ድምፅ ኩፍርና ሺርክ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024
  • t.me/SadatKema...

КОМЕНТАРІ • 35

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ 5 місяців тому +4

    ጀዛከላህ ኸይር የተውሂድ አርበኛ የሸርክ ጥላት አቡ መርየም እረጅም እድሜ እመኝልሀለሁ ሳዳትን ስወደው ለአላህ ብየነው መቸም የማረሳው የኢልም አጉራሸነው ኡስታዝ አቡ ኑህ ላንተ ቃላት የለኝም ሳዳቴ አላህ ይጠብቅህ 💯💯💯💯💯💯💯

  • @zulfaabdulla105
    @zulfaabdulla105 5 місяців тому +1

    ጀዛኩም አላህ ኽይረን ኡዝታዝ ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ አቡ መርየም

  • @fatumakemal
    @fatumakemal 5 місяців тому +12

    ጀከላህ ኡስታዝ የኛ ወላጆች ያለዚ ሰውዬ ሌላና ነገር አይሰሙም ሲነገራቸው ይብስባቸዋል ምንድነው ማረግ ያለብን እኔስ የፈራሁት በዚ ሽርክ ተዘፍቀው እንዳይሞቱብኝ ነው 😢

    • @nezihahusin7690
      @nezihahusin7690 5 місяців тому +5

      እህቴ እኔም እዳችው ነኝ ምን ይሻለናል ሳስበው ይጨቀኛል ሲነገራቸው አይሰሙም ለማዳመጥ እራሱ ፈቃደኛ አይደሉም አላህ ሂዲያ ይስጣቸው እኛንም መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን

    • @bintkadir4594
      @bintkadir4594 5 місяців тому +2

      ወላሂ የኔም ቤተሰብ እደዛው አላህ ይምራቸው እጂማ ከባድ ነው ከናተና ከኛ እስልምና ይለያያል ይላሉ ዳእዋ ሲደረግላቸው አይ አላህዬ

    • @ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ
      @ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ 5 місяців тому +1

      ኧረ እህት ትክክል ብለሻል ምንይሻላል😢

    • @rozamar8197
      @rozamar8197 5 місяців тому

      የኔም ቤተሰቦች ሲነገሩ እኛ ገበሬ ነን አይሉኝም ብቻ ከባድ ነው አላህ ይምራቸው በተለይ ወሎ ገጠሩ

  • @AaAa-ob5ix
    @AaAa-ob5ix 5 місяців тому +1

    ያረቢ አላህ ሽርክን ያጥፋልን ያረህማን አቡመሬም ጀዛከ ላህይኽይር

  • @DfgF-v1b
    @DfgF-v1b 4 місяці тому

    ላኢላህ ሀኢለላ ሙሀመድ ረሱልላህ ጀዛህ አላህ ኸይረን ሳዳት ከማል አቡ መሪየም

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 5 місяців тому +2

    ኡስታዜ ጄዛክ አላህ ኸይር አላህ ይጠብቀን ይህ ቃጥባሬ ሚባል ጉድ የኔም ቤተሰቦቼ አሉበት አላህ ይምራቸው ዳእዋ ሲደረግላቸው አይ ይህ የኛ እስልምና አይደለም ይላሉ ላኸውላ ወላቅወተ ኢላቢላአህ

  • @بنبتبنبت-ش9ه
    @بنبتبنبت-ش9ه 5 місяців тому +4

    እስኪላይክ አድርጉ የት ናችሁ የሚጠቅማችሁን እወቁ

  • @user-rh4qe2lh7m
    @user-rh4qe2lh7m 5 місяців тому

    ጀዛከላሁ ኽይረን ኡስታዝና

  • @fafi21-d8s
    @fafi21-d8s 5 місяців тому

    ጀዛኩመሏህ ኸይረን አቡ መርየም አሏህ ይጠብቅህ

  • @b.6015
    @b.6015 5 місяців тому +1

    ሀገራችንኮ በዚህ እደት እደሚሆኑ አላህ ይድረስልን ያረብ

  • @b.6015
    @b.6015 5 місяців тому

    🎉🎉🎉🎉 Ahlen Ustazye Masha Allah

  • @MdRahiyad
    @MdRahiyad 5 місяців тому

    ጀዛከላህ ከይርን ኡሥታዜ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 5 місяців тому

    ጀዛከላ ኸዪረን አብ መርየም

  • @cgf8399
    @cgf8399 5 місяців тому

    ቤተስቦቻችንንአጥመሙብንአላህሆይበሽርክላይእንዳትወስድብንአተዉመልስልንቤተስቦቻችንን ያረብ አቡመሬምጀዛከላሁኸይር አላህይጠብቅህ🎉

  • @jemalkibret6803
    @jemalkibret6803 5 місяців тому

    جزاك الله خير

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 5 місяців тому

    አላህ ይጠብቅህ አቡ መሬም

  • @AnshMohammad-n7w
    @AnshMohammad-n7w 5 місяців тому

    ጀዛኽላሁ ኽይረን አብ መሬም🎁🎁🍉🍉💐💐🌷🌷🌷🌺🌺🌺🍬🍬🍬🍬🌹🌹🌹🌹🌹🍎🍎🍎🍏🍏🍏🍒🍒🍒🍊🍊🍊🍌🍌🍌🍌🍌🍍🍍🍍🍍🌷🌷🌷🌷🌺🌺🌺🌺

  • @ConfusedHamster-oh7ph
    @ConfusedHamster-oh7ph 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg 5 місяців тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @KhadijaMoussa-n8f
    @KhadijaMoussa-n8f 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ku8fj2hx1p
    @user-ku8fj2hx1p 5 місяців тому

    ጃዛኸላህ

  • @Hanif-ty9ud
    @Hanif-ty9ud 5 місяців тому

    Shukern

  • @SozanMd
    @SozanMd 5 місяців тому

    beteley wello bequmu yemot hagaer eyehone naw besrhk والله Allah yestur

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 5 місяців тому

    አህለን ኡዝታዝ

  • @user-ky6fu8qf2z
    @user-ky6fu8qf2z 5 місяців тому

    አላህ ይጣብቃህ

  • @بنبتبنبت-ش9ه
    @بنبتبنبت-ش9ه 5 місяців тому

    ሱበሀናላህ በጣም ያሳዝናል እነዝት መዙማ ተብየወች አኡዙቢላህ አገሩን ሁሉ አዳርሱት እኮ አሁንማ ጭራሽ እቤታችንእየገባ ነው ተው ስወች ንቁ

  • @b.6015
    @b.6015 5 місяців тому

    የት ነን ሙስሊሙ ግን አይይይይ አላህ ይዘንልን

  • @AbduSanbi-cs2jj
    @AbduSanbi-cs2jj 5 місяців тому

    አላህ ሺርክን ያጥፋልን

  • @KhadijaMoussa-n8f
    @KhadijaMoussa-n8f 5 місяців тому

    🤣🤣🤣🤣🤣😁😁

  • @khadramohmad8741
    @khadramohmad8741 5 місяців тому

    አላህ ከሽርክ ይጠብቀን ያረብ😢

  • @AbdimanAbdiye
    @AbdimanAbdiye 5 місяців тому

    ❤❤❤