ልዩ የሆነ ዳቦ አገጋገር በቅመም በአበሻና በፈረንጅ እርሾ ( የአገር ቤት ጣዕም ያለዉ)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 вер 2024
  • #ethiopia#easy#quick
    Please follow me on
    / yemrecipetube
    / yemrecipetube
    የተጠቀምኩት ግብዓቶች
    እርሾ ለማዘጋጀት
    2 ኩባያ ለብ ያለ ውሀ
    1 ኩባያ የጤፍ እርሾ
    1/4 ኩባያ ስኳር 1 የሻይ ማንኪያ የፈረንጅ እርሾ
    1 ኩባያ የዳቦ ዱቄት
    2 ማንኪያ የዳቦ ቅመም
    2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
    ጨዉ
    5 ኩባያ የዳቦ ዱቄት
    Special dark cacao powder
    በኮባ ፋንታ parchment paper ነዉ የተጠቀምኩት
    የተጋገረዉ በ 350°F ለ1 ሰዓት ነው

КОМЕНТАРІ • 38