ሩት - ሙሉ ፊልም - የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንፈሳዊ ፊልም - Ethiopian Film Ruth 2020

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 492

  • @እሙነኝየተዋህዶእንቁ
    @እሙነኝየተዋህዶእንቁ 4 роки тому +178

    እንደዚህ አይነት መንፈሳዊ ፊልም መበረታታት አለበት በጣም እናመሰግናለን እሽ

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 4 роки тому +14

    ቀጥሉበት በመንፈሳዊነት ።
    የተዋህዶ ልጆች አደራ አለብን አደራ ያባቶቻችን የቀደመችዉ መንገድ ተዋህዶ ሀይማኖታችንን እንጠብቅ ።

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ

    በዚህ ዘመን ይበረታታል መጽሐፍ ቅዱሳዊ አስተምሮ በድራማ።በርቱ

  • @selamye.mariyamlij3886
    @selamye.mariyamlij3886 4 роки тому +6

    አርቲስቶቻችን የመንፈሳዊ ፊልም እንዲህ ብሰሩልን እግዚአብሔር በበረከት ይጎበኛቸው ነበር እባካችሁ መባረክ ነው እና ቀጥሉበት ከግብፃዊያን እንማር 🙏⛪💚💛❤🕊

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 4 роки тому +13

    ይህ ታአምር ነው አቤት ጌታ ጥበበ ብዙ
    ቃላት አጣሁ እውነት😢😢😢😢
    ፀጋውን ያብዛላችሁ የኢትዮጵያ ጅግናዎች ከምር ነፍሴ ሀሴት አርገች እግዚአብሔር ትልቅ ያርጋችሁ የህ ነው የኢትዮጵያ ማእርጉ ከምር ልዬ ነው

    • @ጽጌማርያምየመሲሑልጅ
      @ጽጌማርያምየመሲሑልጅ 4 роки тому +1

      እውነት ነው ዉዴ በዚህም አልሽ አችው

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 4 роки тому +2

      አሜን አሜን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ላይክ ሼር እናድርግ

    • @maregmareg2190
      @maregmareg2190 4 роки тому

      @@ጽጌማርያምየመሲሑልጅ 😀ማነሺ ግን እኔን እደፖሊስ የምትከታህይተይኝ

    • @maregmareg2190
      @maregmareg2190 4 роки тому +1

      @@azebtufa7389 መንፍዊ ብቻ ከሆነ ያለምንም ጥርጥር 100 ግዜ ነው ስብስክራይብ የማርገው ለምሳሌ አሁን እደለቀቃችሁት አይነት የቅዱሳንን ታሪክ 😀😀😀😀

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 4 роки тому +1

      @@maregmareg2190 እዉነት ነዉ ነዉ የምትችሉ ካላችሁ በገንዘብ መደገፍም ካለብን ደስ ይለኛል ፈጣሪ ይርዳኖ የኔ ዉድ

  • @Hana-cz7kl
    @Hana-cz7kl 4 роки тому +28

    ይሄ ቻናል ሊበረታታ የሚገባው ነው መፅሀፍ ቅዱስን በደዚህ አይነት ፊልም መስራት ህፃናትና ማንበብ ለማይችሉት በበለጠ ሁኔታ ይጠቅማል በርቱልን

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 4 роки тому

      እዉነት ነዉ አስተማሪፊልም ነዉ

  • @tube7667
    @tube7667 4 роки тому +21

    ቃለህይወት ያሰማል በርቱ በእውነት የተዋህዶ ልጆች በየ ጉርፓችሁ ሼር አርጉ እናበረታታ ዘፈን የአለም ፊልም እናቁም የዳቢሎስ መጨፈሬያ እዳንሆን እርግጠኛ ነው ብዙ እንማራለን በዚህ ቻናል ♥♥♥

  • @hasnaabella8212
    @hasnaabella8212 4 роки тому +13

    የእውነት ድስ ይላል ተባረኩ መንፈሳዊ ፈልም ጥሩ ነው ልብን ይጠግናል ያሰተምራል በርቱልን

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 4 роки тому +77

    ይህንን ቻናል ላይክ ሽር ስብስክራይብ ሳታትጉ እንዳታልፍ እናበርታታችው የትዋህዳ ልጆች ስላም ለናት ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mesimesi5615
    @mesimesi5615 4 роки тому +3

    ደስ ብሎኝ ነው የማየው በሂደት ደሞ አስረዝሙት እግዚአብሔር ያግዛቹ በርቱልን

  • @ሕይወትወለተሐና
    @ሕይወትወለተሐና 2 роки тому

    እድህ ቅልብጭ አድርጋችሁ አጣፋጭ የእግዚአብሔር ቃል ስላቀረባችሁልኝ ሩት መፅሐፍ እግዚአብሔር ያክብርልን በርቱ ቃለ ሂወት ያሰማልን♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @aisha4476
    @aisha4476 4 роки тому +14

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምይነገረ ስጦታው
    በርቱልን

  • @weynshetbekele1103
    @weynshetbekele1103 4 роки тому +11

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሪፍ ነው በርቱ ጎበዞች እንደዚህ ያለ ደስ የሚል ነው

  • @Tube-wi3pu
    @Tube-wi3pu 4 роки тому +41

    ቃለ ህይወት ያሰማልንን በርቱልንን እውነት ሳላደንቃችሁ አላልፍም ቀጥሉበት እግዚአብሔር ይርዳችሁ እውነት በጣም. ደስስስስ የሚል ፊልም ነው

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 3 роки тому +1

    ቃለሂዎት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
    በርቱ በጣም ደስ ይላል ይህን የተባረከ ፊልም እንዳይ የረዳኝ የእስራኤል አምላክ ስሙ የተባረከ ይሁን አሜን 🙏🙏🙏

  • @plazatrue5th372
    @plazatrue5th372 4 роки тому +6

    በርቱ የእውነት ሳላደንቅ አላልፍም በርቱ በዚሁ ቀጥሉ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
    ትልቅ ትምህርት

  • @ምህረትሽፈራው
    @ምህረትሽፈራው Рік тому +1

    በእውነት አስተማሪ ፊልም ነው እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን

  • @gelf_fruits1143
    @gelf_fruits1143 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልንን! የእውነት ድስ ይላል ተባረኩ ቀጥሉበት እግዚአብሄር ያበርታችሁ!

  • @የሽወርቅዘተዋህዶ
    @የሽወርቅዘተዋህዶ 4 роки тому +1

    እጹብ እጹብ ብለናል በውነት በሀገራችን ቋንቋ በሀገራችን ሰዎች መሰራቱ ደስ ብሎናል በእውነት በርቱ ባላለቀ እያልኩነው የሰማሁት💞💞💞💞💞💞

  • @zewedetuabera7532
    @zewedetuabera7532 3 роки тому

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማል ውድ የተዋህዶ ቤተሰቦች እንደዛ አይነት የመንፈሳዌ ፈልም በጣም ደስ ይላል ከዚ በዙ ነገር ተማርኩ እንድ ደርሰኝ ፈልጋለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 4 роки тому +1

    የድንግል ጥበቃ አይለያችን በርቱ በዚሁ ቀጥሉ አስተማሪና መንፈሳዊ ስለሆነ ለኛ በጣም ጥሩ ነዉ ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ፀጋዉን ያብዛላችሁ

  • @etlmawmoges5058
    @etlmawmoges5058 24 дні тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ የጽናቸው❤❤❤❤❤❤

  • @tigistsilsh7695
    @tigistsilsh7695 4 роки тому +2

    ቃለሒይወትያሰማልን መንግስተሰማይን ያውርስልን እጅግ በጣም እናመሰግናለን እባካችሁ ቀጥሉበትየአለሙ ውጥቅጥ አንጎላችንን አዙሮታል እንዴት መንፈሴ በሐሴት እንደቸሞላች ሺር ላይክ እያረግን እኛ የተዋኽዶ ልጆች ልናበረታታቸው ይገባል ምንም እማይረባንንስናይ ከምንውል ለነፍስም ለስጋችንም የሚጠቅመንን እናድርግ ወገኖቼ

  • @kalambadikoottumala6086
    @kalambadikoottumala6086 2 роки тому

    እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ሁሉም በሩሱ ሆነ ተመስገን እግዚአብሔር ለሁላችንም የሚጠቅመንን ያድለን💞🙏💞በመከራ ቀን ሰው ለሰው መደኃኒቱ ነውና መልካምነት ለራስ ነው መልካም እንሁን ሀገራችንንን ሰላም ያድርግልን💞🙏💞

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 3 роки тому

    የእውነት በጣም ነው ደስ የሚለው መንፈሳዊ ድራማ ስለምትሰሩ ፀጋውን ያብዛላችሁ ከዚህም በላይ በርቱ

  • @adanechshlbiru1495
    @adanechshlbiru1495 3 роки тому

    በማርያም በጣም ደስ ይላል
    አርፍ ትምህርት ነው ቃለ ህወሓት ያሰማልን
    በርቱ የተዋህዶ ልጆች

  • @amanokbu5888
    @amanokbu5888 3 роки тому

    እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛላቹ በኡነት እግዚአብሔር ለሁላችንም እንደ ሩት ሂወት ሂወታቺን ያሳምርልን ኣሜን

  • @አለምፀሀይ-ሰ5ኸ
    @አለምፀሀይ-ሰ5ኸ 4 роки тому +1

    በርቱልን የተዋህዶ ልጆች በጣም ደሥ የሚል መንፈሣዊይ ፊልም ነው

  • @ሰላማዊትአድሴ
    @ሰላማዊትአድሴ 4 роки тому

    በጣም ደስ ይላል ቃለ ህይወት ያሠማልን በርቱልን ቀጥሉበት

  • @eyu6354
    @eyu6354 3 роки тому

    ከልብ እናመሰግናለን በጣም ደስስስ ይላል በቤቱ ያፅናችሁ

  • @ዜድነኝየእናቴናፍቂ
    @ዜድነኝየእናቴናፍቂ 4 роки тому +1

    እጂግ በጣም ደስ እሚል መንፈሳዊ ፊልም ነው አሳጠራችሁት እምጂ በተረፈ ይልመዲባችሁ ❤❤❤❤❤

  • @selamss5213
    @selamss5213 4 роки тому

    ቃለሒወት ያሠማልን በጣምደሥ የሚልነው የተዋሕዶልጆቺ ሑሌም ቀጥሉበት የመረጠን አምላክ የተመሠገነ ይሑን በጣም ደሥየሚልነው❤💕❤💕❤💕❤💕❤💕❤💕❤💕

  • @mikiyasgeberemedeni3693
    @mikiyasgeberemedeni3693 4 роки тому +3

    እውነት ነው በእውነት እግዚአብሔር ሆይ ስላም ፍቅር ይስጥን አሜን አሜን አሜን

  • @mikiyasgeberemedeni3693
    @mikiyasgeberemedeni3693 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ስላም ፍቅር ይስጥን አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @አማኑኤልፍቃዱከሆነናታኔም

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አማኑኤል ጸጋውን ያብዛላችሁ ከዚህም በላይ እውቀት ጥበቡን ይጨምርላችሁ አሜን ፫

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ጰ9ጨ

    በጣም አሪፍ ስራ ነው በርቱ በጣም ብዙነገር እንጠብቃለን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ብዙ ተነግሮ የማያልቅ ታሪክ አላት ትውልዱም ይማራል አሁን ያለነው ትውልድ በጣም ትምህርት ያስፈልገናል ።

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ

    በእውነት በመንፈሳዊ ፊልሙ ለተሳተፍችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱ እንደዚህ አይነት መንፈሳዊ ፊልሞቾ መበረታተመት አለባቸው!!

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 4 роки тому

      አሜንፈጣሪ ፩ ይባርካቸዉ እኛም ሼር ላይክ እያረግን ማበረታታት አለብን

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 2 роки тому

    ቃል ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤እናመሰገን አለን🙏🙏🙏🙏

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ጥበብን ያብዛላችሁ በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህረትነው ቀጥሉበት

  • @Gነኝየድንግልማሪያምልጂነ

    በሉገባገባ በሉ ምጥ የተዋህዶ ልጆቺ እናበረታታቼው አሁን ሙዚቃ ቢሆን ብዙ ኮሜት እና ላይክ ታረጉ ነበር ወገን ሠይጣን እየጨፈረብንነው እንቃ በጾለታቹህ አሥቡኝ ወለተ ሀናነኝ ተመልሼ እመጣለሁ ልጨርሥ እና እመጣለሁ ሠላም ምልከታ እግዚአብሔር ከሁላቺን ጋር ይሁን

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 4 роки тому

      እዉነት ነዉ ነዉ ማበረታታት አለብን ጥሩ አስተማረ ፊልም ነዉ

  • @የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ

    ሀይማኖታዊ ፊልም. ትክክለኛ ለኢትዮጵያ
    ይህ ነው ያሚያስፈልጋት

  • @በትዝታህ
    @በትዝታህ 4 роки тому +3

    ዋው በጣም ደስ ይሚልነው⛪✝️♥️❤️🙏🙏

  • @mikibune1948
    @mikibune1948 3 роки тому

    በእውነት ነብስን እንደዝ ይምያለም ፊልም በማቅረባችህ ፈጣሪ ይባርካችሁ በርቱልን 🙏🙏🙏

  • @አዘክሪድንግልመሲየአርሴም

    በጣም ደስ ይላል ከአሁን በፊት የተሰራው ጋር የተለያየ ነው ከመፅሐፍ ጋር አንድ ነው

  • @ውበቴነሽማርያም-ጨ5የ
    @ውበቴነሽማርያም-ጨ5የ 4 роки тому +5

    በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹህ 🙏

  • @የዲድያየዲድያ-ደ7ለ
    @የዲድያየዲድያ-ደ7ለ 4 роки тому +5

    ቀጥሉበት በጣም ደስ ይላል 🙏💖🙏💖🙏💖

  • @sarchsdetegnawa768
    @sarchsdetegnawa768 4 роки тому

    በጣምነው ተመስጨ ሳዳምጠው ያለቀችብይ በርቱልን ችግሩ መልካም ነገር የሚያስተምሩ ፊልሞችም ድራማወችም ይቋረጣሉ ተስፋአለይ እደምትቀጥሉ

  • @mariouset142
    @mariouset142 2 роки тому

    በጣም ደስ የሚል መንፈሳዊ ፊልም ነው በረቱ የተዋህዶ ልጆች

  • @hfifj2228
    @hfifj2228 4 роки тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእውነት በምወደው የመፀሐፍ ቅዱስ ክፍል ነው በእውነት በርቱ ጠንክሩ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችኹ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት..

  • @seblekasse5251
    @seblekasse5251 3 роки тому +3

    መንፈሳዊ ትዕይንቶችን ማበረታታት ይኖርብናል ውድ የተዋህዶ ልጆች😍😍

  • @Meron-21
    @Meron-21 4 місяці тому

    የሕይወትን ቃል ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ❤

  • @BezaZegeye-e9w
    @BezaZegeye-e9w 4 роки тому

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ግዜ አችሁን መስዋዕት አድርጋችሁ ስላቀረባችሁልን እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ
    በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተኪዳን እኛላችሁ እውነተኛ የተግባር ክርስቲያን እሆን ዘንድ መድኃኒአለም አገራችንን አለም ሰላም ያርግልን

  • @እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች

    ጥሩ ድራማ ነው መፈሳዊ በመፀሐፍ ቅዱስ የተፃፈ ታሪ ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ

    እግዚአብሔር ይባርካቹ ቀጥሉበት በጣም ዴሰ ይላል መልካምነት ለራሰህ ነው በመንገድህ ታገኘዋለህ 💕

  • @mariouset142
    @mariouset142 2 роки тому

    በጣም ደስ ይለኛል መንፈሳዊ ፊልሞች ቀጥሉበት

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 4 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋ በረከቱን ያድላችሁ

  • @ወለተሚካኤል-ኈ9በ
    @ወለተሚካኤል-ኈ9በ 3 роки тому

    በእውነት እንዲህ አስተማሪ ፊልም መስራት በጣም ያስደስታል እናመሰግናለን

  • @ወይንሽትስደተኛውንየማርያ

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱልን የተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር አሜን💒🙏💒🙏🙏

  • @ሀረግየያቡእናት
    @ሀረግየያቡእናት 4 роки тому

    በእውነት በጣም ደስ የሚል ነው ከስማይውም በረክትን ይስገኛችኃል ለህዝቡም ምርጥ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያበርታችሁ

  • @አገርዬወለተማሪያም

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣምአስተማሪነዉ. የሩትንልብ. እግዚአብሔር ይስጠን

  • @oneloveethiopia7941
    @oneloveethiopia7941 4 роки тому +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው በርቱልን

  • @አታላነኝየአባቴልጅየወንድ

    በእውነት ደስ ይላል ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
    ቀጥሉበት እንጠይቃለን ብዙ በርቱልን

  • @meklitmaki6953
    @meklitmaki6953 3 роки тому +1

    አሜን እግዛብሄር ይባርካችሁ እንደዚህ አይነት መንፈሳዊ ፌልሞችን እየስራችሁ ብታሳዩን መልካም ነው ተባርኩ

  • @solomonteklehaymanot27
    @solomonteklehaymanot27 4 роки тому

    በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ።

  • @kiyakiya7157
    @kiyakiya7157 3 роки тому

    በጣም ልብ የሚነካ አስተማሪ ፊልም ነዉ በርቱ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ

  • @ውለትስላሴ
    @ውለትስላሴ 2 роки тому

    በጣም ደስይላል ቀጥሉበት ቃለ ሂወትያሰማልን

  • @maryamahmed1195
    @maryamahmed1195 4 роки тому

    በእዉናት ፀጋውን ያብዛለቹሁ እናማሰግናለን
    በእውናት ስቶቻችን ናው ያወደድናውን ወድ ማቅራብ ፈርታን ምናጣ እግዚአብሔር ለሁለንል ያታበራከ ትደር ይስጣን አሜን

  • @SOLI-kt8dh7zj4s
    @SOLI-kt8dh7zj4s 3 роки тому

    ቀጥሉበት በጣም የሚያሥተምር 😘😘😘😘😘

  • @የሰላምአምላክእግዚአብሔር

    በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጣቹ ከዚህም በላይ ለመስራት ያብቃቹ በጣም ደስ የሚል ትምህርታዊ ፊልምነው ቀጥሉበት

  • @ደስታዘውዱ
    @ደስታዘውዱ 4 роки тому

    በጣም ደስየሚል መፈሳውይ ፊልም ነው እናመሰግናለን ወጣቱን የሚቀይረው ይህ ነው ቀጥሉበት💛💚❤️

  • @ሶልያና-ሸ4ቐ
    @ሶልያና-ሸ4ቐ 4 роки тому

    ኣሜን ቃለ ህዬወት ያሰማልን እግዚኣብሔር ያገልግሎታቹሁ እድሜያቹሁ ያርዝምልን በርቱ እመብርሃን ታበርታቹሁ

  • @ገንዚነኝየተዋህዶልጅ

    🥺🥺🥺መንፈሳዊ ፊልም እኮ በጣምጥሩ ነዉ
    በርቱ

  • @እግዚአብሔርነገስአህዛብደ

    በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን በርቱልን ተወዶጃች 💚💛❤

  • @ድንግልንፈጣሪኣወለደቶክብ

    ቃለሂወት ያሰማልን በርቱ እህት ወድሞቼ💕💕💕💐💐

  • @መንበረስላሴ-ገ1ኀ
    @መንበረስላሴ-ገ1ኀ 3 роки тому

    እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ያበርታቹ ቀጥሉበት እንደህ ያለ መንፈሳዊ ፊልሞች ሊበረታቱ ይገባል እናመሰግናለን

  • @ሀፂያተኛነኝለንሰሀአብቃኝ

    በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ በጣም ጥሩ ነው ውድ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቀጥሉበት

  • @ናፍቆትደምስሐምዴ
    @ናፍቆትደምስሐምዴ 3 роки тому

    ያምራል እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ወይኩንፈቃድከክርስቶስ

    በእውነት ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን ጸጋውን በረከቱን ያብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች በርቱልን ቀጥሉበት በጣም ደስስስስ የሚል ነዉ

  • @ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በእውነት በጣም ከልብ እናመሰግናለን መንፈሳዊ ፊልም በጣም ነው የምንከታተላችሁ ጠንክሩ

  • @zebiderdamitie2703
    @zebiderdamitie2703 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን

  • @madesign21
    @madesign21 3 роки тому +1

    እንዲህ አይነት ፊልሞች እጅግ መበረታታት አለባቸው በጣም ደስ ይላል በርቱ ༒☦︎︎༒

  • @አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን በበቱ ያፀናችሁ በርቱል ቀጥሉበት በርቱ እንደዚህ መፀሃፍ ቅዱስን በእንደዚህ እየተረኩማችሁ አስተምሩ በርቱ

  • @ወሎየዋቁጥር2
    @ወሎየዋቁጥር2 4 роки тому +3

    የተዋህዶ ልጆች ሸር ላይክ አርጉ

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 4 роки тому

      እዉነት ነዉ ሼር ላይክ

  • @mikiyasgeberemedeni3693
    @mikiyasgeberemedeni3693 4 роки тому

    በጣም ደስስስስስስስስስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ሆይ ስላም ፍቅር ይስጥን አሜን አሜን አሜን

  • @ሁሉምለበጎነው-ቸ7ጰ
    @ሁሉምለበጎነው-ቸ7ጰ 4 роки тому

    አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን በርቱ

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 4 роки тому

    በእውነት ቃለ ህይወት ይሰማልን ሳላደንቃችሁ አላልፍም ተባረኩ በርቱ

  • @ወሎየዋነኝየገጠሯእርግብ

    ቃለህዎት ያሠማልን በቤቱ ያፅናችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ እመብርሀን ትባርካችሁ የእውነት በጣም ሀሪፍ ነው በርቱልን ታሪኩን በፊት ስለማውቀው የተወሰነውን ከተጀመሮ እስከተጨርሰ ድርሰ በእንባ 😢 ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ላይክ ሸር 🙏😞😞

  • @ሳራነኝየክርስቶስባርያ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንደዚ መንፈሳዊ ነገሮችን እየለቀቃችሁ ትውልዱን ሚማርበትን ነገር ብትሰሩልን ሁሌም እንዴት ደሰ ባለን

  • @ናታንነኝታናሽዋአገልጋይ

    ቃለህይወትን ያሰማልን በጣመ ደሰ ይላል

  • @ጌታሆይአመሰግንሀለሁ

    በጣም ደስ የሚል መንፈሳዊ ፊልም ነው,በርቱልን

  • @hanahana9880
    @hanahana9880 4 роки тому

    እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን በርቱልን

  • @ሀይማኖትየተክልዬልጅ

    በውነት ሁላችንን ታማኞዎችያድርገን እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @alineedas9269
    @alineedas9269 4 роки тому

    ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ በርቱ ቀጥሉበት በጣም አሪፍ ነዉ

  • @belayneshbelaynesh1453
    @belayneshbelaynesh1453 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰላም ለሀገራችን ፍቅር አንድነት ይስጠን ፈጣሪ ብዙ ትምህርት አለዉ በርቱልን 🙏🙏 ድንግል ማርያም ትጠብቀን

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ

    ቃለህይወት ያሰማልን የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛላችሁ በርቱልን እግዚአብሔር እንደ እናታችን ሩት ፅኑ እምነትን ያድለን

  • @fajarkebeda5794
    @fajarkebeda5794 4 роки тому

    አምላክ ይባርካችሁ መፈሳውይ ፊልሞችን ስሩ እስክ እግዝአብሄር ይርዳችሁ

  • @sarayedinglmariamlije184
    @sarayedinglmariamlije184 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በርቱ ቀጥሉበት ለኛም ትልቅ ትምርት ነዉ የተዋህዶ ልጆች ሼር ሰብስ በማረግ እናበረታታቸዉ

  • @dhaledra6833
    @dhaledra6833 4 роки тому +2

    አረ እህት ወንድሞቼ ሼር ሼር እናርግላቸው አላማዊያን ብቻ ሆነ እሩጫችን በርቱ እግዛብሄር ልቦናችሁን አይለውጠው

  • @haymiyewerkuljigs1787
    @haymiyewerkuljigs1787 4 роки тому +1

    ቃለሂዎት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ይበርካችሁ በዚህ ፊልም ላይ የተሳተፋችሁ በሙሉ

  • @fasikafikrie8439
    @fasikafikrie8439 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በርቱልን የተዋህዶ ልጆች የሚጠቅመንን የሚጠቅማችሁን ስለምትሰሩ በብዙ ታተርፋላችሁ በድጋሜ በርቱልን