ባለቤቷ ማመን አቃታት ያ ቤት ነው ወይ ያስባላቸው ስራ አሮጌ ቤት ያላችሁ ማወቅ ያለባችሁ ጉዳይ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • ባለቤቷ ማመን አቃታት ያ ቤት ነው ወይ ያስባላቸው ስራ አሮጌ ቤት ያላችሁ ማወቅ ያለባችሁ ጉዳይ

КОМЕНТАРІ • 52

  • @-ahadutube
    @-ahadutube  17 днів тому

    የትኛውንም ጥያቄ ስትፈልጉ 0913720988

  • @HawaSeid-n2j
    @HawaSeid-n2j 18 днів тому +8

    የማይሰራ ነገር የለም ዋናው ብር ነው ማሬ

  • @mdjobair315
    @mdjobair315 15 днів тому

    Mashaala tabarkalaa

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 18 днів тому

    አብደላ በርታ🎉🎉🎉

  • @ሪሀናኢቶብ
    @ሪሀናኢቶብ 18 днів тому +2

    አብዴላ፡የኔቤት፡ክፍሉ ትናንትናንሸነው፡ዘጠኝአመት፡ይሆነዋል እናክፍሉን፡ማሰፋት፡ፈልጌነበረ፡ይቻላልእንዴ፡አይቻልም፡ካልፉረሰ፡ሲሉኝ፡ተውኩት፡እኔ፡በጣም፡ሰለዴከመኝ፡አፍረሶ፡መሰራቱ፡ያው፡በሰዴት፡አሰራራትአመቴ፡ብቻ፡አላሀምዱሊላህ

  • @XhxhHdxuv
    @XhxhHdxuv 18 днів тому

    ማሻአላህ

  • @كريمهابراهيم-ض3د
    @كريمهابراهيم-ض3د 16 днів тому

    የታገርነው የለሀው

  • @ህልሜንናፍቂim-x9y
    @ህልሜንናፍቂim-x9y 17 днів тому

    የኔ ቤት አሁን እንድህ ያምራል

  • @ዜድየገጠሯ
    @ዜድየገጠሯ 18 днів тому +1

    አብድየ የኛ ወንድም ምርጥ ነው ስራህ የምታኮራ❤❤❤

    • @ommohammed-kv6bp
      @ommohammed-kv6bp 18 днів тому +1

      ችግሩ ቃሉ ን አይጠብቅም ደንበኞቹን ያጉላላልስራውን ቶሎ አይጨርስም ያንዱን ጀምሮሳይጨርስ ሌላ ይጀምራል

    • @OneDay-gw4yf
      @OneDay-gw4yf 18 днів тому

      የስራው ባህሪ ነው ጅብሰም ከሆነ መድረቅ አለበት ያንዱ እስከሚደርቅ የሌላ ይሰራሉ ሁሉም ነገር ቅደም ተከተል አለው መረጋም በመሆን እንደዛው በሳምንት አያልቅም

    • @AbubekerAbdu-d9p
      @AbubekerAbdu-d9p 18 днів тому

      ነማን የተጉላላ አለ

  • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
    @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ 17 днів тому

    ቦታአለኝአንድሜሌንሙሉቤቱንይጨርስልኛልእደ ወሎእስተየትድርስነውእሚሰሩት??

  • @mafa2217
    @mafa2217 18 днів тому

    Nice

  • @Tube-nh1fj
    @Tube-nh1fj 18 днів тому

    በርታ ያገሬ ልጂ 🎉🎉

  • @امسلمان-ف3ث
    @امسلمان-ف3ث 18 днів тому +2

    እና አሁን ይህ ስንት ፈጀ እስከማስተካከያው እስከጅብሰሙ
    አይ የስደተኛ ብር ሁሌዬ አል ሆነ ነገር ላይ ይውል እና ሁሌም ኪሳራ እህ

  • @መሬምሙሀመድ-ረ6ገ
    @መሬምሙሀመድ-ረ6ገ 18 днів тому

    ❤❤👍👍👍👍👍👌👌

  • @setxggt2269
    @setxggt2269 17 днів тому

    እኔ አገሬ ቲርቲራ ይባላል ግን የሠላሣ ደቂቃ ምገድ አለዉ ቲርቲራ ለመድረስ አሏህ ታሣካልኝ አገሬን የምታቀዉ ተሆነ ቤት ልሠራ ነዉ ታሠራልኛለህ ኢሻአሏህ

  • @Yeneneshdjsvhaykxud
    @Yeneneshdjsvhaykxud 18 днів тому

    ስልክህ ፅፍልን ወድሜ

  • @SalamawtSada-de1zh
    @SalamawtSada-de1zh 18 днів тому +2

    እኔ ጭቃ ቤት ከሰራሁ 4 አመቱ ግን አፈሩ አይረባም አሉኝ እና ምን ላድርግ እስኪ መፍትሔ ካለህ

    • @MekyaSaeed
      @MekyaSaeed 18 днів тому

      @@SalamawtSada-de1zh የማቀዉን ልገርሽ እደገና ተልጦ አፈር ገዝተሽ ምረጊ ያዉ ወጭሊሆንብሽነዉእጂ እኔ እደዛ አሥመርጌ ንክት አላለም የዛሬ ሠባት አመት አካባቢ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  18 днів тому

      ጎበዝ

  • @Rhama-e9y
    @Rhama-e9y 18 днів тому

    አብደላ ማሸአላ በርታ 52 ቆርቆሮ ብላሥቲክ ኮርኒሥና ግድግዳ ቻክ ለማሠራት ሥት ይፈጃል እዳታልፈኝ 👌

  • @XhxhHdxuv
    @XhxhHdxuv 18 днів тому +1

    እረ የኔም ያስፈልገዋል

  • @ሻማትዩብ
    @ሻማትዩብ 18 днів тому

    እር ጉድ ነው ስለ ኮርኒሱ በጣምም ቅርብብብ ነውሳ ቤቱ እንደት ተሰርቶባት ነው አጭር ነች እንደኔ ቤት እር የኔ ይሻላል ይባስ አለው ወላሂ አንተ ግን የሰራከው ያምራል ግንኮርኒሱ አጭር ነው

  • @Hikma-f5x
    @Hikma-f5x 17 днів тому

    እንደት ነው ግን ያለ ተሸካሚ ቤት እሚሰራው?

  • @sethiotube5682
    @sethiotube5682 18 днів тому

    አብደላዬ ተዉ ግን ሴፍቲ ታከር የሚሰራልኝ አገኘኝ

  • @AregashAguchew-ff5df
    @AregashAguchew-ff5df 17 днів тому

    የት ሀገር ነው የትም ቢሆን ትሰራለህ

  • @ayedaayeda-kr9nk
    @ayedaayeda-kr9nk 18 днів тому

    የምር ትለያላችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @HawaHassen-m2q
    @HawaHassen-m2q 18 днів тому

    ቁጥር?

  • @mama-lj6kb
    @mama-lj6kb 18 днів тому

    የውጣውን ውጪ እንጠብቃለን ወንድም

  • @አረቡቻናል
    @አረቡቻናል 18 днів тому

    ማሻአሏህ አብደረህማነው የሚሰራው አ

  • @امكوثر-ش7ل
    @امكوثر-ش7ل 18 днів тому

    ወድም እኔ ኮሪኑሡን ግርግዳውን በጅብሥ እድሠራልኘ እፈልጋለሁ

  • @birkealinama5081
    @birkealinama5081 18 днів тому

    አርባምንጭ ላይ ትሰራላችሁ

  • @RabiaZewdu
    @RabiaZewdu 18 днів тому +1

    በጣም አጭር ነዉ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  18 днів тому

      አዎ ቤቱ አሰራሩ አጭር ነው

  • @lubabamohmmed4324
    @lubabamohmmed4324 18 днів тому

    ስማኝ ወድሜ የኔ ቤት ትልቅ ነው 150 ቆርቆሮ እና ውስጡ ብቻ ነው የቀረው አቅሜስለማይፈቅድ እራሴ የምኖርበትን ብቻ ጅብሰን ላሰራ ነበር የኪራዩን ደግሞ ኖርማል ቀለም ላሰራ ነበር ለቤቱ ችግር ይፈጥር ይሆን ግማሹ ባለመሰራቱ ማለቴ ሊዛባ ይችል ይሆን እስኪ ምከረኝ

    • @MekyaSaeed
      @MekyaSaeed 18 днів тому +1

      ኧረ አይዛባም እደፈለግሽ ይሠራል❤

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  18 днів тому

      ምንም ችግር የለም ይቻላል

    • @lubabamohmmed4324
      @lubabamohmmed4324 17 днів тому

      እሺ ወድም አመሰግናለሁ​@@-ahadutube

  • @HdBe-i4i
    @HdBe-i4i 18 днів тому

    ቁጥርአስቀም ጥልን አብደላ

  • @temimatube5168
    @temimatube5168 18 днів тому

    የእንጨትም ቤት ብሆን ይስተከከል እንዴ?

    • @MekyaSaeed
      @MekyaSaeed 18 днів тому

      አወ ምርጥ ሁኖ ያዉም

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  18 днів тому

      አዎ በደንብ ይስተካከላል

  • @mama-lj6kb
    @mama-lj6kb 18 днів тому

    አቦ ይመችህ ወንድም የኔ በጣም አጭር ቤት ነበርኝ እናም አፍርሸ ልሰራ ነበር በተለይ ከላሱ ከፈረስ በዚህ መልኩ አስተካክላለሁ ኢንሻ አሏህ

  • @Rነኝስደትኛዋብንት
    @Rነኝስደትኛዋብንት 18 днів тому +1

    ማሻአላህ በርታ ወድማችን እኔ ቻክ ማረግ እፈልግነበር ቤተሰብ ኩሽና አስቀድም ይሉኛል ብሩ ማንኛው ነው ብዙ መልስልኝ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  18 днів тому

      ኩሽናው ሙሉ ፊኒሺንግ ከሆነ የኩሽናው ይበልጣል

  • @BasboaaBasbosa
    @BasboaaBasbosa 17 днів тому

    ማሻአላህ