Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኔ በቅርብ ቀን ነው ወደ ፔጅክ የመጣውት ግን የሚገራርሙ ጠቃሚ ሀሳቦችህን በፍቅር እየወደድኳቸው ነው ብቻ ባጠቃላይ የምትሠራቸው ቪዲዮዎችን ከምነግርክ በላይ ምችት ብለውኛል በተለይ በተለይ በስልኮች ዙሪያ የምትሰጠን ጠቃሚ መረጃ ኧረ ኡኡ ምንእንደምልክ አላውቅም ብቻ በርታ ቀጥል .....
አብሪሎ congrats 28k I am so happy for you ወደ 100k እናም ከዛ በላይ እመኝልሀለው በርታ
Thank you so much🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ሰላብቶብ ንገረን
እናመሰግናለን ወድም አብሬሎ በጣም ጥሩ ነው ቀጥልበት
እናመሠግናለን ውንድማችን ስለ ሣምሰንግ ማንኛው ጥሩ እንደሆነ ብትነግረኝ በቅርቡ ለመግዛት ፈልጌ ነበር ካሁን አሁን የምጠቀመው ሣምሠንግ ጃላክሢ A3 6 ነበር ጥሩ ነው ግን የተሻለ እፈልጋለሁ ለመግዛት
በጣም እናመሠግናለንአሏህይጨምርልህእኔም ለገዛ አሠቤ ተደናግሮኝ ቁጭብየነበር ደረሥክለን ወንድማችን ረጂም እድሜ መጤናጋር አብዝቶ ፈጣሪ ይሥጥህ ያረቢ
Thanks
አዎ ስራ ወንድም በጣም ጠቃሚ ነው ከመግዛታችን በፊት ማወቅ አለብን ከልብ እናመሰግናለን በርታ ቀጥልበት
ቀጥልበት ወድማችን በርታ
ዋው እናመሠግናለን አብሬሎ ውድማችን
You're welcome
በጣም እናመሰግናለን በተቻለክ መጠን የላፕቶቦችን ዋጋ ብትነግረን የበለጠ አሪፍ ነው በተረፈ በርታ እግዚሐብሔር ሰላሙን ያብዛልክ
Amen
ኖኪያው በጣም ተመችቶኛል።ይመችህ አብርሽ
በጣም አመስግናለሁ አብሪሎ በርታ በዚህ ቀጥል ከስልኮች በተጨማሪ ላብ ቶብና ኮምፒውተር ዋጋቸውና ጥራታቸውን ብታጎብኝን ስለመልካምነት በጣም አመስግናለሁ በነገርህ ላይ የባለፍውን ጥያቄ አልመለስክልኝም?????
Thanksምን ነበር
አመስግናለሁ ስለ ፈጣን መልስህ ኢትዮጵያ ውስጥ እንድሚስራ በምን እናውቃለን ???
እናመሠግናለንወድማችን።በጣምተመችቶናል።አሁንም።ባዲሥእንጠይቅካለን
የኑም ጥያቄ ነው ለመግዛት ፈልጌ ነበር ንገረን
አብርሽ በጣም ምርጥ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን በርታልን
እናመሰግናለን ወንድምዋ ቀጥልበት
Thanks🙏🏽🙏🏽🙏🏽
nothing less than I expected, Quality video as always keep it up bro!
Thanks bro I appreciate that🙌🏾🙌🏾🙌🏾
ባባዬ ስወድህ ውስጤ ነህ ❤
ስራልን እኛና ስልክኮ አንነጣጠልም ባንገዛም ማወቅ መልካም ነው እናመሰግናለን ❤
ልክ ነው
አወንእኔግንገናዛርነውያየሁትአመሠግናለሁኝበርታወንድምአላህእወቀትይጨምርልህ
አብሬሎ በእዉነት በታም ምትገርም ልጅ ነህ ምታስተምራቸው ትምህርቶች ግልጽ አርገህ ነው ምታስተምረው አቦ ይመችህ ቀጥልበት እኔ በበኩሌ ከዛሬ ሁለት ቀን ያስተማርካጨው ጥያቄየን አተመለሰም ሶ በ samsung galaxy not ስልክና samsun galaxy s ስልኮች ሊይነቱ የቱ እንደሚሻል ንገረን
በጣም አመሰግናለሁNote ስልኮች ለትምህርት ወይ ለስራ ቦታ የሚጠቅሙ ናቸው ማለትም የሆነ ነገር ለመፃፍ ወረቀት እና እስክርቢቶ መፈለግ አይጠበቅብሽም በስልክሽ ላይ ሁለቱም አሉ ማለትም ስልኩ የተሰራው ለዚህ ተብሎ ነው::: Galaxy s እነሱ normal ፈጣን ስልኮች ናቸው
betam arif ewuket new wedm benegerachin lay adis negn be dolarm ngern Ethiopian beteleyaye ager new yeminnorew keykirta gar beterfe betam wedjawalhu yemtadergachawun gelesawochi
በጣም አሪፊነው. ጠንኪራ. ስላሙን. ያብዛልህ
Thank you so much
ዋው በጣም እናመሠግናል ወንድም አድስ የመጣ ጀዋል ከለ እሰኪ ጠቁመኝ ሠሞኑን ልገዛ ፈልጌ ነበር
Arif
አወ
Plz IPhone 8 Lamigzti Efligalew Endeti Original Mawoki Echilalew Plz Tell me
ኸረ በድረሀም እስቲ ንገረኝ እና ስለ ሳምሰንግ s7 መረዳ አቀብለን በርታ በጣም አሪፍ ነው
በጣም እናመሰግናለን ቀጥልበት ወድም
amen thanks
በጣም እናመሰግናለን ወንድም እኔ ከትንሽ ወራት በሇላ ወደሀገር ልገባ ነው ለስጦታ መግዛት ፈልጋለሁ ግን 500 ድረሀም በላይ አልከዛም ቢያን 500 ድረሀም ጥሩ ስልክ የሚታውቁ ካላቹ ሹክ በሉኝ
i phone 5 snt endehone shuk belegnima bro ወደ ሀገሬ ልገባ ስለሆነ መግዛት ፈልጌ ነው
Awo brother yeserelen beteley smartphone like samsung galaxy qualitytechon betemelekete ande bedegem arifnw beterefe thank u
Thanks Berther ። betam aref new ene weda Ethiopia leyd selwone gezche geblew yeserl hyedl hger bet wondem
ሠላምህ ይብዛ ወንድሜ እናመሠግናለን የቻይና ምርት ነዉ ኖኬያዉ አሪፋ ሰልክ ነዉ ዋጋዉም እርካሽ ነዉ በርታልኝ ወንድሜ
በጣም እናመሰግናለን አብሬሎ
በጣም እናመስግናለን
አብሪሎዬ የኔ ሀሳቢ በጣም thanks እሺ እንዲ እንዳሰብክልን ፈጣሪ ያስብልህ አዳዲስ ስለሚወጡ ሞባይሎችም ሹክ በለን እናም ሌላ ቪዲዮ እጠብቃለው ማለት ነው😚
Thank you so much sis
Sertse Teshome awfv
Mi በጣም አሪፍ ስልክ ነው እኔ እየተጠቀምኩት ነው ።
እናመሰግናለን ወንድምየ ግን አንድ ነገር ላስቸግርህ ሰዋ ሲም ካርድ ብር በሞላሁ ቁጥር 5 ብር ይቆርጥብኛል ባክህ መላ በለኝ ወንድሜ እናመሰግናለን
በጣም እናመሠግናለን አዎ በጣም ማወቅ እንፈልጋለን
Eshi👍🏾👍🏾👍🏾
ጎበዝ ወንድም በርታ 👍👍👍👍
በጣም እንመሠግናለን ወንድማችን
ስለ ሳምሰንግ a7 ንገረኝ በፍጠረህ ወድጅው ነበር ስለ ውስጡ የማውቀው ነገረ የለኝም ልግዛዉ?
ዋው በጣም ትምህርት ነው ወንድማችን እናመሰግናለን በርታ
እናመሰግናለን ምርጥ ሰው አይዛህ
እናመሰግናለን ግን አንድ ጥያቄ አለኝ እሱም ስለላፕቶብ ትምህርት ሳዓቱ ታለህ
እዎ ስራ ወንድም በጣም እናመስግናለን በርታልን
በጣም እናመሰግናለን ወድም ቀጥልበት ግን ባትሪው ማውጣት ይቻላል ወይስ አብሮ የተሰራ ነው?
በዚ ዘመን እኮ የሚነቀል ባትሪ የሚሰራ የለም
እሽ ወንዲማችን እግዚአብሔር ያክብርል አወ ወንዲማች በርታ በኔ በበኩል ተመችቶኛል ስልክ ለመግዛት እያሰብኩ ስለሆነ ሀሪፊ ስልኮችን ማወቅ እፈልጋለሁ በተረፈ ቀጥልበት በርታ
በጣም ጥሩ ነው ቀጥልበትአው ስራልን ለምሳሌ እኔ መግዛት እፈልጋለሁ
Eshi ehite thanks
ብሮ እባክህ ስለ ሆኖር ስልክ ብትነግርኝ ደስ ይለኛል እናመሰግናለን
SAMSUNG GAlaxy A70 eshti selasu aserdg wnedm
በጣም ተመችቶናል ቀጥልበት
አብርሽ እባክክ ስለኮምፒተርም እንደዚ ምን ላፕቶፕ ጥሩ እንደሆነ ብትነግረን ከትብብር ጋር
Aleku video eyiw
wagaw Betam arif new enamsegnaleg.gen ethiopia west menalbat ketbelasheben lemastekakel ekaw legeg yechelal?
Ya Esu lik new ezi layigegn yichilal
waww temechitonal ketilebet wedm merjahn tekimoyal beterefe adadis merejam enitebikalen wedm yimechih
Ewunenet betam enamesegnalen egziabhar ybarkh abro
Thanks werki
ሀይ አብሬሎትምህርቶችህን እከታተላለሁ ብዙም አዉቂያለሁ አመሰግናለሁ።ሆኖም ግን ስለ samesnege A7 & C7 ብታስተምረን ስል በትህትና እጠይቃለሁ
A7 Ena c7 ምን ላስተምር
በመጀመሪያ ለፈጣን መልስህ አመሰግናለሁ አሰልቺ ሰዉ አይደለህምበመቀጠል ስለ ሁለቱ ስልኮች በጣም አሪፍ እንደሆኑ ይነገርላቸዋል መግዛት ፈልጌ ነበር ግን ስለ ጥራታቸዉ የሚነገርላቸዉ ምን ያክል እዉነት ነዉ?
በጣም ነው የተመቸኝ ቀጥልበት
ውድ ወንድምዬ አብሬሎ ሳምሰግ G7ዋጋ ወይም ሳምሰንግ ኖት6ዋጋ
ኧሯውድነው በ300ሪያል ከገዛሁ ይበቃኛል ባቅሜ ለማንኛውም በጣም እናመሠግናለን ወንድምየ።
You're welcome👍🏾👍🏾👍🏾
ወላሂ በጣም አመሰግናለሁ
Thanks my brother geni ena J7smusng legza flega nbre selsu sukii bli tinjoo😍
Arif new anemesginalen sle NOVA 3I min ale wey demo honor play 10
በጣም አመሰግናለው ወንድም ዛሬነው ያገኘሁክ ስንት ሰው አለመሰለክ የተሸወደ በዛላይ ደግሞ በድርሀም ሪያል ስለነገርከን በድጋሜ አመሰግናለሁ
ቆንጆ ነው
እናመሰግናለን ብዙ ነገር እንጠብቃለን በርታ
Thanks Aberelo yene mert 😍 ye iphone waga ena terat betenegeringe plze
Okay
@@abrelohd ሳምሰንግ Az30s wi fii ለማገናኝት ባስወርድ ሰብረን ለመግባት እደት ማገናኛት ይቻላን
enamasagenalen wademachen estii Samsung S8 EDG PLUS . Selke asayegne wagawenem chemer ebakeh kachalke adera amasagenalew
እሽ ሰላም ይብዛልህና እኔ የምፈልገው ከ1000 ድሪሀም በታች መግዛት እፈልጋለሁ እናልህ የትኛው ነው ምርጥ ስልክ
ምርጥ ልጅ በርታ እናመሰግናለን
ለምትሰጠን ኢንፎርሜሽን እናመሰግናል ብሮ። ሳምሰንግ J7 እንደት ነው ጥሩ ነው ወይስ እስኪ ንገረኝ
ThanksEshi
አመሰግናለሁ አብርሽ ተባረክ
አብሪሎ በጣም ምርጥ የሆኑ እዉቀቶችን እያሳፈስከኝ ባላመሰግን ንፉግ ልሆን ነዉ....እናም 'ከልብ አመሰግናለሁ!!!!' ይሰማ?? ...
You're welcomeThank you so much
አመሰግናለሁ። በዲናርስ
አው እንፈልጋለን በጣም ነው የምናመሰግነው ደሞ ጥያቄ በፍጥነት ነው የምትመልሰው ፈጣሪ ይባልክህ አሜን በል የልጂ ምርቃት ነው ብለክ እዳያልፍክ ሰላምክ ይብዛ ♥♥
Thanks🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾
አዎ ጥሩ ነው ሰለሰልኮች አይነት ዋጋ ጭምር በዶላር ንገረን
Eshi 👍🏾👍🏾👍🏾
ጥያቄ አለኝ በመጀመርታ ስለ አቀራረብህ ዝግጅት በጣም ላመስግንህ እ ወዳለሁ: ጥያቄየ ከአይፎን ወደ አንድሮይድ እንዴት ሊቀየር ይቻላል
Minu
የውልህ ወንድሜ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ በጣም ውድ ውድ ስልኮች onlin fb ላይ በጣም በቅናሽ ዋጋ አሉ እና እነዚህ ትክክለኛ ምርት ናቸው??????
አትመናቸው Amazon ላይ ዋጋቸውን ማየት ትችላላችሁ
እናመሰግናለን ስልኩን ፖስት ማረግ ከተቻለ ፖስት አርግልን እስቲ ግን ይቅርታ በተረፈ በርታ
በርታ ወንድም አመሰግናለሁ
አብየ እናመሠግናለን ከን 1200 ያነሠ ብትነግረን እና የላፕቶፕ አይነቶችን ከነዋጋቸው በተረፈ ቀጥልበት
Eshi
_woww 😍 👌ደስ የሚሉ ስልኮች ናቸው ዋጋቸውም ተመጣጣኝ ነው ይመቻሉ አቦ ይመችህ my bro👍ኧረ ስራ ጣጣ የለውም_
Thank you so much sis🙏🏽🙏🏽🙏🏽
You're welcome bro
Woww. 😍👏👍
Arif new bro lelam sira kechalik ena Samsung Galaxy A6+ yihenin silik ligeza asibeyalew arif new adelem yemelewin melesilign pls
Betam Arif new
Abrelo HD Thank u Broye ke A6+ ena A8 kemebalew le ethio network yetu yeteshale new?Aza Aderekuh gin ebakih melesilign
Thanks abrol alcarel ataralgn mn edemil alakewu pils
ሰላም ሁን አንተም ባለህበት ወንድማችን እናመሰግናለን
ወንድም እናመረግናለን እስቲ ስለላፕቶፕም ከነ ዋጋቸው ንገረን Please!
ምን አይነት ላፕቶፕ ልግዛ? ዋጋው ረከስ ያለ ምርጡ ላፕቶፕ የቱ ነው? በተለይ በአረብ አገራት ላላቹ ለበተሰብ(ተማሪ) ላፕቶፕ መግዛት ለምትፈልጉ ሙሉ መረጃua-cam.com/video/jZi0Ux6sfdk/v-deo.html
Ena ahun bkirbu megezat efelegaleu esk s7 new teru wayes a7 leyunetun ena teratun betengeray slamesten merga enamesgenalen malesken etebekaleu
በናትክ ስለ iphone betawera des yelegal
Ok ምን ልንገርሽ ሳሪ
ወንድምሳምሶግa30ልገዛፈልጌነበርምንትመክረኛለህመልስልኝማ
አተ የምለቃቸው አፕ በጣም ጥሩ ነገሮች ናቸው
Abrelo HD ኧረ ወንድማችን ምንዛሬ ሊቀንሥነው ነው አሉን በባንክነው ወይሥ በብላክ ማርኬት በባንክም ከቀነሠ እሥከመቼነው መላክ የምንችለው እባክህ እሄን አጣራና መልሡን ልቀቅልን ለፍተን ለፍተን ጉድ ልንሆን ነው ለብተሠብ ሥንል ጨርሠውነው የሚጠብቁን ተባበረንሁሉም ሠው ሀሣብነው የኔ ብቻአይደለምአንድ መላ ይዘህለን እንደምትመጣ ተሠፋ አደርጋለሁ በፈጠረህ ጌታ
+Hawa Hawa mashallahe jezakumallahe kyren ወይኔ የ3 አመት ልፈቴ ከንቱ ልቀራ ነው መሰለኝ
ኢስለም ነዉ ኢምነቴ ሀገር ኩረቴ አብሺሪ ውዴ አገር ደውየ ነበር አሁንም ከላከን እንዴረሥአለን አካውንት ካለሺ አሥገቢ አንች ካልፈረምሺበት ማንም አያወጣውም
ዋውውው በጣም እናመሰግናለን 😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤
Thank you so mouch realy realy but thats very expensive i can't buy ok.can you help me please ?
With what??
Abrelo HD with money
Abrelo HD thank you for ask me thats my jok if i do mistake sory sory my brother .
Abrilo temechetonal selselk mastmarh betam,harif,new mechet yebelh
አዎ ስራልን እናመሰግናለን ጎበዝ በርታ
Thanks tg
ሠላም ላተይሁን አብርሽዬ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ሰላምህ ይብዛልን ወድማችን!!!
Enamesegnalen wendmachin ene foto betam new emwedew gn slk alotalsh alegn ebakh cameraw trat yalewn slk mrt emtlewn ngeregn be dollar please
ዋውውውው በጣም እናመሰግናለን ወንድም
እናመሰግናለን ወንድም
ሳምሶንግ 9+"ስንት እሪያል ነው??? እነም ደግሞ ኢትዩ.....ምግዛት ይሻላን ወይስ ሳውድ ?ምክንያቱም ለመሄድ አስባለሁ??
እናመሰግናለን ወድም አይፎ ላይ እንደት ፎርማት አድርገን እደምንከፍት ነገረን በፈጠረህ???
አይፎን ዝም ብሎ ፎርማት አይደረግም ተጠንቀቁ በዛው ሊዘጋ ይችላል
Samsung A6+ endet new legzaw?
እናመሰግናለን ወንድን ግን ማንኛውም ቦታ ይገኛል እንዴ
ኢስያ ውስጥ ይገኛሉ ማለትም ዱባይ ሳኡዲ ህንድ ቻይና ምናምን ይኖራል
Abrelo HD እኔ ሰኡዲ ነኝ እስኪ እፈልጋለሁ
Wooooow arfi newThanksssssss
በኩይትበድናር ስራልንመግዛትፈልጌነው
ምርጥ ልጅ በርታ
እድሜህ ይርዝም አቦ ምን አይነት ስልክ እንደምገዛግራ ገብቶኝ ነበር
Amen thanks
እናመሰግናለን ኣብርሽ ለቀጣይ ምትሰራው ከቻልክ በዲናር ምን ኣይነት ስልክ መግዛት እንዳለብን ሹክ በለን ወንድማችን !!
Eshi ehitea
እኔ በቅርብ ቀን ነው ወደ ፔጅክ የመጣውት ግን የሚገራርሙ ጠቃሚ ሀሳቦችህን በፍቅር እየወደድኳቸው ነው ብቻ ባጠቃላይ የምትሠራቸው ቪዲዮዎችን ከምነግርክ በላይ ምችት ብለውኛል በተለይ በተለይ በስልኮች ዙሪያ የምትሰጠን ጠቃሚ መረጃ ኧረ ኡኡ ምንእንደምልክ አላውቅም ብቻ በርታ ቀጥል .....
አብሪሎ congrats 28k I am so happy for you ወደ 100k እናም ከዛ በላይ እመኝልሀለው በርታ
Thank you so much🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ሰላብቶብ ንገረን
እናመሰግናለን ወድም አብሬሎ በጣም ጥሩ ነው ቀጥልበት
እናመሠግናለን ውንድማችን ስለ ሣምሰንግ ማንኛው ጥሩ እንደሆነ ብትነግረኝ በቅርቡ ለመግዛት ፈልጌ ነበር ካሁን አሁን የምጠቀመው ሣምሠንግ ጃላክሢ A3 6 ነበር ጥሩ ነው ግን የተሻለ እፈልጋለሁ ለመግዛት
በጣም እናመሠግናለን
አሏህይጨምርልህ
እኔም ለገዛ አሠቤ ተደናግሮኝ ቁጭብየነበር ደረሥክለን ወንድማችን ረጂም እድሜ መጤናጋር አብዝቶ ፈጣሪ ይሥጥህ ያረቢ
Thanks
አዎ ስራ ወንድም በጣም ጠቃሚ ነው ከመግዛታችን በፊት ማወቅ አለብን ከልብ እናመሰግናለን በርታ ቀጥልበት
Thanks
ቀጥልበት ወድማችን በርታ
ዋው እናመሠግናለን አብሬሎ ውድማችን
You're welcome
በጣም እናመሰግናለን በተቻለክ መጠን የላፕቶቦችን ዋጋ ብትነግረን የበለጠ አሪፍ ነው በተረፈ በርታ እግዚሐብሔር ሰላሙን ያብዛልክ
Amen
ኖኪያው በጣም ተመችቶኛል።ይመችህ አብርሽ
በጣም አመስግናለሁ አብሪሎ በርታ በዚህ ቀጥል ከስልኮች በተጨማሪ ላብ ቶብና ኮምፒውተር ዋጋቸውና ጥራታቸውን ብታጎብኝን ስለመልካምነት በጣም አመስግናለሁ በነገርህ ላይ የባለፍውን ጥያቄ አልመለስክልኝም?????
Thanks
ምን ነበር
አመስግናለሁ ስለ ፈጣን መልስህ ኢትዮጵያ ውስጥ እንድሚስራ በምን እናውቃለን ???
እናመሠግናለንወድማችን።በጣምተመችቶናል።አሁንም።ባዲሥእንጠይቅካለን
የኑም ጥያቄ ነው ለመግዛት ፈልጌ ነበር ንገረን
አብርሽ በጣም ምርጥ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
You're welcome
ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን በርታልን
እናመሰግናለን ወንድምዋ ቀጥልበት
Thanks🙏🏽🙏🏽🙏🏽
nothing less than I expected, Quality video as always keep it up bro!
Thanks bro I appreciate that🙌🏾🙌🏾🙌🏾
ባባዬ ስወድህ ውስጤ ነህ ❤
ስራልን እኛና ስልክኮ አንነጣጠልም ባንገዛም ማወቅ መልካም ነው እናመሰግናለን ❤
ልክ ነው
አወንእኔግንገናዛርነውያየሁትአመሠግናለሁኝበርታወንድምአላህእወቀትይጨምርልህ
አብሬሎ በእዉነት በታም ምትገርም ልጅ ነህ ምታስተምራቸው ትምህርቶች ግልጽ አርገህ ነው ምታስተምረው አቦ ይመችህ ቀጥልበት እኔ በበኩሌ ከዛሬ ሁለት ቀን ያስተማርካጨው ጥያቄየን አተመለሰም ሶ በ samsung galaxy not ስልክና samsun galaxy s ስልኮች ሊይነቱ የቱ እንደሚሻል ንገረን
በጣም አመሰግናለሁ
Note ስልኮች ለትምህርት ወይ ለስራ ቦታ የሚጠቅሙ ናቸው ማለትም የሆነ ነገር ለመፃፍ ወረቀት እና እስክርቢቶ መፈለግ አይጠበቅብሽም በስልክሽ ላይ ሁለቱም አሉ ማለትም ስልኩ የተሰራው ለዚህ ተብሎ ነው::: Galaxy s እነሱ normal ፈጣን ስልኮች ናቸው
betam arif ewuket new wedm benegerachin lay adis negn be dolarm ngern Ethiopian beteleyaye ager new yeminnorew keykirta gar beterfe betam wedjawalhu yemtadergachawun gelesawochi
በጣም አሪፊነው. ጠንኪራ. ስላሙን. ያብዛልህ
Thank you so much
ዋው በጣም እናመሠግናል ወንድም አድስ የመጣ ጀዋል ከለ እሰኪ ጠቁመኝ ሠሞኑን ልገዛ ፈልጌ ነበር
Arif
አወ
Plz IPhone 8 Lamigzti Efligalew Endeti Original Mawoki Echilalew Plz Tell me
ኸረ በድረሀም እስቲ ንገረኝ እና ስለ ሳምሰንግ s7 መረዳ አቀብለን በርታ በጣም አሪፍ ነው
በጣም እናመሰግናለን ቀጥልበት ወድም
amen thanks
በጣም እናመሰግናለን ወንድም እኔ ከትንሽ ወራት በሇላ ወደሀገር ልገባ ነው ለስጦታ መግዛት ፈልጋለሁ ግን 500 ድረሀም በላይ አልከዛም ቢያን 500 ድረሀም ጥሩ ስልክ የሚታውቁ ካላቹ ሹክ በሉኝ
i phone 5 snt endehone shuk belegnima bro ወደ ሀገሬ ልገባ ስለሆነ መግዛት ፈልጌ ነው
Awo brother yeserelen beteley smartphone like samsung galaxy qualitytechon betemelekete ande bedegem arifnw beterefe thank u
Thanks Berther ። betam aref new ene weda Ethiopia leyd selwone gezche geblew yeserl hyedl hger bet wondem
ሠላምህ ይብዛ ወንድሜ
እናመሠግናለን የቻይና ምርት ነዉ
ኖኬያዉ አሪፋ ሰልክ ነዉ ዋጋዉም
እርካሽ ነዉ በርታልኝ ወንድሜ
በጣም እናመሰግናለን አብሬሎ
በጣም እናመስግናለን
አብሪሎዬ የኔ ሀሳቢ በጣም thanks እሺ እንዲ እንዳሰብክልን ፈጣሪ ያስብልህ አዳዲስ ስለሚወጡ ሞባይሎችም ሹክ በለን እናም ሌላ ቪዲዮ እጠብቃለው ማለት ነው😚
Thank you so much sis
You're welcome
Sertse Teshome awfv
Mi በጣም አሪፍ ስልክ ነው እኔ እየተጠቀምኩት ነው ።
እናመሰግናለን ወንድምየ ግን አንድ ነገር ላስቸግርህ ሰዋ ሲም ካርድ ብር በሞላሁ ቁጥር 5 ብር ይቆርጥብኛል ባክህ መላ በለኝ ወንድሜ እናመሰግናለን
በጣም እናመሠግናለን አዎ በጣም ማወቅ እንፈልጋለን
Eshi👍🏾👍🏾👍🏾
ጎበዝ ወንድም በርታ 👍👍👍👍
You're welcome
በጣም እንመሠግናለን ወንድማችን
You're welcome
ስለ ሳምሰንግ a7 ንገረኝ በፍጠረህ ወድጅው ነበር ስለ ውስጡ የማውቀው ነገረ የለኝም ልግዛዉ?
ዋው በጣም ትምህርት ነው ወንድማችን እናመሰግናለን በርታ
You're welcome
እናመሰግናለን ምርጥ ሰው አይዛህ
እናመሰግናለን ግን አንድ ጥያቄ አለኝ እሱም ስለላፕቶብ ትምህርት ሳዓቱ ታለህ
እዎ ስራ ወንድም በጣም እናመስግናለን በርታልን
በጣም እናመሰግናለን ወድም ቀጥልበት ግን ባትሪው ማውጣት ይቻላል ወይስ አብሮ የተሰራ ነው?
በዚ ዘመን እኮ የሚነቀል ባትሪ የሚሰራ የለም
እሽ ወንዲማችን እግዚአብሔር ያክብርል አወ ወንዲማች በርታ በኔ በበኩል ተመችቶኛል ስልክ ለመግዛት እያሰብኩ ስለሆነ ሀሪፊ ስልኮችን ማወቅ እፈልጋለሁ በተረፈ ቀጥልበት በርታ
በጣም ጥሩ ነው ቀጥልበት
አው ስራልን ለምሳሌ እኔ መግዛት እፈልጋለሁ
Eshi ehite thanks
ብሮ እባክህ ስለ ሆኖር ስልክ ብትነግርኝ ደስ ይለኛል እናመሰግናለን
SAMSUNG GAlaxy A70 eshti selasu aserdg wnedm
በጣም ተመችቶናል ቀጥልበት
You're welcome
አብርሽ እባክክ ስለኮምፒተርም እንደዚ ምን ላፕቶፕ ጥሩ እንደሆነ ብትነግረን ከትብብር ጋር
Aleku video eyiw
wagaw Betam arif new enamsegnaleg.gen ethiopia west menalbat ketbelasheben lemastekakel ekaw legeg yechelal?
Ya Esu lik new ezi layigegn yichilal
waww temechitonal ketilebet wedm merjahn tekimoyal beterefe adadis merejam enitebikalen wedm yimechih
Ewunenet betam enamesegnalen egziabhar ybarkh abro
Thanks werki
ሀይ አብሬሎ
ትምህርቶችህን እከታተላለሁ ብዙም አዉቂያለሁ አመሰግናለሁ።
ሆኖም ግን ስለ samesnege A7 & C7 ብታስተምረን ስል በትህትና እጠይቃለሁ
A7 Ena c7 ምን ላስተምር
በመጀመሪያ ለፈጣን መልስህ አመሰግናለሁ አሰልቺ ሰዉ አይደለህም
በመቀጠል ስለ ሁለቱ ስልኮች በጣም አሪፍ እንደሆኑ ይነገርላቸዋል መግዛት ፈልጌ ነበር ግን ስለ ጥራታቸዉ የሚነገርላቸዉ ምን ያክል እዉነት ነዉ?
በጣም ነው የተመቸኝ ቀጥልበት
Thanks
ውድ ወንድምዬ አብሬሎ ሳምሰግ G7ዋጋ ወይም ሳምሰንግ ኖት6ዋጋ
ኧሯውድነው በ300ሪያል ከገዛሁ ይበቃኛል ባቅሜ
ለማንኛውም በጣም እናመሠግናለን ወንድምየ።
You're welcome👍🏾👍🏾👍🏾
ወላሂ በጣም አመሰግናለሁ
Thanks my brother geni ena J7smusng legza flega nbre selsu sukii bli tinjoo😍
Arif new anemesginalen sle NOVA 3I min ale wey demo honor play 10
በጣም አመሰግናለው ወንድም ዛሬነው ያገኘሁክ ስንት ሰው አለመሰለክ የተሸወደ በዛላይ ደግሞ በድርሀም ሪያል ስለነገርከን በድጋሜ አመሰግናለሁ
You're welcome
ቆንጆ ነው
እናመሰግናለን ብዙ ነገር እንጠብቃለን በርታ
Thanks
Thanks Aberelo yene mert 😍 ye iphone waga ena terat betenegeringe plze
Okay
@@abrelohd ሳምሰንግ Az30s wi fi
i ለማገናኝት ባስወርድ ሰብረን ለመግባት እደት ማገናኛት ይቻላን
enamasagenalen wademachen estii Samsung S8 EDG PLUS . Selke asayegne wagawenem chemer ebakeh kachalke adera amasagenalew
እሽ ሰላም ይብዛልህና እኔ የምፈልገው ከ1000 ድሪሀም በታች መግዛት እፈልጋለሁ እናልህ የትኛው ነው ምርጥ ስልክ
ምርጥ ልጅ በርታ እናመሰግናለን
Thanks
ለምትሰጠን ኢንፎርሜሽን እናመሰግናል ብሮ። ሳምሰንግ J7 እንደት ነው ጥሩ ነው ወይስ እስኪ ንገረኝ
Thanks
Eshi
አመሰግናለሁ አብርሽ ተባረክ
You're welcome
አብሪሎ በጣም ምርጥ የሆኑ እዉቀቶችን እያሳፈስከኝ ባላመሰግን ንፉግ ልሆን ነዉ....እናም 'ከልብ አመሰግናለሁ!!!!' ይሰማ?? ...
You're welcome
Thank you so much
አመሰግናለሁ። በዲናርስ
አው እንፈልጋለን በጣም ነው የምናመሰግነው ደሞ ጥያቄ በፍጥነት ነው የምትመልሰው ፈጣሪ ይባልክህ አሜን በል የልጂ ምርቃት ነው ብለክ እዳያልፍክ ሰላምክ ይብዛ ♥♥
Thanks🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾
አዎ ጥሩ ነው ሰለሰልኮች አይነት ዋጋ ጭምር በዶላር ንገረን
Eshi 👍🏾👍🏾👍🏾
ጥያቄ አለኝ በመጀመርታ ስለ አቀራረብህ ዝግጅት በጣም ላመስግንህ እ ወዳለሁ: ጥያቄየ ከአይፎን ወደ አንድሮይድ እንዴት ሊቀየር ይቻላል
Minu
የውልህ ወንድሜ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ በጣም ውድ ውድ ስልኮች onlin fb ላይ በጣም በቅናሽ ዋጋ አሉ እና እነዚህ ትክክለኛ ምርት ናቸው??????
አትመናቸው
Amazon ላይ ዋጋቸውን ማየት ትችላላችሁ
እናመሰግናለን
ስልኩን ፖስት ማረግ ከተቻለ ፖስት አርግልን እስቲ ግን ይቅርታ በተረፈ በርታ
በርታ ወንድም አመሰግናለሁ
አብየ እናመሠግናለን ከን 1200 ያነሠ ብትነግረን
እና የላፕቶፕ አይነቶችን ከነዋጋቸው በተረፈ ቀጥልበት
Eshi
_woww 😍 👌ደስ የሚሉ ስልኮች ናቸው ዋጋቸውም ተመጣጣኝ ነው ይመቻሉ አቦ ይመችህ my bro👍ኧረ ስራ ጣጣ የለውም_
Thank you so much sis🙏🏽🙏🏽🙏🏽
You're welcome bro
Woww. 😍👏👍
Arif new bro lelam sira kechalik ena Samsung Galaxy A6+ yihenin silik ligeza asibeyalew arif new adelem yemelewin melesilign pls
Betam Arif new
Abrelo HD Thank u Broye ke A6+ ena A8 kemebalew le ethio network yetu yeteshale new?Aza
Aderekuh gin ebakih melesilign
Thanks abrol alcarel ataralgn mn edemil alakewu pils
ሰላም ሁን አንተም ባለህበት ወንድማችን እናመሰግናለን
Thanks
ወንድም እናመረግናለን
እስቲ ስለላፕቶፕም ከነ ዋጋቸው ንገረን Please!
ምን አይነት ላፕቶፕ ልግዛ? ዋጋው ረከስ ያለ ምርጡ ላፕቶፕ የቱ ነው? በተለይ በአረብ አገራት ላላቹ ለበተሰብ(ተማሪ) ላፕቶፕ መግዛት ለምትፈልጉ ሙሉ መረጃua-cam.com/video/jZi0Ux6sfdk/v-deo.html
Ena ahun bkirbu megezat efelegaleu esk s7 new teru wayes a7 leyunetun ena teratun betengeray slamesten merga enamesgenalen malesken etebekaleu
በናትክ ስለ iphone betawera des yelegal
Ok ምን ልንገርሽ ሳሪ
ወንድምሳምሶግa30ልገዛፈልጌነበርምንትመክረኛለህመልስልኝማ
አተ የምለቃቸው አፕ በጣም ጥሩ ነገሮች ናቸው
Thank you so much
Abrelo HD ኧረ ወንድማችን ምንዛሬ ሊቀንሥነው ነው አሉን በባንክነው ወይሥ በብላክ ማርኬት በባንክም ከቀነሠ እሥከመቼነው መላክ የምንችለው እባክህ እሄን አጣራና መልሡን ልቀቅልን ለፍተን ለፍተን ጉድ ልንሆን ነው ለብተሠብ ሥንል ጨርሠውነው የሚጠብቁን ተባበረን
ሁሉም ሠው ሀሣብነው የኔ ብቻአይደለም
አንድ መላ ይዘህለን እንደምትመጣ ተሠፋ አደርጋለሁ በፈጠረህ ጌታ
+Hawa Hawa mashallahe jezakumallahe kyren ወይኔ የ3 አመት ልፈቴ ከንቱ ልቀራ ነው መሰለኝ
ኢስለም ነዉ ኢምነቴ ሀገር ኩረቴ አብሺሪ ውዴ አገር ደውየ ነበር አሁንም ከላከን እንዴረሥአለን አካውንት ካለሺ አሥገቢ አንች ካልፈረምሺበት ማንም አያወጣውም
ዋውውው በጣም እናመሰግናለን 😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤
Thank you so mouch realy realy but thats very expensive i can't buy ok.can you help me please ?
With what??
Abrelo HD with money
Abrelo HD thank you for ask me thats my jok if i do mistake sory sory my brother
.
Abrilo temechetonal selselk mastmarh betam,harif,new mechet yebelh
አዎ ስራልን እናመሰግናለን ጎበዝ በርታ
Thanks tg
ሠላም ላተይሁን አብርሽዬ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ሰላምህ ይብዛልን ወድማችን!!!
Enamesegnalen wendmachin ene foto betam new emwedew gn slk alotalsh alegn ebakh cameraw trat yalewn slk mrt emtlewn ngeregn be dollar please
ዋውውውው በጣም እናመሰግናለን ወንድም
You're welcome
እናመሰግናለን ወንድም
You're welcome
ሳምሶንግ 9+"ስንት እሪያል ነው??? እነም ደግሞ ኢትዩ.....ምግዛት ይሻላን ወይስ ሳውድ ?ምክንያቱም ለመሄድ አስባለሁ??
እናመሰግናለን ወድም አይፎ ላይ እንደት ፎርማት አድርገን እደምንከፍት ነገረን በፈጠረህ???
አይፎን ዝም ብሎ ፎርማት አይደረግም ተጠንቀቁ በዛው ሊዘጋ ይችላል
Samsung A6+ endet new legzaw?
እናመሰግናለን ወንድን ግን ማንኛውም ቦታ ይገኛል እንዴ
ኢስያ ውስጥ ይገኛሉ ማለትም ዱባይ ሳኡዲ ህንድ ቻይና ምናምን ይኖራል
Abrelo HD እኔ ሰኡዲ ነኝ እስኪ እፈልጋለሁ
Wooooow arfi new
Thanksssssss