እውነታውን ተናገሩ | Samtella | Couple | Love | couple ethiopian

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1,9 тис.

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 8 місяців тому +468

    ሴቶችየ እንደዚህ አይነት ትዳር ይስጣችሁ ሴት ልጅ በዚች ምድር ትልቅ ደስታ የሚሰጣት መልካም ትዳር ነው ደምሩኝ አይከፈልበትም💋🌹🙏

    • @AbejuYeMaryamLiji
      @AbejuYeMaryamLiji 8 місяців тому +1

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

    • @hagereselamkiremi9916
      @hagereselamkiremi9916 8 місяців тому +2

      Amen

    • @Nibe791
      @Nibe791 8 місяців тому

      ደምሬሻለሁ ደምሪኝ ውደ

    • @yodibayu933
      @yodibayu933 8 місяців тому +1

      ++++++++++++++ይህው ደሞ ለሐገር ልጅ❤

    • @FireAbebe-wd8cp
      @FireAbebe-wd8cp 8 місяців тому +2

      ተባረኩ እመብርሃን ትቅረብሽ ጤነኛ ልጅ ብቻ ይስጣችሁ ሌላዉ ትርፍ ነው

  • @Marsilase
    @Marsilase 8 місяців тому +31

    ባልየው ፈጣሪ ሰለሚወደን በልጅ ባረከን አይባልም ፈጣር ማንንም አይጠላም ልጅ ያልተሰጣቸው እሱ ምክንያት ስላለው ነው ስናገኝ አንታበይ እምንናገረውን እናስተውል ለማንኛውም እንካን ደስ አላችሁ

  • @iloveethioipa2872
    @iloveethioipa2872 8 місяців тому +327

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ልጅ ከፈጣሪ ነው ልጅ ለሚፈልግ ሁሉ የልብ መሻታችሁን ይስጣችሁ

  • @emugirmaemu5108
    @emugirmaemu5108 8 місяців тому +23

    ፀልዩ በፀሎት የተወለደ ልጅ ለሀገርም ለቤተሰብም ይጠቅማል

    • @tigisttamiru5213
      @tigisttamiru5213 8 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን ለነሱም ለሀገርም መሚጠቀም ልጂ ስጣቸው❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @bintbaba-h6k
    @bintbaba-h6k 8 місяців тому +179

    እዉነቱን ለመናገር ልጂንኮ አላህ ነው የሚሰጠዉ ለምሳሌ ገንዘብ ባይሰጣችሁ ሰርታችሁ ታገኙታላችሁ ልጂን ግን .... አላህ ነው የሚሰጠዉ እናማ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃችሁ🎉❤❤

    • @المصدرالافضل-ظ6و
      @المصدرالافضل-ظ6و 8 місяців тому +6

      ሁሉንም አላህ ነው የሚሰጠው እንኛ ስበብ ነው እምናደርገው

    • @bintbaba-h6k
      @bintbaba-h6k 8 місяців тому

      @@المصدرالافضل-ظ6و ትክክል

    • @zufannagn6027
      @zufannagn6027 8 місяців тому

      ❤❤❤

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 8 місяців тому

      ገንዘብም ልጅም የአላህ ሥጦታ ናቸቸው

    • @Hiraatube299
      @Hiraatube299 8 місяців тому

      Yaa Allah lanem sitegn 😢

  • @rozaahmed7472
    @rozaahmed7472 8 місяців тому +26

    ልጅ ማለት ከስጦታዎች ሁሉ ይበልጣል ከፈጣሪ የሚስጠን ውድ ስጦታዎች ናቸው

  • @Praise-k1u
    @Praise-k1u 8 місяців тому +135

    ዳጊዬ እጅዋ ተንቀጠቀጠ 😢😢 የኔ መልካም፣ እንኩዋን እግዚያብሄር ረዳችሁ ። 🎉🎉🎉🎉 ሳምሪዬ እንኩዋን እግዚያብሄር ረዳሸ ። አሁን ነው ትዳር የተጀመረው የሰካሁኑ ማማሙቂያ ነበር ። ዛሬ በይፋ የህይወት ማሰሪያ ና የፍቅራችሁ ደሞ ምልክት የሆነው ልጅ ነው፣ ዛሬ ተጀመረ በርቱ ።በል አንተም ሳምሪን አደራ በደንብ ተንከባከባት። ልጅን የሚሰጥ እግዚያብሄር ነው። የሚሳምና ጤነኛ ልጅ ይሰጣችሁ ተባረኩ።🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje6535 8 місяців тому +24

    የእኔ ጌታ እየዞረ አልጋውን ሽር አርጎ አነጠፈ የተባረክ ልጅ ነህ የእኔ ገራገር ወሎዬ

  • @Never_gonna_give_you_up000
    @Never_gonna_give_you_up000 8 місяців тому +83

    የኛ ልእልት እንኳን ደስ አላችሁ ድንግል ማርያም ከነልጇ ትክበር ትመስገን❤🙏🙏 እንወዳቸዋለን!!

  • @senafekeshwgiorges2058
    @senafekeshwgiorges2058 8 місяців тому +33

    እንደዚህ በጣም ሰፍ አትበሉ ወንድም ይህን ሴት ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ ሁሉንም ለእግዚአብሔር ስጡ ይህንን ያልኳችሁ መልካምን በማሰብ ነው ጌታ ከአናተ ጋር ይህን።

    • @maranatha391
      @maranatha391 8 місяців тому +4

      ምን ችግር አለው ሰፍ ቢሉ እ/ርን አምነው ነው የሚናገሩት ዞሮ ዞሮ ልጅን የሚሰጠው እ/ር ነው መልካምን ሰፍ ብለው ቢናገሩ ምንም ችግር የለውም ገና ለገና ምን ይሆናል ብለው ከሚሰጉ ከአንደበታቸው መልካምን ነገር መናገራቸው እንደውም መልካም ነው ያ ይወርሳቸዋል

    • @kokobtemelso5204
      @kokobtemelso5204 8 місяців тому

      Very wise

  • @user-ot1jw3lf8cmsete
    @user-ot1jw3lf8cmsete 8 місяців тому +87

    ❤❤❤❤❤እመቤቴ በሰላም ሁለት ታርግሽ ቆንጂየ ልጅ ታቅፈሽ ለማየት ያብቃን

  • @almazyilma1007
    @almazyilma1007 8 місяців тому +5

    ሳምርዬ እና አቤላ ዳጊዬም ጭምር የዳረችህ የኳለችህ መላው ቤተሰባችው እንኳን ደስ አላችው አሁነም እላለው መድአንያለም ጤነኛና የተባረከ ልጅ በሠላም ይገላግልሽ

  • @abaayedadaneeden8494
    @abaayedadaneeden8494 8 місяців тому +60

    እግዚአብሔር መልካም ፍሬ ይስጣችሁ ግን ፃታ ለማውቅ ቤቢ ሻውር ደግሳችሁ ላለው ከማብላት አረጋዊያን ጋረ ሂደችሁ ምርቃት ብትቀበሉ በጣም ደስ ይላል

  • @SARATADESSE-rz8db
    @SARATADESSE-rz8db 8 місяців тому +3

    የዳጊን ሰሜት ማየት ከባድ ነው ስታሳዝን እንኳን የልብሽን መሻት ፈፀመልሽ የኔ መልካም ሴት እናንተም እንኳን ለዚ መባረክ አበቃችሁ እግዚያበብሔር የሚሰጣችሁን ሀላፌነት ለመወጣት ያብቃችሁ

  • @ensratube
    @ensratube 8 місяців тому +52

    እመቤቴ ትቅረብሽ በሰላም ወልደሽ ልጅሽ ለመታቀፍ ያብቃሽ ያብቃቹ እናትነት ትልቅ ስጦታ እና በረከት ነው ልጅ ትልቅ የፈጣሪ አደራም ጭርም ነው ❤❤❤ደስ ብሎናል

  • @makis1623
    @makis1623 8 місяців тому +5

    ቁንጅና ፀባይ እርጋታ ምርጥ ሴት እንደሆንሽ ታስታውቂያለሽ እንኮን ደስ አላችሁ

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 8 місяців тому +39

    እሰይ ይሄን ያደረገ የድንግል ማርያም ልጂ ቸሩ መድኅኒአለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን መቸም ትዳር ልጂ የእርሱ ስጦታ አይደል እናተ ደግሞ በጣም ደስ የምትሉ ጥዶች ናችሁ ፈጣሪ አምላክ ደስታችሁን እስከመጨረሻው ያድርግላችሁ ሳምሪዬ እመ አምላክ የፊትሽን ወደ ኋላሽ ታዙርልሽ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ❤❤❤

  • @NesanteNitse
    @NesanteNitse 8 місяців тому +6

    እልልልልል የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩን ይውሰድ ሳምርዬ እንኳን ደስ አላቹ በጣም ደስ ብሎኛል የሽዬ መሬቱን ስትስሚ እንጀቴን በላሽኝ ❤❤❤❤

  • @sebleyosef755
    @sebleyosef755 8 місяців тому +39

    እርግዝናና ሞት ሁል ግዜ አዲስ ነው እርግዝና ብርቅ ያልሆነ ማን ብርቅ ሊሆን ነው በአምላካችን ጥበብ የሰው ልጅ ለሁለት የሚከፈልበት ታላቅ ስጦታ እንደሆነ ይመሠከርለታል ስለዚህ ቀሪው ዘመናችሁ ተባርኮ ያሰባችሁት ተሳክቶ የዘመድ አውራ ያርግልን በርቱ

    • @sadaaaliali4479
      @sadaaaliali4479 8 місяців тому

      ወላሂ በሪሱ ውበት እኮነው እርገዝና ❤ ሱበሀነአላህ

  • @Aendys-wx8pb
    @Aendys-wx8pb 8 місяців тому +29

    እኔ ከመጀመርያዉም አዉቄነበር የኔዉዶች ትዳራቹህን ይባርክላቹህ እመቤቴ በሽልም ከሁለት ታድርግሽ ምርጥ ፋሚሊ❤❤❤❤❤ ሴትም ሆነች ወንድ ብቻ ጤነኛ ልጅ ይስጣቹህ የኔዉዶች በጣምነዉ የምወዳቹህ ማርያምን አሜን አሜን አሜን ለምራቂአቹህ እኛም በአረብ ሀገር የምንከራተት ጡሩ ትዳር ይስጠን በሰላም ተመልሰን እፍፍ ጡሩ ነገር ይገባናል ቡዙ ተከራተናል እዉነት

  • @hiwotmelese3350
    @hiwotmelese3350 8 місяців тому +1

    ዋው ደስ ይላል እንኳን ደስስስስ ያላችሁ ሳምሪዬ እመብርሃን በሰላም ሁለት ታርግሽ አቤላም እንደምኞትህ መልካም አባት ያድርግህ የዳጊ ግን ይለያል የኔ ቆንጆ ተንቀጠቀጠች እኮ እንኳን ደስ ያለሽ የኔ የሴት ቁንጮ እግዚብሔር በፍቃዱ ጤነኛ ሃገሩን የሚጠቅም ለትውልድ የሚተርፍ ፍሬ ይስጣችሁ የእግዚብሔርን ጥበብ በሆዳችን የምናይበት ከብርቅም በላይ ነው እኛ እናት እና አባቶቻችን ላይ ልጆች ሆነነህ አድገን እራሳችን እናት አባት ስንሆን ከብርቅም ብርቅ ድንቅ ነው

  • @dubaidubai2048
    @dubaidubai2048 8 місяців тому +19

    ማሻ አላህ አላህ ጤነኛ ና አመለ ሷሊሀ የሆነ ልጅ ይስጣችሁ አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ ❤❤

  • @wubekassa
    @wubekassa 8 місяців тому +3

    ልጅ ልጅ ነው እመቤቴ የተባረከ ልጅ ትስጣችሁ ሴት ወንድ ተብሎ አይመረጥም ልጆች የእግዚሃብሔር ስጦታ እግዚሃብሔርን የምናመሰግንበት ሰጦታችን ናቸውና እሱን ባንፈታተን መልካም ነው፡፡

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 8 місяців тому +26

    እስይ ክብር ይግባው እግዚአብሔር የሆድሽን በእጅ ያሳቅፍሽ ሳምሪዬ

  • @samrimiki4328
    @samrimiki4328 8 місяців тому +3

    ሳምሪዬና አቤላ እንኩዋን እግዚያብሄር ረዳችሁ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ ዳጊዪ ደስታዋ በጣም ደስ ይላል

  • @SarahAyele1020
    @SarahAyele1020 8 місяців тому +19

    ወይኔ ዳጊ አስለቀስቺኝ እህት ብቻ ኣይደለችም እናትም ናት don’t take her for granted. She is amazing and supportive. Congratulations to you both. Children are the gift from God. ❤❤❤

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 8 місяців тому +4

    ሳምርዬ ያቺ ሴት እምቢ ብሏትስ ቢሆን ያሳቀቃልና መጠየቅ የለበትም ሲሆን እኮ ያታወቃል ጥያቄው ለምን አስፈለገ?

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 8 місяців тому +19

    መዳህኒአለም ጤነኛ ልጅና እናትና አባቱን አክባሪ ሐገር ጠቃሚ ልጅ ይስጣችሁ❤❤❤፣ እኔም ሁለት ልጆች ስላሉኝ አውቃለሁ እንዴት እንደሆነ😊

  • @ብሌንመሐሪ
    @ብሌንመሐሪ 8 місяців тому +6

    እግዚአብሔር አምላክ ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ ሴትም ሆነም ወንድም መልካም ነገር ይምጣ ሳምሪዬ ማርያም ተቀብሽ
    እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉🎉

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 8 місяців тому +28

    እሰይ እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ስለምንወዳችሁ እኛም እንጓጓላችሁ ነበረና ከናንተ ይምጣ ብለን እንጂ ጠርጠር አርገናል❤

  • @የትግስትሸጋእናት
    @የትግስትሸጋእናት 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላቹህ የሰው ደስታ በጣም ያስደስተኛን ❤❤❤❤❤

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas5984 8 місяців тому +11

    እንኳን ጌታ ረዳችሁ ደስ ብሎኛል። በጣም የተሸማኝ አነጋገራችሁ እግዚአብሔር ልጅ የሚሰጠው ለሚወደው ነው ያልከው አባባል ነው ። እግዚአብሔር ማንንም አይጠላም ግን የማይሰጥበት የራሱ ምክንያት አለው ። በዚህ አባባል የሚያዝን እግዚአብሔር አይወደኝም ብሎ ያስባል።

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 8 місяців тому +1

      ትክክል ያው ያለማገናዘብ ነው

    • @meronmulugeta9272
      @meronmulugeta9272 8 місяців тому +3

      እውነት ነው እህቴ የልቤ ውስጥ ያለውን ነው ያልሽው ተባረኪ እግዚአብሔር ማንንም አይጠላም ልጅ አልተሰጣቸውም ማለት እግዚአብሔር ይጠላቸዋል ማለት ሳይሆን ሁሉ በጊዜው ስለሆነ እና ለእነሱ ያሰበውን ሀሳብ እሱ ሰለሚያቅ ነው እግዚአብሔር ለሁሉም የማያዳላ አባት ነው Social media ላይ ለምናስተላልፍቸው መልክቶች እንጠንቀቅ እንኳን ደስ አላቹ የሆድሽን በሠላም በጀርባሽ ያርግልሽ

  • @salamtigi4597
    @salamtigi4597 8 місяців тому +3

    ወይ እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደስ አላችሁ በእውነት ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤
    መልካም ልጆች ናችሁ እመብርሃን ትቅርብሽ ሳምርየ❤❤❤

  • @wnshawnsha1108
    @wnshawnsha1108 8 місяців тому +16

    ከልጅ በላይ ብርቅ አለ እንዴ ዝም በሏቸው
    አላህ በሰላም ይገላግልሽ በዶዓ አረሳሽም በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @nlegmskts9007
      @nlegmskts9007 8 місяців тому +1

      እሰይ የኔ ዉድ አግዝአብሄር ይባርክሽ ቀን ነሽ በዱዓ አረሳሽም አልሽ 🥺🙏❤

  • @SihamMohammed-e5b
    @SihamMohammed-e5b 8 місяців тому +8

    ምን ያክል ደስ እዳለኝ መገመት እራሱ አትችሉም አላህ ለናንተም ለሀገሩም የሚጠቅም የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ

  • @hhaa44473
    @hhaa44473 8 місяців тому +23

    እኔ ከመናገራችሁ በፊት ቆይቻለሁ እርጉዝ እደሆሽ ካወኩ ሽንጥሽ ሞላሞላ ሲል እኔም ስለሞከርኩት ማሻአሏህ

  • @hannamariam19
    @hannamariam19 8 місяців тому +1

    እመብርሃን ትቅረብሽ መሻታችሁን ያሟላላቹ ተመስገን ስለቴ ሰመረ እፎይ በጣም ነው ደስ የሚለዉ እና ልጅ በረከት ነውና የሆድሽን በጀርባሽ ያርግልሽ በጣም ነው ማከብራቹ እና በጣም ነው ምወዳቹ ድንግል እመቤቴ አሁኑም አሁኑም ጨምራ ትስጣቹ

  • @fdra9646
    @fdra9646 8 місяців тому +14

    ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እግዚአብሔር በልጅ እንኳን ባረካችሁ እመቤቴ በሠላም ሁለት ታረግሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistyemane8012
    @tigistyemane8012 8 місяців тому +1

    ሣምሪዬ አቤላ እንኳን ደስ አላችው እግዚአብሔር እንኳን ለዚ በረከት አደላችው ለናተ አኔ በጣም ደስ ብሎኛል።ይሄን መልክት እንዳነበባችውት እንዳውቅ አሜን ብላችው መልሱልኝ አባካችዎ ።ዘመናችው ይባረክ

  • @astertamiru3963
    @astertamiru3963 8 місяців тому +14

    ወይኔ ደስ ስትሉ ድንግል ማረያም ከነ ልጇ በሰላም ትገላግልሽ :: ያሰባችሁት ይሳካ:: ታዛዥ ልጅ ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ ❤❤❤

  • @ማሚ-ደ8ወ
    @ማሚ-ደ8ወ 8 місяців тому +4

    ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን የዳጊ ደስታ የሚገርም ነው እንባዬን ነው ያነባሁት ዳጊ እናትም እህትም የኔ ወርቅ ቤተሰቡ በሙሉ ደስ ይላል ❤😂 እመቤቴ ትቅረብሽ የአጥር ወፍ ሳትሰማሽ ዱብ የተባረከ ያድርግላችሁ።

  • @shebre1290
    @shebre1290 8 місяців тому +18

    የኔፀባይ ሰናይ እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ የሖድሽን በወገብሽ ታድርግልሽ

  • @endegenafiseha1750
    @endegenafiseha1750 8 місяців тому +1

    እልልልልልልል እንኳን ጀስ ያላችሁ ሳምሪዬ እመብርሀን ከነ ልጇ ትጠብቅሽ በሰላም ሁለት ታርግሽ❤❤❤❤❤👪👪👪👪

  • @ፅጌማርያም-የ6ቨ
    @ፅጌማርያም-የ6ቨ 8 місяців тому +12

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ውዶችየ የምር እንደት ደስ እንዳለኝ እመብርሀን ትቅርብሽ መልከአ ሩፋየልን ፀልይ ፈታኢ መሀፀን ነው የሰውንም የእንሰሳትንም መሀፀን እሚፈታ ነው ፅንስን ጠባቂ ቀድሶ ጠብቆ እንጠብቅ ነው እግዚአብሔር በሰጠው ቃል ኪዳን የተባርከ ልጅ ያርግላችሁ ለናንተ የሚጠቅም ለሀገር ጠቃሚ ለቤተክርስቲያን አገልጋይ እሚሆን ይስጣችሁ በድካም ዛል ብየ ነበር ግን በደስታ ለቀቀኝ😅 ደግሞ እንዳርገሽ ካንድ ወር በፊት አይቼ ነበር እና ደግሞ ወንድ ነው እንደህልሙ ሳየው እኔ ሳርግዝ እራሱ ከዚህ የበለጠ ደስ እሚለኝ አይመስለኝም እኔም ገና አልወለድኩም ካገባሁ 8አመቴ እግዚአብሔር ይመስገን ይህን አድርገን ይችን ገዝተን ስልን ስደት መጣሁ በነገ በዛሬ ቀኑ ይሮጣል ብቻ እመብርሀን ምንም አሳጥታኝ አታውቅም በግዜው ሁሉም ይሆናል በተርፈ ውድድድድድድድ ነው ማርጋችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 8 місяців тому +1

    እግዚያቢሄር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ የኔዎዶች ሳምርዬ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ የፊትሽን ውድ ሀላ ታዙርልሽ እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉❤❤

  • @hannamulugata4896
    @hannamulugata4896 8 місяців тому +15

    እግዚአብሄር ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ በጃችሁ አቅፋችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ውድድድድድድድድ ነው የምማደርጋችሁ

  • @የእዮብእናትነኝ
    @የእዮብእናትነኝ 8 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳንም ደስአላችሁ ውዶቸ ❤❤እመብርሀን የሆድሸን በጀርባሸ ታዙርልሸማማየ❤

  • @sebleyosef755
    @sebleyosef755 8 місяців тому +5

    ሳምሪሻ ይህነን ቆመን በማየታችን የሚሰማን ደስታ ወሰን የለውም የኔ ልጅ ሰላምና ጤና ሰጥቷችሁ የተባረከ ልጅ ወልደሽ በናንተ ደስታን ከመጎብኘት በላይ ቸርነት የለምና በሰላም ተገላገይልኝ እመቤቴ ከነልጆ ወዳጅዋ ትጎብኝሽ

  • @RasMube-xc4rs
    @RasMube-xc4rs 8 місяців тому +1

    የኔ እናት እንኳን ደስ አላቹ እዚ ምድር ላይ ትልቁ ፀጋ ወይም ስጦታ ልጅ ነውና እንኳን አላህ ወፈቀሽ ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ ያብቃቹ የኔ ውዶች

  • @እመአምላክእናቴ-ኸ1ቘ
    @እመአምላክእናቴ-ኸ1ቘ 8 місяців тому +7

    እንኳን ደስ ያላችሁ አወ ልጅ በዚች ምድር ትልቁ ስጦታ ነው አቤት የወንድሜ ሚስት ስታረግዝ የነበረኝ ደስታ አይ ልጅነት ለኔ የሚሰጠኝን ሁሉን ነገር ለሷ ነበር ምሰጣት ምግብ ብዙዙዙዙ ብይ ልጁ እዲያድግልን እያልኩ ሳስቸግራት ማይባለውን ሁላ እላት ነበር ብቻ ስትወልድ አቤት ያኔ

  • @rroselave2755
    @rroselave2755 8 місяців тому +2

    እንኳን ደስ አላችሁ የስጦታ ስጦታ በላይ በልጅ መባረክ ነው እመብርሀን በሰላም ትቅረብሽ

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 8 місяців тому +7

    ❤❤❤እስይ እስይ ደስ ሲል አላህ በስላም ሁለት ያርግሽ ልጅ በርከት ፀጋ ነው 😢😢😢ደስ ብሎኛል ያገሬ ልጆች ስሜታችሁ ይከብደኝ ነበር አትወልዱም ምናምን ሲባል

  • @girumtesfaye8654
    @girumtesfaye8654 8 місяців тому +5

    ይቅር አትወቁ ብቻ ፈጣሪ ጤነኛ ልጅ ይስጣቹ በድጋሚ እንኳን ደስ አላቹ

  • @Hadyah-g3d
    @Hadyah-g3d 8 місяців тому +12

    የናንተን ሥራ በጣም እወዲላቺኋለሁ ፈጣሪ ይባርካቺሁ እምጠላዉ ነገር ቢኖር ካሜራ ላይ ከንፈራቺሁን እምትሣሣሙትን ነገር ብቻ ነዉ ይደብራል የግዲ የፍቅራቺሁን ልክ ሚዲያ ማሳየት አይጠበቅባቺሁም

  • @selamwitmequant
    @selamwitmequant 8 місяців тому +1

    ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸዉ ወልዳችሁ ሳሙ መጨረሻዉን ያሳምርላችሁ❤❤❤

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 8 місяців тому +10

    በረከት ገባ ከቤታችሁ እግዚኣብሔር ትልቅ ነዉ በጣም ደሰ ይላል❤❤

  • @senfkishshebishe
    @senfkishshebishe 8 місяців тому +2

    እንኩን ደስ አላችሁ እመብርሃን በስላም ትግላግልሽ በዙ ተባዙ ምድርንም ሙሉዋት ❤❤❤

  • @emmyy6992
    @emmyy6992 8 місяців тому +42

    እኔ ስገምት መንታ ልጆች ወንድ እና ሴት ነዉ የሚመስለኝ። ፈጣሪ ይርዳችሁ። ትልቅ ሀላፊነት ነዉ።

    • @BetsiYeneta-ph9od
      @BetsiYeneta-ph9od 8 місяців тому +3

      ENEm esmamalew esu medlhaniyalem kenante gar yhun fkrachun yabzalachu

    • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
      @ሐገሬሰላምሽይብዛ 8 місяців тому +3

      እንም እያሰብኩኝ ነበር፣

    • @Emuti83
      @Emuti83 7 місяців тому +1

      አዎ ሆዷ ትልቅ ነው በዛ ላይ ሲያወሩ እኔና ውዱ ባለቤቴ ያሳለፍነው ትዝ አለኝ መንታ ልጆች አሉኝ አውቀዋለሁ

  • @አሀቲ_Ahati
    @አሀቲ_Ahati 8 місяців тому +3

    የኔ ውዶች ሳምሩዬ እንኳን ደስ አላቹ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን የሆድሽን በጀርባ ያርግልሽ ❤❤❤❤

  • @ElbetanTamiru
    @ElbetanTamiru 8 місяців тому +4

    እንኳን ደስ አላችዉ እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ቤታችዉን በልጅ ባርከላችዉ ሳምሪዬ ለልጇ እናት አቤላ ለልጁ አባት ሊሆኑነው ደስ ሲል በጣም ደስ ብሎኛል ተባረካችዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KedigaMohammed-g2h
    @KedigaMohammed-g2h 8 місяців тому +1

    ሳምሪዬ የኔቆንጆ እንኳን ደስ አላቹ በሰላም ሁለት ያርግሽ የኔ መልካም ሰው ጥሩ እናት እንደምትሆኚ ጥርጥር የለውም አቤላም እንደዛው

  • @hananmuhamed3758
    @hananmuhamed3758 8 місяців тому +4

    አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ ያላችሁ ወላሂ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል
    የሚሳም የሚወደድ ጤነኛ ልጅ አሏህ ያድርግላችሁ
    አዎ ልጅ ብርቅም ድንቅም ነወ ::

  • @ሰብልእድልይሁንልሽ
    @ሰብልእድልይሁንልሽ 8 місяців тому

    ከምንም በላይ ቃላቶቻችሁ በጣም ትርጉም ያለዉ የሚያጠግብ በዉነት ትምረህርትቤት ናችሁ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ፍቅራችሁን ፈጣሪ ይጨምርላችሁ እሜበቴ ማርያም በሰላም ትጠብቅሽ 🙏

  • @ራህማወሎዮዋዩቱብ
    @ራህማወሎዮዋዩቱብ 8 місяців тому +5

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አላህ በሠላም ያሥተካክልሺ ጤነኛ የሆነዉን ልጂ አላህ ይሥጣቺሁ

  • @azebtilaye91
    @azebtilaye91 8 місяців тому +1

    ሳምሪዬ እንኳን ደስ አላችሁ እኛ ቤት የነበረውን ነገር አስታወሳችሁኝ ወንድሜና ሚስቱ ተጋብተው በስምንት አመታቸው ነው ኪዳነምህረት በልጅ የባረከቻቸው እና እቤት ሰብሰበው ሲነግሩን አቤት የነበረው ደስታ ስንጮህ ጎረቤት እራሱ ነው የተሰበሰበው አምላክ ቸርነቱ አያልቅበትም አሁን የአንድ አመት ከ አምስት ወር ሴት ልጅ አለቻቸው ያቀን በሒወቴ መቼም አልረሳውም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 8 місяців тому +13

    እሠይ እግዚአብሄር ይዘገያል እንጅ የሚቀድመው የለም የታገሠች ዛፍ አብባ ታፈራለች እንኳን ደስ ያላችሁ❤❤❤

  • @grace22178
    @grace22178 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ዳጊዬ መልካም ሰዉ እንኳን ደስ ያለሽ እምትወጅዉን የወንድምሽን ልጅ ያሳይሽ የኔ መልካም ሰዉ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ያ የደሴዉ ሰዉዬ ኖሮ ብመርቅ ጥሩ ነበር ሳምርዬ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ መንታ በሁኑ እኔ መንታ ልጆች አሉኝ በጣም ደስ ይላል ብቻ እንደእግዚአብሔር ፍቃድ በጣም ነዉ የምወዳችዉ

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት 8 місяців тому +11

    ባት ንገሩም ከኛ ከመዳም ቅሞች ሚያመልጠ ነገ ይለም እኳ ደስ አላቹ ልጅ ያላህ ስጥታ ነው ማሻላህ

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 8 місяців тому +7

    እንካን ደስ ያላችሁ አላህ በሰላም ወልደሽ ያስታቅፍሽ አቤልም ሳምሪም ምርጥ ስዎች ናችሁ. ግን ጠረጴዛው ፅዲትያለነው ምን ይሁን ብላችሁ ነው ምጣድ ታስሱ ይመስል የምፈገፍጉት😅😅😅😅😅 ወርቆቼ

  • @arcadebro6319
    @arcadebro6319 8 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሳምሪ እና አቤል እንኳን ደስ ያላችሁ እግዚአብሔር የሚሳምና ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ ለአገሩ የሚጠቅም ሰላምን የሚያመጣ የተባረከ ልጅ ያርግላችሁ

  • @hhaa44473
    @hhaa44473 8 місяців тому +8

    ፍቅራችሁን መከባበራችሁ ለሌሎችም አራያናችሁና በዚሁ ቀጥሉበት አላህ ይጨምርላችሁ በትክክል ልጆች ከሆላጆች ነዉ እሚቀስሙት በትክክል✅✅

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 8 місяців тому

    በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ደስ አላችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ እግዚአብሔር የተባረከና ጤናማ ልጅ ይስጣችሁ እመብርሃን በሰላም ሁለት ታረግሽ የኔ ልዪ እህት አቤላም ምርጥ ባል ነህ መልካምም አባት እደምትሆን ምንም ጥርጥር የለውም ሁሌም በደስታ ኑሩልኝ የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ በጣም ነው ምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @ethiotg8213
    @ethiotg8213 8 місяців тому +18

    እርግጠኛ ከነበሩ ሰዎች አንድዋ እኔ ነበርኩ እግዚአብሔርም ይመስገን ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ እመብርሀን በሰላም ሁለት ታድርግሽ ሳምርዬ❤❤

    • @hawahawa7709
      @hawahawa7709 8 місяців тому +1

      ደግሞ እኮ ትመሳሰላላችሁ

    • @ethiotg8213
      @ethiotg8213 8 місяців тому

      @@hawahawa7709 እረ ተይ ሀዊታ እስዋ እኮ በጣም ቆንጅዬ ናት

    • @hawahawa7709
      @hawahawa7709 8 місяців тому

      @@ethiotg8213 እረ ውዷ አንችም ፈንድሻ ነሽ

    • @SemuGrace45
      @SemuGrace45 8 місяців тому

      ቲጂዬ የኔ ቅመም ደሞ ትመሳሰላላችሁ የኔ ውድ ደሞ እወድሻለሁ በቤትሽ ብዙም ኮሜንት ሰጥቼ አላውቅም ግን እከታተልሻለሁ

  • @rahelmensur4687
    @rahelmensur4687 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን(፫) በዓለም ላይ ካሉ በጣም ልዪ ስጦታ እ እና ውዱ ነገር ልጅ ነው። በይበልጥ ደግሞ የልጅን ፍቅር የምታውቁት ስትወልዱ ነው። እመቤቴ ትቅረብሽ ሳምሪዬ በሠላም ትገላግልሽ❤ የሰጣችሁም ለዘላለም የተመሰገነ ነው።

  • @zewedefekade8949
    @zewedefekade8949 8 місяців тому +6

    I agree with Abel
    You don’t have to ask….. የእግዚአብሔር ስራ ነው .

  • @ElsabeteGirma
    @ElsabeteGirma 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር እንኳን ጎበኛችሁ በመጀመሪያ እርግዝናና ቦርጭ በደንም ያስታውቃል የኛ ሰው ለወሬ ስለምንቸኩል ነው እንጂ ልጅን የሚሰጥ ፈጣሪ ነው ሰው ስለፈለገና ስላልፈለገ አይደለም ❤❤❤❤እመቤታችን ትቅረብሽ የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ ❤❤❤❤

  • @ትዕግስትአሰፋ
    @ትዕግስትአሰፋ 8 місяців тому +9

    በእውነት በጣምነው ደስያለኝ ሳምርዬ እማምላክ በሰላም ሁለት ታድርግሽ

  • @milashm888
    @milashm888 8 місяців тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንካን ደሰ አላችሁ ተመሰገን ተመስገን

  • @zewedefekade8949
    @zewedefekade8949 8 місяців тому +7

    እግዚአብሔር የፈቀደውን ያርግላቹ ወንድ ይሆን ሴት ጤናማ ልጅ ይሁንላቹ !!!!! እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላቹ !!!🙏

  • @MEKDESSHIBESHISHIBESHI
    @MEKDESSHIBESHISHIBESHI 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ በሽልም ያውጣሽ የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @family5366
    @family5366 8 місяців тому +10

    የኔ አስተማሪ አዝናኝዎች እንኳን በሰላም መጣቺሁ😍😍😍😍😍😍 ሳምርዬ የኔ ደርባባ እመቤቴ የሆድሽን በጂሽ ታሳቅፍሽ የፊትሽን በጀርባሽ ታሳቅፍሽ ድንግል ከነልጇ ትቅረብሽ❤❤❤❤

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 8 місяців тому +1

    በጣም ነው የምታስታውቀው አርጉዝ መሆኗ ቆየኮ ካወቅን እኳንም ለዚ አበቃሽ ❤❤❤❤❤ ወልዳቹ ሳሙ

  • @mdpolash7209
    @mdpolash7209 8 місяців тому +5

    ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን እውነት በጣም ነው ደሥያለኝ በሆድሽ የያዝሽውን በጀርባሽ ለማዘል ያብቃሽ እመብርሀን ትተብቃችው🙏🙏🙏❤❤❤

  • @SiniduSissian
    @SiniduSissian 8 місяців тому

    ሳምሪዬና አቢ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ልጆች የአያሉ ጌታ ስጦታዎች ናቸው እንዴት እንደምወዳችሁ you donot have IDeay 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 8 місяців тому +6

    እንኳን ደስ አላችሁ እንዲህ አፍረጥሩጡት እንጂ ቀድመን ጠርጥረናል 🤔 ሳምሪ የኔ ቆንጆ እማምላክ እመብዙሃን በሰላም በደስታ ጤነኛ የተባረከ የተቀደሰች ልጅ ወልደሽ በእጅሽ ታስታቅፍሽ ለመሳም ታብቃሽ 🙏🏻🎈

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 8 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሑ ደስታችሑን ሙሉ ያድርገው እመቤቴ ትጠብቅሽ ትዳብስሽ የተባረከ ጤነኛ ልጅ ይስጣችሑ ፍቅራችሑ በጣም ደስ ይላል ማንም እንደናንተ ያለ እይመስለኝም ተባረኩ ብርክ በሉ ወልዳችሑ ለመሳም ያብቃችሑ እሜን❤

  • @IPhonetastic-dc7cj
    @IPhonetastic-dc7cj 8 місяців тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስስስ ሲል እመብርሀን ትጠብቅሽ ❤❤❤ማሪያምን እዴት ደስስ እዳለኝ ከስጦታወቹ ሁሉ የልጅ ስጦታ ይበልጣል ወልደሽ ስትታቀፊ ሌላ አለም ውስጥ የገባሽ ነው የሚመስለው በቃ ለመግለፅ ይከብዳል አንድ ሴት ልጅ አለችኝ በጣም ደስስስ ይላል ያው ስዴት ቢለያየንም ውስጤ ደስተኛ ነው ጣፋጭ አፊን ሳልጠግብ በአንድ አመት ከሰባት ወር ትቻት ሄድኩ ልጅን ከጠገብ ሁኖ ማሳደግ መታደል ነው ❤❤❤ ምንም ቅር አይልም ልክ ናችው ሁሉም ተረጋግቶ ሲሆን ደስስ ይላል መጨረሻውን ያሳምርላችው እደኔ ግን ባይጠየቅ ምናልባትኮ ከፈጣሪ ከሆነ እቢያለው ያሰው ይሳቀ ቃል እኛስላልናቸው አይወልዱም እኛ ስላልናቸውም ለመውለድ አይወስኑም እቅዳቸውን ያቃሉ በቃ አትበሉ ባይ ነኝ በተረፈ እወዳችዋለው

  • @hayatahmed1267
    @hayatahmed1267 8 місяців тому

    ሳምርዬ የኔ ቆንጆ አላህ በሰላም ይገላግልሽ አቤሎ ምርጥ አባት እንደምትሆን አልጠራጠርም በጣምነው ምወዳቹ ሁሌም ትናፈቃላቹ ውይ ለናተ ቃላት የለኝም በቃ አይለያቹ ሴትምሆነ ወንድ ሁሉም አንድነው ጤነኛና የተባረከ ልጅ ይሥጣቹ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @lemlem5091
    @lemlem5091 8 місяців тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያላችሁ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትፍታሽ እህቴ ልጅሽን በሰላም ታሳቅፍሽ ❤

  • @EZ-bp4vf
    @EZ-bp4vf 8 місяців тому +1

    እርጉዝ መሆና በጣም ያስታውቃል እና እነዳጊ የደነገጡበት ነገር አልገባኝም ለማንኛውም አቅፋችሁ ሳሙ

  • @yemesserachtekele3999
    @yemesserachtekele3999 8 місяців тому +4

    እልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ከእግዛብሔር ትልቁ ስጦታ ልጅ ነው በዚህ በመታደላችሁ ክብር ምስጋናውን እግዛብሔር ይውሰድ በተረፈ የጾታው ጉዳይ እንደኔ ሃሳብ ሲወለድ ወይም ስትወለድ ሰፕራይዝ ብታደርጉን እየጓጓን እንጠብቅ ወዳችሃለሁ እመቤቴ ከናንተጋር ትሁን።❤❤❤❤

  • @ጎደሬዋነኝከአራዳወችመደር

    እግዚአብሔር ይመሥገን እናታችን ቅድስት ድግል ማርያም በሽልም ታውጣሽ ጎረቤት አይሥማሽ ለሒዋን የገነት መግባት ምክኒያት የሆነችው አማላጇ አችንም በእርህርህነቷ በአማላጅነቷ ወልደሽ ለማቀፍ ታብቃሽ እሤትም ሆነ ወንድ ሙሉ ባለ ጤና ልጅ ይሥጣቹህ❤አወ ትዳር እሥከ ቀራኒዎ የሚሆነው መተሣሠብ ሢኖር ነው የኔ ውዶች❤❤❤ እወዳቹሀለሁ🎉❤

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 8 місяців тому +6

    መሻአላህ ስምሪቿ በሰላም ሁለት ያርግሽ አቤላ ላባትነት ያብቃህ ሰላም ለአማራ ህዝብ

  • @بسمالله-ن5ج8ق
    @بسمالله-ن5ج8ق 8 місяців тому +1

    ማማየ እመብዙሀን የሆድሽን በእቅፍሽ ታሲዝሽ. እኔ ስሜቱን አቀዋለሁ የኔ እናት. ወደሀገሬ ስገባ እናተን ማግኘት እፈልግ አለሁ. ፍቃደኛ ከሆናችሁ

  • @MastowtSuyum
    @MastowtSuyum 8 місяців тому +5

    እመቤቴ ትቅረብሽ በስላም ወልደሽ ልጅሽ ለመታቀፍ ያብቃሽ❤❤❤❤

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 8 місяців тому +1

    እንኳን ደስ አላችሁ አቤልና ሳምሪ ሳምርዬ እመቤቴ ማርያም በሳም ታገላግልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @cphonetastic1365
    @cphonetastic1365 8 місяців тому +5

    ሳምርዬ እመቤቴ ድግል ማርያም በሰላም ትገላግልሺ አቅፈሺ ሳሚ❤ አብዬም አባት ያድርግህ ወድማለምዬ❤

  • @emebetfikadu5202
    @emebetfikadu5202 8 місяців тому +1

    እመብርሃን የሆድሽን በጀርባሽ ታሳዝልሽ የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አላችሁ ለእኔም ፀልዩልኝ❤❤❤

  • @mariam_sigma
    @mariam_sigma 8 місяців тому

    ማሻአላህ አላህ የሆድሽን በጀርባሽ ያርግልሽ ምጡን ያግራልሽ ወንድም ይሁን ሴት ጤነኛ እደናተ ቆንጆ ልጅ አላህ ይስጣችሁ ውለዱ ክበዱ ብዙ ተባዙ❤

  • @ስደተኛዋእናቶናፍቂ
    @ስደተኛዋእናቶናፍቂ 8 місяців тому +5

    የኔ ቆንጆ. እግዚአብሔር ይመስገን. ደስ ይላል እኔ ግን ቆይቻለሁ እርጉዝ መሆንሽን ካወኩኝ. ለይቶኛል. እመብርሃን እቅፍ ድግፍ ታድርግሽ. መልካሙን ልጂ ይስጣችሁ ❤❤❤