ከዱባይ ሚስቱ የማገጠችበት ወንድ ልታነቅ ነዉ አለ😥

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 7

  • @ADDIS-s8w
    @ADDIS-s8w День тому +5

    ሴት በሞላበት አለም ላይ ወንድ ሲለቅስ ሰው አገረ ለስራ ሄዳቹ እንደእንሰሳ ማሰብ

  • @toibaahmad2342
    @toibaahmad2342 21 годину тому +1

    አፈር ብይ አችን ነበር መግደል

  • @Maryam-s6u7m
    @Maryam-s6u7m 20 годин тому

    ምን ልኮምት

  • @SeadiSeadi-n7i
    @SeadiSeadi-n7i День тому

    ፊሽ የስነልቦና ባለሞያ ያስፈልገዋል እነሱም አይፈረድባቸውም

  • @SeadiSeadi-n7i
    @SeadiSeadi-n7i День тому +1

    ለምን ስራችሁን አትሰሩም መታችሁ ጎዳና ላይ ልትወድቁ ነው እንዴ ዱባይ የሆነ ህግ ወጥቶ ጠራርገው ወደ ሀገር ቢያስገቧችሁ ምን ልትሆኑ ነው ሀበሻ ግን እርጉም ህዝብ ትንሽ ሲደላን ጥጋባችን አይቻልም ሴት ፍለጋ ነው የሄዳችሁት ወይስ ለስራ አረ ኡ ቤተሰብ ግን እረድታችኋል ምን አይነት ስብዕና ነው በሰው ሀገር ስትባሉ ያሳዝናል እኛ ግን እንዲህ ነን 😢😢😢😢😢😢

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 22 години тому

    ከባልሽ ሰትለየያ ከሌላ ወንድ መገደም ምን አስፍልጋ ቅሌታም 😢😢😢😢😢😮 ውሽ

  • @ethioethio476
    @ethioethio476 23 години тому

    አሉ በሴትም በወንድም እንዲህ ቆሻሻ ወንዶች አሉ ሚስጥር የነገርሽ ስውዬ በመተት ስውዬውን አሳብዱ አንችን ሊጋልብሽ ይፈልጋል እሄንን ለይ ቤት ተከራይ መስለው ገብተው ሚስት እያላችው ሁሏንም መጋለብ ሚፈልጉት እናም ፍቅርኛሽን አጨልሎ ዬሓህ ልጅ ይጫውትበታል😢