እውነት ማን ጋር ትሆን? የDNA ምርመራ ውጤት ታወቀ! የፅጌ ልጅ ትክክለኛ አባት ማነው? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 2,7 тис.

  • @seenaachala2522
    @seenaachala2522 11 місяців тому +844

    ይህን ጋዜጠኛ በጣም ነው የምወደው ፈጣሪ ጤናና ኢድሜ ይስጥ

    • @sadasada4221
      @sadasada4221 11 місяців тому +7

      ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ፅጌበእውነት ስጉጉ የነበረው ውጤትነው እኳንደስያለሽ አንቺና ልጂሽ
      በእራስ መተማመንሽአኮራኝ

    • @aschalechtesfaye4687
      @aschalechtesfaye4687 11 місяців тому +2

      አሜን 🙏

    • @Hussain-wb4fg
      @Hussain-wb4fg 11 місяців тому +1

      አሚን

    • @አዝመራ-ሸ2የ
      @አዝመራ-ሸ2የ 11 місяців тому +3

      በጣም እኔም አሜን ፫

    • @naseemasaif1945
      @naseemasaif1945 11 місяців тому +1

      Amiiiiiiiiiin ❤❤

  • @MekedesMekedes-t9g
    @MekedesMekedes-t9g 11 місяців тому +642

    ማነው እደኔ የዝች የልጂ ደስታ ያስደሰተው😢😢😢😢😢😢

    • @kenenia1894
      @kenenia1894 11 місяців тому +2

      እኔ በእንባ

    • @amalkonjo6069
      @amalkonjo6069 11 місяців тому +1

      Tmicgn

    • @fevenaregay680
      @fevenaregay680 11 місяців тому +1

      Des blonal

    • @אסתרפרפרה
      @אסתרפרפרה 3 місяці тому

      מזל טוב🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ethiopianall554
    @ethiopianall554 11 місяців тому +774

    ልጃችሁን የምትከዱ ወንዶች ፈጣሪ አምላክ ልቦና ይስጣችሁ

  • @GenetMenegehs
    @GenetMenegehs 3 місяці тому +59

    እኔ ግን ይሄ ጋዜጠኛ በጣም ነው ለሠውያለው እሪስፐክት ያለው የዘመናችን ምርጥ ጋዜጠኛ ❤ ክበርልን ግን መሸለም አለበት ኦምትሉ ላይክ ግጩኝ

  • @azenegdagnew1243
    @azenegdagnew1243 11 місяців тому +46

    ተንኮሉን ስለሚያዉቅ ነዉ የጠፋ ለባለጌወንንዶች ፍዳቸዉን ከፈጣሪ እመኛለሁ

  • @selam3762
    @selam3762 3 місяці тому +50

    አንተ ጋዜጠኛ ሳትሆን የኢትዮጵያ ህዝብ አባት ነህ እድሜ እና ጤና ፈጣሪይ ይሰጥህ የኛ ምርጥ 😘😘😘😘

  • @እሙኑረድን-ኰ2የ
    @እሙኑረድን-ኰ2የ 11 місяців тому +230

    ጋዜጤኛውን አለማድነቅ ንፍግነት ነው መልካም ሰው እረጅም እድሜ ይስጥህ

    • @RujaMente
      @RujaMente 11 місяців тому

      Betam

    • @abbanahusenay
      @abbanahusenay 3 місяці тому

      እዮሃዎች በጣም ነው የማደንቀው የቤተ ክህነቱን የአስተዳደር ችግርም ብታዩልን ምነው በጣም መፍትሄዎች ናችሁ ብዬ ነው ።

    • @selam3762
      @selam3762 3 місяці тому

      በጣም በጣም ጥሎብኝ ሰወደው ደሞ

  • @Gunatube
    @Gunatube 11 місяців тому +256

    ሴት ልጅ ታማኝ ናት ወንዶች ግን ልቦና ይስጣችሁ 😢

    • @jesusking3536
      @jesusking3536 11 місяців тому

      Betkkl

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 11 місяців тому +1

      Sete wende yeleme belo lebona yesetachewe engie

    • @yaredloveful
      @yaredloveful 11 місяців тому +3

      ሴት ልጅ ሁሉም ታማኛ አይደሉም ከወንድም ብዙ ታማኝ አለ ፈጣሪሽን የምትፈሪ ከሆነ ለሰው አይደለም የምትታመኝው ።

    • @Kisanet-pc7pe
      @Kisanet-pc7pe 6 місяців тому

      እረ ባክሸ ሴት ልጅ ኣደለቺም ብኣንድ ቀን ስወስት ወንዶች ምታወጡት

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp 3 місяці тому +1

      ወንድ ሆነ ሴት ታማኝ አሉ መጥፎ አሉ

  • @rahwastella9352
    @rahwastella9352 10 місяців тому +10

    የኔ ልዕልት እንዴት እኮ ቆንጆ እንደሆንሽ አንቺን የመሰለሽ ቆንጆ በዚህ ሙትቻ መገፋት እራሱ መጀመርያም የራስሽን ዋጋ ባለመረዳትሽ ነው ለማንኛው ከዚህ ቦሃላ ጠንካራ ሁኝ ይሄን ሙትቻ አጠገብሽ እንዳታደርሽው እህቴ

  • @farwfarwimbhw2581
    @farwfarwimbhw2581 10 місяців тому +18

    የኔ ናት አይዞሽ ፈጣሪ አላሳፈረሽም ይሄ አረመኔ እርኩስ ነው ይቺ ልጅ ላንቺ ወርቅ ናት እኔ በጣም በጣም በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበረው

    • @EtalemawHalima
      @EtalemawHalima 3 місяці тому +1

      እሱ ምን አረገ አገር ቤት በሄደበት ማገጠች

  • @saramekonen6760
    @saramekonen6760 11 місяців тому +327

    አባቴ ፈጥኖ ደራሹ መልዐኩ ቅዱስ ገብርኤል ልመናችንን እና ጸሎታችንን ስለሰማህን ክበርልን የምስራች አብሳሪው ። አለምዬ እንኳን ደስ አለህ

    • @ameenahuzefa8412
      @ameenahuzefa8412 11 місяців тому +6

      ወላሒሒሒሒሒሒ እሕቴ ልክ ብለሻል አልሐምዱሊላሕ በጣም ነዉ የተደሠትኩት

    • @madinamadina4406
      @madinamadina4406 11 місяців тому +3

      😍😍😍😍👍👍👍🎉🎉🎉

    • @kidisttesfaye686
      @kidisttesfaye686 11 місяців тому +3

      በእውነት አለምሰገድ ለተቸገረ ሁሉ እንደምትረዳው እግዘዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ❤

    • @masratmasra1127
      @masratmasra1127 11 місяців тому +1

      እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደስ አለሽ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 10 місяців тому

      ​@@ameenahuzefa8412አላህንፌሬ ካላወቅሽ ጠይቅ 😢 ሙስሊምሁነሽ ትገርማለሽ

  • @marmedia-ly3nx
    @marmedia-ly3nx 11 місяців тому +165

    የጽጌ ጓደኛ ፈጣሪ ይባርክሽ። እንዳንቺ አይነቶችን መልካም ሰዎች ያብዛልን❤

    • @MeronFikadu-i7i
      @MeronFikadu-i7i 11 місяців тому +3

      AMEN

    • @Madina-pg8yk
      @Madina-pg8yk 11 місяців тому +3

      በጣም እስካሁን ከጎኖናት

    • @MaisMoussa-h4ፍቅር
      @MaisMoussa-h4ፍቅር Місяць тому

      ​@@MeronFikadu-i7iአንቺ ናሽ ውዴ ኮንሺ ስልክሺን ስቺን lirdati😥

  • @ef6079
    @ef6079 11 місяців тому +174

    👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾ሴቶች አይዋሹም ወንዶች ሀጢያት አታብዙ በቅናት ሰግራቹ ሴቶችንም አታወዛግቡ አይዞሽ እህቴ ጋዜጠኛው ዘርህ ይባረክ❤

    • @sosinaweldika5471
      @sosinaweldika5471 11 місяців тому

      እንዴዬ ኧረ አትፍረዱ እሱን ትታ ለሃብታም ወልዳ ገንዘብ ሊሰጣት ሄዳ ነበር እኮ እሱ ምን ያድርግ እራሷ እኮ ናት የተናገረችው

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 11 місяців тому

      ​@@sosinaweldika5471እረ እራስሽ እየዋሸሽ ነው የእሕቴ ልጅ አባታችን ዓንድ ነው የምትላት ዘመዳችን ስነግራት አኮረፈች እናትየዋ በሰዓቱ ገቢ ለነበረው ልጅህ ናት ብለው ለጥፈውበት ነበር በሁዋላ ትክክለኛ አባቷ bale

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 11 місяців тому

      ቤት ሥራውም ሾፌር ነበር እነሱ ውርስ ላይ ሳይካተቱ የእሕቴ ልጅ ባገኘችኝ ቁጥር ወሬዋ አስራስድስት ዓመት ሙሉ እሱ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako 11 місяців тому +89

    ከጎኗ ያለሽው እህት እንደው ምን ልበልሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ልጆችሽን ቤተሰቦችሽን ሁሉ ይባርክልሽ ይጠብቅልሽ ልጆችሽን ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስልሽ ለመዳር ለመኳል ያብቃሽ

  • @amenbeker9686
    @amenbeker9686 11 місяців тому +97

    በምንም ሁኔታ ዉስጥም ቢሆን እሔ ጋዜጠኛ ቢሸለም ደስ ይለኛል!!

    • @fyyd9676
      @fyyd9676 10 місяців тому

      ❤❤❤❤

    • @HayatAbdullha
      @HayatAbdullha 3 місяці тому +2

      እውነት ብሸለም እኔም እላለሁ

    • @عبداللهمحمد-ر4ذ
      @عبداللهمحمد-ر4ذ 3 місяці тому

      እውነተኛ ሰው እኮ ኢቶ አይበረታታም አይሸለምም

  • @cocococo4233
    @cocococo4233 11 місяців тому +246

    በጣም ደስ ነው ያለኝ አለም ሰገድ ወንድማችን የዛሬው ቅዱስ ገብርኤል ዘመንህን ሁሉ እደተደሰትክ ያኑርክ እእታችን እንኳን ደስ ያለሽ❤❤❤

  • @marmedia-ly3nx
    @marmedia-ly3nx 11 місяців тому +212

    እንኳን ደስ አላችሁ አባትና እናቷ። እናት እናት ነች፣ ሌላ ቃል የላትም። ተስማምታችሁ ልጃችሁን በፍቅር ልጃችሁን በሰላም አሳድጉ። ፈጣሪ በፍቅር ይባርካችሁ ❤❤❤

    • @አይሻየአዩቤናፋቂ
      @አይሻየአዩቤናፋቂ 11 місяців тому +6

      የተመታ ነገረኛ መሆኑን ከአቋሙ ያስታዉቃል አንቺ ለወደፊቱ ትምህርት ይሆንሻል በርቺ

  • @ALEMALEM-ki4kv
    @ALEMALEM-ki4kv 11 місяців тому +135

    የዝች ልጅ ሂወት የኔ ህይወት ነው መስሎ የታየኝ 😢😢😢
    ግን ገዛ ሁሉ ምስቅልቅል ህይወት ወጥቼ ስደት ሂጃለሁ እግዚአብሔር መጨረሻሻሽን ያሳምርልሽ በሉኝ 😢

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 11 місяців тому +7

      ብርሸን ያዢ ቆጥቢ የተሻለ ህይወት ለመኖር ብልጥ መሆን ነዉ ። all the best❤❤❤

    • @GuiiYuioo-d2w
      @GuiiYuioo-d2w 11 місяців тому +1

      ​@@reyuyenu340 ❤❤❤ 👍☝️🙏

    • @FgUhtt-zl7cn
      @FgUhtt-zl7cn 11 місяців тому +1

      ኢሻ አላህ እህት መልካም ነገር ይስጠናና እኔም ያች ቢጤ ነኝ

    • @moamnamoha9270
      @moamnamoha9270 10 місяців тому +1

      መጨረሻችንን ያሳምርልን

    • @HaymanotAsnake-e4c
      @HaymanotAsnake-e4c 7 місяців тому +2

      እግዝያብሄር ሁሉንም ያሣካልሺ እኔም በዚህ ታታሪክ ውሥጥ አንዷ ነኝ እግዝያብሄር መልካም ነው

  • @beliyuAyele
    @beliyuAyele 10 місяців тому +9

    በጣም የማዝነዉ ለአንተ ነዉ :: ከሁሉም ጉዳይ ጋር በዝህ መጠን ተጨንቀህ
    ጤናማ መሆን ከባድ ይመስለኛል እና እ/ር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @BirhanMolla-p2t
    @BirhanMolla-p2t 25 днів тому +6

    ድቅ ጋዜጠኛ ተባረክ እርጋታህ ችሎታህ እንዳንተአይነቱን ያብዛልን ❤️❤️❤️

  • @zebibahubi4066
    @zebibahubi4066 11 місяців тому +66

    ልጁ አባት ብቻ ሆኖ ይቅር ምንም አባቱ አያደርግላትም ለአንድ ልጅዋ አታንስም❤ፅጌ ይቅርብሽ ይሄ ውሻ የችግርሽ ግዜ መቼ ደረሰልሽ ይቅርብሽ የልጅሽ አባት ብቻ ይሁን አላህ ያግዝሽ የኔ እህት❤❤

    • @BetyeeBetee
      @BetyeeBetee 3 місяці тому +1

      አይባልም አብረው እንዲኖሩ ለማስማማት መሞከር ነው የሚሻለው

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 2 місяці тому

      ​@@BetyeeBetee
      ካልፈለገ ገበሰቶም አያምር

  • @emoyaemoye3388
    @emoyaemoye3388 11 місяців тому +190

    ልጃችሁን የምትክዱ ወንዶች ልቦና ይስጣችሁ

    • @FatumaFatuma-gs8qr9715
      @FatumaFatuma-gs8qr9715 11 місяців тому +9

      ልባቸዉ ይዉለቅና የሠዉ ቅሥም ይሠብራሉ ምድረ ደነዝ ከደዚህ አይነት ወዶች አላህ ይጠብቀን

    • @kidistbrhanu496
      @kidistbrhanu496 11 місяців тому +1

      Betam tikikil denezi ayigelitsewim

    • @yaosvloggtube1118
      @yaosvloggtube1118 11 місяців тому +1

      Ewnte new medere denezoche

  • @rahelasres3414
    @rahelasres3414 11 місяців тому +49

    ልቤን ልተፋው ነበር😢😢😢እንኳን ደሰ አለሸ ፅጌ የኔ እናት አቤት ወንዶች ግን........

  • @Misir-k8c
    @Misir-k8c 3 дні тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ። አታልቅሽ አሁን በደስታ ልጅሽን አሳድጊ እሱም አለፊነቱን ይወስዳለል አሁን ኢፋ ወቷል አንገትሽን አደፊም❤

  • @Kalkidan83
    @Kalkidan83 11 місяців тому +9

    ልጅን የመሰለ ጸጋ አግኝቶ መካድ በእውነት በእውነት ወንድ መሆኔን ዞር ብዬ እንዳይ ብዙ ብዙ ሰዎችን አየሁበት የእውነት እንኳንደስ አላችሁ እውነት እውነት የነዚህ የነዚህ ሴቶች እምባ በምን ይታበሳል በምንስ ይካሳል ክብር ለሴት ልጅ

    • @rahelfeleke6069
      @rahelfeleke6069 7 місяців тому

      አግብተህ ይሆን

    • @Kalkidan83
      @Kalkidan83 7 місяців тому

      @@rahelfeleke6069 አላገባሁም አልወለድሁም እዚህ ሚዲያ ላይ ሚቀርቡ መካካዶች በጣም ያሳዝኑኛል በእውነውቱ

  • @berukjohny2507
    @berukjohny2507 11 місяців тому +103

    የኔ እህት ምንም ቢፈጠር ምንም ቢመጣ ልጅሽን ለሰከንድ ከእጅሽ እንዳታወጪ የማያልፍ ቀን የለም አንዳያባብልሽ በህይወትሽ እማትመልሽውን ስህተት አንደትሰሪ!!!!አደራ

    • @samrawitfaye3236
      @samrawitfaye3236 11 місяців тому

      😊😊😊lol0

    • @sosinaweldika5471
      @sosinaweldika5471 11 місяців тому +1

      ምክር ብሎ ዝም

    • @AlemHailemaram
      @AlemHailemaram 11 місяців тому +1

      ጎበዝ እህትምክርእንዲህነው

    • @jesusking3536
      @jesusking3536 11 місяців тому

      Awo tkkl

    • @etalemahuassefa408
      @etalemahuassefa408 11 місяців тому +1

      የኔም ስሜት ይኸው ነው እንኳን እውነቷ ወጣላት ሲጀመር እውነቱን ያውቀዋል አይደለም በህይወቷ ማስገባት የልጅቷን አይን አለማሳየት ነው በጣም ተናድጄበታለሁ ከሐዲ ነው ከነሚስቱ 😏😏😏 😡😡😡😡😡 እሕቴ ላንቺ ልጅሽ እህትሽ ጓደኛሽ ናት አይዞሽ ጸጋ ይብዛልሽ ❤❤❤❤❤

  • @Abisnya104
    @Abisnya104 11 місяців тому +51

    ይህ ዘመን የምባል ዘመኑ ያለፈበት ፋራ ሰገጤ ልጁን ማሳየት የለባትም ጉፍንድሚ ተከፍቶ የራሰዋ ሰራ ማሰጀመር አለብን እንድሁም ቤቲ እግዚአብሔር ልጆችሸን ይጠብቅልሸ በጣም እናመሰግንሸ አለን ❤🙏

    • @hayumamu1725
      @hayumamu1725 11 місяців тому +1

      ወየሁ

    • @sasaa6587
      @sasaa6587 11 місяців тому +4

      እረ እባክሽ እሶም እኮ ጥፋት አላት ከሱ ውጭ ሌላ ወድ ጋር ህዳለች

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 11 місяців тому

      l m so happy l m so happy l was ferady

    • @Samsunga15-gb7qh
      @Samsunga15-gb7qh 3 місяці тому

      ምን አጠፋ እሱ ?

  • @yeromaymen3155
    @yeromaymen3155 11 місяців тому +73

    እዮሃ ሚዲያን አለማድነቅ ንፉግነት ነው👏👏👏ሚዲያ ለእንደዚህ አይነት ተግባር ሲውል ደስ ይላል።እናመሰግናለን🙏

  • @Arabana-kobo
    @Arabana-kobo 3 місяці тому +34

    ሴቶች ሆይ ማርገዝ ስናስብ ባላችንን መተማመን የለብንም በራሴ ብቁ እናት ነኝ ልጄን ማሳደግ እችላለሁ ብለን እዛ አቅም ስንደርስ ብቻ እንውለድ እስኪ እዩ እረዳታለሁ አግዛታለህ መባል ያማል ይሄ የወንድ ጥገኛ መሆናችንን ያመለክታል በራሳችን መቆም መቻል አለብን

  • @hibretassefa9872
    @hibretassefa9872 11 місяців тому +14

    ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን
    በጣም ደስ ብሎኛል በጉጉት የጠበቀ ማነው እደኔ በስማም እኔ ራሱ ልቤ አረፈ ከመጀማሪው ጀምሮ ስላየው ውስጤ ቆስሎ ነበር የአገሬ ወንዶች እባካቹ አትካዱ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው

  • @eyagetnet5272
    @eyagetnet5272 11 місяців тому +81

    እሰይ እልልልልልልል እንኳን ደስ አለሽ ቅዱስ ገብርኤል አብሳሪው መልዓክ በእለተ ቀኑ የምስራች አበሰረሽ እግዚአብሔር ይመሰገን ወንዶች ግን ወይይይይ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 11 місяців тому +158

    እንኳን ለቅዱስ ገበረኤል አደረሳችሁ❤❤❤❤የፅጌ ነገረ እግዚአብሔር እውነት ያድርግላት እንደ ሀሳብዋ በልጅነትዋ ተከራትታለች❤❤❤❤❤እልልልልልልእይሰ እንኳን ደስአለሽ ፈጣሪ ይመሰገን❤❤❤🎉🎉🎉

    • @MsrtDmsei-yz8cx
      @MsrtDmsei-yz8cx 11 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

    • @hanam3589
      @hanam3589 11 місяців тому +1

      The problem is the question of the DNA question itself comes from friends and family. From the husband side. It’s sad. Specially, Ethiopians.

    • @elsawould5166
      @elsawould5166 11 місяців тому

      ❤😊​@@MsrtDmsei-yz8cx

    • @Israel9563
      @Israel9563 11 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @aynadis5886
    @aynadis5886 11 місяців тому +21

    ውይይይይይይ ከፅጌ ጋር ያለችው እህታችን እንዴት ደስስስስስ እንደምትል ❤️🌹👏👏
    ፅግዬ እህቴ አንች ቆንጆ ነሽ ራስሽን ጠብቂ 😍ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ በርች ጠንክሪ ነገ ልጅሽ ጓደኛ ሁሉ ነገርሽ ደስታሽ ትሆንሻለች ❤️❤️😘😘🌹🌹🌹👏👏

  • @mesfinmesfinmesfin1390
    @mesfinmesfinmesfin1390 11 місяців тому +19

    ከብት ነው ለቃሎ ቢከብድም ይቺ ልጅ ከእርግዝና እሰከምጥ ያየችው ሰቃይ በጣም ያማል😢😢😢

  • @baniget7068
    @baniget7068 11 місяців тому +42

    ይቺ አብራት ያለች ልጅ እጅግ እግዚአብሔር ይስጥሽ!

  • @baerhnmtiku
    @baerhnmtiku 11 місяців тому +15

    ፅጌ እንኴን ደስ አለሽ እውነት ስላለሽ ነው ምርመራውንም የፈለግሽው አንቺ ቆንጅዬ ነሽ ይሄ ወጠጤ ዘመኑ ድጋሚ በህይወትሽ እዳታስገቢ የተሻለ ህይወት ከፊትሽ አለ

    • @selamhayle3380
      @selamhayle3380 11 місяців тому +1

      Kkkkk. Weteteee. Be tikikilll. Getatta

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ
    @የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ 11 місяців тому +104

    ጋዜጠኛው አለም ሰገድ ዘመንህ ሁሉ እግዚአብሔር አምልልክ ዘመንህን ይባርክ አተን አለማድነቅ አይቻልም ጀግና አዳማጭ ነህ ❤❤

  • @sallymanaya9853
    @sallymanaya9853 11 місяців тому +122

    ቅዱስ ገብሬል ደስታን አብሳሪው መልዕክ በለተ ቀኑ ደስታውን አበሰረን ክብር ምስጋና ለሱ🙏🙏🙏 የኔ እህት እንኳን ደስ አላችሁ ።

  • @Assaye-h5g
    @Assaye-h5g 3 місяці тому +11

    አንተ የተባረክ ሰዉ ነሕ ፈጣሪ የጠብቅህ

  • @ayatcinema
    @ayatcinema 2 місяці тому +8

    የጽጌ ጓደኛ ፈጣሪ ይባርክሽ። እንዳንቺ አይነቶችን መልካም ሰዎች ያብዛልን

  • @ዲልለፍኖ
    @ዲልለፍኖ 11 місяців тому +112

    ቅዱስ በእለተ ቀኑ ያሰብሽውን ያሳካልሽ የተመኜሽው እንዲሆን ፆለቴ ነው ፀጌ🙏

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 11 місяців тому +34

    እናት እናት ናት::::::የኔ እህት አይዞሽ❤️❤️ ወንድማችን ዘመኑ በል ልጅህን አሳድግ ወንዶች ግን ስትወልዱ ለምን ትፈረጥጣላችሁ 🤔🤔አረ ፈጣሪን እንፍራ ወገን 😢😢

  • @ራያራዩማ-ቨ8የ
    @ራያራዩማ-ቨ8የ 11 місяців тому +20

    ይሄ ከሀዲ ለምን አልቀረበም ከልጅ ስራ ይበልጣል እንደ 😢እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ አንች ግን እንኳን ደስ አለሽ ልዩ እናቴ ሆንሽ ልጅሽ አሳደግ ሁሉም ለበጎ ነው❤❤❤

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 11 місяців тому +8

    ዘመን በመጀመሪያም እስዋን በሰው ወሬ በጥርጣሬ ነው እርጉዝ ሴት አውጥቶ የጣላት ችግር ላይ ሆና አግኝቶዋት ነው እንጂ ጽጌ በመልክ በቁመና በጸባይ የታደለች ውብ ሴት ናት ትበዛበታለች እንጂ አታንሰውም ።እንኩዋን ህጻንዋ አባት የሚባል ስም አገኘች እንጂ ከእግዚያብሄር ጋር ታድጋለች በእናትዋ ፍቅር ።እንኩዋን ደስ አለሽ ጽጌሬዳ የኔ ውብ በርቺ።❤❤❤❤

  • @fasikaGashaww
    @fasikaGashaww 11 місяців тому +10

    በጣም ይገርማል እዉንት የእራሴ ታሪክ ነዉ: እግዚአብሔር ይመሥገን አሁን ሁሉም አልፏል ለሠዉ ሀገር ኑሮ በቅቻለዉ,እንኳን ጌታ ረዳሽ,

    • @HaymanotAsnake-e4c
      @HaymanotAsnake-e4c 7 місяців тому +1

      ሁላችንም ነን በዚህ ህይወት ያለነው ግን እናትነት በጣም ይከብዳል እድሜ ለስደት ትተናቸው መጣን

  • @alemtube12
    @alemtube12 11 місяців тому +11

    እንኳን ደስ አለሺ የኔ ቆንጆ❤❤❤ አባት ተብየዉ አንተ መጣጣ ደረቅ አንተ ብሎ አባት እበት ይችን ትመስል ልጅ ኩራቱ ላንተነዉ ደካማ ጎን እያያችሁ ሴትን እምታስለቅሱ ድፍት ያርጋችሁ ደም አልቅሱ

  • @tigimare2060
    @tigimare2060 11 місяців тому +48

    ሀገራችን እዚህ ሁሉ ምስቅልቅል ውስጥ ከገባችበት ዋናው እንደዚህ ሀላፊነት የጎደላቸው ወላጆች እና የቤተሰብ አለመረጋጋት ነው።

  • @tekalignmeselech4478
    @tekalignmeselech4478 11 місяців тому +19

    እናት እርግጠኛ ሳትሆን እዚህ አትመጣም ወንዶች ግን ሴቶችን ማስለቀስ ነው ስራችሁ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ እህቴ ያለፈው ህይወትሽ ትምህርት ይሁንሽና ጠንካራ ሆነሽ ልጅሽን አሳድጊ ነገ ሌላ ቀን ነው ልጅሽ እግዚአብሔር በእውቀትና በጥብ ያሳድግልሽ

  • @hiwotealemualemu6828
    @hiwotealemualemu6828 11 місяців тому +3

    በጣም ደስ ይላል ለሁለቱም የአይምሮ እረፍት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁም ነገር አለምየ ግን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ደከመኝ ሰለችኝ ሳትል ይህንን ጉዳይ እስከ መጨረሻ ስትከታተልና ለህዝብም ስታሳውቅ ነበር❤

  • @Ayunabdo
    @Ayunabdo 3 місяці тому +6

    አለምሰገድ በጣም አስተዋይ ነህ አላህ ዘመንህን ይባርክልህ

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 11 місяців тому +101

    የራሱ ሂወት ይኖረዋል ወንዶች ሲያረጁ ነው ልጅን የሚፈልጉት ያላሳደጉት ልጅ አይጦርም አላህ ልብ ይስጣችሁ

  • @fary6042
    @fary6042 11 місяців тому +48

    እናት እኮ እውናት ናት ተው ውዶች ልጅቻቹሁን አትክዱ እኳን ደስ አለሽ❤

    • @hayumamu1725
      @hayumamu1725 11 місяців тому +2

      እናት እውነት ካላዜች ይመርመር አትለም ነበር

  • @almaztesfamikael1809
    @almaztesfamikael1809 11 місяців тому +39

    እናትነት እውነት አባትነትእምነት ልጃችሁን አብራችሁ አሳድጉ ፅጌ እንኮን ደስ አለሽ

  • @yenealemzeleke-e7g
    @yenealemzeleke-e7g 7 днів тому +1

    አለመሰገድ ትልቅ ሰው ነህ እድሜ ከጤና ይስጥህ ወንድሜ

  • @tamiratzewde
    @tamiratzewde Місяць тому +1

    ይቺ ልጅ ጎደኛም እህትም እናትም ናት ዘመንሽ ይባረክ

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa 11 місяців тому +33

    እናት እውነት አባት እምነት 🥰🥰🥰👍👍

  • @YttugfUudfhg
    @YttugfUudfhg 11 місяців тому +44

    ልጆቻቸውን የሚክዱ ወንዶች ሁሉ ፈጣሪ ይካዳችሁ ለከስካሶች ብሽቅ የማትረቡ
    እንትናችሁን አቁማችሁ ትሄዱና ሀላፊነት ሲመጣባችሁ የኔ አይደለም ልጁ እያላችሁ ትክዳላችሁ ምን አይነት ዘመን ደረስን ።
    አላህ ሆይ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላምና ፍቅርን ለህዝቦቿ ስጥ(አውርድ)
    የአላህ ።

    • @HabtamuTEwnetu
      @HabtamuTEwnetu 11 місяців тому +1

      ሲቆምባቸውማ ዙ23 ቢጠመድም አይሰሙ ለማስገባት ኡኡኡኡ ሀሀሀሀሀ

    • @tnz1288
      @tnz1288 11 місяців тому

      Tikkil

    • @FereATS
      @FereATS 11 місяців тому +1

      ትክክል በጣም ትክክል

    • @destaasrat8265
      @destaasrat8265 11 місяців тому

      ከመጀመሪያው ታሪኩን ብሰሚ በሱ አትፈርጂም

    • @YttugfUudfhg
      @YttugfUudfhg 11 місяців тому

      @@destaasrat8265
      ከመጀመሪያው አንስቸ ሰምቸዋለሁ የሰው ልጅ ማህበራዊ ግንኙነት ነገሮች ይኖራሉ አንድት ሴት አንድ ባል እያላት ሌላ ወንድ ጋር የምትማግጥ ሴት አትኖርም
      የሰውን ወሬ የሚሰማ ወንድም ይሁን ሴት ትዳራቸው ቋሚነት አይኖረውም ይፈርሳል
      እከሌጋር አየናት መንደር ሄደች እያሉት ይሄን የሚሰማና የሚጠረጥር ከሆኑ ይህ ጥሩ አይደለም አንድ ሰው ተማምኖ መኖር ነው የሚያዋጣው
      እዚያም እዚህም ነገር የሚለቃቅም ከሆነ ጥሩ አይሆንም እሷም ትሁን እሱ
      የሰው ወሬ እንኳን ትዳርን ጓደኝነትንም ያፈርሳል
      ስለዚህ አንድ ሰው ትዳር ሲመሰርት የሰው ወሬን ወደ ጎን ትቶ ትዳሩን አክብሮ መያዝ አለበት ትዳር ማለት ትልቅ ሀላፊነት ያለው ፀጋ ነው በተለይ ልጅ ከተወለደ አሁን ላይ ትዳርን እቃ እቃ ጨዋታ የሚመስላቸው ሰዎች አሉ በተለይ ልጅ ሲወለድ ከሀላፊነት ላለመጠየቅ የኔ አይደለም ከእንትና ጋር አይቻታለሁ ይላሉ ይገርማል
      ከይቅርታ ጋር ሁሉንም ወንዶች አይደለም
      መጥፎዎች እንዳሉም ስንት ጥሩ ወንዶችም አሉ አልሀምዱሊላህ ።

  • @SameeraS-zs7ee
    @SameeraS-zs7ee 11 місяців тому +90

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ግብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አድረሳችሁ❤❤❤

    • @marthabekele2138
      @marthabekele2138 11 місяців тому +1

      Amen Amen Amen 🙏🏽

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 11 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @fasikaalem7483
      @fasikaalem7483 11 місяців тому

      እኳንአብሮአደረሠን❤❤🎉🎉

    • @jesusking3536
      @jesusking3536 11 місяців тому

      Amen Amen Amen 🙏

  • @EtalemTaye-l3l
    @EtalemTaye-l3l 3 місяці тому +4

    የኔናት አይዞሽ ይሄ ጠማማ አንቺ እንኳን ብቻ ኡነት ሆነ እንዲ አይነት አባት ወይም ወንድ ጥንቅር ብሎ ይቅር ይሄ ወልጋዳ

  • @ahelamahelam-ri7ch
    @ahelamahelam-ri7ch Місяць тому +1

    ክብርለአለምሰገድእድሜናጤናይስጥህ
    የኔእህትእንኳንደስአአለሽ
    ልጅሽለአንቺወርቅናትአላህያሳድግልሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @pinkflower5245
    @pinkflower5245 11 місяців тому +42

    ከማን እንዳረገዘች የማታውቅ እናት ሚዲያ ላይ መጥታ ለማስመርመር አትደፍርም። እንኩዋን ደስ አላችሁ።

  • @alemhi8570
    @alemhi8570 11 місяців тому +30

    እንኳን ደስ አለሽ የኔ እናት አንድሁም አብረሻት ለምትጨነቂ እህታችን እግዝያብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏💜

  • @feetlewert5225
    @feetlewert5225 11 місяців тому +42

    ጋዜጠኛ አለም ሰገድ ፈጣሪ በጤና ያቆይህ ምርጥ ሰው

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 11 місяців тому +8

    ልጃችሁን የምክድ አባቶች እግዚአብሔር አምላክ አይለመናችሁ😢ግን በጣም በጉጉት ስጠብቀው የነበረነው ነገርነው እኔ አምኛትነበር ማርያምን❤❤❤❤❤❤

  • @Demozbelhu
    @Demozbelhu 3 місяці тому +4

    ተመስገን የሆዷን በጀርባዋ አደረገልሽ
    የኔውድ መቤቴ ማርያም ታሳድግልሽ

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 11 місяців тому +108

    ሥጠብቀው የነበረው ነገር ነበረ ጌታ ኢየሱስ ሆይ አንድ አድርጋቸው

  • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
    @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 11 місяців тому +7

    ከዛሬ ነገ ቀረቡ እያልኩ ሳስብ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ ፅጌ እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ ጓደኛዋም ስምሽን ዘነጋሁት አሁን ብቻ አንቺም እግዚአብሔር ያክብርሽ ሰው በጠፋበት ሰው ሆነሽ ተገኚተሻል አለም ሰገድም በእውነት ቃል የለኚም የስቱን ሰው እንባ እያበስክ ነው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @YeabsiraMuluken-me8bm
    @YeabsiraMuluken-me8bm 11 місяців тому +10

    ፅጌረዳ እንኳን ደስ አለሽ የኔ አበባ❤❤ እውነት ና ንጋትን መደበቅ አይቻልም ።እንደ ቤቲ ና አለምዬ ያሉ ባ ለ ቅን ልቦች ያብዛልሽ ኢትዮዽያዬ❤❤❤❤❤❤

  • @elsabetlegsse81
    @elsabetlegsse81 11 місяців тому +4

    ለሱ ይለቀስለት ይታልቀሽ አታልቅሽ የኔ ቆንጆ

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb 11 місяців тому +2

    ቤቲ ከእናት የበለጠች እህት ናት ታድለሽ መልካም ሴት ነሽ የልጅ ልጅ ያሳይሽ ማማ ጽጌ እድለኛ ነሽ ቤቲን የሰጠሽ ፈጣሪ የመጄመሪያው ባል ይቅር ለእግዚያብሔር ተባብላች አብራችሁ ኑሩ በእናትህ ጽኔ አሁን ልብ ገዝታለች ችግር ብዙ ውስጥ ያስገባል ተረዳ 👏👏

  • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
    @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 11 місяців тому +9

    አብሳሪዉ ቅዱስ ገብርኤል በለተ ቀኑ ደስታን አብስሮሻል የድንግል አብሳሪ ጠባቄየ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ክብርህን ወሰድ እግዚያብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ እህቴ

  • @Hywot-vk9mm
    @Hywot-vk9mm 11 місяців тому +9

    የእኔ እናት እንኳን ደስ ያለሽ ልጅሽን በጥበብ
    በሞገስ ያሳድግልሽ ለአንችም ብርታት ጥንካሬ ጨምሮ ይስጥሽ❤❤

  • @sebletegegne624
    @sebletegegne624 11 місяців тому +6

    ከምንም በላይ ለሰው ልጆች ለምትጨነቀው ለአለምሰገድ እንኳን ደስ ያለህ ለማለት እፈልጋለሁ ሲቀጥል ለህፃንዋ እናት አይዞሽ የኔ እህት አንድ ልጅ ጌጥ ነውና ተጎድተሽም ቢሆን ልጅሽን አሳድጊ አባትየውም ነገ ላይ ይቺ ህፃን አድጋ ጥላቻ እንዳይፈጠርባት በተቻለህ አቅምህ እርዳት ይህ ካልሆነ ግን ነገ ላይ ፀፀቱን አትችለው

  • @ChombeCho
    @ChombeCho 2 місяці тому +1

    ምርጥ እናት ናት የህፃኗ አባቷፈጣሪጌታችን መዳሀኒታችንእየሱሰ ክርስቶስ ነው አልቀበል ቢልሽ እኛ እናሳድጋታለን ።

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele9702 11 місяців тому +1

    ፅጌ በሙሉ ተሰፋ የሱ መሆኑን ተናግራለች እውነት እውነት ነውና እግዚአብሔር ይመሰገን ፣ ጋዜጠኛውም እድሜ ከጤና ይሰጥህ ፣ ከጎኗ ለቆምሸ እህታችንም ክብር ይገባሻል

  • @zena4992
    @zena4992 11 місяців тому +25

    ፅጌ እንኳን ደስ አለሽ ቅዱስ ገብርኤል ያሳድግልሽ እሆሃ ሚድያ እግዚአብሄር ይስጣችሁ እንኳን ልፋታችሁን ቆጠረው እግዚአብሄር ይመሥገን

  • @footballtips4593
    @footballtips4593 11 місяців тому +4

    ተመስገን በእዉነት በጣም አሳዝናኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ለአባትየዉም ልቦና ይስጠዉ ለጋዜጠኛ አለምሰገድም ትልቅ ክብር አለኝ❤

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 11 місяців тому +30

    እናት አትሳሳትም እርግጠኛ ነኝ 💯✅

  • @alemmeleaku
    @alemmeleaku 11 місяців тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደስስስስ አለሽ የኔ እመቤት በጥበብ በሞገስ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ለዚህ ደረጃ ላደረሰችሽ ጓደኛሽ እግዚአብሔር ይጠብቃት❤❤❤❤❤❤

  • @InnocentCougar-vc3cq
    @InnocentCougar-vc3cq 7 місяців тому +7

    አወ አዷነኝ ልጂ ፈላጊ አሚን ያሪብብብብ አላህ ልጂ ለመውለዲ ያሠባችሁ ሁሉ አላህ ያሣካልን ያሪብ

  • @Hanan-kn6dn
    @Hanan-kn6dn 11 місяців тому +33

    ጌታየዬ ሆይ ልቤ ቀጥ አለች ይችን ህጻን ያላባት እዳስቀራት እዉን ይሁን

  • @fanomidia688
    @fanomidia688 11 місяців тому +8

    ፅግ እንኳን ደስ አለሺ❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍አቤት እናትነት ሚስጥሩ ረቂቅ ነው ጠንካራ እናት ሁኒ ለልጅሺ🎉🎉🎉

  • @SelamMarie-ot8qw
    @SelamMarie-ot8qw 11 місяців тому +20

    ፅጌ የልጅሽን አባት ጨምሮ እንኳን ደስ አላችሁ አይዟችሁ በአንድ ላይ ለመኖር ጥረት አድርጉ ፈጣሪ ይርዳችሁ
    ለቤቲ በእውነት ቃል የለኝም ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ እህታችን በጣም መልካም ሴት ናት ቤትየ የኔ ደርባባ ውድድድድ ♥♥♥

  • @AbebaYesus
    @AbebaYesus 2 місяці тому +1

    አለም ሰገደ ልዑል እግዚአብሒር ይባርክህ እንዳተ አይነት በምድራችን ያበረከተው ።🙏🙏🙏

  • @NeimmNeimm
    @NeimmNeimm 11 місяців тому +4

    ልጂቷ ሀቅ አላት የእሱ ነው ብላ በእርግጠኝነት ተናግራ ነበር እንኳን ደስ አለሽ የምር ያስለቅሳል😢😢😢😢

  • @EmuHiba
    @EmuHiba 11 місяців тому +6

    እናት ጋር እውነት አለ ብቻ አልሀምዱሊላህ እንኳን የልጅሺ ጥያቄ በግዜ ተመለሰልሺ አለምየ ❤እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @fassikaabebe5902
    @fassikaabebe5902 11 місяців тому +11

    እግዚአብሔር ይመስገን። አይዞሽ ልጅን የሰጠሽ አምላክ ማሳደግ አያቅተውም።

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 11 місяців тому +50

    ዘመን የተባልክ ሰው በል ልጅህን በአግባቡ አግዝ ልጅህን ጠይቅ ከዛውጭ የየራሳችሁን ሂወት ኑሩ

    • @kngamingandapps9305
      @kngamingandapps9305 11 місяців тому

      አብረው ቢኖሩስ ችግር ረለው????

    • @fatmasaeed6043
      @fatmasaeed6043 11 місяців тому

      @@kngamingandapps9305 እሱ የሁለታቸው ስምምነት ይሆናል ልጁ ግን ግደታው ናት

    • @FevneAberhim-ks1wu
      @FevneAberhim-ks1wu 11 місяців тому

      ከእንደዚህ አይነት ተጠራጣሪ ሰው ጋር መኖር አያስፈልግም ጥርጣሬ ይጎዳል ልጁን ይንከባከብ ያሳድግ ለእናቲቱ መርዳት ያለበትን ይርዳ የምን መለማመጥ ነው እውነተኛ አፍቃሪዋን ፈጣሪ ይሰጣታል

    • @fatmasaeed6043
      @fatmasaeed6043 11 місяців тому

      @@FevneAberhim-ks1wu መጠራጠሩማ ግድነው ልጅቱ እዛም እዛም ስትል ስለነበር የኔ አይሆንም ማለቱ ክፋት የለውም እሷ ከመጀመሪያውም ከሱ እዳረገዘች ብቅም እሱ የኔ አደለም ማለቱ እደክፋት አላየውም ወዶና ፈቅዶ ድእንኤን ከተመረመረ በኋላ አልቀርብም ማለቱ ግን ያናድዳል ብቻ ከባድ ነው ከደዝህ አይነት አወዛጋቢ ሂወት ይጠብቀን

  • @eexx3171
    @eexx3171 5 днів тому +1

    እግዚ አብሄር እኳን እረዳሽ እንኳን ደስአለሺ❤❤❤😢😢

  • @ጀበሩአማር
    @ጀበሩአማር 3 місяці тому +4

    እንኳን ደስ አለሽ😢❤ እህቴ እራስሽ አሳድጊ የትም ገብተሽ ጎበዝ ሁኝ❤🎉

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 11 місяців тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
    በርቺ ልጅሽን በሰላም አሳድጊ እንኳን ጤነኛ ልጅ ተሰጥቶሽ ምንም ቢሆን አንቺ ነሽ ብዙ ሃላፊነት የምትወስጅው እናም አይዞሽ ።
    አባት የሆንከው እንኳን ደስ አለህ ሴት ልጅ ለአባቷ መድሐኒት ናት ይሄ እድል እንዳያመልጥህ !!!

  • @jdcell63
    @jdcell63 11 місяців тому +18

    እግዚአብሔር ይመስገን 😢😢😢😢 የኔ ምስኪን አይዞሽ እግዚአብሔር አይለይሽ አንድ ልጅ ጌጥ ነች ጤና ይስጥሽ ታሳድጊያለሽ ብቻችንን ልጅ ዋጋ ከፍለን አሳድገናል 😢

  • @merlu1997
    @merlu1997 11 місяців тому +13

    በጉጉት የጠበኩት ታሪእ ውጤቱ እንኳን መልካም ሆነ❤እንኳን ደስ አላቹ ዘመኑ አንተ መልካም ሰው ነህ ልጅን የመሰለ ፀጋ ፈጠሪ ሰቶሃል ተስማሙ እባካቹ🙏🙏🙏

  • @BurteTade-n4d
    @BurteTade-n4d 5 днів тому +2

    ልጅ እኮ ሀብት ነዉ ልጁን የሚክድ ሰው ምን አይነት ረፍት ያገኛል አይ የሴት እድል

  • @S.Bazezew
    @S.Bazezew 7 місяців тому +1

    Egziabher yimesgen 💚💛❤
    gazetegnawu wendme Egziabher zemenkn yabark🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @saradansa5471
    @saradansa5471 11 місяців тому +11

    እኩዋን ደስ አለሺ የኔ እህት. ደሞ ከጎኑዋ የሆናችሁ ሁሉ እንኩዋን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BontutubeHuruta
    @BontutubeHuruta 11 місяців тому +11

    ዉንዶች ግን ልቦና ይስጣችሁ የሴትን ልጅ ሕይወት የምታመሳቃቅሉ

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 11 місяців тому +7

    አልሀምዱሊላ እንኳን ደስ አለሽ ፅጌ ከቻላችሁ አብራችሁ ልጃችሁን አሳድጉ ካልሆነም እንደአባት ይርዳ አንችም ጥንቅቅ ብለሽ ልጅሽን አሳድጊ ❤❤❤❤

  • @tigistbelay6775
    @tigistbelay6775 11 місяців тому

    እንኳን ደስ ያላችሁ ፅጌሬዳ እኔም ደስ ብሎኛል መልአኩ ቅዱስ ገብሬል እንኳን የረዳሽ ውጤቱ እስክሚከፈት በጣም ተጨንቄ ነበር
    ውጤቱን ስሰማ በጣም ነው ደስ ያለኝ
    ክብር ተመሰገን መድሐኒያለም ክብሩ ከፍ ይበል
    እንደምጥ ነው የተጨነኩት
    ባልወልድም ጭንቁቱን በእናቶች ላይ አይቻለሁ
    አለም ሰገድ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ መድሐኒያለም ጥሩ ማድረግ ከእግዚሐቤር ይገኛል
    መጨረሻ ላይ የሰጠኀው ስለ ልጅ ኢንፎርሜሽን
    ልጅ ለሌለን ተስፋ ነው
    የልጅ እርሀብ አለብኝ ልጅ ባገኝ አሳድጋለሁ
    አንተም አጋጣሚ ከሰማህ አደራ እኔም ካልከው ቦታ እጠይቃለሁ
    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ከልጇ ታማልደኝ
    ትፍቀድልኝ
    እንኳን ደስ ያለሽ ፅጌሬዳ እኔም በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako 11 місяців тому

    በጣም እናመሰግናለን በጣም እያሰብን ነበር እንኳንም የፅጌ እውነት ታወቀ። ወንዶች ብዙ ጊዜ ይክዳሉ