ደሀ ሚበላዉ ምግብ...?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2025
  • Comedian Eshetu Believes Parents Should Be Very Careful About What They Speak, Hear And Do IN Front Of Their children. Because That's How Children Learn About The world. If The Parents Are Always Talking And Listening Hate Speeches, It's Obvious that The Child Is Going To Be Affected. So the Main Purpose Of This Show Is Waking Up Adults Form The Deep Sleep They Are In To.
    So In This Show, We Want Parents To Hear What Their Children Have To Say About Nation, Humanity, Love, peace, morals, And The Future Of The World When The Host Comedian Eshetu Asks Them Something Serious About The world. This show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
    ደሀ ሚበላዉ ምግብ...? @Donkey Tube @Comedian Eshetu- OFFICIAL ​#kids #show
    ❤️ You Might be Interested in....
    • ከደሴ ድረስ የመጣችው ድንቅ ልጅ!!...
    • ከኤርትራ የመጣችው ድንቅ ልጅ - ክ...
    • 'ማስታወቂያ የሰራሁበትን ብር እናቴ...
    • ሞልቃቃዋ ያኔት !! ክፍል - 104...
    ===================================
    / donkeytubeeshetu2019
    ╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
    ║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
    ╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
    ╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
    #kids
    #family
    #mother
    #father
    #littlebigshots
    #children
    #country
    #ethiopia
    #dinklejoch
    #donkeytube
    #baby
    #ethiopiankids
    #amazing
    #amazingkids
    #wonderful
    #parents
    #friends
    #school
    #education
    #live
    #life
    #new
    #ድንቅልጆች
    #question
    #answer
    #comedianeshetu
    *********************************************
    Enjoy & stay connected with us!
    👉 Subscribe to our Channel: / @comedianeshetu
    👉 Like us on Facebook👍🏿: / comedianeshe
    👉 Follow us on Telegram: t.me/donkeytub...
    ====================================================
    Contact us📞
    +251913610673
    +251938212020
    📧:comedys27@gmail.com
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

КОМЕНТАРІ • 360

  • @Ramatube3
    @Ramatube3 2 роки тому +84

    *መቅደስ ማሞ ወልደ ብርሃን 😂😁🤭አይይ እናቴ እንዴት እንዳሳቅሽኝ 😁🤭😂ኡፍፍፍ ሆዴ ጥርሴን ደከመኝ*

    • @hawwiisanyioromoo4745
      @hawwiisanyioromoo4745 2 роки тому +2

      🤣🤣🤣🤣🤣

    • @susuwarknh3321
      @susuwarknh3321 2 роки тому +1

      😂😂😂😂😂እኔስ ኡፍፍፍ በሳቅ

    • @Ramatube3
      @Ramatube3 2 роки тому +5

      *ስስቅ ደክሞኝ አያቅም ዛሬ ግን ጥርሴን ደከመኝ 😁😂ያልሳቀ አለ እንጅ እኔ ላልስቅ ነበረ ግን አስገደደኝ 😁😂😁 ወይኔ ሳቄ official ቻናሌን ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ 🥰😊🥰*

    • @ejegenege5420
      @ejegenege5420 2 роки тому

      ክክክክክክ

    • @ayeleawhile6149
      @ayeleawhile6149 2 роки тому

      @@Ramatube3 pm

  • @Mullerofficial21
    @Mullerofficial21 2 роки тому +2

    ትችላለህ እሼ በርታልን ወንድማችን

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 роки тому +32

    ልጅ እንደኔ የሚወድ 👍👍👍 ልጆችኮ ፍቅር
    ናቸዉ ።

    • @halustube6172
      @halustube6172 2 роки тому +1

      ደምሪኝ ዉዴ ዝምድና እቀጥል

  • @fitsummamo2410
    @fitsummamo2410 2 роки тому

    በጣም ጎበዝ ነህ እሼ! መድረክህ ላይ ከሚጋበዙ ሕፃናት መካከል የጎዳና ልጆች ቢካተቱበት። እነርሱ ሂደቱን ጠብቀዉ መመዝገብ ስለማይችሉ ታለንት ያላቸዉን አንተ ፈልገህ ብታመጣቸዉ። አንድም እነርሱን ከማህበረሰቡ ጋር ማቀራረብ ነዉ ሁለትም አጋጣሚዉን ተጠቅሞ ብዙ ባለራዕዮችን ከነርሱ መሀል ማዉጣት ይቻላል።

  • @fatumaseid7760
    @fatumaseid7760 2 роки тому +72

    አላህ ሆይ ለሀገራቸው ሲሉ በዱር በገደል የሚዋደቁ የሚገላቱ ወገኖቻችንን አንተ ጠብቃቸው ! ሰላሙን አንጣልን

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 2 роки тому +61

    ማነው እንደኔ የሀገሩ ሰላም የናፈቀው😭😭😭

  • @የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ

    ወይኔ ሆዴ የቃላት ጥያቄው እሼ😅😅 😅😅 እሸቱ መልካም ሰው ልጆቹን ግን ከየት ነው የምታመጣቸው ወይኔ በነሱኮ ብዙ ተምረናል ካዋቂው ይልቅ በህፃናቱ አሁንም በርታልን ሰላም ለሐገራችን ይሁን

  • @b.6015
    @b.6015 2 роки тому +10

    እናቶች ደስ ሲሉ ጥጥ ሲፈትሉ እሼ ሀገር ወዳድ አላህ ይጨምርልህ ይከ ነው ኢትዮጵያ

  • @sufiaawole3682
    @sufiaawole3682 2 роки тому +12

    ሰለም ለሀገረችን ፊቅር ለሂዝቦቸቺን አለህ ይስጠን ያራብ ጉሉ አሚን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐💐💐💐

  • @ethyopiaehtyopia22
    @ethyopiaehtyopia22 2 роки тому +9

    ፈጣሪ ስደት በቃሽ ብሎ ሀገሬ ስገባ ምርጥ ልጅ ቀልጣፋ ልጄን አቀርባለው

  • @ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ

    🤣🤣🤣 ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ነው በጣም ደስ ይላል 🥰🥰🥰

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 2 роки тому +1

    Wow wow wow wow I love it

  • @emufikertube
    @emufikertube 2 роки тому +9

    መልካም ንግግር ሰደቃ ነው አሼ እንዳንተ ያሉትን ምርጥ ኢትዮጵያዊይ ያብዛልን ሽ ያርግልን አሚን

  • @senaittafesse3234
    @senaittafesse3234 2 роки тому +3

    እሸቱ መልካም ሰው ለምታረገው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ኃይሉን እና ፀጋውን ይስጥህ እመቤቴ ማርያም አትለይህ እንደ አንተ አይነቶቹን ፈጣሪ ያብዛልን እኔና ልጆቼ ከካናዳ እያየንህ ነው ስራዎችህ ሁሉ የሚደነቁ ናቸው በርታልን

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 роки тому +4

    _የኔ ማር እንደት አባቱ ደስ ትላለች በእግዚአብሔር እፍፍፍፍ ጣፋጭዬ ነገር ናት እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግሽ ማርዬ እሼዋዬ የኔ መልካም ወንድም ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣህልን ወንድምዬ እስር ቤት ውስጥ ነኝ ሳውዲህ በፀሎትህ አስበኝ ወንድሜ💚💛❤_
    _ግን በጣም ያሳቀኝ ነገር ብኖር መሃልጋ አንድ እድል ስጠኝ ስትል። ግን ሁሉም ያስቃሉ አባባሉ ያስገባቸው በድንገት የሚመልሱት ነገር እንደት አባቱ ያስቃል በስመአብ እሼዋዬ ይህ ሀሳብ እንደት መጣልህ መቼም አያልቅብህ አንተ ማ አልተቻልክም የእኛ ፍልቅልቅ😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆የዛሬዎች በሳቅ ገደሉኝ የምር ጌታ ሆይ ወይኔ የት ህጄ ልሳቅ እፍፍፍፍፍ ሆዴን አመመኝ ወገቤንም አሳመሙኝ የዛሬዎች ይመቻችሁ🤣🤣🤣🤣🤣🤣_

  • @Tigየራያዋ
    @Tigየራያዋ 2 роки тому +4

    💚💛❤ ክብር በዱር በገደሉ ለሚዋደቁት እምየ ሀገሬ ስላምሽ ይመለስ 💚💛❤
    እሼ ክብር ይገባችኋል በእናንተ ውስጥ ሀገሬን አያታለሁ😢

  • @liveinpeacewitheveryone6579
    @liveinpeacewitheveryone6579 2 роки тому +1

    በለው ሰው አማረኛን አውልቆ ጥሎ የለም እዴ ጎበዝ😂😂😂😂😂

  • @alemnegnyenatalijealemnegn4422
    @alemnegnyenatalijealemnegn4422 2 роки тому +8

    አሼ ተባረክ የኔ ሰው ህፃናት እኮ መላኢካን ናቸው ውድድድድ በማያልቀው❤😘

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 2 роки тому +8

    አላህ ሆይ ጤና ላጣ ጤንነትን ፍቅር ላጣ ፍቅን ያረብ እኛማ ተሳሳች ነብስ ተንከባላይ ስጋ ነን ያረብ ወንጀላችንን አይተህ እለፍው ያረህማን አገራችንንም ስላም አርግልን🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼😭😭😭😭😭😭😭 ሞት እኛ ጥሩ እስክንሆን አይጠብቅም እኛነግ መልካም እና ደግ ሆነን መጠበቅ ያለብን ጥሩና መጥፎን የመለየት ወይንም የመስራት ድርሻው የኛነው የፍለገ ሁኔታ ላይ ብንሆንም ፍጣሪያችንን አመስጋኝ እንሁን 🤲🏼🤲🏼

    • @abibagirm4118
      @abibagirm4118 2 роки тому

      አሜን😥😥😥😥🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @ሊዱያርሴማ
    @ሊዱያርሴማ 2 роки тому +2

    እሽ ሁሉም ዩቱበሮች እዳተ ቢሆኑ ኢትዮጵያ ባድ አመት ዱባይ ትሆን ነበር ታድለህ ትለያለህ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ እረጂም እድሜ ይስጥህ ሀገሬ ሰገባ ያተን ፕሮግራም መታደም እፈልጋለሁ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 роки тому +7

    እሼ አካል ጉዳተኞችን ሁሉ ስላሳተፍክ ትከበራለህ እነሱም ጨዋታ ይወዳሉ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️

  • @seidshito5830
    @seidshito5830 2 роки тому

    እሸቱ በርታ ደሰ የሚል ሰረሰ እየሰራህ ነው

  • @wubittekelu4068
    @wubittekelu4068 2 роки тому +4

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ ሀገሬ በዚህ ካላለቀ ደስ አይልም፡፡ ለሰው የሰጠኸውን ፍቅር ሰውም በፍቅር ይመልስሃል ጀግና ማለት ሀሳብ ልዕልና ማሸነፍ ነው፡፡

  • @አራራይዜማ-ቨ2በ
    @አራራይዜማ-ቨ2በ 2 роки тому +3

    ይህ ጨዋታ አዝናኝ ነው ዠ👌👍

  • @adanechshlbiru1495
    @adanechshlbiru1495 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ 😍😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍

  • @zuzu5980
    @zuzu5980 2 роки тому +3

    ያረቢ ሆይ አንተ ሰላምነክ ሰላምን ትወዳለክ ሐገራችን ካለችበት ጭንቀት አዉጥተክ ሰላም ስጣት ዉዶቼ እርቀን ያለን እህትወንድሞች በየሚዲያዉ ገብተን ስለዘር ሰለጥላቻ ከምናቦካ በያለንበት በሐይማኖታችን ዱአ እናድርግ

  • @ራቢነኝየአላህባሪያየረሱል

    እረ እሼ ሺ አመት ኑርልን ፈጣሪ በየሄድክበት ይጠብቅህ የሳቄ ምንጭ🌹❤🌹

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m 2 роки тому +2

    የዛሬው ድግሞ ይለያል ዌዌዌዌ ክክክክክክክክ በሳቅ

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 2 роки тому +4

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 2 роки тому +3

    የኔጣፋጭ እድግበይ የዛሬ።ልጆችኮ ሀሀሀ
    ሺሮምንሺነው ስትባል አክስቴ ሩዝ ከጭቃ ጎበዝ የኔቆጆ ሀሀሀሀሀሀሀ

  • @solu_ale_nebi
    @solu_ale_nebi 2 роки тому +4

    ሀሀሀሀሀ የኔ ውድ እንዴት አባሽ ነው ደስ እምትይው አፌ ቁርጥ ይበልልሽ😘😘😘😘

    • @ath1381
      @ath1381 2 роки тому

      አሚን😂🙈

  • @zaharaza3316
    @zaharaza3316 2 роки тому +3

    ክክክክክ እደዛሬ ስቄ አላቅም ወይኔ ጉዴ

  • @muhammedabol8323
    @muhammedabol8323 2 роки тому +1

    ኧረ እሼ ምንሼ
    በጣም አሳጠርከው እንጅ የእውነት ደስስስስ የሚል ሾው ነው ግን ትንሽ ደቂቃዋን ጨመር!

  • @nurakedir6918
    @nurakedir6918 2 роки тому +2

    ያኔ ጣፋቺ 👍👍👍

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 2 роки тому

    Eshetu enkuwan be selam metachu, yena konjo setamere edge bayelen,yena marrrr 😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤damo ayatocheshen egizabher zemenachu yebarke

  • @sadanuru7191
    @sadanuru7191 2 роки тому +5

    እረ የዛሬው ይለያል ያስቃሉ እሼ ምርጥ ሰው በርታ

  • @mateyasdamte6042
    @mateyasdamte6042 2 роки тому

    ሌላ ሌላ ....😂😂😂 እሼ ተባረክ

  • @ኢየሱስውቤቴኢዬሱስሰላሜነ

    አዲሱ ዓመት የሰላም የጤና የፍቅር የአንድነት ይሁንልን

  • @ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ
    @ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ 2 роки тому +1

    አሸ ምርጥሰው እንዳንተ ያሉትን አላህ ያብዛልን ኢትዬጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    የቃላት ጥያቄው በጣም ያዝናናል ያስቃል አመላለሳቸው የሌለ ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Dryahyashow
    @Dryahyashow 2 роки тому +23

    እሼ የኛ ብርቅየ ፍልቅልቅ እኳን ደና መጣህ
    ሰላም ለኢትዮጲያ እና ህዝቦቿ

  • @sarass2644
    @sarass2644 2 роки тому +1

    Yen tefache arsemye ayetesh deselu balmoye regem edemna tena ysetacwe anchem adegesh telke derge dersash lemyt ybkacwe weddd 🥰🥰🥰🥰💚💛❤👌

  • @ነኝየመድናዋቀበጥ
    @ነኝየመድናዋቀበጥ 2 роки тому +1

    ኧረ በሳቅ ዛሬ😂

  • @sifenisifeni
    @sifenisifeni 2 роки тому +4

    የአገር ተረካቢዎች ልባቸው አይምራቸው ውሰጥ አቢቾ አለ ይሄ ነው ትውልድን መቅረፅ ሀቀኛ መሪ መሰካራዎቹ ሀቅ ተናጋራዎች ናቸው በህፃናት ልብ ውሰጥ አለ መሪዬ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒሰተር ዶክተር አብይ አህመድ 🙏👏👏👏

  • @selam801
    @selam801 2 роки тому +8

    እሼ የኛ መልካም እንወድሀለን🥰
    እግዚአብሔር ለሀገራችን ና ለሁሉ ዓለም ሰላም ያርግልን😥

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 2 роки тому

    እሽ ምርጡ ወንድማችን ሰላምህ ይብዛ አቦ

  • @saladinmamad933
    @saladinmamad933 2 роки тому

    Wow bay,ee baredadha imo beysisa bayate

  • @sabaamha4477
    @sabaamha4477 2 роки тому +3

    እሼ ፍቅር የሆንክ ሰው ከትልቁም ከህፃናቱም እንደ ፀባዩ ተጣጥሞ የሚቀርብ ልዩ ፕሮግራም ነው አረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @kstet11
    @kstet11 2 роки тому +2

    🥰🥰
    😨ብታምኑም ባታምኑም ምላጭ ውጦ ተፉው

  • @እራያቆቦ-ከ9ኰ
    @እራያቆቦ-ከ9ኰ 2 роки тому +6

    እሸቱ መለስ አድናቂህ ነኝ🥰 በማሪያም ብየሀለሁ 🙏መልእክቴ እደሚደርስህ ደስፋ አደርጋለሁ 🙏 ቆቦን በጦርነት ተሰቃይታ የከረመች ሀገር ነች ዛሬ ጡሩ ነገር ሰምተናን እና ሂደህ ጎብኝልን እስኪ የራያ ህዝብን ካድ ላይ አድርገህ ጠይቅልን አደራ አደራ

    • @halustube6172
      @halustube6172 2 роки тому

      ዉዴዋ ደምሪኝ ቤተሰብ እንሁን

    • @ሉሉየአያቷቅምጥል
      @ሉሉየአያቷቅምጥል 2 роки тому

      ዉይ ባደረገዉም ግን ነፃወጣችልን በጣም ደሥብሎናል

    • @halustube6172
      @halustube6172 2 роки тому

      @@ሉሉየአያቷቅምጥል ዉዴ ደምሪኝ

  • @zuzubint8118
    @zuzubint8118 2 роки тому +1

    እሼ ምርጤ እኔም እኔንም እድታቀርበኝ ድቅ ልጆች ዬ ውድድድድ ታዳ እደሕፃን አድርገሕ ሐገሬ ስገባ😛

  • @tigdisfazer265
    @tigdisfazer265 2 роки тому +2

    ሸ ትለቅ ሰው ስወድህ እመቤቴ ትጠብቅህ😍😍😍😍

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 роки тому

    የእናትዋን እናት ነው የምትመስለው የኔ ቆንጆ እድግ በይ 🥰🥰

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 2 роки тому +9

    ሰላም ለኢትዮጵያ ልጆች ይሁን አሜን በሉ ።

  • @hawatube4864
    @hawatube4864 2 роки тому +2

    እድግ በይ የኔ ማር

  • @azebabebe3702
    @azebabebe3702 2 роки тому +2

    ሰላም የሀገሬ ልጆቺ በሰዉሀገር ሀዘንከባዲነዉ ሰላም ለሀገራቺን ጀግናዉ ወንዲሜ ለሀገሩ ተሰዉቶን እናቴ ከአለ አባት ብቻዊን በዲህነት አሳደገቺን ከቹግሮ ስናወጣት ልጂማጣትከባዲነዉ

  • @asasasss860
    @asasasss860 2 роки тому +1

    ማዘር ጥጧን ይዛ ከተፍ😍😍😍

  • @kharim6491
    @kharim6491 2 роки тому +1

    Are mestewekay baza eshi mendinow

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e 2 роки тому +2

    እሚሳሳቱትሰዎች ሲያስቁ
    አጥቂ ሲል ተከላካይ።🤣

  • @hiwathiwat5080
    @hiwathiwat5080 2 роки тому +5

    ሰላም ለሀገረችን ፍቅር ለህዝባችን ፈጣሪ ያድልልን

  • @almasademase2216
    @almasademase2216 2 роки тому +2

    ወይኔ እኔም አምስት ምስራ እሚሉኝ ሰወች አሉ ለምድነዉ ብየ ስጠይቅ በህጸንነቴ በጣም ትንሽ ነው የነበርሁት አሉ 😍😍😍

  • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
    @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ 2 роки тому +2

    የኔ ጣፉጭ እድግ በይ 😘😘

  • @ገጠሬዋነኝ-ሠ9ወ
    @ገጠሬዋነኝ-ሠ9ወ 2 роки тому +1

    ወላሂ ጩሄ እዳልስቅ በስደትነው ያለሁት ሴትዮየጋር ተኝቸ እምቅ አድርጌ ነው እምስቅ ክክክክክክ

  • @b.6015
    @b.6015 2 роки тому +1

    አህለን እሼ ስድብ ያዋጣላቸዋል አላለችም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 2 роки тому

    እሸቱየ ምርጥ ወንድማችን

  • @EthioOromoChristianmedia123.
    @EthioOromoChristianmedia123. 2 роки тому +1

    Please continue question and answer 😂😂😂😂

  • @zenashjara34
    @zenashjara34 2 роки тому +2

    መሳለሚያ ❤❤❤ሰፈሬ

  • @rebuniphotocopy2259
    @rebuniphotocopy2259 2 роки тому +1

    so funny

  • @tube1934
    @tube1934 2 роки тому

    አለህ ሀገረችን ሰለም የርጊልን

  • @ejigararso3
    @ejigararso3 2 роки тому

    mastawqiyaw Beza eshe

  • @nigatuwakada7116
    @nigatuwakada7116 2 роки тому

    thanks eshe des yilal berta..

  • @እየሩሥወሎየዋ
    @እየሩሥወሎየዋ 2 роки тому +4

    ፈጣሪ ያሠብሽውን ያሣካልሽ የኔ ቆጆ አሸ ግን ደቂቃው አጠረ ማሥታወቃ ቀንሠህ የልጆቹን እረዘም አድርግልን ሆ

    • @እየሩሥወሎየዋ
      @እየሩሥወሎየዋ 2 роки тому

      @ፀሀይ ዩቱብ እሽ በሌላኛው ሥልኬ እደምርሻለሁ በዚህ እያነሣብኝ ነው ውደ

  • @adeybemnetmulugeta5669
    @adeybemnetmulugeta5669 2 роки тому

    ደስ ይላል እሼ በርታ ሎዩ ናት እደጊ

  • @sofiyasofiya8776
    @sofiyasofiya8776 2 роки тому

    የኔ ጣፋጭ እድግ በይ

  • @LijMati
    @LijMati 2 роки тому

    የኔ ምርጥ ልጅ እድግ በይልኝ።

  • @sefoniyasdaniel5250
    @sefoniyasdaniel5250 2 роки тому

    Programun sew enditlaw new enda betam mastawkiya beza Tew enji eshetu melese alebelziya kezi buhala alayem

  • @bita3264
    @bita3264 2 роки тому

    Mastawekyaw beza Eshe 😭

  • @solofficial7339
    @solofficial7339 2 роки тому +4

    እውነት እኔ ከማልቀስ ውጪ መሳቅ አያምረኝም የንፁሃን እምባ ያቃጥለኛል
    የዛሬዎቹ ግን 👉😂

    • @meronregasa4597
      @meronregasa4597 2 роки тому

      Ayzok wendm hulachenm Ethiopia lay balew nager aznenal

  • @massialem6676
    @massialem6676 2 роки тому +1

    እሼ እንኳን ደና መጣክ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይባርክህ ከጠላይ ይጠብቅልን ፍቅርን አንድነትን ይስጥን እሽቱ መቺ ነው የአቡነ አሮን ገዳም ለማየት ጓግቻለሁ እባክህ የነፍስ ዋጋ ያርግልክህ

  • @tigestnigussie2705
    @tigestnigussie2705 2 роки тому

    Selam lee agerachen selam lee Ezibachen😍Eshee Mirx sawu Nuriln 1000amet Kifu ayenkak

  • @Fነኝየረሱልወዳጅ-d7y
    @Fነኝየረሱልወዳጅ-d7y 2 роки тому

    እድግ በይ ጣፋጭ

  • @Tube-iz3xj
    @Tube-iz3xj 2 роки тому +4

    ሁሉም ልብ ውስጥ
    ሀሳብ እና ምኞቶች አሉ… ግን
    ተፈፃሚ የሚሆነው አላህ የፃፈው
    ብቻ ሲሆን አላህ የፃፈልን ነገር ደግሞ
    እኛ ከምናስበው እና ከምንመኘው በላይ
    ውብ እና የተሻለ ነው ።ውብ ምሽት🇪🇹🙏

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 2 роки тому +3

    ክክክክክክ ሽሮ አክስቴ አላለችም እውነት ነው አክስትም አጎትም አባትም እናትም ነው ለእኛ ኢትዮጵያዊያን

  • @ወይንየማርያምዩቱብ

    እኔ ብቻ የዞረብኝ ይመስለኝ ነበረ ለካ የዞረበትም ሞልቷል😄😄😄😂😂😂

  • @ahmedbadaso1250
    @ahmedbadaso1250 2 роки тому

    Sa'at yichemir ishe

  • @Tube-nf1mc
    @Tube-nf1mc 2 роки тому +3

    አሼ ምርጡ ውጣት በርታ ጨዋታው ፈገግ ያደርጋል

  • @ንግስቲየቅዱስዑራኤልወዳጅ

    መቅደስ እንዴት እዳሰቀችኝ 😂😂😂😂ማሞ ወልደብርሃን አይ 🤣🤣

  • @Elhamelham-ht3iw
    @Elhamelham-ht3iw 2 роки тому

    ማስታወቂያ በዛበት በጣም እሼ 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Aberash-hd1uz
    @Aberash-hd1uz 2 роки тому +1

    እሰይ እማማ እኔ የእናተ ጊዜ ነው ስሚ😍😍

  • @happya-r4i
    @happya-r4i 2 роки тому +1

    ወይኔ እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም

  • @hawaahmed3051
    @hawaahmed3051 2 роки тому

    እሸቱ ስወድህ አላህ ይጠብቅህ

  • @ሰላማዊሰውነኝ
    @ሰላማዊሰውነኝ 2 роки тому +1

    አናቅም ደስ ይላል 🤣🤣🤣

  • @tsehayneshsisay3605
    @tsehayneshsisay3605 2 роки тому +1

    ወይኔ አሼ በሳቅ ሞትኩኝ

  • @zedzena5845
    @zedzena5845 2 роки тому

    Yena tafache 😘😍😘🥰🥰🥰😍😘😘😘😍🥰😍😘

  • @SD-dw6wr
    @SD-dw6wr 2 роки тому

    uuuuuf mastawkiyaw silchit sel

  • @BbBb-ko3gj
    @BbBb-ko3gj 2 роки тому

    የኔ ማር እድግግ በይ

  • @aminahassan216
    @aminahassan216 2 роки тому

    Eshi bemat yehan adiss chawotk la raswo yehuna program seralen betam asek na azenaye nawo

  • @arsu352
    @arsu352 2 роки тому

    Abakahu Sela Salam sebaku

  • @አሚርዩቱብ
    @አሚርዩቱብ 2 роки тому +297

    ዝምታን በመረጡ አንደበቶች ላይ የአላህ ስላም ይስፈን!!

  • @alemyadengilmaryemliji4936
    @alemyadengilmaryemliji4936 2 роки тому

    Salem lamalawu Ethiopia yehun