አድምጡት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 84

  • @asegedechbelayneh7896
    @asegedechbelayneh7896 14 днів тому +13

    👍👍👍 አቦ አኛ ስንወደው!!!! ታርካዊ ዘፈን ነው ሁሌም አንፈልገዋለን

  • @MeazaSewenut
    @MeazaSewenut 29 днів тому +22

    እድሜህ ይርዘም ወንድሜ እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን በእውቀት የሚናገር

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 19 днів тому +13

    ግሩም አገላለፅ ነው ።ዕድሜ እና ጤናን ይስጥልን ። አብይ አህመድ የተባለውን ደንቆሮን ያንሳልን ።

  • @MekdesMengesha-l1t
    @MekdesMengesha-l1t 10 днів тому +2

    ተባረክ ወንድሜ እንዲህ በረቀቀዉ ፈጣሪ በሰጠህ እዉቀት ትንትን አድርገህ እንዳስተማርከን አሁንም ማስተዋል እና ጥበቡን ያብዛልህ፣ የሰዉንም አፍ በሳቅ ስለሞላህ አንደዚሁ ለአንተም ፈጣሪ የሳቅህን ምንጭ ይሙላልህ እመብርሃን ትጠብቅህ♥✿♥

  • @mikiastiruneh
    @mikiastiruneh 12 днів тому +4

    መምህር ዘመድኩን በጣም እናመሰግናለን! ያለ እወቀት ከሚናገሩ ሰዎች ይጠብቀን።

  • @TeketelAdane
    @TeketelAdane 10 днів тому +1

    ዉድ ዘመድ በጣም ደስ ይላል! ለየት ያለ ነዉ ! እናመሠግናለን።

  • @dejeneadmasu7439
    @dejeneadmasu7439 23 дні тому +4

    Amazing 😮

  • @אבטהפקראדיס-י9פ
    @אבטהפקראדיס-י9פ Місяць тому +13

    ፈጣሪ ኢትዮጵያን የስራኤል ዓምላክ
    ኢትዮጵያን ዓቢይ በተሎው ያላቃት

    • @Teyboawlou
      @Teyboawlou 29 днів тому

      የእስራኤል አምላክ ጆ ባይሆን ነው የህፃናትና የንፁሃን ገዳይ

  • @bsahle
    @bsahle 11 днів тому

    We very thing we do on that country has a deep cultural and historical connection. I thank this guy for giving us the background information about these songs.

  • @alemtsehayberu8808
    @alemtsehayberu8808 19 днів тому +2

    Betam yegermal

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 29 днів тому +5

    እናመሰግናለን ግን የማይነካውን መንካት በማያገባ መግባት ያልነኩህን መንካት ዝቅጠት ነው

  • @abelayshashu4565
    @abelayshashu4565 11 днів тому

    ❤❤❤❤❤ተባረክልኝ

  • @yabu111
    @yabu111 Місяць тому +5

    ማነው ባክህ ደስ ሲል

  • @zeraihadera1915
    @zeraihadera1915 11 днів тому +1

    እንዲህ ነው ለካ?ይገርማልኮ '!?

  • @solomonberahne3432
    @solomonberahne3432 13 днів тому +2

    ሊሎው አምራ ማለት ነው በትግርኛ 😍✌️

  • @Sportcorner-24
    @Sportcorner-24 12 днів тому

    Lilo 3:24 Lilo is a bird who lives in the mountains ( Gedel) beautiful, strong and proud type of bird.

  • @brianbrian6030
    @brianbrian6030 11 днів тому

    This is what an outstanding lesson to all

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 26 днів тому +2

    ግሩም

  • @amonebeyene6469
    @amonebeyene6469 14 днів тому +3

    ከብቱ አብይ ትርጉሙ እየገባህ ነዉ? ዳንኤል ክስረት አልነገረህም ነበር

  • @GetahunGesese
    @GetahunGesese 20 днів тому +5

    ጥቂት እውቀት አደገኛ ናት

  • @beyabeyachen3856
    @beyabeyachen3856 12 днів тому +1

    ስንት አዋርድ የተሸለመውን ሰው አንድ ተራ ሰው አፉን ሲያሞሽበት ይደብራል

    • @negashe2016
      @negashe2016 11 днів тому +2

      Aderbay

    • @Lili-df1sr
      @Lili-df1sr 7 днів тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊

  • @tsehayk5273
    @tsehayk5273 18 днів тому +1

    TEBAREK!!!!!!!!!!

  • @eshetuyirdaw9900
    @eshetuyirdaw9900 11 днів тому

    ለመሃይሙና የአማራን ባህል አጠፋለሁ ብሎ ለተነሳው ለአብዮት አህመድ አሊ በደምብ አስተምርልን።

    • @anahiyab7211
      @anahiyab7211 5 днів тому

      የአማራ ባህል ሳይሆን የኢትዮጵያ ብለህ አስተካክል

  • @አሊያ
    @አሊያ 17 днів тому

    ❤❤❤❤❤ምርጥየ

  • @AtsedeAtsbeha-ld4pf
    @AtsedeAtsbeha-ld4pf Місяць тому +3

    በጣም ደስ ይላል

  • @kassarahel29
    @kassarahel29 12 днів тому +1

    ፐፐፐ የባህል ሚኒሰተር ሾሜሀለሁ

  • @Urgessa-k5u
    @Urgessa-k5u 15 днів тому

    Beybotawu teretachihu yastelal

  • @HaileAdama
    @HaileAdama 17 днів тому

    ደስ ይላል

  • @Sirak.
    @Sirak. 12 днів тому

    Good translation. But biased gender politics with corrupted gender policy. Even he is not brave or man enough, he should not pretend.

  • @WubeGebreyes
    @WubeGebreyes 11 днів тому

    አንዱ ቄስ ነው አንዱ መነኩሴ ነው የማውቀው ፣ሞኝ ይባል ነበር እንዴ? ገና ዛሬ ሰማሁ!

  • @ayeleraberra4338
    @ayeleraberra4338 11 днів тому

    ይሄ ቻይና ዉስጥ ቢሆን በመጥፎ ጊዜያቸዉ ሰዉ በየቀኑ የሚሞትበት በራብና በግጭት እንዳለ አዳራሹን በታንክ ያወድሙት ነበር።

  • @EssayasKetema
    @EssayasKetema 11 днів тому

    You look like arkebe

  • @mulukenlegesse2467
    @mulukenlegesse2467 Місяць тому

    ምነው ጉልቻ አንስቶ ጎኔን አለው ፣ የሚለውን ረሳው ?

  • @familia4674
    @familia4674 Місяць тому +1

    ሊሎ ማለት = አሞራ ማለት ነው
    የገደል ሊሎ ማለት = የገደል አሞራ ማለት ነው

  • @Pitanc
    @Pitanc Місяць тому +1

    Meqebetater ,ye Tereteret abatoch materaqemia Orthodox church wengelin atawiqim gedilagel anebinabi fituran amilakiwoch menafiqan.

    • @anisweety5018
      @anisweety5018 17 днів тому

      ያህያ ፋንዲያ...ሳታጣራ ታወራለህ...ድንቁርና ስለነገሰብህ አዋቂ ከጥበብ ከፍሎ ሲናገር አንተ ደግሞ ከድንቁርናህ ዝቀህ ትሳደባለህ...ብስብስ!!!

  • @BetiWorki
    @BetiWorki Місяць тому

    የጉልቻውስ

  • @BalchaBalcha-bi8ky
    @BalchaBalcha-bi8ky Місяць тому +3

    Ante endefelek amargnan meboshet tichilalek !! Etsanat gin endi literegumut aychilum !! Endante felfela slaydelu slezi etsanat mimetnachew ena be miyastemirachew fidelat metekat alebet !!! Min albat yante akababi etsanat shimagilewoch kehonu yhunlachew !!!😂😂😂😂

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL Місяць тому +1

    እቤት እያደሩ እደጅ አድራለሁ በውሸት ተጀምሮ በውሸት ነው የሚያልቀው?

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL Місяць тому +1

    ኮኮብ ቆጠራ መተት አስማት በድግምት የሚጠነቁል በእግዚአብሔር የተጠላ ዘዳግም 18:10_12 የእናንተ ጥንቆላ ነው ስራችሁ ይፍረስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም

    • @computerpillar8285
      @computerpillar8285 Місяць тому +3

      Kokeb Eyekoteru Ke RUk misrak Wode Kirstose yemetu sewochisa? tsinfegna neh bakih ante tilacha silalebih tilachahin mitgeltsibetin menged tifeligaleh, Bante wust yalewn ye tilachan menfes wogawt tsingegna.

    • @elisayimer2910
      @elisayimer2910 17 днів тому +3

      ስማ ወንድሜ ሆይ ጌታ እየሱስ ሲወለድ እይሱስንለማየት እረኞች በኮከብ እየተመሩ ነው በበረት ግርግም ተኝቶ ያግኙት

    • @Fekadu-s5c
      @Fekadu-s5c 13 днів тому +1

      You must be a new converted pentecoste

    • @ShewitKebede-z3b
      @ShewitKebede-z3b 12 днів тому +1

      በቃ እናንተ ሁሉ ነገር ዲያብሎስን ካልጠራችሁ አይሆንላችሁም እንዴ

    • @ThomasG-e3v
      @ThomasG-e3v 12 днів тому

      ሰውየው የተናገረው የጴንጤ ድርሰት እንደሆነ ገብቶናል።

  • @MessiFan2023Official
    @MessiFan2023Official 20 днів тому

    ሃሣብህ ምንድነዉ አልገባኝም። ሸዋ ገብቶት ነዉ ያጨበጨበዉ

    • @ewawa11412
      @ewawa11412 17 днів тому +4

      ለብልፅግናአይገባውም

    • @ethio4ever850
      @ethio4ever850 16 днів тому

      Our people are laughing and clipping without understanding the content

    • @Fekadu-s5c
      @Fekadu-s5c 13 днів тому +1

      ​@ethio4ever850 we are not as intelligent as you are. You are clapping and admiring your master critic's of Abebayehoy and hoyahoye as pp members are echoes of their boss

    • @tobia283
      @tobia283 4 дні тому

      በሚገባ ከደደብ በስተቀር እኛ ገብቶናል

  • @dawitdercho320
    @dawitdercho320 Місяць тому +2

    አብራርተህ ሞተሃል አብይ የተናገረውን
    ፓርት ዘልለኸዋል እኮ ምሁሩ🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭

    • @Fone_f1
      @Fone_f1 Місяць тому +1

      ዘለህ ሰምተህ ነው አንተ ምንም አልዘለለም በትክክል ተብራርቷል

    • @ewawa11412
      @ewawa11412 17 днів тому +3

      እናንተብልፅግናወችአይገባችሁም

    • @EyobKassaya
      @EyobKassaya 17 днів тому

      Zenenebele deneze denekoro oromo

    • @kukasa8948
      @kukasa8948 12 днів тому +1

      አቃጣሪ

    • @dandann9311
      @dandann9311 11 днів тому

      Dercho tenesh aemro kyazk hulgeza tenesh neh

  • @Adeleq2011
    @Adeleq2011 9 днів тому

    የደብተራ ቡቱቶ ፣ የቅንቅናም ቅኔ