Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የድሀ ልጅ ስለሆንኩ የድሀ ፊልም ደስ ይለኛል ምርጥ ፊልም ነው ይመቻቹ
ማነው እንደ እኔ tiktok ላይ አይቶ የመጣ 🙋♀️
እኔ
እኔም
Me too😊😂
በዚህ ፊልም መሀል የታየኝን የእመቤታችን ስዕለ አድኖ ያየ አለ❤️❤️❤️❤️
አዎ እኔ ራሱ ደስ ነው ያለኝ
የመፅሀፍት መደብር ውስጥ ሳይ ደስ ነው ያለኝ
Esiwan bayisetenMin ehon neber? Temesigen mehayimSilehojku temesigen
Weyi ene rasu
አወ 🥰🥰🥰🥰🥰
ፊልሙ ሀሪፍነው ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ🙏🙏
ከቢሮው ውስጥ የሩሁሩሆች እሩሁሩሁ የሆነችውን የአማላጆች ሁሉ ምልጃን የምታቀርብ ቅድስተ ቅድስት እመቤታችን አየሁ
ማርያምን እኔ እደት ደሥ እዳለኝ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ትክክል!ቻይና ለንግድ የሳለውን ማለትሽ እንደሆነ አልጠራጠርም 😳
ግን በፊልምም ቢሆንም አቃጣሪ አስመሳይ ሰው በሂወቴ በጣም ነው የምጠላው አበሶ ወንድ 😥😥😥😥😍😍😍❤️
ትክክል
ብሌን ሆና ምሰራው በጣም ነው ምወዳት በሁሉም ስራዎቿ ላይ የተሰጣትን ምርጥ አርጋ ነው ምትጫወተው 😍😍ሀሪፍ ነው
እኛ እምንፈልገዉ እንደዚህ ያለ ጠንካራ ፊልም ነዉ 👌👌👌
እኔ የሚገርመኝ ሙዝዝ ያለ በግድ ውደደኝ ብሎ ሙጥኝ ማለት መፀነስን እደ ማስገደድ የምንጠቀምበት በጣም ይገርማል ፍቅር በገዘብ በቁሳቁስ አይመጣም የሁለቱም አስተዋፆ የሚያመጣው መዋደድ እንጂ እደ ፊልም አስተማሪ ነው
ልብና እውቀት ያለውኮ ድሀዎች ላይ ነው ምክንያቱም የገንዘብ ድህነትጂ የእውቀት ድህነት የላቸውም ❤❤❤❤
Betam tkkl
መልካም የሆነ አባት እንደዚህ አይነት ጥሩ ስነምግባር ያለው አባት
በጣም አሪፍ እና ጠንካራ ይዘት ያለው ፊልም ነው።እንደዚህ ታሪክን ፍቅር ፖለቲካን ሸከፍ አድርጎ ማቅረብ ነው ጥበብ ማለት ።በየመሀሉ የተነሡ ሀሳቦች፥ገፀባህሪያቶቹ የተጫወቱበት መንገድ👌 በተረፈ ሁነቱ ሁሉ ከእኛ ኑሮ ጋ የተቆራኘ ነው።አሪፍ ፊልም ካዬን ቆይተን ነበር❤እናመሠግናለን❤🙏
ዋው በጣም አሪፍና አስተማሪ ፊልም ነው ግን መጨረሻው ፈጠነ ኤርሚ እና ብሌን ተጋብታችሁ ድምቅ ብላችሁ ሰላምዬ ቅጥል ስትል ማየት እፈልግ ነበር
እኔም😢❤😂
ዋዉዉዉዉዉዉ በጣም ደስ ይላል በርቱ ❤❤❤👍👍👍👍 ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ❤🙏🙏🙏🙏🙏
Wow Wow 💯💯💯💯 👌👌👌👌👌👌👌
ጥሩ ታሪክን ያስታማር እምዬ ሚንሊክና ፀሃይቱ ጀግኖቻችን💚💛❤️✊ ማማማዬ ስወደዎት❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
Menilk Alwedm
የማዘር ችሎታ የሚደነቅ ነው ለዛውም በዚህ እድሜ👌🏾✊🏾ግን ሁሌ የሚያበሽቀኝ እያወሩ ድምፁን ሚውት ማድረግ አይገባኝም🤷🏽♀️ከዛ ደሞ በመሀል ጮክ የሚለው ሙዚቃ ልብ ድካም ያመጣል😆ምናለ ግን ብትተውት ምን ይከብዳል🤷🏽♀️
ማዘርየ ብቻ ስላሉ አየዋለሁ ምክንያቱም እሳቸው ያሉብት ሁሉም ያምራል
Anem esajchon ayiche naw yegabawt
Enem.ensun beye new
👍
Adana
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እውነት ተደብቃ አቀርም ደግሞ ፍቅር በግድ ሳይሆን በውዴታ ነው 🥰🥰
" ህይወት የራስዋ የሆነ መንገድ አላት "
ወይኔ እማማ ወይንሸት አረጁ በፈጣሪ ስም ፈጣሪ ይጠብቆት እናቴ❤🙏
ፍቅርን በፍቅር እንጂ በግዴታ አይገዛም
ደስ ይላል ፊሊሙ በጣም።እግዝኣብሔር ኣምላክ ኤርትራና ኢትዮጵያይባርክ።
ምርጥ ድርሰት አዳዲስ ልጆች የታዩበት ይበል ብለናል በርቱ
እውነት መቼም ተደብቃ አትቀርም ትክክል ዋው በጣም አስተማሪ ፊልም ነው☑💟
ሠጨረሻውን አይቸ ነው 👍ያደረኪት እውነት ንጋት ናት
🙏
Yihe drama ejig yegenene yesekene yetewatalet Ethiopiayawi film new/:❤️❤️❤️
ጥሩ ፊልም ነው እናመሠግናለን 🙏 ታሪኩ ፣ ቀረፃው ባለሞያዎቹ አንደኛ 👌 አስተያየትም አለኝ እባካችሁ የፊልም ባለሞያዎች ትርኪ ምርኪ ፊልም እየሠሩ የኢትዮጵያን የፊልም ኢንዱስትሪ እየገደሉ ያሉትን በዩቱዩብ ወይ የፊልሙ ታሪክ አያምር ወይ ችሎታ የላቸው ከባድ ችግር ሳይፈጠር አስቁሙሉን እኛን ተመልካቹን መናቅ ነው ።
አንክዋን ደስ አላችሁ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ሃረግ ተባረኪ❤
የሚገርም ፊልም ነው
Appreciate it 🙏
ምርጥና አስተማሬና ቆፍጠን ያለፊልም ማዘሯ ስወዳት
በጣም ደሰ የምል ነው እንየ የሜለው ሁሉንም እውነት መጨረሻው ባማረ 😍😍😍😍
a woman must keep her dignity more than a man. no need to beg for love. love must be given freely
አስተማሪ ድርሰት ነዉ ክብረት ይስጥልን። ሽንኩርት መደቡ 20 ብር ነዉ ምርቃቱ ሳይበዛ🤣🤣🤣
እደዚህ አይነት ፊልም ነበር ምፈልገው 😊
በጣም ታሪክን የሚያስታውስ ሁሌም ቢደገም ተመሳሳይ
ይች ሮማን የምትባለው ሲትዮ ግን እሳ የምስራው ፍልም ኩሉ ያስጠላኝል ይች ዱባ😂😂😂 ምን ትመስላለች
እዉነትሁልም እዉነትነዉዉ
ሀብታም ደሀን የፈጠረ ይመስለዋል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
wow baxam garami film naw bartu
Thank you❤❤❤
እውነት፤ ውነትም፤ እውነት! በመጨረሻ ሰው በሚሰራው ሥራ ምክንያት መናቅን አስወግድው፤ በሃብት የሚኩራሩም ፍቅርን በገንዘብ መግዛት እንደማችሉ አውቀው፤ ንጹህ ፍቅር ግን አሸነፈ፤ ግሩም ነው።
ጀግና የብለን አያት ደግነዉ የደረግሽዉ ከኔ ኡኩል ተቀምጠ ጉልት ትሽጠ አለለችም ጀግና ደግ አደረግሽ
ዋው በጣም ነው የተመቸኝ ቀጥሉበት
እናመሰግናለን ❤❤❤
ልጁ ድስ ይላል ወንዳወንድ ወንድ ደስ ይለኛል እርጋታው ድስ ይላል
ለምንድነው በየማሀሉ ወሳኝ ነገር ሲነጋገሩ ( ፀጥ ይላል mute ተደርጓል ለምን?? ትክክል አይደለም 😞
Thank you we will fix it
እውነት ምንጊዜም እውነት ነች👏👏👏👏
Wow wow
ፊልሙ አንዳንድ ቦታ ቀላልና ድክም ያለ ይሆንብኛል:: አንዳንዶቹ ውጤቶች ሂደት የሌላቸው ብዙ ነገር ዘለው የሆነ ቦታ ይደርሳል
ዋው በጣም ደስ ይላል አፈጸጻሙ
በጣም መሳጭ ፊልም❤
የናፈቀኝ ኮስተር ያለ ፊልም እናመሰግናለን
❤❤❤❤❤❤❤❤wawwwwww
ለገዘብ ብሎ ጓደኛን ተሚከዳ ጓደኛ አላህ ይጠብቀን
Amen
አሜንአሜን
guys , take care whom you call a friend!
በጣም አሰተማሪ ፊልምነው ቀጥሉበት
ያው እንደተለመዱት የሀገራችን ፊልሞች የአተራረክ ችግር አለበት ሁሉን ታሪኮችን ከድርጊት ይልቅ በመተረክ ያልፋቸዋል ሊያውም በተራ ቋንቋ ፊልም ደሞ ከትረካው ይልቅ ድርጊቱ ሲበዛ ነው ውበት የሚኖረው የሀገራችን ፊልሞች ደሞ ከአቅም ማነስም ይሁን ከደራሲው ወይ ከዳይሬክተሮቹ የእይታ አድማስ ማነስ የፊልሙን 80 - 90 ፐርሰንት በወሬ ሰአቱን ይገሉታል ለምሳሌ ጃኬትህ ያምራል ከማለት ከሱፍ የተሰራው ገበር ያለው ደረቱላይ ኪስ የተሰፋለት የኮሌታው ዲዛይን ምናምን እያሉ እንደማብራራት ከዚህ ፊልም ውስጥም እንዲህ አይነት ትረካና የተለመዱ ተራ አነጋገሮች ይስተዋላሉና እኔና ጓደኞቼ በአንድ ድምፅ አልተመቸንም ።
ዋው በጣም ደስ ይላል እናመስግናለን
ብሌን ስወዳት❤❤❤❤❤❤❤
ፍትህ፣ለኛ፣ድሆች፣ክክክክክክክክ
ምናሴ የወሴፍ በርታ ወድሜ ከዝህ በላይ እደምሰራ አልጠራጠርም
ዋው ገራሚ ነው
በጣም አስተማሪነዉ❤❤❤
ልጁ ሲያምር😂😂😂
😂😂❤
ሄኖክን እንወደዋለን ሁሌም እናያለን❤❤❤
በጣም አሪፍ
ደስ ይላል❤
Tigray nech yenye Gehanem malet ayshalm
ጀግና አዉቀሀበተል አሁን ለመን ልተቀጥርነዉ አለለም ሰክረ ብሆንም ትክክልነዉ የተነገርከዉ አቀጠሪ ጓደኛነዉ የለ
Wow tsede film ye ethio film endustri kemote koyito neber bene eyita zare tenestuwal
ሠለም አንቺ የመትረቢ በሀብትሽ ፊቅር የሚተገኚ መሠሎሸል አንቺ የመትረቢ
ጀግና ብለኔ የመልስ ምትነዉ የሰጠሸት ለሰለም በሀብቱወ ትመከለች ወይ የመትረበ ፊጥረት በፊት ትወነዉ ሁለ ደስ ይለኝ ነበር ዘሬ ግን አሰጠለችኝ ስራወ ብሆንም አበዘችዉ
በጣም አሪፍነ አሰትማር ዎው ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
ደስ ይላል እወነት ያሸንፋል❤❤❤❤❤
Wowow
ይች ሰላም የምትባለዉ ሴትዬ ግን ሁሌም ያለ እኩያዋ ነዉ የምታፈቅረዉ
ኤሄ የወንደ አልጨ እንደ ሴት ወሬ የቂበቢላልወይ የመይረበ እየበለም እየሄደም እየተነገረም ፂሙን የበጢራል ኤሄ የመይረበ
The sound quality is amazing. STU
ዋውውው ምርጥ ፊልም ነውበጣም ጠንካራ ጎን አለው
Sher is not only a exiting actres but also a beautyful lady
ዋውውው
Selam is playing just fine. a wonderful actres
አሪፍ ነው ‼️
አስማሪ ነው እናመሰግናለን🥰🥰
Deha dehani seteni habitamuni eg/r 😢😢😢😢ene daha negni gini ye eg/r ye iju sira negni ❤yimasgenew
እስቲ እንሞክረው የአማርኛ ፊልም አስጠላኝ
ዋዉ በጣም ደስ ይላል
በጣም አስተማሪ ፊልም ብሌን❤❤
Thank you🙏
ቆንጆ እና አስተማሪ ነው
Betam new mwedew filmu andegna
ዋዉደስኢሚል ፊልምነበር እናመሰግናለን
ዋው ደስ የሚል ፍልሚ ነው
ወዲልጂ ቆፍጠን ብሎ አሞት ሲኖረዉጂ ነገረኛ ወዲ በጥፊ በይዉበይዉ ይለኛል
Very very good
ዋዉ አሪፍነው
ewnet betam mirt film new mahya enamesegnalen
በርቱልን በጣም ቆንጆ ስራ ነዉ ብዙ ትምሀርት አለዉ
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ ደስ ይላል በርቱ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
ተመስገን ሄኖክ ድንቁ የሌለበት ፍልም ተለቀቄ
😂😂😂
😂
Arif yimeslal
❤❤❤wow bitame astmare movies
Film mayet Akume neber Des eyalegn new yayehut wow
እኔም ቲክቶክ ላይ ነዉ ያይሁት
Eeee
wowwww ቆንጆ ነው
በጣም አሪፍ ነው
የድሀ ልጅ ስለሆንኩ የድሀ ፊልም ደስ ይለኛል ምርጥ ፊልም ነው ይመቻቹ
ማነው እንደ እኔ tiktok ላይ አይቶ የመጣ 🙋♀️
እኔ
እኔም
እኔም
Me too😊😂
እኔ
በዚህ ፊልም መሀል የታየኝን የእመቤታችን ስዕለ አድኖ ያየ አለ❤️❤️❤️❤️
አዎ እኔ ራሱ ደስ ነው ያለኝ
የመፅሀፍት መደብር ውስጥ ሳይ ደስ ነው ያለኝ
Esiwan bayiseten
Min ehon neber?
Temesigen mehayim
Silehojku temesigen
Weyi ene rasu
አወ 🥰🥰🥰🥰🥰
ፊልሙ ሀሪፍነው ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ🙏🙏
ከቢሮው ውስጥ የሩሁሩሆች እሩሁሩሁ
የሆነችውን የአማላጆች ሁሉ ምልጃን የምታቀርብ ቅድስተ ቅድስት እመቤታችን አየሁ
ማርያምን እኔ እደት ደሥ እዳለኝ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ትክክል!ቻይና ለንግድ የሳለውን ማለትሽ እንደሆነ አልጠራጠርም 😳
ግን በፊልምም ቢሆንም አቃጣሪ አስመሳይ ሰው በሂወቴ በጣም ነው የምጠላው አበሶ ወንድ 😥😥😥😥😍😍😍❤️
ትክክል
ብሌን ሆና ምሰራው በጣም ነው ምወዳት በሁሉም ስራዎቿ ላይ የተሰጣትን ምርጥ አርጋ ነው ምትጫወተው 😍😍ሀሪፍ ነው
እኛ እምንፈልገዉ እንደዚህ ያለ ጠንካራ ፊልም ነዉ 👌👌👌
እኔ የሚገርመኝ ሙዝዝ ያለ በግድ ውደደኝ ብሎ ሙጥኝ ማለት መፀነስን እደ ማስገደድ የምንጠቀምበት በጣም ይገርማል ፍቅር በገዘብ በቁሳቁስ አይመጣም የሁለቱም አስተዋፆ የሚያመጣው መዋደድ እንጂ እደ ፊልም አስተማሪ ነው
ልብና እውቀት ያለውኮ ድሀዎች ላይ ነው ምክንያቱም የገንዘብ ድህነትጂ የእውቀት ድህነት የላቸውም ❤❤❤❤
Betam tkkl
መልካም የሆነ አባት እንደዚህ አይነት ጥሩ ስነምግባር ያለው አባት
በጣም አሪፍ እና ጠንካራ ይዘት ያለው ፊልም ነው።እንደዚህ ታሪክን ፍቅር ፖለቲካን ሸከፍ አድርጎ ማቅረብ ነው ጥበብ ማለት ።በየመሀሉ የተነሡ ሀሳቦች፥ገፀባህሪያቶቹ የተጫወቱበት መንገድ👌 በተረፈ ሁነቱ ሁሉ ከእኛ ኑሮ ጋ የተቆራኘ ነው።አሪፍ ፊልም ካዬን ቆይተን ነበር❤እናመሠግናለን❤🙏
ዋው በጣም አሪፍና አስተማሪ ፊልም ነው ግን መጨረሻው ፈጠነ ኤርሚ እና ብሌን ተጋብታችሁ ድምቅ ብላችሁ ሰላምዬ ቅጥል ስትል ማየት እፈልግ ነበር
እኔም😢❤😂
ዋዉዉዉዉዉዉ በጣም ደስ ይላል በርቱ ❤❤❤👍👍👍👍 ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ❤🙏🙏🙏🙏🙏
Wow Wow 💯💯💯💯 👌👌👌👌👌👌👌
ጥሩ ታሪክን ያስታማር እምዬ ሚንሊክና ፀሃይቱ ጀግኖቻችን💚💛❤️✊ ማማማዬ ስወደዎት❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
Menilk Alwedm
የማዘር ችሎታ የሚደነቅ ነው ለዛውም በዚህ እድሜ👌🏾✊🏾ግን ሁሌ የሚያበሽቀኝ እያወሩ ድምፁን ሚውት ማድረግ አይገባኝም🤷🏽♀️ከዛ ደሞ በመሀል ጮክ የሚለው ሙዚቃ ልብ ድካም ያመጣል😆ምናለ ግን ብትተውት ምን ይከብዳል🤷🏽♀️
ማዘርየ ብቻ ስላሉ አየዋለሁ ምክንያቱም እሳቸው ያሉብት ሁሉም ያምራል
Anem esajchon ayiche naw yegabawt
Enem.ensun beye new
👍
እኔም
Adana
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እውነት ተደብቃ አቀርም ደግሞ ፍቅር በግድ ሳይሆን በውዴታ ነው 🥰🥰
" ህይወት የራስዋ የሆነ መንገድ አላት "
ወይኔ እማማ ወይንሸት አረጁ በፈጣሪ ስም ፈጣሪ ይጠብቆት እናቴ❤🙏
ፍቅርን በፍቅር እንጂ በግዴታ አይገዛም
ደስ ይላል ፊሊሙ በጣም።
እግዝኣብሔር ኣምላክ ኤርትራና ኢትዮጵያ
ይባርክ።
ምርጥ ድርሰት አዳዲስ ልጆች የታዩበት ይበል ብለናል በርቱ
እውነት መቼም ተደብቃ አትቀርም ትክክል ዋው በጣም አስተማሪ ፊልም ነው☑💟
ሠጨረሻውን አይቸ ነው 👍ያደረኪት እውነት ንጋት ናት
🙏
Yihe drama ejig yegenene yesekene yetewatalet Ethiopiayawi film new/:❤️❤️❤️
ጥሩ ፊልም ነው እናመሠግናለን 🙏 ታሪኩ ፣ ቀረፃው ባለሞያዎቹ አንደኛ 👌 አስተያየትም አለኝ እባካችሁ የፊልም ባለሞያዎች ትርኪ ምርኪ ፊልም እየሠሩ የኢትዮጵያን የፊልም ኢንዱስትሪ እየገደሉ ያሉትን በዩቱዩብ ወይ የፊልሙ ታሪክ አያምር ወይ ችሎታ የላቸው ከባድ ችግር ሳይፈጠር አስቁሙሉን እኛን ተመልካቹን መናቅ ነው ።
አንክዋን ደስ አላችሁ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ሃረግ ተባረኪ❤
የሚገርም ፊልም ነው
Appreciate it 🙏
ምርጥና አስተማሬና ቆፍጠን ያለፊልም ማዘሯ ስወዳት
በጣም ደሰ የምል ነው እንየ የሜለው ሁሉንም እውነት መጨረሻው ባማረ 😍😍😍😍
a woman must keep her dignity more than a man. no need to beg for love. love must be given freely
አስተማሪ ድርሰት ነዉ ክብረት ይስጥልን።
ሽንኩርት መደቡ 20 ብር ነዉ ምርቃቱ ሳይበዛ🤣🤣🤣
እደዚህ አይነት ፊልም ነበር ምፈልገው 😊
በጣም ታሪክን የሚያስታውስ ሁሌም ቢደገም ተመሳሳይ
ይች ሮማን የምትባለው ሲትዮ ግን እሳ የምስራው ፍልም ኩሉ ያስጠላኝል ይች ዱባ😂😂😂 ምን ትመስላለች
እዉነትሁልም እዉነትነዉዉ
ሀብታም ደሀን የፈጠረ ይመስለዋል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
wow baxam garami film naw bartu
Thank you❤❤❤
እውነት፤ ውነትም፤ እውነት! በመጨረሻ ሰው በሚሰራው ሥራ ምክንያት መናቅን አስወግድው፤ በሃብት የሚኩራሩም ፍቅርን በገንዘብ መግዛት እንደማችሉ አውቀው፤ ንጹህ ፍቅር ግን አሸነፈ፤ ግሩም ነው።
ጀግና የብለን አያት ደግነዉ የደረግሽዉ ከኔ ኡኩል ተቀምጠ ጉልት ትሽጠ አለለችም ጀግና ደግ አደረግሽ
ዋው በጣም ነው የተመቸኝ ቀጥሉበት
እናመሰግናለን ❤❤❤
ልጁ ድስ ይላል ወንዳወንድ ወንድ ደስ ይለኛል እርጋታው ድስ ይላል
ለምንድነው በየማሀሉ ወሳኝ ነገር ሲነጋገሩ ( ፀጥ ይላል mute ተደርጓል ለምን?? ትክክል አይደለም 😞
Thank you we will fix it
እውነት ምንጊዜም እውነት ነች👏👏👏👏
Wow wow
ፊልሙ አንዳንድ ቦታ ቀላልና ድክም ያለ ይሆንብኛል:: አንዳንዶቹ ውጤቶች ሂደት የሌላቸው ብዙ ነገር ዘለው የሆነ ቦታ ይደርሳል
ዋው በጣም ደስ ይላል አፈጸጻሙ
በጣም መሳጭ ፊልም❤
የናፈቀኝ ኮስተር ያለ ፊልም እናመሰግናለን
❤❤❤❤❤❤❤❤wawwwwww
ለገዘብ ብሎ ጓደኛን ተሚከዳ ጓደኛ አላህ ይጠብቀን
Amen
አሜንአሜን
guys , take care whom you call a friend!
በጣም አሰተማሪ ፊልምነው ቀጥሉበት
ያው እንደተለመዱት የሀገራችን ፊልሞች የአተራረክ ችግር አለበት ሁሉን ታሪኮችን ከድርጊት ይልቅ በመተረክ ያልፋቸዋል ሊያውም በተራ ቋንቋ ፊልም ደሞ ከትረካው ይልቅ ድርጊቱ ሲበዛ ነው ውበት የሚኖረው የሀገራችን ፊልሞች ደሞ ከአቅም ማነስም ይሁን ከደራሲው ወይ ከዳይሬክተሮቹ የእይታ አድማስ ማነስ የፊልሙን 80 - 90 ፐርሰንት በወሬ ሰአቱን ይገሉታል ለምሳሌ ጃኬትህ ያምራል ከማለት ከሱፍ የተሰራው ገበር ያለው ደረቱላይ ኪስ የተሰፋለት የኮሌታው ዲዛይን ምናምን እያሉ እንደማብራራት ከዚህ ፊልም ውስጥም እንዲህ አይነት ትረካና የተለመዱ ተራ አነጋገሮች ይስተዋላሉና እኔና ጓደኞቼ በአንድ ድምፅ አልተመቸንም ።
ዋው በጣም ደስ ይላል እናመስግናለን
ብሌን ስወዳት❤❤❤❤❤❤❤
ፍትህ፣ለኛ፣ድሆች፣ክክክክክክክክ
ምናሴ የወሴፍ በርታ ወድሜ ከዝህ በላይ እደምሰራ አልጠራጠርም
ዋው ገራሚ ነው
በጣም አስተማሪነዉ❤❤❤
ልጁ ሲያምር😂😂😂
😂😂❤
ሄኖክን እንወደዋለን ሁሌም እናያለን❤❤❤
በጣም አሪፍ
ደስ ይላል❤
Tigray nech yenye Gehanem malet ayshalm
ጀግና አዉቀሀበተል አሁን ለመን ልተቀጥርነዉ አለለም ሰክረ ብሆንም ትክክልነዉ የተነገርከዉ አቀጠሪ ጓደኛነዉ የለ
Wow tsede film ye ethio film endustri kemote koyito neber bene eyita zare tenestuwal
ሠለም አንቺ የመትረቢ በሀብትሽ ፊቅር የሚተገኚ መሠሎሸል አንቺ የመትረቢ
ጀግና ብለኔ የመልስ ምትነዉ የሰጠሸት ለሰለም በሀብቱወ ትመከለች ወይ የመትረበ ፊጥረት በፊት ትወነዉ ሁለ ደስ ይለኝ ነበር ዘሬ ግን አሰጠለችኝ ስራወ ብሆንም አበዘችዉ
በጣም አሪፍነ አሰትማር ዎው ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
ደስ ይላል እወነት ያሸንፋል❤❤❤❤❤
Wowow
ይች ሰላም የምትባለዉ ሴትዬ ግን ሁሌም ያለ እኩያዋ ነዉ የምታፈቅረዉ
ኤሄ የወንደ አልጨ እንደ ሴት ወሬ የቂበቢላልወይ የመይረበ እየበለም እየሄደም እየተነገረም ፂሙን የበጢራል ኤሄ የመይረበ
The sound quality is amazing. STU
ዋውውው ምርጥ ፊልም ነው
በጣም ጠንካራ ጎን አለው