Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኔ ምለው ሃገር ቤት ልጅን ቁንጥጫ በርበሬ ማጠን በሳማ መግረፍ ምናምን በቃ ቀረ ማለት ነው እኔ ሳስታውሰው የናቴን ቁንጥጫ አሁንም ድረስ ያመኛል አረ ለታሪክን ምናለ አያቷ እንኳ አንዴ ቢመዘልጉልኝ
ከድራማ ሁላ እንደ ሞጋቾች ምወደው የለም በጣም ትምህርት ይሰጣል በርቱ ጌታ ይባርካችሁ።።።።።።።።
ውይ ሞጋቾችዬ ስወዳችሁ እኮ ከምሬ ነውየኮኪ እናት እና እርጎዬ ሲነታረኩ ሳይ የምር ደስ ይሉኛል እቀናለው ሁላ ይበልጥ የሚማርከኝ ከልባቸው አለመሆኑ ነው መቼ ሀገሬ ገብቼ እንደምነታረክ
ኤሎሔ መኮንን ...
ኤሎሔ መኮንን ayzon tigebiyalesh
+seni love Gseea እሺ የኔ ማር ጌታ ስደተኞችን ሁሉ ለሀገቸው ያብቃ
ኤሎሔ መኮንን
አቤት
የማዳም wifi ፈረደበት አንደኛ ነኝ ሁለተኛ ነኝ ይሄ እኮ የኮመንት ውድድር አይደለም ለአንደኝነቱ መሮጥ ትታችሁ ስለ ድራማው አስተያየት ስጡ
ትክክል
kkkkkyecheshiii
እግዚአብሔር ፍቅር ነው በጣም ነው የሚሳፍሩት የኡነት በፌት ሳያዬ ዋው አሪፍ ነው ግን አላየሁትም ነበር ያንድ ሰሞን ሙዳቸው አሁን ደሞ አንደኛ ሁለተኛ ሲስጠሎ ምድር ማፍሪያ ተዋናይወቹ ጉማ አዋርድ ላይ ሲሸለሙ አይተዋል እነዚህ ደሞ ሽልማት ይሰጣቸው ይመስል ይሽቀዳደማሎ ዠልጥ ሁሎ በይ
+ዘሀራ ከበደ እውነትሽን ነው ማር በጣም ያሳፍራል ብዙ ነገር ነው የሚሉት ማዳም አለች ማዳም ተኛች ኸረ ሼም ነው ምን አለ ስለ ድራማው ያላቸውን አስተያየቶች ቢፅፉ ተዋናዮችንም ያበረታታል
እግዚአብሔር ፍቅር ነው በጣም ስለ ደራሲው ስለ ደሬክተሮ ስለ ተዋናይወቹ አስተያየት እንድንሰጥ ነው እነሱ የሚፈልጉትም እሚጠቅማቸውም : አንደንዴ ግን ሀርብ አገር መሆናቸውም እንዲታወቅላቸው ነው መሰለኝ :
እረ አጥላባቸዉ ምናይነት እባብ ነህ እኔግን ይቅርታ አርጉልኝ እና አጥላባቸዉ በግል ሂወቱም እደዚህዉ መጥፎ ነዉ የሚመሥለኝ
Hhhhhhhhhh ara aydalam laa dirma now atferewu
Selamawit Vathi እኔግን አጥላባቸው ድራማውን ሰራው ብሸልመው ለሱ ሰዋጣልሸ ድራማ ማለት እእቴ ሰው ሰቀርብ እጅ በሩቅ መፈረድ ከባድነው
Eden Takele
ሰላማዊት እንቺ ላይ የተሳለው የአጥላባቸው ስዕል ልክ ነው ለምን ደራሲውም የሚፈልገው አንቺ እንድጠይው እና ነው የአጥላቸው ካራክተር ልክ እንደ አስናቀ ነው እንደውም የአስናቀ ይብሳል ምናለ መሰለሽ በግል ህይወታቸው ግን ካራክተሩን ናቸው ማለት አይቻልም ይሄ አጥላባቸው ሲሆን ያ ደግሞ አበበ ነው ስለዚህ አንድ ናቸው ብሎ ማሰብ ይከብዳል
Selamawit Vathi kkkk ere derama mehonune zenegashew lol
መልካምና ጋሻዬ ሲመጡ የሚለቀቀው classical ይመስጣል አቦ በተረፈ ሞጋቾች ከኢትዮጵያ ድራማ አንደኛ ናቹ በርቱልን ብለናል በፍቅር♥♥♥
እማያውቁት ሀገር አይናፍቅም ብሏል ዘፍኙ ለታሪክ ደሜን አታፊው የት አባሽ ታውቄዋለሽ ክብር ለእናትሽ።
Mimi Mimi are temecheseg nebesa
እረ እኔንም ቅጥል አርጋኝለች ይቺ የልጅ ተከሲስ የበለጠዉ አያትየዉ ታናድዳለች
እፍፍ እኔ አሁንስ በስንቱ ልቃጠል በድራማው በኑሮው በኢሀዴግ ኤረ ምኑቅጠ ምናለበት ባያናድዱኝ አጥላባቸው ምናይነት እባብ ነህ ውውውውይ ለታሪክ ቁንጫ ነገር ነሽ ፊትሽ ፈታ አይልምዴ በተረፈ በርቱ
Troy Ward አሪፎች ናቸው kkkkkkkkkk letarik yalshew yaskal!!!
አቶ አጥላባቸውና ያ ዳና ላይ እሚሰራው ካሌብ አንድ ናቸው ስራቸው ተንኮልና ብር ብቻ ነው ለነገሩ የተሰጡትን ገፀ ባህሪይ ነው እሚሰሩት ለግዜው የኔ ደም ፈላ
kkkkk
Gnv Egf ትክክል ክክክክ
አጥላባቸው ሁሌም ብር ነው ገመና ላይም እንደዛ እጭ ነህ እኔ ምለው ደ/ር ገነት ና። ደ/ር ዳኒኤል የት ገባቹሁ በተረፋ የሳምንት ስው ይበለን
ክክክክክ ትክክል
እሄ.እኮ.ድራማ.ነው.የእውነት.መሰላቹእኔ.ግን.አጥልዬኒ.በጣም.ነው.የምወደው
አጥላባቸው የምትባል ሰው .ውይይይ ገንዘብ ጋር ትሞታለህ .ደሞ አልፈልግም ስትል አስመሳይ .
Seni Seni.august አራታ
Seni Seni.august ሊያ
ወይ አጥላባቸው ምንም አይፋታሽ እራሄል በተረፈ እርጎየ እና የኮከብ እናት ንትርካችሁ ደስ ስትሉ ሁላችሁንም እወዳችሆለሁ ምርጦች
ኮሜንታችሁ ውስጤ ነው♥♥♥♥
Hany fiker
Fasttrak Fasttrak b.xbn4
እኔ፡ኮሜት፡ሥሠጥ፡እምመርቃችሁ፡ከእደ፡አጥላባቸው፡ሠው፡አይነት፡ይጠብቃችሁ፡ሾይጣንም፡አይቀድመውም፡ይጠብቀን፡ሁላችንንም
ውይ ራሄል ጉድ ፈላ አሁን አቶ አጥላባቸው ነገረኛ ነገር ይዞ መጣውይ አሳዘንሽኝ ራሄልጆኒ ና ፋኑኤል ተረጋጉ ነገሮች ተወሳስበዋል በተረፈ የሳምንት ሰው ይበለንሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ።
ወይኔ ይሄ ጥላ ቢስ የሆነ ሰውዬ ደሜን አፈላው እኮ የራሄል መጨረሻ ናፈቀኝ ለታሪክ ግን በጣም አስቸጋሪ ልጅ ናት እናቷን ማክበር አለባት
rahele alehunlesem enamsgenalne
Jerry Zenebe eko atanjijem entuwa endazih lsfeta asedega ahun tasechageralchi
errrrre minew enjera abat temegnachulat
Brtukan Tesfay በጣም ለማታውቀው አባቷ ብላ ኮኪን ማሳዘን የለባትም
Maths Sena ከማታቀው አባቷ ማለቴ ገና አባቷ ይሁን አይሁን ከማይታወቅ ሰው ጋ ከምትሆን ሺ ግዜ ጆኒ ይሻላታል አባቷ ነኝ ካለ እስከዛሬ ለምን አልመጣም ???
ክክክክክክክክአጥናባቸውምን.አጥናባቸው.ነህ.ድፋባቸው.ነህ.እጂስታስጠላ.መጨረሻህ.ምን.ይሆን
አተ.ታውቃለህ.አምላኬ አተ.ታውቃለህ.አምላኬ kkkkkkkk
😄😄😄😄😄😄ewunatim
ልለው የፈለኩትን ነው ያልሽዉ
Semein Lama
እርጎዬ እና ጋሻዬ በጣም ደስ ይላሉ ።
ውይ ይኼ አጥላባቸው የሚባል ሠው ኡፍፍፍ ስጠላው የሆነ ቀዥቃዣ ፡፡ እርጎዬ እና ጋሻዬ አቦ ይመቻቹ ፡፡ ራሄል እውነቱን ለአቶ ድንበሩ ንገሪያቸው ፡፡
ዛሬ እኔ ራሄልን ብሆን አጥናባቸዉን በጥፊ ብየ ነበር ከፊቴ የማጠፋዉ
አጥላባቸውን እማላይበት እጭጭ በተርፍ ሀሪፍነው በርቱ
ኩኪ ሁሉ ነገርሽን ስወድልሽ በይበልጥ ደሞ ሲርየስነትሽን ኮስታራ እናት።
እራስ ወዳድ መሆን መጨረሻው አያምርም የአጥላባቸው እና የራሄል መጨርሻ ለማየት በጣም በጣም ናፍቃለሁ
ራሄል ያንቺ ጭንቀት እና ድንጋጤ ውስጤ ነው የሳምንት ሰው ይበልን
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ይሄን ድራማ ከልቤ ነው የምውደው አሁንስ የኮኪ መጨረሻ ናፈቀኝ አጥላባቸው የምትባል እርኩስ ሰውይ ይድፍክ በዛ ላይ የዚን ዳራሲውን ሳላመሰግን አላልፍም ሁላችሁንም እውዳችዋለሁ አጥላባቸው ሲቀር
ሚሻየ ለምንድነው ለታሪክን ማትገርፋት ! ልክ አስገቢያት እንጂ ኮኪ
አዝናኝና አስተማሪ የኩኪእናት፣የጆኒእናት እና ራሄል የኔልዩ ናቸው
kkkkkkkk Rahel konjoo Ayizosh engede,betam arif new bartu
እርጉየ እና ጋሻየ ውስጤ ናቸው♥
betam arif new mogachoch enamesegnalen,,,,,,, 😘😘😘😘😘👈
አንተ አለህ
Wow demo tegenagnen ohhhhh
አዎ አይገርምም
+ሪቾ የወልድያ ልጅ ሪቾ የወልድያ ልጅ እናተ አላችሁ ፒስ ነው
ዪዲት ከ ናዝሬት ማሬ አለንልሽ ማሬ ጠፋሽ እኮለምን ከሰርጉ ቀረሽ
ውይ እራሔልየ ብቻሽን ተጋፈጥሽ እኮ በተረፈ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት
እናመሰግናለን ሞጋቿች እንድሌሌው ድብን ሳትሉ ስለለቀቃችሁት
በጣም ያምራል የሳምት ሰው ይበለን ውይ ፋኑየል ስወድህ የሆክ ኢላጃም…
wow mogachoch betam enamesegnalen besatu leqeqachuln ayche demo lecomenet emelesalew
ወይኔ አቶ ድንበሩ ያሳዝነኛል ደሞ እነ እርጎየ አስጠሉኝ
ወይ የታሪክ በጣም ታናጃለሺ ቀስ ብለሺ እደጊEffffffff ይህን አጥላባችው የሚባል ሰውየ ናፍታ አርከፍክፎ ነበር ማቃጠል ኮኪ ስወድሺ እህ
ተዘራ ስወድህ በተረፈ የሳምት ሰው ይበለን አሪፍ ነው
ፋኑኤል ና ጆን ወንዳወንድነታችሁ በጣም ያስደስታል
የቀበጡ ለት ሞት አይገኝም ለታሪክ ምነው እንድህ ቀበጥሽ ስንት መሰዋት ከፍላ ያሳደገችሽ እናትሽ እያለች አባቴ ትያለሽ 😏😔
ዶክተር ፋኑኤል እና ዶክተር ጆኔ ቅ ይህ ደግሞ አጥሌ ብር ፐፐፐፐፐፐ እራሄል ደግሞ ትልቅ ዕርዕስ የዘሻል እናመሰግናለን
አቶ ድንበሩ በጣም አሳዘንህዝን ምስኪን አጥላንባቸው እንዴት እንደምጠላው በሱ የተናሳ የምወደው ድራማ ሊያስጠላኝ ነው
ቆንጆ ነው በርቱ የሳምንት ሰው ይበለን
ኮኪ አለባበስሽ ለዶክተር ሳይሆን ለናይት ክለብ ሰራተኛ ነው የሚሆን ይደብራል ክብር ለሙያው እንስጥ ፋሽን መከተያ አይደለም የስራ ቦታ
እናመሰግናለን
Bezi lie yemtadergew chama.. Iol
ኮኪ አለባበስሽ ሲደብር
መሲ የማርያም ልጅ ትክክልነሽ እህቴ ውይይይይይይ አጥላባቸው መጨረሻው ለይ እንዴት ክው እዳደረገኝ !!!!!በተረፈ በጣም አስተማሪ ነው በርቱ የሳምት ሰው ይበለን ።
hhhhhh በጣም
ለታርከብ ከ እናትሽ (ምሻየ) ጎን ሁኒ እናትሽ ጥሩ እናት ናት ስለ'ዚ ኣደራ ። ራሄል እወድሽ ኣለሁ
እናመሰግናለን ሞጋቾች መልካም ሳምንት
tnx ere mogachoch amuagetachihun eko eske samnt
ውይ አጥላባቸው አገኝካት አይ አሳብሽ ሁሉ ሚዳ ቀረ ልጅሽን ልስጭ ውይ ኩኪ በርቼ ፍቅር ለማሽነፍ ፈተናን መቆቋም ግድ ነው
ወኔ አጥላባቸው አቤት አገባብ ክው ያደርጋል ለማንኛውም በጣም አሪፍ ነው
እኔ ግን እስከመቼ ነው በ አጥላባቸው እና በ ካሌብ የምቃጠለው
እራሄል የውነት አራስ መስላለች በጣም ወፈርሽ ከህቶችሽ ጋር ስትሆኝ በጣም ታምራላችሁ ሶስታችሁም
sada sulyman waw
እኔ በጣም እቀናለሁ እራሄል ከእህቶቿ ጋር ስትሆንስዴተኛ መሆኔ ይሰማኛልግን እስኪ ያልፍ ይሆናል
አይዞን እህት
+ሀውለት ሰይድ ayezoshe'mare'hulachenime'
አመሰግናለሁ ውዶች እስኪ መቼም ያልፍ ይሆናል
ዋው ጥሩ ነው በዚሁ ቀጥሉበት !!!
ውይ በጣም አሪፍ ነው ግን የራሔል እና የለታሪክ መጨተሻ ናፈቀኝ ለታሪክ ግንባገኝሽ እዴት እደምኮረኩምሽ ነበር ለእናትሽስ መቼ ነው የምታስቢላት አጥላባቸው ደግሞ የተደበቀ የማይቀርህ ውይ
ውይይይይይይ ትልቅ ውርደት ነገሩን አጥሌ ሰማው ራሄልአሁንም ወደ አንቦ መሄድ አለብሽኮኪ ተዘራን አግቢ ፋኑኤልም በጣም ይወድሻል ግን የልጂሽን አባት ተዘራን አግቢ ጆኒ እግዚአብሔር ይርዳክ
አጥሌ ብረቱ ከች አለ በጠዋቱ የሆንኩ ሳጥናኤል ሆንክ አቦ
ውይይይ አጥላባቸው ለማንኛውም እናመሰግናለን የሳምንት ሰው ይበለን
ሞጋቾች በጣም እወዳችሁዋለሁ
ውይ አጥላባቸው በጣም ነው የሚያናኝ!!!!
የሠምንት ሠው ይበለን ጥላ አለባቸው በጣም አልተመቼህኝም ለፍቅራሟሟችሁ ጥሩ መዝናኝ ተመኝሁ
ስአታችሁን አክብራችሁ ስለተገኛችሁእናመስግናለን አይ እሪቾ ጉድሽ ፈላየሳምንት ስው ይበለንንንን
rahele (tegesete)acetegaw batame nwe dse emlew adenkewa nge batam tecelebatalce😍😍😍😍👍👍👍👍👍
ጥላባቸው ከተባለሰው ይሰውረን አሜን
አበበ ተምትም(አጥላባቸው) 😂😂 በጣም የምትገርም ሠውነህ
አሪፍ ነው በርቱ እናመሰግናለን
ቆይ ዶክተሮች አለባበስ ምናምን ምባል ነገር የለም እንዴ በሚኒ እና በሂል ቋ ቀጭ ማለት ምንድን ንው???
አቶ ጥላባቸው ግን በጣም። ነው የማናደኝ ኧርርርርርር
ክክክክክክክ እራሄል የእኔ ፍቅር አሳቅሽኝ ደግሞ ስወድሽ አንጀቴ እስኪቃጠል ነው እምወድሽ የእኔ ማርርርር ደግ አረግሽው
thanks mogachoch
የሳርዬ አባት ደስይኛል
አጥላባቸው ስጠላህ የሆንክ ጅብ ነገር
abay Ethiopia kkkkk endena
abay Ethiopia tila bis new enji, ende simu.
betam tilobig aliwadaw
abay Ethiopia። ትክክል ማር እኔም ከዚህ ድራማ ጥላባቸው ከ ዳና ካሌብ ከ የቤት ስራ ሻውል ከየ ድራመው አንዳንድ ማጥፊያ አይጠፉም እፍፍፍ ከፋቱ በፊልም ሳይሆን እውነት እየመሰለኝ ስጠላቸው
በድንብ ሰርተውታል ማለት ነው እኔ ደሙ ሀሉንም ውድድድፍ ነው ማረጋቸው
ኩኪ ስወድሽ እኮ በርቱ ሳምንት ሰው ይ በለን
እግዚአብሔር ምስክሬን አባ አጥላባቸውን ዳና ላይ እሚሰራው ካሌብን አስናቀን ወይም አበበ ባልቻን ደግሞ የሄን የስማይ ፈገግታ የሰራውን ማሙሽ እሙባል ስው እንደት እንደምጠላቸው አጎቴ ታየርን ፋቲን ሰረሀትን አድርጎ ከአንድ ቤት በጋዝ ነበር ማቃጠል ስጠላችሁ እፍፍፍፍፍ እስኪ አድ ቀን ጥሩ ሰወች ሁኑ
weyyy zendro Mogachochu beretu ere yansah Atlabachew tebye yesamnt sew ybelen
reche ena atela. yadiramwe kimami ena yateru sawe yamlya tafchena marar nachaw I kile bothe of you👌
ውይ አጥላባችሁ አደገኛ ሰው ነው እራሄል ግን ለምን እውነቱን አትናገርም የኮኪ ልጅ ስታናድድ እንደሶ ከሆነስ ልጅ አይስጠኝ ይቅርብኝ ውይ ትግስት የለኝም ዶክተር ፋኑኤል አቤት ቅናት እውነተኛ ፍቅር መችም ምቀኛ አያጣውም
wow ye samint sew yebeln arif new betam
ኮሜንታቹ ውስጤ ነው
Letarik betam abezachw abo
በጣም ደስይ ይላል ቀጥሉ አጥላባቸው ውይይይይይይየሳምንተ ስው ይበለል
ምንም የሚስተምር ነገር የለውም በጣም ተንዛዛ ሀይሉ ፀጋዬ ከተቀየረ በሆላ ድራማው ውበት ለለውም ዝብሎሳምት መቁጠር ነው
255 uuiiii89
አረ አጥላባቸዉ ዉይ ሲያናዲድ አሪፍ ነዉ በርቱ
wooow bexam arifnaw
እፍፍፍፍ ይሆን አጥላባቸውን እዴት አስጠላኝ በተረፈ የሳምንት ሰው በለን
Hana Terefe በጣም
እኔም ። አሜንን
Ere filmun asamerotal.lol
Hana Terefe
በጣም አሪፍ ነዉ በርቱ
wooow betam arife new koy rahal gen yewnat new enda yewldeshw betam amrobeshal weyna koki ena joni keteleyayu betam new medeberw ye koki enat please mahalachew ategbi feker yashnefal ergoya balishn letekemi new 😄😃😎☹🙊
አሪፍ ነው እናመሰግናለን
ለታሪክ ግን ባገኝሽ በቁንጥጫ ነበር እማነሳሽ 😏 እስኪ ቀስ ብለሽ እደጊ ልጅ አይደለሽ
kkkkkkkk
kkkkkkkkkkkkkkkkk
haha haha haha haha haha
No no no no no
hahaha ahunm kuntcha ale ende lol
አሪፍ ነዉ ቀጥሉበት
አጥላባቸዉ እባብ ነክ ኤጭ አቶ ድበሩ ሚሥኪን ዉይይይ በተረፈ ሀሪፍነዉ በርቱ
ውይይይይይ እፍፍፍፍፍፍ እንደ ኣጥላባቸው ኣይነት ሰው ግን.....
የሚሻና የዶክቶር ዮሃንስ መጨረሻ ናፈቀኝ. አጎት የአባት ገዳይ መሆኑ የታወቀ ቀን ሚሻዬ አንቺን አያድርገኝ ክክክክክክ . አይ ራሄል ሆድና ግንባር አይደበቅም ሲባል ብትሰሚ ልጅሽን ለመደበቅ ባልሞከርሽ ነበር አቶ አጥላናቸው አሪፍ ገንዘብ ይስራብሻል ካሁን በኃላ. ለማንኛውም ቆንጆ ነው የሳምንት ስው ይበለን
በለው አጥላባችው በጣም አሪፍ ነው
የኩኪ ሠራተኛን ሥውዳት ግን በደብ ሥራተኛ እደትመሥል ቅዴባንበደብ ኩል በትለዴፍበት ሙር ውበትም ሥራውምያብርባታል ይመችል በርቱ
ዋው ደስይላል በርቱ
አሜን ሠላም ለሚመጣ ጋሽ አጥሌ
Weyyyy Rahel gudsh Hahahahaha yesstam sew mechereshaw wrdet new
አሪፍ ነው እናመሠግናለን
haha ውይ እነ እርጎዬ በቃ የፊልሙ ውበት እኮ ናቹ
betam arif new demo fitenetachu ymechal yesamt sew ybelen
ከኮብ በጣም ጠሩ ሰው ነሽ እናትሽ ግን እስት ናት ኣጥላባቸው ደግሞ እባብ ነህ መስሎ ነው እንጅ ራሄል ገቦዝ ሴት ናት ።
እናመሠግናለን በርቱው
አሪፍ ነው
እኔ ምለው ሃገር ቤት ልጅን ቁንጥጫ በርበሬ ማጠን በሳማ መግረፍ ምናምን በቃ ቀረ ማለት ነው እኔ ሳስታውሰው የናቴን ቁንጥጫ አሁንም ድረስ ያመኛል አረ ለታሪክን ምናለ አያቷ እንኳ አንዴ ቢመዘልጉልኝ
ከድራማ ሁላ እንደ ሞጋቾች ምወደው የለም በጣም ትምህርት ይሰጣል በርቱ ጌታ ይባርካችሁ።።።።።።።።
ውይ ሞጋቾችዬ ስወዳችሁ እኮ ከምሬ ነው
የኮኪ እናት እና እርጎዬ ሲነታረኩ ሳይ የምር ደስ ይሉኛል እቀናለው ሁላ ይበልጥ የሚማርከኝ ከልባቸው አለመሆኑ ነው መቼ ሀገሬ ገብቼ እንደምነታረክ
ኤሎሔ መኮንን ...
ኤሎሔ መኮንን ayzon tigebiyalesh
+seni love Gseea እሺ የኔ ማር ጌታ ስደተኞችን ሁሉ ለሀገቸው ያብቃ
ኤሎሔ መኮንን
አቤት
የማዳም wifi ፈረደበት አንደኛ ነኝ ሁለተኛ ነኝ ይሄ እኮ የኮመንት ውድድር አይደለም ለአንደኝነቱ መሮጥ ትታችሁ ስለ ድራማው አስተያየት ስጡ
ትክክል
kkkkkyecheshiii
እግዚአብሔር ፍቅር ነው በጣም ነው የሚሳፍሩት የኡነት በፌት ሳያዬ ዋው አሪፍ ነው ግን አላየሁትም ነበር ያንድ ሰሞን ሙዳቸው አሁን ደሞ አንደኛ ሁለተኛ ሲስጠሎ ምድር ማፍሪያ ተዋናይወቹ ጉማ አዋርድ ላይ ሲሸለሙ አይተዋል እነዚህ ደሞ ሽልማት ይሰጣቸው ይመስል ይሽቀዳደማሎ ዠልጥ ሁሎ በይ
+ዘሀራ ከበደ
እውነትሽን ነው ማር በጣም ያሳፍራል ብዙ ነገር ነው የሚሉት ማዳም አለች ማዳም ተኛች ኸረ ሼም ነው ምን አለ ስለ ድራማው ያላቸውን አስተያየቶች ቢፅፉ ተዋናዮችንም ያበረታታል
እግዚአብሔር ፍቅር ነው በጣም ስለ ደራሲው ስለ ደሬክተሮ ስለ ተዋናይወቹ አስተያየት እንድንሰጥ ነው እነሱ የሚፈልጉትም እሚጠቅማቸውም : አንደንዴ ግን ሀርብ አገር መሆናቸውም እንዲታወቅላቸው ነው መሰለኝ :
እረ አጥላባቸዉ ምናይነት እባብ ነህ እኔግን ይቅርታ አርጉልኝ እና አጥላባቸዉ በግል ሂወቱም እደዚህዉ መጥፎ ነዉ የሚመሥለኝ
Hhhhhhhhhh ara aydalam laa dirma now atferewu
Selamawit Vathi እኔግን አጥላባቸው ድራማውን ሰራው ብሸልመው ለሱ ሰዋጣልሸ ድራማ ማለት እእቴ ሰው ሰቀርብ እጅ በሩቅ መፈረድ ከባድነው
Eden Takele
ሰላማዊት እንቺ ላይ የተሳለው የአጥላባቸው ስዕል ልክ ነው ለምን ደራሲውም የሚፈልገው አንቺ እንድጠይው እና ነው የአጥላቸው ካራክተር ልክ እንደ አስናቀ ነው እንደውም የአስናቀ ይብሳል ምናለ መሰለሽ በግል ህይወታቸው ግን ካራክተሩን ናቸው ማለት አይቻልም ይሄ አጥላባቸው ሲሆን ያ ደግሞ አበበ ነው ስለዚህ አንድ ናቸው ብሎ ማሰብ ይከብዳል
Selamawit Vathi kkkk ere derama mehonune zenegashew lol
መልካምና ጋሻዬ ሲመጡ የሚለቀቀው classical ይመስጣል አቦ በተረፈ ሞጋቾች ከኢትዮጵያ ድራማ አንደኛ ናቹ በርቱልን ብለናል በፍቅር♥♥♥
እማያውቁት ሀገር አይናፍቅም ብሏል ዘፍኙ ለታሪክ ደሜን አታፊው የት አባሽ ታውቄዋለሽ ክብር ለእናትሽ።
Mimi Mimi are temecheseg nebesa
እረ እኔንም ቅጥል አርጋኝለች ይቺ የልጅ ተከሲስ የበለጠዉ አያትየዉ ታናድዳለች
እፍፍ እኔ አሁንስ በስንቱ ልቃጠል በድራማው በኑሮው በኢሀዴግ ኤረ ምኑቅጠ ምናለበት ባያናድዱኝ አጥላባቸው ምናይነት እባብ ነህ ውውውውይ ለታሪክ ቁንጫ ነገር ነሽ ፊትሽ ፈታ አይልምዴ በተረፈ በርቱ
Troy Ward አሪፎች ናቸው kkkkkkkkkk letarik yalshew yaskal!!!
አቶ አጥላባቸውና ያ ዳና ላይ እሚሰራው ካሌብ አንድ ናቸው ስራቸው ተንኮልና ብር ብቻ ነው ለነገሩ የተሰጡትን ገፀ ባህሪይ ነው እሚሰሩት ለግዜው የኔ ደም ፈላ
kkkkk
Gnv Egf ትክክል ክክክክ
አጥላባቸው ሁሌም ብር ነው ገመና ላይም እንደዛ እጭ ነህ እኔ ምለው ደ/ር ገነት ና። ደ/ር ዳኒኤል የት ገባቹሁ በተረፋ የሳምንት ስው ይበለን
ክክክክክ ትክክል
እሄ.እኮ.ድራማ.ነው.የእውነት.መሰላቹ
እኔ.ግን.አጥልዬኒ.በጣም.ነው.የምወደው
አጥላባቸው የምትባል ሰው .ውይይይ ገንዘብ ጋር ትሞታለህ .ደሞ አልፈልግም ስትል አስመሳይ .
Seni Seni.august አራታ
Seni Seni.august ሊያ
ወይ አጥላባቸው ምንም አይፋታሽ እራሄል በተረፈ እርጎየ እና የኮከብ እናት ንትርካችሁ ደስ ስትሉ ሁላችሁንም እወዳችሆለሁ ምርጦች
ኮሜንታችሁ ውስጤ ነው♥♥♥♥
Hany fiker
Fasttrak Fasttrak b.
xbn
4
እኔ፡ኮሜት፡ሥሠጥ፡እምመርቃችሁ፡ከእደ፡አጥላባቸው፡ሠው፡አይነት፡ይጠብቃችሁ፡ሾይጣንም፡አይቀድመውም፡ይጠብቀን፡ሁላችንንም
ውይ ራሄል ጉድ ፈላ አሁን አቶ አጥላባቸው ነገረኛ ነገር ይዞ መጣ
ውይ አሳዘንሽኝ ራሄል
ጆኒ ና ፋኑኤል ተረጋጉ ነገሮች ተወሳስበዋል
በተረፈ የሳምንት ሰው ይበለን
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ።
ወይኔ ይሄ ጥላ ቢስ የሆነ ሰውዬ ደሜን አፈላው እኮ የራሄል መጨረሻ ናፈቀኝ
ለታሪክ ግን በጣም አስቸጋሪ ልጅ ናት እናቷን ማክበር አለባት
rahele alehunlesem enamsgenalne
Jerry Zenebe eko atanjijem entuwa endazih lsfeta asedega ahun tasechageralchi
errrrre minew enjera abat temegnachulat
Brtukan Tesfay
በጣም ለማታውቀው አባቷ ብላ ኮኪን ማሳዘን የለባትም
Maths Sena
ከማታቀው አባቷ ማለቴ ገና አባቷ ይሁን አይሁን ከማይታወቅ ሰው ጋ ከምትሆን ሺ ግዜ ጆኒ ይሻላታል
አባቷ ነኝ ካለ እስከዛሬ ለምን አልመጣም ???
ክክክክክክክክ
አጥናባቸው
ምን.አጥናባቸው.ነህ.ድፋባቸው.ነህ.እጂ
ስታስጠላ.መጨረሻህ.ምን.ይሆን
አተ.ታውቃለህ.አምላኬ አተ.ታውቃለህ.አምላኬ kkkkkkkk
😄😄😄😄😄😄ewunatim
ልለው የፈለኩትን ነው ያልሽዉ
Semein Lama
እርጎዬ እና ጋሻዬ በጣም ደስ ይላሉ ።
ውይ ይኼ አጥላባቸው የሚባል ሠው ኡፍፍፍ ስጠላው የሆነ ቀዥቃዣ ፡፡ እርጎዬ እና ጋሻዬ አቦ ይመቻቹ ፡፡ ራሄል እውነቱን ለአቶ ድንበሩ ንገሪያቸው ፡፡
ዛሬ እኔ ራሄልን ብሆን አጥናባቸዉን በጥፊ ብየ ነበር ከፊቴ የማጠፋዉ
አጥላባቸውን እማላይበት እጭጭ በተርፍ ሀሪፍነው በርቱ
ኩኪ ሁሉ ነገርሽን ስወድልሽ በይበልጥ ደሞ ሲርየስነትሽን ኮስታራ እናት።
እራስ ወዳድ መሆን መጨረሻው አያምርም የአጥላባቸው እና የራሄል መጨርሻ ለማየት በጣም በጣም ናፍቃለሁ
ራሄል ያንቺ ጭንቀት እና ድንጋጤ ውስጤ ነው የሳምንት ሰው ይበልን
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ይሄን ድራማ ከልቤ ነው የምውደው አሁንስ የኮኪ መጨረሻ ናፈቀኝ
አጥላባቸው የምትባል እርኩስ ሰውይ ይድፍክ በዛ ላይ
የዚን ዳራሲውን ሳላመሰግን አላልፍም ሁላችሁንም እውዳችዋለሁ አጥላባቸው ሲቀር
ሚሻየ ለምንድነው ለታሪክን ማትገርፋት ! ልክ አስገቢያት እንጂ ኮኪ
አዝናኝና አስተማሪ
የኩኪእናት፣የጆኒእናት እና ራሄል የኔልዩ ናቸው
kkkkkkkk Rahel konjoo Ayizosh engede,betam arif new bartu
እርጉየ እና ጋሻየ ውስጤ ናቸው♥
betam arif new mogachoch enamesegnalen,,,,,,, 😘😘😘😘😘👈
አንተ አለህ
Wow demo tegenagnen ohhhhh
አዎ አይገርምም
+ሪቾ የወልድያ ልጅ ሪቾ የወልድያ ልጅ እናተ አላችሁ ፒስ ነው
ዪዲት ከ ናዝሬት
ማሬ አለንልሽ ማሬ ጠፋሽ እኮ
ለምን ከሰርጉ ቀረሽ
ውይ እራሔልየ ብቻሽን ተጋፈጥሽ እኮ በተረፈ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት
እናመሰግናለን ሞጋቿች እንድሌሌው ድብን ሳትሉ ስለለቀቃችሁት
በጣም ያምራል የሳምት ሰው ይበለን ውይ ፋኑየል ስወድህ የሆክ ኢላጃም…
wow mogachoch betam enamesegnalen besatu leqeqachuln ayche demo lecomenet emelesalew
ወይኔ አቶ ድንበሩ ያሳዝነኛል ደሞ እነ እርጎየ አስጠሉኝ
ወይ የታሪክ በጣም ታናጃለሺ ቀስ ብለሺ እደጊ
Effffffff ይህን አጥላባችው የሚባል ሰውየ ናፍታ አርከፍክፎ ነበር ማቃጠል
ኮኪ ስወድሺ እህ
ተዘራ ስወድህ በተረፈ የሳምት ሰው ይበለን አሪፍ ነው
ፋኑኤል ና ጆን ወንዳወንድነታችሁ በጣም ያስደስታል
የቀበጡ ለት ሞት አይገኝም ለታሪክ ምነው እንድህ ቀበጥሽ ስንት መሰዋት ከፍላ ያሳደገችሽ እናትሽ እያለች አባቴ ትያለሽ 😏😔
ዶክተር ፋኑኤል እና ዶክተር ጆኔ ቅ ይህ ደግሞ አጥሌ ብር ፐፐፐፐፐፐ እራሄል ደግሞ ትልቅ ዕርዕስ የዘሻል እናመሰግናለን
አቶ ድንበሩ በጣም አሳዘንህዝን ምስኪን
አጥላንባቸው እንዴት እንደምጠላው በሱ የተናሳ የምወደው ድራማ ሊያስጠላኝ ነው
ቆንጆ ነው በርቱ የሳምንት ሰው ይበለን
ኮኪ አለባበስሽ ለዶክተር ሳይሆን ለናይት ክለብ ሰራተኛ ነው የሚሆን ይደብራል ክብር ለሙያው እንስጥ ፋሽን መከተያ አይደለም የስራ ቦታ
እናመሰግናለን
Bezi lie yemtadergew chama.. Iol
ኮኪ አለባበስሽ ሲደብር
መሲ የማርያም ልጅ
ትክክልነሽ እህቴ ውይይይይይይ አጥላባቸው መጨረሻው ለይ እንዴት ክው እዳደረገኝ !!!!!በተረፈ በጣም አስተማሪ ነው በርቱ የሳምት ሰው ይበለን ።
hhhhhh በጣም
ለታርከብ ከ እናትሽ (ምሻየ) ጎን ሁኒ እናትሽ ጥሩ እናት ናት ስለ'ዚ ኣደራ ። ራሄል እወድሽ ኣለሁ
እናመሰግናለን ሞጋቾች መልካም ሳምንት
tnx ere mogachoch amuagetachihun eko eske samnt
ውይ አጥላባቸው አገኝካት አይ አሳብሽ ሁሉ ሚዳ ቀረ ልጅሽን ልስጭ ውይ ኩኪ በርቼ ፍቅር ለማሽነፍ ፈተናን መቆቋም ግድ ነው
እናመሰግናለን
ወኔ አጥላባቸው አቤት አገባብ ክው ያደርጋል ለማንኛውም በጣም አሪፍ ነው
እኔ ግን እስከመቼ ነው በ አጥላባቸው እና በ ካሌብ የምቃጠለው
እራሄል የውነት አራስ መስላለች በጣም ወፈርሽ ከህቶችሽ ጋር ስትሆኝ በጣም ታምራላችሁ ሶስታችሁም
sada sulyman waw
እኔ በጣም እቀናለሁ እራሄል ከእህቶቿ ጋር ስትሆን
ስዴተኛ መሆኔ ይሰማኛል
ግን እስኪ ያልፍ ይሆናል
አይዞን እህት
+ሀውለት ሰይድ ayezoshe'mare'hulachenime'
አመሰግናለሁ ውዶች እስኪ መቼም ያልፍ ይሆናል
ዋው ጥሩ ነው በዚሁ ቀጥሉበት !!!
ውይ በጣም አሪፍ ነው ግን የራሔል እና የለታሪክ መጨተሻ ናፈቀኝ ለታሪክ ግንባገኝሽ እዴት እደምኮረኩምሽ ነበር ለእናትሽስ መቼ ነው የምታስቢላት አጥላባቸው ደግሞ የተደበቀ የማይቀርህ ውይ
ውይይይይይይ ትልቅ ውርደት ነገሩን አጥሌ ሰማው ራሄል
አሁንም ወደ አንቦ መሄድ አለብሽ
ኮኪ ተዘራን አግቢ ፋኑኤልም በጣም ይወድሻል ግን የልጂሽን አባት ተዘራን አግቢ ጆኒ እግዚአብሔር ይርዳክ
አጥሌ ብረቱ ከች አለ በጠዋቱ የሆንኩ ሳጥናኤል ሆንክ አቦ
ውይይይ አጥላባቸው ለማንኛውም እናመሰግናለን የሳምንት ሰው ይበለን
ሞጋቾች በጣም እወዳችሁዋለሁ
ውይ አጥላባቸው በጣም ነው የሚያናኝ!!!!
የሠምንት ሠው ይበለን ጥላ አለባቸው በጣም አልተመቼህኝም ለፍቅራሟሟችሁ ጥሩ መዝናኝ ተመኝሁ
ስአታችሁን አክብራችሁ ስለተገኛችሁ
እናመስግናለን አይ እሪቾ ጉድሽ ፈላ
የሳምንት ስው ይበለንንንን
rahele (tegesete)acetegaw batame nwe dse emlew adenkewa nge batam tecelebatalce😍😍😍😍👍👍👍👍👍
ጥላባቸው ከተባለሰው ይሰውረን አሜን
አበበ ተምትም(አጥላባቸው) 😂😂 በጣም የምትገርም ሠውነህ
አሪፍ ነው በርቱ እናመሰግናለን
ቆይ ዶክተሮች አለባበስ ምናምን ምባል ነገር የለም እንዴ በሚኒ እና በሂል ቋ ቀጭ ማለት ምንድን ንው???
አቶ ጥላባቸው ግን በጣም። ነው የማናደኝ ኧርርርርርር
ክክክክክክክ እራሄል የእኔ ፍቅር አሳቅሽኝ ደግሞ ስወድሽ አንጀቴ እስኪቃጠል ነው እምወድሽ የእኔ ማርርርር ደግ አረግሽው
thanks mogachoch
የሳርዬ አባት ደስይኛል
አጥላባቸው ስጠላህ የሆንክ ጅብ ነገር
abay Ethiopia kkkkk endena
abay Ethiopia tila bis new enji, ende simu.
betam tilobig aliwadaw
abay Ethiopia። ትክክል ማር እኔም ከዚህ ድራማ ጥላባቸው ከ ዳና ካሌብ ከ የቤት ስራ ሻውል ከየ ድራመው አንዳንድ ማጥፊያ አይጠፉም እፍፍፍ ከፋቱ በፊልም ሳይሆን እውነት እየመሰለኝ ስጠላቸው
በድንብ ሰርተውታል ማለት ነው እኔ ደሙ ሀሉንም ውድድድፍ ነው ማረጋቸው
ኩኪ ስወድሽ እኮ በርቱ ሳምንት ሰው ይ በለን
እግዚአብሔር ምስክሬን አባ አጥላባቸውን ዳና ላይ እሚሰራው ካሌብን አስናቀን ወይም አበበ ባልቻን ደግሞ የሄን የስማይ ፈገግታ የሰራውን ማሙሽ እሙባል ስው እንደት እንደምጠላቸው አጎቴ ታየርን ፋቲን ሰረሀትን አድርጎ ከአንድ ቤት በጋዝ ነበር ማቃጠል ስጠላችሁ እፍፍፍፍፍ እስኪ አድ ቀን ጥሩ ሰወች ሁኑ
weyyy zendro Mogachochu beretu ere yansah Atlabachew tebye
yesamnt sew ybelen
reche ena atela. yadiramwe kimami ena yateru sawe yamlya tafchena marar nachaw I kile bothe of you👌
ውይ አጥላባችሁ አደገኛ ሰው ነው
እራሄል ግን ለምን እውነቱን አትናገርም
የኮኪ ልጅ ስታናድድ እንደሶ ከሆነስ ልጅ አይስጠኝ
ይቅርብኝ ውይ ትግስት የለኝም ዶክተር ፋኑኤል
አቤት ቅናት እውነተኛ ፍቅር መችም ምቀኛ አያጣውም
wow ye samint sew yebeln arif new betam
ኮሜንታቹ ውስጤ ነው
Letarik betam abezachw abo
በጣም ደስይ ይላል ቀጥሉ
አጥላባቸው ውይይይይይይ
የሳምንተ ስው ይበለል
ምንም የሚስተምር ነገር የለውም በጣም ተንዛዛ ሀይሉ ፀጋዬ ከተቀየረ በሆላ ድራማው ውበት ለለውም ዝብሎሳምት መቁጠር ነው
255 uuiiii89
አረ አጥላባቸዉ ዉይ ሲያናዲድ አሪፍ ነዉ በርቱ
wooow bexam arifnaw
እፍፍፍፍ ይሆን አጥላባቸውን እዴት አስጠላኝ
በተረፈ የሳምንት ሰው በለን
Hana Terefe በጣም
እኔም ። አሜንን
Ere filmun asamerotal.lol
Hana Terefe
በጣም አሪፍ ነዉ በርቱ
wooow betam arife new koy rahal gen yewnat new enda yewldeshw betam amrobeshal weyna koki ena joni keteleyayu betam new medeberw ye koki enat please mahalachew ategbi feker yashnefal ergoya balishn letekemi new 😄😃😎☹🙊
አሪፍ ነው እናመሰግናለን
ለታሪክ ግን ባገኝሽ በቁንጥጫ ነበር እማነሳሽ 😏 እስኪ ቀስ ብለሽ እደጊ ልጅ አይደለሽ
kkkkkkkk
kkkkkkkkkkkkkkkkk
haha haha haha haha haha
No no no no no
hahaha ahunm kuntcha ale ende lol
አሪፍ ነዉ ቀጥሉበት
አጥላባቸዉ እባብ ነክ ኤጭ አቶ ድበሩ ሚሥኪን ዉይይይ በተረፈ ሀሪፍነዉ በርቱ
ውይይይይይ እፍፍፍፍፍፍ እንደ ኣጥላባቸው ኣይነት ሰው ግን.....
እናመሰግናለን
የሚሻና የዶክቶር ዮሃንስ መጨረሻ ናፈቀኝ. አጎት የአባት ገዳይ መሆኑ የታወቀ ቀን ሚሻዬ አንቺን አያድርገኝ ክክክክክክ . አይ ራሄል ሆድና ግንባር አይደበቅም ሲባል ብትሰሚ ልጅሽን ለመደበቅ ባልሞከርሽ ነበር አቶ አጥላናቸው አሪፍ ገንዘብ ይስራብሻል ካሁን በኃላ. ለማንኛውም ቆንጆ ነው የሳምንት ስው ይበለን
በለው አጥላባችው በጣም አሪፍ ነው
የኩኪ ሠራተኛን ሥውዳት
ግን በደብ ሥራተኛ እደትመሥል ቅዴባን
በደብ ኩል በትለዴፍበት ሙር ውበትም ሥራውም
ያብርባታል ይመችል በርቱ