Waw,what a blessing, may the son of virginmary,who has given you knowldge and wisdom,grace and goodness, give you health and wealth!! I really have no words.
I just listened to tge podcast and I wanted to reach out to say how much I enjoyed the interview! Your conversation was engaging, informative, and insightful, thank you so much 😊
Kaseye really a like you so much, love you, impressed on you and make me feel hopeful finally l wish for you to live 1000 years since your angel girl who lives for others....
This interview was so expresive it also taught me of the risks of work and also i am alos an work aholic to in school if the teacher gives us students a porject to finsh in one week i make it my goal to finsh the project on the day it was given so this interview relates to me and my own personality. ❤❤❤
እውነት ነው እናታችን ናት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ለኛ ሳል ያኑርሽ!!!!!!!❤
እህቴ ዘላለም ያኑርሽ የኔ የዋህ ከራስሽ በላይ ለሰዉ አሳቢ ነሽና ሽ አመት ያኑርሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Waw,what a blessing, may the son of virginmary,who has given you knowldge and wisdom,grace and goodness, give you health and wealth!! I really have no words.
መንፈሳዊነትሽ ጠቅሞሻል የእናት ምርቃትም በጣም ጠቃሚ ነው እኔ በራሴ ህይወት አውቀዋለው እናቴ ስለመረቀችኝ መንገዴ ሁሉ የተቃና ነው የእናቴን ነብስ ይማርልኝ 😊
Very honest woman may God bless you more❤
ሳለም MisterAshenafi.....በመጃመርዩ ለአን ትልቅ ቦታእና ክብር አለኝ ሁሌ programhን እቀታተል ነበር,ፈጣሪ የቅብርህ, በዓለም ከፍታ ለይ ስረህን የኑርልህ
አንታመለት ለኔ ከፈጣሪ በታች የአለም አስተማሪ ነህ
ከዚህ በመከተል ስለ ህልም ምታግዛኝ 1 ነገር አለ
ናርዶስ እበላለሁ የ2ኛ አመት የmedicine ታመሪ ነኝ አስተዳደጌ በታም በፈተና የታሞለ ነበር, እነት እና አባቴ 6 ክፍል ሁኜ ነው የተለያዩ አብረው እየሉም ቢሆን የአባትን ፍቅር እነ እንክብካቤ አግንቼ አለደግኩም,አባቴ አልቋል የበዛ ስለነበር እነቴንም እኛንም በታም ነበር ሜሳቀየን ብዙ ቀን ከቤታችን ወታን ጎረቤት ነበር ምነድር ,1ቀን አባቴ ሳቅሮ ወንድሜ ገ ልነድር ሂደን የጎረቤታችን ልጅ ለመድፈር ሲሞክር ወንድሜ ገ ወታን በር ከመይዘገው የከብቶች ገለባ መስካመቻ አደርን 11 አመቴ ነበር,እነቴ እና አባቴ ተታልተው እነቴ ስትቾህ እኒ ልመደኞች እየሉ እየደበደበት 1ም ሰው ስትቾህ አይወታም ነበር,እናም ደብድቦት እናቴ አካል ጉደታኛ ሆነች
እንደዛም ሆኖ እነቴ በታም ጀግና ሴት ነች,የመይደክመት የማይሳላቻት ጀግነ, እናትም አባትም ሁነ 6ልጆችን ለ40አመት አሬኬ አንታፍትፈ አካሎን ውባቷን መልኳን አታ አሳደገችን አስተማረችን, እነቴ 12እህት ወንድም ሲመሩ የእነሱ አብሰይ ሁነ ቤትውስት እሷ ብቻ አልታመረችም,እንደዛም ሆኖ 1ም ምንጎደለሽ ምን እነግዝሽ ሚለት እህት ወንድም የለትም ,በአለመማሮ ሁሌ ታለቅስ ነበር, እነም የእሷ አለመማር በልጆቿ እንደይደገም ጨርቄንም ቢሆን ሽቼ አስታምረችሁለሁ ነበር ምትለን ,እኛን ለመስታማር የመትካፍለው ወገ የለትም
እናም ወንድሜ እና እኔ university ስንገባ ሜስፈልገንን ነገር መሟለት ስለልቻለች መኖሬ ቤቷን ሽታ እኛን university ለካችን ,እሷ ግን በእርጅና የአካራይ ግፍ እና ግሳፄ እየጠቀበለች ሽንት ቤት እምታክል ዶርም ታካራይታ እሷ እየአረራች እኛን ለመስደሳት ትለፈለች,ናገር ግን እንደ ልፈቶ ታምሮ ጨርሶ የደሪሳለት ልጅ የለም ታለኳቼ በእናት እና አባቴ መለያየት ምክንየት አእምሮ በሽታኛ ሁነው ትምህርታቸውን አኳርታው እነቴ ጋር ነው ሚኖሩት
እኔ እነ ታለክ ወንድሜ ግን የእናታችንን የልብም የአካልም ስብራት ህመም እነ ችግር ለመካም የህክምና ትምህርት ገባን
እነቴ በትደርም በእህት ወንድሞቾም በጣመሙባት ልጆቾም ታዝነለች አምለኬ ሆይ መቼ ነው ፈተነዩ ሜባካው ትል ነበር
እኔ እና ወንድሜ እነቴ እኩል እየሳረን አብረን የመድገ ችስ እየታታን እነቴ. ስታለክስ አይዞሽ ልንደርስልሽ ነው እየልን ነው የታመር ነው
ነገር ግን በመቻረሻ ከአሳለፍኩት በለይ መራራ ሀዛን አገታመኝ ....
የአባችን ምትክ እንደ አባት የምንወደውን የምናአቅብረውን የእነቴን የመጃመርየ ልጅ እነቴ መትወልደው የአባቴ ልጅ እንደ በግ አንገቱን ይዞ አስታኝቶ የወንድሜን ደም ተታው ,ወንድሜ ደሙ እንደጎርፍ እየሄደ እንደበግ እጮሃ ሚደርስለትን አጦ 😭😭😭😭😭😭😭
እኔ 1ኛ አመት university ታማሪ ነበርኩ ትወት 12:00 ከትታ ደውለው ወንድምሽ በጩቤ ገልውታል ድራሺ አሉኝ መመን አልቻልኩም ቅጀት መስሉኝ ታመልሼ ታኛሁ ምክንየቱም ሐሙስ መታ ሊታረድ ጥወት ደውሉልኝ አይዞሽ እህቴ ጎብዛሽ ትምህትሽን ታመራ ሁሉም አልፎ ምንደሳትባት ቀን ይኖራል እየለኝ ነበር
ድገሜ ስልክ ታደወለ ለቀብር ድረሺ ታበልሁ
ስደርስ የወንድሜ ደም እንደጎርፍ ይሄደል የወሁን ወንድሜን እንስፍስፋን ወንድሜን አፈር እየአለበሱ ደረስኩ ታስፈዩ ሙትት አለ አራ ጨለመብኝ ምሆነው ታፈኝ ሰመይ እና ምድር ተደባለቀብኝ የኩም ቅጀት ሁሉም ቤታሳቦቼ ረሳቻውን ስታው ወደኩ, እነቴ ግፍት ፀት አድርጎት hospital ገባች እኔ ግን ደግፈው ይዘውኝ ደንዝዤ ሁሉን ነገር አየለሁ አረ ይቻንካል......ግራ ግብት ድንዝ ፍዝዝ አልኩኝ ,ከዛ በፊት የሞትን ጭካኔ አለውካውም ነበር በታም የመል ሞት ክፍ ነው ምርጫ አይሳትም እኔ ከወንድሜ ጎን እሆን ነበር አብሬው እንደበግ እታረድ ነበር .......ለመውራት ይካብደል ከአፍ ቅፍ መይወታውን ደጉን ወንድሜን ጨቀኙ የአባቴ ልጅ እንደልነበራ አደረገው
ተስፈ ቆራትኩ ረሴን ለመትፈት ወስንኩ wffffff.....አረ ይቻንቃል ,ፍትህ የሌለባት ሀገር ለፖሊሶች ደውሉ እኔነኝ የገደልኩት ብሉቻው ገደዩ አልታየዛም ,ነገር ግን ለሁሉም ፈጣሪ የእጁን ይሳታል
ሁለችንም እጩ ሟቾች ነን ,ሁሉም ለበጎ ነው ከፍታሪ በለይ እኔ ወንድሜን አልወደውም ፈጣሪ የወደደውን አደረገ, Be strong 💪 Nardi የእነትሽን ውላታ መመለስ አለብሽ የወንድምሽን ነፍሱን መስደሳት አለብሽ ብየ ድገሜ ለረሴ ቀል ገበሁ እና ውስቴ እየደመ ታደብኬ እየአለካስኩ ትርሴን ነቅሼ እነቴን ቀል አስገበሆት ድገሜ ስታለቅሺ በአይሽ በህይወት አልኖረም እማዬ መን አለኝ ወንድሜን አትቼ አንቺን አትቼ የለ አባት አድጌ እንዴት እችለወለሁ እባክሽ ማማዪ ብየ ታለመንኳት ,እሷም ታደብካ እኔም ታድብኬ እየለካስኲ መኖር ቀጠልን
"ሰነፍ ነው ረሱን የሜታፈ ,ፈሪዎች አየሻንፍም የሜሻንፋ አየኳርቱም "አልፈረም "ትልቅ ህልም አለኝ አልኩኝ" ለረሴ
ምኖን ነው ህይወትን ምፈራት ሁሉንም እኳ አየሁት ችግርን ,ድህነትን የእነት አባትን መለያየት አስካየሚን ሞት ስለዚህ ድጋሜ be strong 💪 ለራሴ
የወንድሜ ሞት 1 ነገር አስታማራኝ ነገ ለራሱ ይቻነቀል ምንኖር አሁንን ብቻ ነው SO ነገ ታምሬ ነገ ሳርቼ አይሰረም ስላዚህ ጥቁር ልብስ እንደለበስኩ በ3ሰምንቱ ደለለቤት በመሄድ የመኪነ ገረጅ ሳሪታኛ ሆኜ ታቀታርኩ ቀን ቀን እዛ እሳረለሁ መጣ መጣ የበልትነ ውጤቶችን አዘገጅቼ ጥወት ወደ ስራ ስገባ ለሱኳች አስረክበለሁ በ1ወር ውስት 6510 ብር ሰራሁና በዚህ ብር ህደር 21 /2016 መርያምዬ እናቴ አንቺ እርጂኝ ብየ online business ጀመርኩ ካዛ ክብር ለእመቤቴ መርያም አለሳፈራችም ለ3 ወር ከሳረሁ በሆለ
ቤቶን ሽታ ምታስታምረኝን እነቴን 2አመት የታቆታበውን አፓርታማ ቤት ገዝቼ የው እመየ ውለታሽ አልኳት ,የእነቴን ፈገግታ የን ቀን አየሁት ደም መለሽ ልጄ ወንድምሽ ሚሳረውን ቤት አንቺ ሰረሹ አይደል አለችኝ የእነቴ ደስታ ታመልሶ ስለየሁ በታም ደስ አለኝ
አሁንም online businessen ቀጠልኩ እየሳረሁ እየላ 1 ትልቅ እድል መጠ
እሱም ትልቅ ሰዎች ለ25 የአቋቆሙት አክስወን መሀበር ነው ትለልቅ ፕሮጀክቶች ለይ ይሳረል ለምን አብረሽን አትሳሪም ተባልኩ
እናም እንደ እመቤቴ ፍቀድ አክሲዮኑን በመግዛት በ22 አመቴ የአክሲዮን መስራች ሁኜለሁ
I'm really successful b/c የእነቴን ደስታ መመለስ ችየለሁ
But thise is not beach of my success Since success doesn't have limit dream is infinite , ሲገባኝ I'm the second Oprah Winfrey, I can be influential women in the world
ይቻላል with God nothing is impossible
ታውካለችሁ ወንድሜ ዶር ሁኜ ስመረቅ በአበቴ ቦታ ከጎኔ ለመኳም ይፀልይ ነበር አልቻለም ግን አልሆነም ስለዚህ በዚች አችር ህይወት ትንሽ ሳይሆን ትልቅ ሁነን እንሙት
ነገር ግን ህልም አይሞትም...so እባካችሁ አግዙኝ እኔም ህልሜን ልኑር
ከእናህልሜ መቃብር መግባት አልፈልግም
ብዙ እህቶቼን መስታመር መንካት እችለለሁ
ለmister Ashenafi አድርሱሊኝ
.secret dreams 0964746609
Wow so amazing ❤❤
Great respect for both of you❤.
ትሁት እና ጀግና ሴት ነሽ።በርች።
ካሱዬ ኑሪን የደሀ እናት
I'm proud of Impact seminar family!!!!
Thanks
❤❤❤❤❤አንድ ቀን እዚህ መድረክ ላይ እደምንገናኝ እርግጠኛ ነኝ ያሬዶ
Amazing
በጣም ትሁት ረጋ ያለች ነች ብዙ ተምሬባታለሁ ብዙ ነገሮች ስታወራ ደቆኛል ንግግሯ ሁሉም ትምህርት ነበር እናመሰግናለን ጥሩ እንግዳ ስለጋበዝክልን💚💛❤🙏💚💛❤🙏🌷🌹🌺💕👏👏👏👏
You are a wonderful person K! Please keep up the great work.❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
I just listened to tge podcast and I wanted to reach out to say how much I enjoyed the interview! Your conversation was engaging, informative, and insightful, thank you so much 😊
She was going to Blessed
በጣም ጠቃሚ ዕውቀት ስላስጨበጣችሁን እናመሰግናለን።
❤❤❤❤❤❤❤
👌👌👌
Phenomenal 🎉you are the best
Yena jeqna i am proud of you God bless you yena wede selyhushe des blogal fotry edma tena yestshe.
Kaseye really a like you so much, love you, impressed on you and make me feel hopeful finally l wish for you to live 1000 years since your angel girl who lives for others....
This interview was so expresive it also taught me of the risks of work and also i am alos an work aholic to in school if the teacher gives us students a porject to finsh in one week i make it my goal to finsh the project on the day it was given so this interview relates to me and my own personality.
❤❤❤
ለረጂም ጊዜ እየደጋገምኩ የማስበውን የቢዝነስና የፈጠራ ሃሳብ ቀድማችሁኝ በመጀመራቹ ምን ሊሰማኝ እንደሚችል ገምቱ....
ግን እንኳንም ሰራችሁት በምሰራበት ኮንስትራክሽን area ከክብደቱ ከመበስበሱም ከማርጀቱም በላይ የሚያሳስበኝ ዋጋው ነበር። እናንተም የ playwood ዋጋ ካስተካከላቹ አክባሪያቹ ነኚ። ለማንኛውም ተምሬበታለሁ ኢምፓክቶች
I am proud of you Kassie. I love you 💕
Very nice polite lady our impact family very proud of you keep up the good work
Stay blessed ❤❤❤❤❤
you are special
You are amazing
The Legend Woman ! Proud Of U.
Wow you are amazing
I love you beautiful wish you all the best❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
👌👌👌❤ 36:29
Selam Kasanesh tinkaresh betam desyilal lebzu Ethiopian setoch misale yemthoghi nesh ena yemiteykish wedeleloch ketemoch lemesfafat atasbimwy
ትህትናሽ ያስቀናል ተባረኪ❤
Wow
Betam new mewedesh eko❤❤❤❤
So expresiv❤
👌👌👌❤
temari neng 10 kfl ena natural or social lememret መክሊቴን mawek alebing ena endet lwek bitredung ke akbrot gar
kelal neger new social yishalshal
እኔ ግራ የሚገባኝን የሰው ልጅ ዘላለም አይኖርም ለምን እሄ ሁሉ ስቃይ ለሰው ብለሽ ያለረፍት መስራቱ ቤተለይ ለቤተሰብ በቂ ግዜ ያስፈልጋል ለማን ብዬ ውድ ግዜዬን በሥራ የማሳልፈው መሸዋወድ ነው
ዶሮ ባደጉት ሀገር የደሀ ምግብ ነው
እህቴ ዘላለም ያኑርሽ የኔ የዋህ ከራስሽ በላይ ለሰዉ አሳቢ ነሽና ሽ አመት ያኑርሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
👌👌👌
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
👌👌👌
👌👌👌
👌👌👌
👌👌👌
👌👌👌
❤❤❤❤❤❤
👌👌👌
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
👌👌👌