በጠቅላይሚኒስትሩ የሚወደሱት ጀኔራልና በአየር ኃይሉ ግቢ ያለው ድብቅ ድንኳን|ETHIO FORUM

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 690

  • @Marsiltvworldwide4770
    @Marsiltvworldwide4770 Рік тому +98

    ያየሰው ሽመልስ በዚህ 5አመት ውስጥ እንዳንተ ጠቅላዩን በመረጃ እና በአሳማኝ መንገድ በሰላ ብዕሩ የተቸ ሰው አይቼ አላውቅም እድሜ እና ጤና ይብዛልህ🙏

  • @ZolaMD-v4w
    @ZolaMD-v4w Рік тому +71

    አቢይ በዚህ ሳምንት በድንገት በሞት ይወሰዳል ይምትሉ በLike።

    • @mebratukidane2597
      @mebratukidane2597 Рік тому +1

      አንተን ቀድሞ ይውሰድህ እርኩስ

    • @አብዱሽኩርስኡዲ
      @አብዱሽኩርስኡዲ Рік тому +1

      አንተ ከነ ዘር ማንዘርህ በረሃብ እለቁ

    • @ZolaMD-v4w
      @ZolaMD-v4w Рік тому +1

      @@mebratukidane2597 አንተም የህፃናት ደም አለብህ ትወሰዳለህ።

    • @ZolaMD-v4w
      @ZolaMD-v4w Рік тому +2

      @@አብዱሽኩርስኡዲ አንተም የእናቶች የርሃብ ሲቃ የህፃናት ደም አለብህ ፣ከነዘር ማንዘሮችህ ትወሰዳለህ ።

    • @HabtamuYilma-yw7qd
      @HabtamuYilma-yw7qd Рік тому

      ​@@አብዱሽኩርስኡዲጥንብ ጋላ

  • @heruywondafrash7832
    @heruywondafrash7832 Рік тому +46

    የጋዜጠኝነት ፅጋው ተሰቶሃል። ምርጥ አዘጋገብ ነው ከድምፅህ ጋር።

  • @Searit-rich
    @Searit-rich Рік тому +62

    እነዚህ ሁሉ አሉ የተባሉ የአየር ሀይል አብራሪዎች በተግራይ ጀግኖች አፈር ድቤ ከጋጡ አሁን ማንን ሊያሰማራ ነው ?? 👏👏ክብር ለቲዲኤፍ🙏🙏 ለትግራይ ጀግኖች 💪💪

    • @goiteomgezaei9066
      @goiteomgezaei9066 Рік тому +3

      ክብር Respect TDF 💪💪💪

    • @henoktekeste1842
      @henoktekeste1842 Рік тому +1

      ምን ዋጋ አለው የትግራይን ህዝብ የጨፈጨፈው አየር ሐይል ታደስ ወረደ ተጋብዞ መሄዱ ያሳፍራል

    • @goiteomgezaei9066
      @goiteomgezaei9066 Рік тому +3

      @@henoktekeste1842 በላይነሽ ኣመዴን መቻል ነው ፋኖ ፈርጣጩ።
      ጀነራል ታደሰ በክብር ተጋብዞ መገኘቱ ብዙ ነገር ይገልፃል።
      የፋኖ ዘመድ ኣዝማድም እነ ኣገኘው ተሻገርም በተሸናፊነት ተጋብዘው የቦምብ ናዳ እያወረዱበት ያሉትን ኣጨብጭቦ ደስታውን ሲገልፅ ውሏል።
      ኣይግዜ ደጉ።

    • @HabtamuYilma-yw7qd
      @HabtamuYilma-yw7qd Рік тому

      ​@@goiteomgezaei9066ቅማላሙ ትግሬ በሚሊየን አራግፈህ ምግብ እየለመንክ ነው

    • @Searit-rich
      @Searit-rich Рік тому

      @@HabtamuYilma-yw7qd የናንተ ጉንዳን ናቸው አደል ከንቱ ሞት የሞቱት ? የኛስ ስም አለው የናንተ ከምን ይቆጠራል ?? መርዶ የለ አሁን ያለህበት ሞትና ህይወትህ ድልና ሽንፈትህ ተድበስብሶ አሟሟቴን አሳምረው አለ ጎረቤቴ አንተም በክብር የተሰዋን ጀግና ታጣጥላለህ ?? ወራዳ ምላሳም እንደጠገበ ታቅራራለህ እዚሁ ሚዲያ ላይ ለናንተም እየተለመነ ነው

  • @ousmanfano
    @ousmanfano Рік тому +17

    23 ኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ድል ለ ፋኖ🎉🎉💚💛❤

  • @lukaseyob1976
    @lukaseyob1976 Рік тому +4

    👍ተጋሩ የሕዋተይ ጀጋኑ ትግራይ ዓዲ ጀጋኑ ክብሪ ንTDF💙❤🇪🇷🙏

  • @rahelbelay8302
    @rahelbelay8302 Рік тому +68

    ሰወነቴን ይወረኛል እራሴን ይመኛል የጨቅላው አቡሽን ድምፅ ስሰማ ከቻልክ ወንድማችን እሱ የተናገረውን አንተ ደስ በሚለው ድምጽህ ዘግብልን 🙏🙏

  • @GualGebermedhin
    @GualGebermedhin Рік тому +79

    የትግራይ ወጣቶች (ሰራዊት) ጅግንነት በጣም ይገርማል :: ክብርን ሞገስን ንTDF ❤🥰

    • @bilisaabrahim2322
      @bilisaabrahim2322 Рік тому +2

      Hhhhhhhhh where they now full your belly before taking politics

    • @etbt1058
      @etbt1058 Рік тому

      fill your brain before you talking@@bilisaabrahim2322

    • @ZinasheHailu
      @ZinasheHailu Рік тому

      yes 💪🏽🥰🥰

    • @አብዱሽኩርስኡዲ
      @አብዱሽኩርስኡዲ Рік тому +2

      አንድም ጀግንነት የለም አንድም ጀት አልጣላችሁ ስዮም አባይ ፀሀይ አስመላሽን ጠይቅ

    • @GualGebermedhin
      @GualGebermedhin Рік тому

      @@አብዱሽኩርስኡዲ የሻቢያ የሽንት ጨርቅ አታጣብ ስለ ጅግንነት መቼ ያውቃልና :: ሌላ አገር ጋብዘህ የአገር ሀብት አባክነህ ድሮን ገዝተህ እናቶችና ህፃናት መጨፍጨፍ የናንተ ጅግንነት ነው :: ሀፍረተ ብሶች!!

  • @birratedhowai6799
    @birratedhowai6799 Рік тому +40

    I'm so addicted by your short, real, clear, and precise information.

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 Рік тому +25

    ያየሰው እድሜና ጤና ይስጥህ በርታ!! እውነት ያሸንፋል💚💛❤💪💪💪

    • @araeyaraya1614
      @araeyaraya1614 Рік тому +3

      ሃቅ በመናገሩ ብዙ ወቅት ሰድባቹሁታል በራሳችሁ ስደርስ ግን ማድነቅ ጀምራቹሁታል እንድህ ነው ግዜ

  • @Zinabu-xo9cq
    @Zinabu-xo9cq Рік тому +6

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ፋኖ ያሸንፋል ❤❤❤ እሳቸው የስድብ መምህር ናቸው

    • @ebrahimtemam-jg3kn
      @ebrahimtemam-jg3kn Рік тому +2

      ጉንደርን ነፃ ማውጣት አቃተው ፋኖ

    • @Slam773
      @Slam773 Рік тому +1

      @@ebrahimtemam-jg3kn😂😂😂 እኮ

    • @gheralta7171
      @gheralta7171 Рік тому +1

      fano kkkk.....,gena 100 amet yale lewt chaka chaka yhedal

  • @htsstudioHtskafna
    @htsstudioHtskafna Рік тому +52

    ፈጣርየ በረሃብ እያለቀ ያለውን ህዝባችንን .....በበረከትህ ጎብኛቸው

  • @Slam773
    @Slam773 Рік тому +54

    ትግራይ ዓደይ እግዚአብሔር አምላኽ ፅላል ይኹንኪ❤🙏

    • @beletetom107
      @beletetom107 Рік тому +1

      Ethio Forum የተሸናፊዎች ሚዲያ። ምን ታመጣ አንተ የወያኔ ተላላኪ ፍርፋሬ ለቃሚ። ምን ታመጣለ እርርርርር በል

    • @HTT6892
      @HTT6892 Рік тому +2

      Amen.

  • @ZekariasWodaj-vf1fr
    @ZekariasWodaj-vf1fr Рік тому +1

    ፍጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ ኢትዮ ፎረሞች ትክክለኛ መረጃ አመስግናለው

  • @OwnerOwner-d2g
    @OwnerOwner-d2g Рік тому +6

    ድንቅ አቀራሬብ በተጨባጭ ማስረጃና መረጃ የቀረቤ። እኛም በብዙ ትምህርት እያገኘንበት ነው። እትዮ ፎረም ምርጥ የእትዮጵያዉያን ሚድያ ነው።

  • @GizeWondimu-1619
    @GizeWondimu-1619 Рік тому

    ድል ለአማራ ፋኖ
    💚💛❤
    💚💛❤
    💚💛❤
    💚💛❤
    ድል ለተገፋው ህዝባችን
    💚💛❤
    💚💛❤
    💚💛❤
    ፋኖ

  • @Gisilaግሥላ
    @Gisilaግሥላ Рік тому +5

    ምርጥ ጋዜጠኛ ተባረክ ምጥን ያለ መረጃ ከማስርጃ ጋር beautiful style በርታ

  • @abrehetmaru44
    @abrehetmaru44 Рік тому +19

    ኢትዮ ፎረም የኢትዮጵያውያን አለኝታ ሚድያ ነው. እውነተኛ መረጃ በማቅረብ ህዝባዊነቱን አስመስክረዋል. ምስጋና ይገበዋል.

  • @እራስህንበመስታወትእያየህ

    ምርጥ ታሪካዊ ትንተና እና መረጃ ነው !

  • @hermang7
    @hermang7 Рік тому

    Yayehsew Shimelis you are my favorite journalist, go a head

  • @abrahamhailemariam4016
    @abrahamhailemariam4016 Рік тому +18

    I just wanted to say. I really appreciate and admire ethio forum. With out ethio forum l don't know what l really do .the only love to listen the truth media is ethio forum the best. Love you guys thank you very much for the truth.

  • @fiyoni7171
    @fiyoni7171 Рік тому +3

    ያየሰው ምርጥ የአማራ ልጅ ለተጨቆኑ እና ለታፈኑ እውነተኛ ድምፅ ለትግራይ ድምፅ ስለነበርክ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤

  • @peace8494
    @peace8494 Рік тому +2

    ጀግና የትግራይ ልጆች ከሰማይ እየፈጠፈጡ አወረዷቸው

    • @HaniBirhanuBirhanu
      @HaniBirhanuBirhanu Рік тому +2

      ቀላል ማን ቀረ ?

    • @solomonberhane3096
      @solomonberhane3096 Рік тому

      ፈጠፈጥናቸው የሚል ጹሁፍ ነው ያነበብኩት ?
      😂😂 ወይኔ አልሰማው አላነበው የለኝ 😂😂

    • @peace8494
      @peace8494 Рік тому

      @@solomonberhane3096 😂😂😂😂

  • @BereketgoremsGorems-lp4kj
    @BereketgoremsGorems-lp4kj Рік тому +12

    እውነተኛ ዘጋቢ እናመሰግናለን ድል ለፋኖ

  • @rumenege6356
    @rumenege6356 Рік тому +53

    ያየሰው፡ አበበና ባልደረቦቻቹህ በእጅግ እናመሰግናለን። በአጭር ግዜ ውስጥ ትክክለኛ ዜና፡ትንታኔዎችን ማቅረብ መቻላችሁ ብቻ ሳይሆን ጥራትና 1000ግዜ ብትሰማውም የማይሰለች ነው።ቀጥሉበት!!!

  • @Merry-vq2cm
    @Merry-vq2cm Рік тому

    ገራሚ ትንታኔ ያዬ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ

  • @yosephsolomonapp7637
    @yosephsolomonapp7637 Рік тому +3

    የትግራይ ጀግኖች ግን በጣም ይደነቃሉ።

  • @TadesseWorku-sf6tq
    @TadesseWorku-sf6tq Рік тому +15

    What a brilliant Ethiopian journalist .

  • @yohanishabite
    @yohanishabite Рік тому +3

    አባቶቻችን ፋኖዎች በጣሊያን ጀቶች እንኳን ፍንክ አላሉም።ቀልድ የለም አማራ ላይጨርስ አይጀምርም።የጨነቀ ለት❤❤❤

    • @Slam773
      @Slam773 Рік тому

      አይፈራም መሶሎኒ አይፈረም የሚለውን ዘፈን ጋብዥሃለሁ😂😂😂

  • @hirutaa
    @hirutaa Рік тому +46

    Hello Ethio Form guys. I wanted to take a moment to express my gratitude for the exceptional journalism displayed in every day coverage of your programming. Your commitment to delivering accurate and insightful news has not gone unnoticed. Your dedication to professionalism and thorough reporting is evident in every piece, and it truly contributes to the public's understanding of important issues. The depth of your research and the clarity of your writing are commendable. Thank you for your tireless efforts in upholding the standards of quality journalism. Your work is a valuable asset to our peoples. Please keep up the good work.

    • @samifish4435
      @samifish4435 Рік тому +5

      I agree 100 percent. I am always looking forward to listin your analysis.Thank you EthoForum!

    • @beletetom107
      @beletetom107 Рік тому

      Ethio Forum የተሸናፊዎች ሚዲያ። ምን ታመጣ አንተ የወያኔ ተላላኪ ፍርፋሬ ለቃሚ። ምን ታመጣለ እርርርርር በል

    • @mekalihtigray8627
      @mekalihtigray8627 Рік тому +4

      ​@@beletetom107ዘመቃጠል ይሉሃል እውነት ያቃጥልሃል😂😂😂😂😂

  • @Yabkale
    @Yabkale Рік тому +1

    እረ እግዚሐብሔር ይድረስላት ኢትዮጵያዬ ምን አይነት ሳጠናኤል ነው የመጣባት እባካችሁ ወደ እግዚሐብሔር እንጩእ በአውሮፕላን የሚመታው የውጪ ጠላት ነው እንጂ ኢትዮጵያን ሊያጠፋት ነው እግዚሐብሔር ይድረስላት

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 Рік тому +1

    ወንድሜ ፣ እዉነት ትከተልህ ። ኑርልን አቦ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zelalemabebe7276
    @zelalemabebe7276 Рік тому

    ባካል ባውቅ ደስ ባለኝ
    አድናቂ ነኝ የመቺሽ
    መንግስት አንተነህ ኑርልን

  • @Kalupbelete-lg8rf
    @Kalupbelete-lg8rf Рік тому +30

    ጋዜጠኛነት በትክክል የሚሰጥ የሚገለጥ ሁለት ሰዎች አሉ ብየ እናገራለሁ ያየሰዉና ስታሊን ብቻ ኡነቱይገፃቸዋል ያየሰዉ ሁሎ ያንተ ትንተና ፍቅርና ሱስ ይዜኝል ኑሩልን ወንድሜ::

  • @samsonaddis229
    @samsonaddis229 Рік тому

    Waw you are are best news reporter 👍🏾💚💛❤️

  • @enatneshkebede2924
    @enatneshkebede2924 Рік тому

    You the best journalist

  • @britishamhara1339
    @britishamhara1339 Рік тому +29

    THIS journalist brilliant person keep it up 💯💚💛❤🙏💪👌👌👌

  • @Kalinaget-20
    @Kalinaget-20 Рік тому +1

    Great naws

  • @abilogetye2482
    @abilogetye2482 Рік тому +7

    አረ እጅህ ይባረክ የሚሰማ ካለ ነግረሀቸዋል እኮ 🙏🙏🙏🙏

  • @LeykunTamene
    @LeykunTamene Рік тому +36

    ለታሪክ የሚቀመጥ ምርጥ ዘገባ

  • @mulefish8503
    @mulefish8503 Рік тому

    እውነት እልሀለው በጣም ጀግና ጋዜጠኛ ነህ።ዘወትር ተከታታይህነኚ በርታ።እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @yohanishabite
    @yohanishabite Рік тому +1

    ምርጥ ዘገባና ምስጥ በማውጣታችሁ እናመሠግናለን

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 Рік тому +5

    ኢትዬጵያ የወረደችብት
    የመሽረፈት ዘመን🥱ወይ ሀገሬሬሬሬሬ

  • @TT-bz8ld
    @TT-bz8ld Рік тому +4

    Thank you for your great informative analysis. What a wonderful journalist! Please keep up the good job brother

  • @berekettekle6913
    @berekettekle6913 Рік тому +3

    I know colonel Tefera and the whole story is true as I am one of Ethiopian Air Force family.Colonel Tefera was with us on the same military camp and he was one of the best pilot.

  • @denaytgoytom6294
    @denaytgoytom6294 Рік тому

    Ethio Forum 💙💙👍👍 you are the king 👑 of truth! And the Professionals journalists
    I lesson to you with a lot of love and respect
    💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @dinberumekicha6228
    @dinberumekicha6228 Рік тому +3

    በጣም ምርጥ ለትውልድ የሚተላለፍ ሰንድ ነው ትችላላችሁ ያየሰው ሽመልስ አበበ ባዩ ኢትዮ ፎረም ምርጥ ናችሁ

  • @berihubayray
    @berihubayray Рік тому

    ድንቅ መልእክት እና መረጃ

  • @aishasaeed3790
    @aishasaeed3790 Рік тому +2

    ምርጥ ጋዜጠኛ❤🇪🇹🙏

  • @milliontafese4418
    @milliontafese4418 Рік тому

    Ethio Forum the best ever

  • @gchf1039
    @gchf1039 Рік тому +59

    አቤት የትግራይ ብቃትና ጀግንነት ይሄ ሁላ አብራሪ አፍር አበላቸው ይገርማል ።ደሞ ዋናው ዋናው አብራሪ ነው የለቀሞቸው

  • @ትግራይዓይነይ123
    @ትግራይዓይነይ123 Рік тому +26

    #ትግራይ 💛❤️👋🙏

  • @burtelema9724
    @burtelema9724 Рік тому +3

    ዋው ዋው ዋው ድንቅ ትንታኔ ከእውነት ጋር

  • @lindat9231
    @lindat9231 Рік тому +3

    Thank you Ethio forum

  • @gechking6691
    @gechking6691 Рік тому +6

    አውነተኛ ዘገባ፣ ወቅታዊና አስተማሪ ነዉ ። በምንኛውም ሚዛን በስህተትም ይሁን ሆን ተብሎ ሰላማዊ ዜጎች ላይ የሚፈፀሙ የድሮንና ሌሎች ጥቃቶች ሊቆሙ ይገባል ።

  • @berihudagnhoy844
    @berihudagnhoy844 Рік тому

    ኢትዮ ፎረም ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ ! ከእውቀት የፀዳው ፋሽሽት አብይ አህመድ የማያውቀው አዋቂ በመምሰል ጥራዝ ነጠቅ እውቀቱ እያዘላበደ ሲናገር በማጋለጥህ እንኮራብሃለን::

  • @dejenieadotcom
    @dejenieadotcom Рік тому

    አሁን በጣም በሚያሳፍር መልኩ በሞኞችና ከየት እንደመጡ አጠያያቂ በሆኑ ሰወች ሀገሪቱ መውደቋን በግልፅ የኢትዮጵያ ህዝብ በደንብ ተረድቷል!

  • @alulaalula9344
    @alulaalula9344 Рік тому

    እነዚህ ህልና አልባ መሪዎች ሳይ እምያም ቢሆንም እንደነ ያየሰዉ ሽመልስ ጀግና ለሂሊናቸዉ ሚሰሪ ሳይ እፅናናሎ በርታ

  • @ghirmaywoldu9728
    @ghirmaywoldu9728 Рік тому

    ኢትዮ ፎርም ፣ ከሁሉም ነፃ ሁናቹህ ፣ 100% የምታቀርቡት መረጃ በስራቹሁ ብቻ ሳይሆን ምን ያህል በጋዜጠኝነት ሙያ የተማራቹህ ድንቅ ሚዲያዎች ናቹሁ !!!
    ተከታታዮቻቹህ ኦና ወዳጆቻቹህ ከቤልጄም ::

  • @mekdeshagos5888
    @mekdeshagos5888 Рік тому +29

    Viva TDF, Long live TDF!💛❤️❤️✊️

  • @ethiopanorama7334
    @ethiopanorama7334 Рік тому +1

    የህዝብ ድምፆች

  • @selamawithagos4308
    @selamawithagos4308 Рік тому +2

    ቃላት የሉኝም እንዳው በደፈናው ለየት ያላቹ ዘጋቢዎች ቃላት ጠፍቡኝ ❤❤❤

  • @dawitabebe223
    @dawitabebe223 Рік тому

    Wow best information, Thank you!

  • @LakachewGashaneh
    @LakachewGashaneh Рік тому

    እዳትፈራየጎጅየልጅጀግነዉአማራ

  • @siyumabrha2343
    @siyumabrha2343 Рік тому

    የሚገርም ለትግራይ ህዝብ የደበደበ ኣየር ሃይሊል የዘመኑ ምርጥ የተባለበት ለታሪክ ለትውልድ ተመዝግቦ እንዲቀመጥልን እለምናለሁኝ።

  • @habeshaking2220
    @habeshaking2220 Рік тому +19

    ያየሰው አዳኙ ጋዜጠኛ ነህ ይጨምርልህ።

  • @tasfaytakal
    @tasfaytakal Рік тому

    ተረኝነት ታሪክ የማያዉቅ ታሪክ ማዛባቱን አይቀርም

  • @ademassefa3389
    @ademassefa3389 Рік тому

    ተመቸኸኝ አንተም እንዳይዙህ በጣም ጀግና ነህ

  • @MesmeraiT
    @MesmeraiT Рік тому +1

    በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ መከላከያ እና አየር ሃይል የአንድ ግለሰብ ፈጣን ውታፍ ነቃዮች የሆኑበት ዘመን ላይ ነው ያለነው።

  • @abelberhanu9697
    @abelberhanu9697 Рік тому +3

    በእውቀት የሚሰራ ስራ ግን እንዴት ደስ ይላል በጌታ ያዬአንደኛ🙌🙌🙌

  • @henokalemu1917
    @henokalemu1917 Рік тому +1

    የነፋንታ በላይን ገድል ለማወቅ በሳል መሆን አለብክ ሱማሊያን ያርበደበዱት እነዚህ እኮ እጭጭ አላዋቂ ናቸው መናገርን እኳ የማይችሉ ዜጋውን የገደለ እንዴት ጀግና ይባላል እንኳንም አለፋችሁ እነ ጀነራል ፋንታ እና የመሳሰሉት እንኳንም ይህንን የህፃን ፖለቲካ አላያቹ

  • @TesfuTebibu
    @TesfuTebibu Рік тому

    አቤት ትንተና አንደኛ ነህ የኔ ጀግና

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 Рік тому +2

    ድል ለፋኖ

  • @lidyawo4575
    @lidyawo4575 Рік тому

    ጌታሆይ አብይን ከኢትዮጲያ ምድር ንቀልልን 🙏🏽

  • @ፃፀ
    @ፃፀ Рік тому +1

    ሰላማቹ ይብዛ ኢትዬ ፎሩም ድንቅ የሆነ ትንተና

  • @mikesibhatu-ks5vn
    @mikesibhatu-ks5vn Рік тому

    Yaye, excellent reporting as always!

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 Рік тому +1

    ትግሬን ጨፍጭፈህ አማራን ጨፍጭፈህ አሁን ጀግና ይባላል እግዚአብሔር በቶሎ ያንሳችሁ አረመኔዎች

  • @danmenification
    @danmenification Рік тому +2

    የኤርትራ ሰማይ ደፍሮ የሚመጣ የኢትዮጵያ አየር አልነበረም ኮሎኔል በዛብህ ፔጥሮስ ጠይቁት በኤርትራ ጀግኖች ሁለት ጊዜ የተማረከው

  • @Omer-np3rn
    @Omer-np3rn Рік тому +1

    እያየሁ ሽመልስ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @almazhile3047
    @almazhile3047 Рік тому

    እውነት ነው እባክህ ወንድሜ ድምፁን አታሰማን

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su Рік тому

    Ethio Forum selam selam selam selam selam selam ❤❤❤❤❤

  • @mawchagebreyohannes5987
    @mawchagebreyohannes5987 Рік тому +4

    EthioForum the great Media 🔬✅

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 Рік тому +3

    ለ UAE መስዋዕትነት ለመክፈል የተዘጋጀ አሳፋሪ የአብይ ሰራዊት እና አየር ሀይል ።👎👎👎

  • @yohanisayele3283
    @yohanisayele3283 Рік тому

    በጣም ደስ የሚል ዘገባ ነው

  • @DawitTagegne
    @DawitTagegne Рік тому

    በጣም ጎበዝ ማነኛውም የሀገሩን ታሪክ ማወቅ ያስፈልጋል።

  • @esayasbabi4713
    @esayasbabi4713 Рік тому

    ምን ለበልክ አንድ ቀን ሳልሰማክ ቀርቼክ አለቅም ኑርልኝ አባቴ

  • @shimeles.fetene.MENLIK317
    @shimeles.fetene.MENLIK317 Рік тому

    💠📍ታላቅ ድልና ክብር በፍልሚያው ግንባር በመዋደቅ ላይ ላላችሁ የአማራ 🌿⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️ ህዝባዊ ፋኖ ጀግኖቻችን⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️🌿ና መላው የአማራ ህዝብ!

  • @abebekesete
    @abebekesete Рік тому

    ይሉኝታ ያልፈጠረለት የአለማችን ወራዳ ጠቅላይ ሚኒስተር

  • @afrodiamond143
    @afrodiamond143 Рік тому +1

    Ethiopian forever ❤don't worry about Ethiopia❤

  • @Yosantewelde-abraham
    @Yosantewelde-abraham Рік тому

    ጎበዝ ወንዲመ ኣይዞ በርታ

  • @igiteodo
    @igiteodo Рік тому

    በቃ እውነታው ኢሄ ነው ...ያየ ተባረክ ቅልብጭ ያለች ትንታኔ

  • @atchessman4825
    @atchessman4825 Рік тому

    EF the best journalism based on fact. Thank you. You should write historical book. Thank you for doing amazing Job on reporting of facts with fair & balance.

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 Рік тому +12

    ❤T❤D❤F❤

  • @abalemou
    @abalemou Рік тому

    ግሩም እና ድንቅ ጋዜጠኛ ። እውነት እና እውነትን ብቻ የሚዘግብ ጋዜጠኛ።

  • @yegermalketemaw
    @yegermalketemaw Рік тому

    በመረጃ የሚሞግት ምርጥ ሠው

  • @tsimele8360
    @tsimele8360 Рік тому

    ወደ ህዝቡ መተኮስ የጀመረ ውድቀቱን አፋጠነ ያለው ድንቅና ጀግና የጦር መሪ ማን ነበር?

  • @minaletemach3387
    @minaletemach3387 Рік тому +11

    በጣም ምርጦች ናቹህ ኢትዮፎረሞች።

  • @so2bk
    @so2bk Рік тому +1

    Yayesew Shimelis is the best journalist Ethiopia ever seen.

  • @YitnetNihong9544
    @YitnetNihong9544 Рік тому

    ተባረክልን ጋዜጠኛ! ይሄንን የሸርሙጣ ስብስብ ነውር አዝረክርክልን! ዘንድሮ ፈጣሪን በጠረባ ለመምታት እየጣሩ ያሉ ጥጋበኖች ይታዩናል። ውርደት በውርብ ይሆናል። አድኑኝ ቢሉ እንኳን የሚያድናቸው የለም። ጽዋው እየሞላ ነው።

  • @userfanocom
    @userfanocom Рік тому +5

    What a brilliant journalist keep it up🫶