ከማይሆን ትዳር... ለብቻ መኖር | Silegna | Elsa Asefa | ዶ/ር እዬብ ማሞ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 34

  • @EphramBerhanu
    @EphramBerhanu 27 днів тому +10

    እውነት ነው ተግባብቶ መኖር ካልተቻለ በተለይ በትዳር ለብቻ መኖር ምርጥ አማራጭ ነው ። አባባሉ አስደንቆኝ ነው እስከመጨረሻው አለሁ ።

  • @meseretkebede9291
    @meseretkebede9291 27 днів тому +9

    ላወቀማ መግባባቱ ካልተቻለ ሠላም ሁኚ ሠላም ሁን ተባብሎ ተለያይቶ መኖሩ በጣም ጥሩ ነው።

  • @Sewmahone
    @Sewmahone 25 днів тому

    ዶ/ር በጣም የማከብርህ ሰው ነህ ፤መፀለፍ ማንበብ የጀመርኩት በአንተ መፅሀፎች ነውደ
    የመፀሀፍህ ከቨሮች ከመፅሀፎች በተለየ ይስቡኝ ሰለነበር ።
    ከኤልሲ ጋር ያቀረባችሁልን ዝግጅትም ልክ እንደመፅሀፎችህ ወደ ውስጥ የሚገቡ ናቸው።
    የማደንቀውን ሰው ስለጋበሽልኝ ኤልሳ አመሰግንሻለው።

  • @naab8009
    @naab8009 25 днів тому +1

    ዶ/ር እዮብ ስብከቶችህን በወንጌል ብርሀን ቸርች እጅግ ተጠቅሜበታለሁ አሁንም ስለ
    እየሱስ ክርስቶስ ብታስተምር እጅግ ደስስ ይለኛል ጌታ እየሱስ ይባርክህ

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 25 днів тому +3

    ድምፅሽ በጣም ደስ ይላል በርቺ እህቴ

  • @yonasebekele
    @yonasebekele 22 дні тому +1

    በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ብዙ የሚያስተምር ያተረፍንበት ነው ኤሊስ እባክሽ ዳክተር ምህረትን ጋብጅልን

  • @HY-kz6vd
    @HY-kz6vd 23 дні тому

    ርእሱ የኔ ህይወትን ባጭሩ ይገልጻል።

  • @Rogers3236
    @Rogers3236 25 днів тому

    እናመሰግናለን ዶር በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው

  • @BiniamAbera-h8b
    @BiniamAbera-h8b 24 дні тому

    ዶ/ር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ኤልሱም ተባረኪ❤

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 13 днів тому

    ❤❤❤
    God bless you.

  • @mahilettadesse9591
    @mahilettadesse9591 26 днів тому +1

    ኤልስዬ በርቺ በጣም ነው ምወድሽ❤❤

  • @Kiduye-s1t
    @Kiduye-s1t 20 днів тому

    Betam tiru hasaboch new yetensherasherut egnam betam enameseginalen!

  • @GGMedia376
    @GGMedia376 21 день тому +1

    Jegena Eko Nesh እዉቀት አለሽ❤

  • @maronlove-dj7xq
    @maronlove-dj7xq 26 днів тому

    ኤልሲ የኔውድ ሁሌም የምታቀሪቢያቸው ፕሮግራም ደስ ይላል በርቺ

  • @mekdescanal
    @mekdescanal 19 днів тому

    Thank you ❤

  • @tsiondubale1293
    @tsiondubale1293 26 днів тому +1

    ጥሩ ጥሩ ሰዉ አያቀረብሽልን ኤልሲ በዛ ላይ የተረጋጋሽ

  • @rigbeamare1971
    @rigbeamare1971 26 днів тому

    Thanks Elsi & Dr.Eyob

  • @tsiondubale1293
    @tsiondubale1293 26 днів тому

    ትክክል ብለሀል ዶክተር ያልከዉ ነገር

  • @salesbrand
    @salesbrand 27 днів тому

    amusing thank u

  • @TadelechGelan
    @TadelechGelan 26 днів тому

    ኤልስ በርች ዉድድ ❤❤

  • @rosekeneni-zi5mz
    @rosekeneni-zi5mz 27 днів тому +2

    ኤልሲ ከፕሮግራሙ ተምሬያለሁ በተለይ ያለንን አመስጋኝ መሆን እንዳለብን ።
    በተለይ ግን ከዚህ ፕሮግራም የተመቸኝ እስካሁን ያቀረብሻቸው እንግዶች ያልተለመዱ በመሆናቸው በጉጉት እስከመጨረሻው እንድሰማ ያደርጋል ።
    እናመሰግናለን ኤልሲ

  • @awekeendalew3911
    @awekeendalew3911 21 день тому

    ኤልሲ👉❤❤❤🙏

  • @MikoJa-p5p
    @MikoJa-p5p 26 днів тому

    ኤልስዬ የትዳር አማካሪውን ይመስገን ሞላን ጋብዢልን

  • @rosekeneni-zi5mz
    @rosekeneni-zi5mz 27 днів тому +1

    ቀላል እንጠብቃለን

  • @Alfabet-1
    @Alfabet-1 19 днів тому

    I think most of our people who are wasting their time on Tiktalk go nothing should come to such kind of UA-cam media. So they can learn something which can change their life for a better.

  • @rahelmulugeta5181
    @rahelmulugeta5181 20 днів тому

    🥰

  • @MulatuJima-w6v
    @MulatuJima-w6v 26 днів тому +2

    ኤለሲ ሁልጊዜ ይገርመኛል የሚትሰሪ ፕሮግራሞችሽ ስለኔ ብቻ ነዉ የምመስለኝ
    እኔም ትዳር እሳት ሆኖብኝ ቤቴን ሸሺቼ የወጠ ሰዉ ነኝ
    ሙላት ፀጉር ከርካሚ
    ከሳሚት ቦሌ ለሚ

    • @Userabc21125
      @Userabc21125 25 днів тому

      መጀመሪያ በእጮኝነት ጊዜ ባህሪ ከባህሪ መጠናናት ተገቢ ነበር። መፋታት አይፈቀድም የፈታ አመነዘረ ይላል መፅሀፋ። ፀሎት ተገቢ ነዉ አምነህ ከገባህበት ለምን እሳት ሆነብህ ወደ እራሳችንም መመልከት ተገቢ ነዉ

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 2 дні тому

      @@Userabc21125በመጠናናት ግዜ እራሳቸውን ደብቀዉ እጃቸው ከተገባ በዃላ ጉዳቸዉ የሚወጣዉስ የወለዱትን ልጆቹን የሚጠላ ከሆነስ ገና ሲገባ ቤቱ በጭንቀት የሚሞላ ከሆነስ ? እግዚአብሔር የማያዉቀዉ ነገር የለም እየተቃጠሉ ከመኖር መፍታት ይሻላል አሲድ እስኪደፋብኝ እስከሚገድለኝ መጠበቅ አለብኝ ?

    • @Userabc21125
      @Userabc21125 2 дні тому

      @ እህት በፀሎት በስግደት የማይፈታ የለም የመምህር ተስፋየን ትምህርቶች አዳምጭ። የቅዱሳን ዝክር UA-cam በየቀኑ ይለቀቃል እሱ እመኝኝ መልስ ይሰጥሻል። በዚህ ዘመን ግብረሰዶም በተስፋፋበት መፋታት ለልጆችሽ ምን ያስተምራል አንቺ ማለፍ ያልቻልሽዉን ፈተና እነርሱ እንዴት ይለፋት።

  • @tigestalemu-c1u
    @tigestalemu-c1u 26 днів тому

    ኤልስዬ

  • @LiyaAb-k2x
    @LiyaAb-k2x 25 днів тому

    wwww everything is good

  • @DemisTuji
    @DemisTuji 26 днів тому

    ኤልስዬ ከ1ብርቱ 2መዳኒቱነው