ፆመ ነነዌና የዓብይ ፆም ቅበላ

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 46

  • @asnakechmebratu3490
    @asnakechmebratu3490 2 роки тому +6

    አንተን የሚያኮርፍና የምጠላው የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ክብር እንዳይገለፅ የምፈልገው ሰው ብቻ ነው ዘርህ ይባርክ።

  • @natnaeldegefu6510
    @natnaeldegefu6510 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር የአገግሎት ዘመንህን ይባርክ ቤተሰብህ ትዳርህ ይባረክ

  • @tadusime6591
    @tadusime6591 2 роки тому +1

    ጌታ አንተን የመሰለ አስተማሪ ስለሠጠን ጌታን አመሠግናለው

  • @natanteshome4953
    @natanteshome4953 2 роки тому +2

    ኤርምዬ በመጀመሪያ አንተን የመሰለ ወንድም ጌታስለሰጠን እግዚአብሔርን እናመሰግናለን ሁሌምየማይሰለች ትምህርትህ በተለይ ስለማርያም አማላጅነት የተናገርከው ግንአንዳዴ የሚያስቆጡህ ሰዎች በመኖራቸው እባክህ ከአንተ ባልበልጥም ሙሴን አስብ

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 роки тому

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ሠ

  • @lamlamashebo3254
    @lamlamashebo3254 2 роки тому +2

    ተባረክህ ኤርም

  • @tsegaayalew5155
    @tsegaayalew5155 2 роки тому +2

    Tebarekelen ,,,bedemu teshefen

  • @tube6107
    @tube6107 2 роки тому +2

    ተባረክልን ወ/ዊ ኤርሚ

  • @yedlineshpawndeeshete6091
    @yedlineshpawndeeshete6091 2 роки тому

    እ/ር ይባርክ

  • @selamayele6907
    @selamayele6907 2 роки тому +3

    አሜንን አሜንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን ተበረክ ውንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @የእሱስጌታንው
    @የእሱስጌታንው 2 роки тому +2

    ጌታ የብራክ አርምዬ ❤❤😘🙏🙏

  • @selamtesfaye1648
    @selamtesfaye1648 2 роки тому

    ጌታ ይባርክህ። እውነትን ለመግለጥ የምታደርገው ጥረት እጅግ በጣም የሚበረታታ ነው ይጨምርልህ።

  • @Yahema120
    @Yahema120 2 роки тому +1

    Tebare Ermi

  • @ninu12366
    @ninu12366 2 роки тому +1

    kber legita yhuen tsegaw ybzalh ewnetn geltkew tebarek

  • @sarahkadr2089
    @sarahkadr2089 2 роки тому +2

    ❤🙏😘 ብርክ በል

  • @efrataabraham4324
    @efrataabraham4324 2 роки тому +1

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ማስተዋልን ስጠን ለምግብ ለውጥ ከሆነ የምንፆመው እሱ ዳየት ነው

  • @samtube8599
    @samtube8599 2 роки тому +1

    Keep it up man of God

  • @tube-im6wm
    @tube-im6wm 2 роки тому

    ተባረክ

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 2 роки тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️😇😇😇😇

  • @masa28beli50
    @masa28beli50 2 роки тому +1

    አሜንንንንንን

  • @efrataabraham4324
    @efrataabraham4324 2 роки тому +4

    ጌታ ኢየሱስ የተጠራህበትን አገልግሎት ያስፋው በዙ ነፍሳት ወደ እግዚአብሔር መንግሥት እየመጡ ነው አንተ ስታውቅም ሳታውቅም ስለዚህ በርታ

  • @liafantu6494
    @liafantu6494 2 роки тому

    you are blessed

  • @meazateshome911
    @meazateshome911 2 роки тому

    Selam God bless

  • @behaylugizaw2839
    @behaylugizaw2839 2 роки тому +5

    ✞✞✞"#ፆም" ✞✞✞
    ፆም ማለት ለተወሰነ ጊዜ እህል ከመብላትና ውሃ ከመጠጣት መታቀብ ማለት ነው::
    "#የፆም_ጥቅም"
    * የሥጋን ምኞት የምታጠፋ
    * የነፍስን ቁስል የምታደርቅ
    * ሰው ቅዱሳን መላዕክትን መስሎ የሚኖርባት ደገኛ ሥርዓት ነች::
    ❖ ፆም የተጀመረው ገና አለም ሲፈጠር ነው ይህም ለአዳም "ዕፀ በለስን አትብላ" በሚል የፆም ትዕዛዝ ነው::
    ❖ በቤተ ክርስቲያናችን ህግና ሥርዓት መሰረት ሰባት የአዋጅ አፅዋማቶች አሉ::
    እነርሱም : -
    1. ዐቢይ ፆም
    2. ፆመ ሐዋርያት
    3. ፆመ ስብከት (ፆመ ነብያት )
    4. ፆመ ፍልሰታ
    5. ፆመ ድኅነት (ረቡዕና ዓርብ )
    6. ፆመ ነነዌ
    7. ፆመ ገሀድ ናቸው ::
    ❖ እንደ እግዚአብሔር መልካምና ቅዱስ ፈቃድ አሁን ስላለንበት ዐቢይ ፆም ጥቂት እነሆ እግዚአብሔር ይርዳን!!!
    #ዐቢይ_ፆም
    ❖ ዐቢይ ማለት ከፍ ያለ ማለት ነው ይህ ፆም በተለያዩ ሰዎች የተለያዩ ስያሜዎች ተሰጥቶታል፡፡
    *** ፆመ ኢየሱስ
    *** የድል ፆመ
    *** የካሳ ፆም
    *** ፆመ ሁዳዴ . . . በመባል ይጠራል::
    ❖ ይህን ፆም የፆመው ለስም አጠራሩ ክብር ይግባውና የፍጥረታት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው:: የፆመውም በገዳመ ቆሮንጦስ አርባ ቀንና አርባ ለሊት ነው::
    *** በገዳመ ቆሮንጦስ መፆሙ በዶኪማስ ቤት ገብቶ ጋብቻን እንደባረከ የገዳምን ህይወት ለመባረክና ለመቀደስ ነው::
    ❖ ክርስቶስ የፆመው አርባ ቀን ታዲያ ለምን እኛ አምሳ አምስት ቀን እንፆማለን ቢሉ : -
    1.የመጀመሪያውንና የመጨረሻውን ሳምንት ክርስቶስ አልፆመውም::
    * የመጀመሪያው ሳምንት ፆመ ሕርቃል በመባል ይታወቃል:: ይህም ከክርስቶስ መስቀል ፍለጋ ጋር የሚያያዝ ነው::
    * የመጨረሻው ሳምንት ሰሙነ ሕማማት ይባላል:: የክርስቶስን መከራና ስቃይ በማስታወስ ስለምንፆም ነው::
    2. አንድም በዚህ ፆም ውስጥ ሰባት ቅዳሜዎችና ስምንት እሁዶች ስላሉ ነው:: እነዚህን ቀናት ስንደምራቸው አስራ አምስት ቀናቶች ይሆናሉ:: እነዚህን ቀናቶች ከጥሉላት እንጂ ከእህል ከውሃ ስለማይፆሙ ነው::
    ❖ በተጨማሪም ይህ ፆም : -
    *ሶስቱ አርዕስተ ኃጣውእ ድል የተነሳበት ማቴ 4 : 1 - 11
    * አንድም የሥራ ሁሉ መጀመሪያ ፆም ፀሎት መሆኑን ሲያስተምረን ነው::
    በዐቢይ ፆም ውስጥ ያሉት ስምንት እሁዶች የየራሳቸው ስያሜ አላቸው:: ስያሜውንም የሰጣቸው ኢትዮዽያዊው ሊቅ ቅዱስ ያሬድ ነው::
    1ኛ እሁድ "ዘወረደ"
    """""ዘወረደ"""""
    ❖ የዐቢይ ጾም የመጀመሪያ ሳምንት ዘወረደ ይባላል፡፡ ይህ ሳምንት የክርስቶስን ከሰማያት መውረድና ከድንግል ማርያም መወለዱን የምናስብበት ሳምንት ነው::
    +++++ ዘወረደ ማለት
    ❖ ከላይ የመጣ የወረደ ማለት ነው፡፡ ይህም የአምላካችን ሰው መሆንን ያመለክታል፡፡
    ❖ አዳምን ለማዳን ከሰማይ የወረደውን አይሁድ ሰቀሉት የሰማይ ሥልጣን ያለው የሁሉ ጌታ እንደሆነም ምንም አላወቁም ብሎ ኢትዮጵያዊው ሊቅ ቀዱስ ያሬድ አስቀድሞ ተናግሮ ነበር፡፡
    ❖ እንዲሁም ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የማዳን ሥራውን የጀመረው ከሰማየ ሰማያት ወርዶ ሰው በመሆን በዮርዳኖስ ተጠምቆ በማስተማር እንደሆነ ሁሉ የመጀሪያው ሳምንት ዘወረደ ይባላል፡:
    ❖ አንድም ይህ ሳምንት ሙሴኒ በመባል ይታወቃል፡፡
    ❖ እግዚአብሔር አምላክ አዳምን ለማዳን ከሰማይ መውረዱንና በመስቀል መሰቀሉን ስለሚያወሳ ነው፡፡
    ❖ በተጨማሪም የመጀመሪያው ሳምንት ጾመ ሕርቃል ይባላል፡፡ በ714 ዓ.ም ሕርቃል የቤዛንታይን ንጉሥ ነበረ፡፡ ይህ ሳምንት በስሙ የተጠራበት ምክንያት በዘመኑ ፋርሶች ኢየሩሳሌምን ወረው የጌታችን መስቀል ማርከው ወስደው ነበር፡፡ እርሱ ወደፋርስ ዘመቶ መስቀሉን ከእነርሱ ነጥቆ ይዞ ወደ ኢየሩሳሌም ተመልሷልና ነው፡፡
    ❖ ሕርቃል ከፋርሶች ጋር ከመዋጋቱ በፊት ሐዋርያት በሲኖዶሳቸው ነፍስ የገደለ ሰው እስከ እድሜ ልኩ ይጹም ብለው ሥርዓት ሠርተዋልና ጾሙን ፈርቶ ስለነበር በኢየሩሳሌም የነበሩ ምእመናን አሳቡን ደግፈው “አንተ ጠላታችንን አጥፋልን መስቀሉን አስመልስልን እንጂ የአንድ ሰው እድሜ ቢበዛ ሰባ ሰማንያ ነው ፡፡ ጾሙን ተከፋፍለን እኛ እንጾምልሃለን ብለው ጾመውለታል፡፡ ይህንን መሠረት በማድረግ ያላወቁት አንድ ጊዜ ጾመው ትተውታል፡፡ ያወቁት ግን ቀድሞም ሐዋርያት ጾመውታል ብለው ሥርዓት አድርገው በዓመት በዐቢይ ጾም መጀመሪያ ላይ ጾመ ሕርቃል እያሉ የሚጾሙት ሆነዋል፡፡
    ❖ ስለዚህ ቤተክርስቲያናችን ይህንን መሠረት በማድረግ በጌታችን ከመድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጾም የመጀመሪያውን ሳምንት ጾመ ሕርቃል በሚል ስያሜ ሰይማ እንዲጾም አድርጋለች፡፡
    የዕለቱ የቅዳሴ ምንባባት እና ምስባክ
    ❖ #ስርየ_ዲያቆን
    ዕብራውያን ፲፫ : ፮ - ፲፯
    ❖ #ንፍቅ_ዲያቆን
    ያዕቆብ ፬ : ፮ -
    ❖ #ንፍቅ_ካህን
    ግብረ ሐዋርያት ፳፭ : ፲፫ -
    ❖ #ምስባክ
    ተቀነዩ ለእግዚአብሔር በፍርኀት፡፡
    ወተሐሠዩ ሎቱ በረዓድ፡፡
    አጽንዕዋ ለጥበብ ከመ ኢይትመዐፅ እግዚአብሔር፡፡
    ❖ወንጌል
    ወንጌል ዘዮሐንስ ፫ : ፲ - ፳፩
    ❖ ቅዳሴ
    ቅዳሴ ዘእግዚእነ
    ከጾሙም በረከት ይክፈለን ጾሙም የኃጢአት መደምሰሻ የዲያብሎስ ድል መንሻ ያድርግልን
    ለብርሃነ ትንሳኤው በሠላም በጤና በፍቅር በደስታ ያድርሰን

  • @kaldibo3655
    @kaldibo3655 2 роки тому +1

    Tebarek Ewadhalhu you are blessed !!!

  • @etoviagomes8349
    @etoviagomes8349 2 роки тому

    Min yasglftehal

  • @elyasbeyene5262
    @elyasbeyene5262 2 роки тому

    ሰላም ነው እንዴት ነህ እኔ እምለው?
    ጹሙ አልተባልንም አልክ አይደል?
    አትጹሙስ የሚል የት ነው ያለው?

  • @helen-vb1dx
    @helen-vb1dx 2 роки тому

    Metasebiya adrgen bntsom gudatu mndn new....tsom hatiyat hone.

  • @selamkassa1839
    @selamkassa1839 2 роки тому

    እኔ ከሰጋ ለመራቅ ለዳይት

  • @P_wayinWayin
    @P_wayinWayin 2 роки тому

    77

  • @efrataabraham4324
    @efrataabraham4324 2 роки тому +1

    እውነት ነው ለሰው ለመታየት ከሆነ የምንፆመው ምንም ዋጋ የለውም

  • @nebiatandemicael1210
    @nebiatandemicael1210 2 роки тому

    🙌🙌🙌👑👑👑👏👏👏❤️❤️❤️🐑💡

  • @merahikefyalew6776
    @merahikefyalew6776 2 роки тому

    ጾመ ነነዌ የእግዚአብሔርን ቸርነትና መሐሪነት የምናስታውስበት ጾም ነው፡፡
    ይኸውም እኛ ፍጡራኑ በበደልን ጊዜ ፈጽሞ ከማጥፋት ይልቅ ምክንያት
    ፈልጎ እንድንድን ያደርገናል፡፡ ዮናስ ለስብከት ፈቃደኛ ባይኾን እንኳን
    እግዚአብሔር በተለየ ጥበቡ እንዲሔድ አድርጎታል፡፡ በእርግጥ
    እግዚአብሔር ሌላ የሚልከው ነቢይ አጥቶም አይደለም፤ እርሱንም ጭምር
    ሊያስተምረው ስለ ፈለገ እንጂ፡፡ የነነዌ ሰዎች የተነሳሕያን ምሳሌ ናቸው፡፡
    ይህም ማለት ሰው ጥፋቱን አምኖ ንስሐ ከገባ እግዚአብሔር ይቅር
    ማለቱን አይተውም፡፡ ለዚህም ነው ዮናስን ‹‹አንተ ላልደከምክበትእና
    በአንድ ቀን በቅሎ ላደገ ቅል ስታዝን እነሆ በታላቂቱ ነነዌከተማ ያሉ
    ከአንድ መቶ ሃያ ሺሕ በላይ ሕዝብና እንስሳቱ የእጄፍጥረቶች ስለ ኾኑ
    ያሳዝኑኛል›› ያለው፡፡
    ቀደምት የቤተ ክርስቲያን አባቶቻችን ይህን እና ሌሎች አጽዋማትን
    እንድንጾም የወሰኑልን ያለ ምክንያት አይደለም፡፡ ሕጉ የተዘጋጀልን እንደ
    ነነዌ ሰዎች እኛም ጾመን፣ ጸልየን ከኀጢአታችን እንነጻ ዘንድ ነው፡፡ ዛሬ
    ዓለማችን በኀጢአት ማዕበል እየተናወጠች ባለችበት ወቅት እኛም እንደ
    ነነዌ ሰዎች ከበደላችን ብንመለስ እና ንስሐ ብንገባ ቸሩ ፈጣሪያችን
    እግዚአብሔር ይቅርታና ምሕረት የባሕርይ ገንዘቡ ስለ ኾነ ‹‹ወደ እኔ
    ተመለሱ፤ እኔም ይቅር እላችኋለሁ፤›› ይለናል።

  • @eyerusalex6878
    @eyerusalex6878 2 роки тому

    ante min yawekewn new miteykuk pentoch lay mudi yazh, metsehaf kdusn kawek bicha new yemtitsemew b/c sitastemr semiche silemalak new, yhe yemyasayew metsehaf kidusn alemawek new

  • @selamayele6907
    @selamayele6907 2 роки тому

    ክክክክክክክክክ

  • @abebecherinet4740
    @abebecherinet4740 2 роки тому

    ትንሿን ጥረት ሳትሞክር ፣ሳትኖረው ትልቁን ፐርፌክሸን ትመኛለህ ፣ታወራለህ ሰንቱን ተቃውመህ ትችላለህ ማውራትና
    መኖር የለያያል ሰይጣን አንደፈለገ ይጋልባሃል
    ምን አለ የዚህች ቤ/ክ ይህንን ነገሯን እወዳለሁ
    ብትል ሁሉንም ነገር ጠልተህ ሁሉም ነገር ተቃውመህ በአንተ ፕሮቴስታንት ማለት ተቃዋሚ
    ማለት አንደሆነ ካንተ ተምሪየለሁ የጥላቻ ጥግ
    ነህ የልበሰለ ጭንቅላት ነው የለህ ብሰል ..ብሰል
    ሰዉ እንዴት ፃምን ይቃወማል አንተ የማትኖረውን
    የፃም ህይወት ትንታኔ ሰው ላይአንዴት ትጭናለህ
    40 ቀን ቀርቶብህ አሰቲ 3 ቀን ሞክራት ወሬ

  • @samuelhabte4000
    @samuelhabte4000 2 роки тому

    እንደ ተረዳሁት አደል ያልከው ? ገና አልተረዳህም . ተረዳ። ደሞ በስማ በለው የስማህውን ወሬ እንደመጣልህ አዘርግፍ።
    እንደው ግ ን ምትኖረዉን ሁሉ መስረትህ መጻፍ ቅዱስ ላይ አለ?በዚም አለ በዚያ መጾም ቢያጸድቅ ፣በረከት ቢያስግኝ፣ከክፋት የምንርቅበት ንው

  • @hailuabraham1561
    @hailuabraham1561 2 роки тому

    ወሬኛ ነህ

    • @eleni311
      @eleni311 Рік тому

      በናዝሬቱ ኢዩሱስ ሰም የተሳዳቢ መንፈሰ ይወጋ

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 роки тому

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ሠሠ

  • @elyasbeyene5262
    @elyasbeyene5262 2 роки тому

    77

  • @workenish.batamarifnawhabi505
    @workenish.batamarifnawhabi505 2 роки тому

    77

  • @hantehaato9838
    @hantehaato9838 2 роки тому

    77