4041
    @vipcell4041 10 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MiaMia-od7cx
    @MiaMia-od7cx 11 місяців тому +1

    ❤❤❤❤

  • @GetabalewSiyamer
    @GetabalewSiyamer 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ወ6ገ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ወ6ገ 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @Sarabirane-f5y
    @Sarabirane-f5y 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤