የግብፁን ጋዜጠኛ ጨርቅ ያስጣለው የአባይ ሙዚቃ!! የቴዲ አፍሮን ማን ይተርጉምላቸው?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • ኢትዮ አዲስ

КОМЕНТАРІ • 250

  • @miliyon938
    @miliyon938 6 місяців тому +32

    አንተ ምርጥ ሰው የኢትዮጲያ ድንቅ ልጅ የኢትዮጲያ ጠበቃ ፈጣሪ ይጠብቅክ ጀግና የኢትዮጲያ ልጅ፣🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 5 місяців тому +21

    ጀግኖች የኢትዮጵያ አንባሳደሮች እግዚአብሔር ይባርካችሁ መሀመድ አልአሩሲ እና ጀግናው አቡበከር መሀመድ ትልቅ ስራን ነው የሰራችሁት ትልቅ ታሪክ ለትውልድ ተጽፉ ታሪክ ሁሌም አባይ በተነሳ ቁጥር ይነበባል ይነገራል በርቱ ይህ ነው በአላው የጸና በጥቅመጥቅም ሳትተባበራችሁ በጭንቅ በብዙ ትግል አልፉችሁ ጸንታችሁ የቆማችሁ በርቱ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MsMetada
    @MsMetada 2 роки тому +103

    እኔ ክርሥቲያን ነኝ አንተ ድንቅ ሠው ነህ መቸም ኢትዮጵያ ፈተና ቢበዛባትም ሠው አታጣም አንተን እና መሀመድ አላሩሲን የመሠሉ ልጆች አላህ ሠጣት አላህ ይባርካቹህ ወንድሞቸ በርቱ ሁሉም በተባበረ ክንዳችን እናልፈዋለን

  • @gizachewregassa1067
    @gizachewregassa1067 5 місяців тому +34

    አንት የሀገሬ ጀግና ምንም በሀይማኖት ብንለያይ ኢትዮጲያውን ነን።ተባረክ

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 2 роки тому +17

    የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ ውድ የኢትዮጵያ ጀግና ልጅ

  • @yeneneshtadde2252
    @yeneneshtadde2252 6 місяців тому +94

    ጌታዬ በሀገር ቀልድ የለም ሙስሊም ክርስቲያን ሁሉም ኢትዮጵያ አንድ ነን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @JeQa-wx9xg
      @JeQa-wx9xg 5 місяців тому

      🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
      @ዘይነብ-ቘ1ቸ 5 місяців тому +3

      ትክክል ውደ አንዳንድ የሥንደ ውሥጥ አንክርዳዶች አሉብን እንጂ እንደእኛ የዋህ ህዝብ የለም

    • @yeneneshtadde2252
      @yeneneshtadde2252 5 місяців тому

      @@ዘይነብ-ቘ1ቸ እግዚአብሔር እንክርዳዱን እሚነቅልበት ግዜ ይመጣል የኛ ድርሻ መጸለይና መለመን ነው ሚጠበቅብን

    • @ዘምዘምራይ
      @ዘምዘምራይ 5 місяців тому

      ❤፣​@@yeneneshtadde2252

    • @رحم-ب7ظ
      @رحم-ب7ظ 5 місяців тому

      ​@yeneneshአሚንያረብtadde2252

  • @wudethiopiawy9027
    @wudethiopiawy9027 6 місяців тому +14

    ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያዊነቱን ነብር ዥንጉርጉርነቱን ማንም ሊቀይረው አይችልም። ክርስቲያን ሆነ ሙስሊም ያው ኢትዮጵያዊ ነው። በጣም ድንቆች የኢትዮጵያ ልጆች ጠላትን እያሳፈራችሁ ያላችሁ ወታደሮች ናችሁ። ክብር ይገባችኋል።

  • @መሰረት-ዀ8ኰ
    @መሰረት-ዀ8ኰ 2 роки тому +15

    መሀመድ አላሩስ በጠም እናመሰግነለን እናከብረሀለን የእትዮጵያ ጀግና የጀግና ጀግና

  • @ayinukadebebe460
    @ayinukadebebe460 2 роки тому +31

    አንተ ምርጥሠው ፈጣሪ ይጠብቅልን ያንንና የመሐመድ አልአረሲ ነእና ሌሎችም ውድ ኢትዮጵያውያን ኑሩልን

    • @fhhcvy4730
      @fhhcvy4730 2 роки тому

      🤲🤲🤲🤲💘💘💘💔💔💞

    • @ftff2963
      @ftff2963 Місяць тому

      በጣም ማሻአላህ👍👍👍🎉🎉🎉🎉

  • @benjamin1240
    @benjamin1240 2 роки тому +33

    ፈጣሪ ይጠብቅህ መሐመድ አል አሩሲ

  • @MuhamednurSeid-vp2xh
    @MuhamednurSeid-vp2xh Місяць тому +4

    የዩቲብ ቻናልህ የመጀመሪያ ታዳሚ ነኝ ዶክሜንተሪ ዜናወችን የምታቀርብበት መንገድ ደስ ይላል ጥንቅሮችህ እውነታን ብቻ መሠረት ያደረጉ ከመሆናቸው ባሻገር ጥንቅሮችህን የምታቀርብበት መንገድ በጥበብ የተሞላ ትክክለኛ አላማን ያነገበ ሀገራዊ ፍቅር ይሠብካል ሀገራዊ የጋራ መግባባትን በህዝቦች ልብ ያሠርፃል ብእርህ ይባረክ

  • @ejigayehu-cq5bi
    @ejigayehu-cq5bi 5 місяців тому +13

    አንተ ምርጥ ሰው ተባረክ ባህሪህን አይቀይረው😢🙏🙏🙏ቃል የለኝም

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 2 роки тому +23

    መሀመድ አላሩሲ የቁርጥ ቀን ልጅ ክበርልን።🙏🙏🙏🙏

  • @ayo7639
    @ayo7639 2 роки тому +28

    መሀመድ አል አሩሲ የኢትዮጲያ አምላክ ይባርክህ ይጠብቅህ፤ አንተ የነብዩ መሃመድ ትክክለኛ አማኝ ነክ፤ የኢትዮጲያ ክብር የገባክ፤ ጥቃቷን የማትፈልግ እድገቷን የምትፈልግ ፈጣሪ በሰጠክ ችሎታ ሁሉ ኢትዮጲያን ለመጥቀም መብቷን ለማስጠበቅ የምታረገውን ድካም ታሪክ ሲዘክረው ይኖራል፤ የቴዲን ዘፈን እዲሰሙት በትርጉም እርዳቸው ይለይላቸው በአማባይ ዙሪያ የምትደክሙትን ሁሉ ፈጣሪ ድካማቹን ይባርክ፡፡

    • @habibawolyasisin3906
      @habibawolyasisin3906 2 роки тому +2

      በነቢዩ አየምኒም በአንድ አምለክ ኢነ በነቢዩ ሙሀመድ መልኢተኚነትነ በኢየሱስ መልኢክተኚት ነው❤

    • @WasilaMarried
      @WasilaMarried Місяць тому

      ☝️🦻👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲☝️​@@habibawolyasisin3906

  • @umerbelay3336
    @umerbelay3336 2 роки тому +18

    ድልለአድነተችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌲💪💪💪💪👍

  • @tangutbeyene6294
    @tangutbeyene6294 2 роки тому +14

    መሀመድ አል አሩሲ ፈጣሪ ይባርክህ ይጠብቅህ

  • @ermyasbogale1952
    @ermyasbogale1952 2 роки тому +12

    እድሜ ለኡሰተዝ ጀማልና መሀመድ አላሩሢ እነዚ ሁለቱ ወንድምቻችን በሚተረጉምልን አረቢኛ ግብፅ ምን ያህል የኛ ጠላት መሆኗን አረጋግጠናል ኪንግ ኦፍ አባይን ነሚያዳምጥ ሠው ትልቅ እውቀትን ያገኛል የኢትዮጵያ ጠላት ግብፅ ነች የኛን እድገት ፈፅሞ አትፈልግም

  • @aberabelte3973
    @aberabelte3973 2 роки тому +9

    መሃመድ አሊ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ውድ የኢትዮጵያ ልጅ። በጣም እወደዋለሁ ። ጌታ/አላ ይባረክ

  • @venus-xi1vx
    @venus-xi1vx Місяць тому +1

    ማርያምን ምርጥ ኢትዮጵያዊ እግዚያብሄር እድሜ ይስጣችሁ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይባርክ ❤❤❤❤❤

  • @ሰላምለኢቶጵያ
    @ሰላምለኢቶጵያ 2 роки тому +13

    አረበኛ የምትችሉ ግብፆች ለኢትዮጵያ ያላቸውን ጥላቻና ንቀት ጉድ ትታዘባላችሁ

  • @adis-c6r
    @adis-c6r Місяць тому +3

    ኡስታዝ ጀማል አንወድሀለን ኑርልን እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥህ

  • @ameleworkeyadonebse
    @ameleworkeyadonebse Місяць тому +2

    እናንት ድንቅ የኢትዮጰያ ልጆች እናንተን ለኢትዮጰያ የሰጠ ፈጣሪን እናመሰግናለን

  • @hayathaya4597
    @hayathaya4597 2 роки тому +6

    ሙነሺድ እብራሂም ይማም ያወጣው ነሺዳ ነው አላህ ይጨምርለት

  • @anthonysolomon9492
    @anthonysolomon9492 2 роки тому +3

    Y'all are heroes....we all appreciate the great work you'll do around the world.

  • @geneneasfaw5485
    @geneneasfaw5485 2 роки тому +5

    ምእራባውያን በአፍርካ አገሮች ላይ የሰሩት ውል አሁን አይሰራም አክትሞአል፡፡

  • @getuassefa591
    @getuassefa591 2 роки тому +3

    Oustaz gemal our great hero keep it up

  • @demissiegeneamo6964
    @demissiegeneamo6964 2 роки тому +9

    በርቱ የዓባይ ንጉሦች

  • @AyellegneKassie
    @AyellegneKassie Місяць тому +1

    ኡዝታዜ ሁሌም ደግሜ ደጋግሜ ሳዳምው ውዬ ባድር አይሰለቸኝም
    መጭው ዘመን ሁሉ ብሩህ ነው
    ለኢትዮጵያ ለዚህ ደግሞ ሁለቱ አናብስቶች በሚሊዮን የሚቆጠረውን
    የአረብኛ ተናጋሪ ቲክቶከር ድባቅ የመታችሁ ውለታችሁ በቃላት የማይገለፅ እንዴው በደፈናው ብሔራዊ ጄግኖቻችን ናችሁ

  • @beyabeyachen3856
    @beyabeyachen3856 2 роки тому +2

    አቦ ምርጥ ሰው ትንታናዊ ዜናህ እኮ ማራኪ ነው ስትጀምር ስምህን አስተዋውቀን

  • @alijemali7529
    @alijemali7529 2 роки тому +8

    our heroes long live...

  • @genetmenghis2799
    @genetmenghis2799 2 роки тому +12

    ማሐመድ እሩሲ አንበሳ ኢትዮጵይ

  • @lonyianyaamuara9673
    @lonyianyaamuara9673 2 роки тому +5

    ተንታኙ በጣም አደንቀዋለሁ ሁሌም ቢሰማዉ አሸለቸኝም-በተለይ የሰሜንኮሪያ "እኔ ፑትን አይደለሁም" ብሎ የተነተነዉ አንደኛዉ ነዉ፥ ኤሬ ሁሉም ማለት ይቻላል።

  • @jujucanal2165
    @jujucanal2165 2 роки тому +3

    ማሜ አና ኡስታዜ🇪🇹♥️♥️♥️♥️

  • @ሰውለሰውመዲሀኒቱነው
    @ሰውለሰውመዲሀኒቱነው 2 роки тому +11

    የት ነው ሙዚቃው? ሙሉውን
    ልስማው
    ይቺ ኩክኒም ግብፅ
    ተቃጠይ😎

  • @yoseferkiboo2657
    @yoseferkiboo2657 2 роки тому +5

    Ethiopia 💚🇪🇹💚🇪🇹💚🇪🇹💚🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
    Abayi Abayi from Ethiopia 🇪🇹🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @woldiyebirhane2595
    @woldiyebirhane2595 2 роки тому +4

    የቴዲን ሙዚቃ አሰማን!

  • @zeynbamohammed9931
    @zeynbamohammed9931 2 роки тому +5

    ጀዛክአላህኸይርመሐመድአልአሩሲ

  • @askalaforcido2978
    @askalaforcido2978 Місяць тому +1

    አላሕ ሀገሬ ኢትዮጵያ እና የሐገሬ ጀግኖችን ይጠብቅ አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 29 днів тому +1

    Welcome Selma Ethiopia 👍👍🙏🏾

  • @GdhjshJshjdhd
    @GdhjshJshjdhd Місяць тому +1

    ኢተዮጺያየ አንዲነቷ ናፍቆኛን😢😢❤❤❤❤❤

  • @temesgenretaye7907
    @temesgenretaye7907 6 місяців тому +3

    ግብፅ እኮ አንድ ቀን ለኛ ተኝታ አታቅም አይበለውና 3 ያለም ጦርነት ቢነሳ ቀጥታ እንደሚወጉን አትጠራጠሩ ሲቀምሩ ነው ሚያድሩት

  • @melakudinku2027
    @melakudinku2027 2 роки тому +5

    ሰው የዘራውን ያጭዳል። የኑብያ ሰዎች የተነሳባቸው ቀን የግብፅ መንግስት ምን ይሆን ይሆን። እኔ ለነሱ ፈራሁ ምክኒያቱም በህይወቴ እግዚአብሔር ሰውየዘራውን ሲያሳጭደው አይቻለሁ

  • @elsabethteklearegay3517
    @elsabethteklearegay3517 Місяць тому +2

    ያገሬ ልጆች በጣም ነው የምወዳቸሁ

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 Місяць тому +1

    Mashalhe erebena yeadikum affia for your Transités for your message and information about Ethiopian❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 5 місяців тому +1

    አንተና መሐመድ አላሩሲን ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጣችሁ። የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆቿ ስለሆናችሁ ሣያችሁ ከመጠን በላይ ደስ ይለኛል።የሐገሬ ጀግኖች ስለሆናችሁ።

  • @abuzareasehalaw3197
    @abuzareasehalaw3197 2 роки тому +6

    ትክክለኛ ሙስሊም ፍትሀዊ እጅ ኢፍትሐዊ ሊሆን አይችልም

  • @AddisNiguse-s8q
    @AddisNiguse-s8q 25 днів тому

    ጀግና ጀግና እግዚአብሔር ይስጥህ ሀገር መውደድ ከልብ ሲሆን ደስ ይላል በርታ

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 5 місяців тому +2

    Amazing and Great Great Great Great Great Great Nile river is all Ethiopian people's resource. Kalas kalas kalas

  • @hsR-ys8bbምርቱነሽ
    @hsR-ys8bbምርቱነሽ 12 днів тому

    አበይዎይ እትዮጵያዬ እመማዬ እናቴ ኪፉናገር ጌታ ይጠብቅህ አበይ

  • @LAILA454-y3s
    @LAILA454-y3s Місяць тому +1

    ❤❤❤❤ ለእናት ሃገረ የምትታገሉ በሙሉ ክብረ አለኝ በረቱ

  • @bekeleendalew6441
    @bekeleendalew6441 2 роки тому +5

    Thanks for presenting this episode. I wish all other SM follow your example and post facts

  • @getuassefa591
    @getuassefa591 2 роки тому +2

    Mohamod alarusi is our hero .he is only ours .

  • @merongirma8538
    @merongirma8538 23 дні тому

    ፈጣር ይጠብቅክ የአገራችን ጠበቃ🎉🎉🎉

  • @AsinakechAdugna
    @AsinakechAdugna Місяць тому

    ጀግነ ነህ እትዮጵያችንን እግዚአብሔር ከሰ ገር ነው አትጠፈም ቀልክደን አለት

  • @FatimaFatima-ys1el
    @FatimaFatima-ys1el 5 місяців тому +3

    የአላህ አገራችንን ሠላምዋን ይመልሰልኝ

  • @tesfayeberhe3545
    @tesfayeberhe3545 2 роки тому +3

    Long live our hero mohamed Alarusi

  • @aschalewteka2206
    @aschalewteka2206 Місяць тому

    አባይ የኢትዮጵያ ደም ነው ኢትዮጵያ ዛሬም ነጌም በልጆቿ አንድነት ትቀጥልላለች ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏

  • @Gambo-m5q
    @Gambo-m5q 27 днів тому

    Mohammed Alharusi እናየአባይ ንጉስ ሚድያ ባለቤት የኢትዮጵያ ባለውለታ ናቸው::

  • @BelayneshSeid
    @BelayneshSeid 17 днів тому

    ወድሜ ሀገር ሌላ ሐይማኖት ሌላ ነዉ ኢትዮጽያ ግን አንድት ሀገራችን ናት ምንም አልክ ምንም በአባይ ቀልድ የለም አገራችን ኢትዮጽያ ናት

  • @askalaforcido2978
    @askalaforcido2978 5 місяців тому +1

    ድል ለናት ሀገሬ ኢትዮጲያ ሰላም ለናት ሐገሬ ኢትዮ ጲያ

  • @LailaEthio
    @LailaEthio 23 дні тому

    በነገራችን ላይ ሙዚቃ ሳይሆን ነሽዳ ነው እሚባል መሀመድ አል ሀሩሲ ጀግና አላህ ይጨምርልክ

  • @habibawolyasisin3906
    @habibawolyasisin3906 2 роки тому +3

    መሸአሏህ ግን በነቢዩ መልኢክተኚነት ነው ሚነምነው

  • @SintayehuNigussie-i5w
    @SintayehuNigussie-i5w Місяць тому

    ምርጥ የኢትዮጲያዊነት ተምሳሌት መሀመድ አላሩሲ

  • @WebyyeberhawoYeberhawo
    @WebyyeberhawoYeberhawo Місяць тому

    እድሜከጤናከነቤተሰቦችህተመኘው ሀገራችንንፈጣሪሰላሟንይመልስልንየሀገሬጀግና

  • @mulatuteshome756
    @mulatuteshome756 Місяць тому

    Im proud of you Mr Mohammed Alerusi God bless you 🙏

  • @fatimahsid7376
    @fatimahsid7376 2 роки тому +1

    አላህ፣ይጠብቅህ፣መሀመድ፣አላ፣ሩሲ

  • @Gambo-m5q
    @Gambo-m5q 27 днів тому

    ኢትዮጵያ ከወለደቻቸው ልጆችዋ ሁሉ ድንቅ ልጅዋ ሙሃመድ አልአርሲ:: ብዙዎቻችን ኢትዮጵያ ምን አደረገችልን እንላለን ይሄ ሰው ግን ይለያል

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie Місяць тому

    በአባይ ሁላችንም አንድ ነን ምክንያቱም ኢትዮጵያዊ ነን ♥️❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @zenabuawoldemariam
    @zenabuawoldemariam Місяць тому

    GOD is above all political and economic dynamics. Wise worships GOD!!!

  • @zeynebamohammed153
    @zeynebamohammed153 2 роки тому +2

    ጠላቶችይሙቱ፣አንተወንዲማችን፣ሀገር፣ወዳዲስ፣እረጂምእዲሜ፣ይሥጣችሁ፣ከኛ፣ውተራሮች፣ፉልቆ፣በቂያችን፣ፉሶ፣አልሀምዱሊላሂ፣፣ሀገሬ፣ከፍትበልልን፣

  • @DawityowhnesTadese
    @DawityowhnesTadese Місяць тому

    ጌታ ይባርክህ

  • @BelayDemise-r4c
    @BelayDemise-r4c 2 місяці тому

    ኑርልን በጣም እንወደሀለን ፈጣሪ ይባርክህ

  • @FejreemuradMusse
    @FejreemuradMusse 2 місяці тому

    የሀገረችን ንስሮች አለህ ይጣብቃቹ

  • @SintayehuNigussie-i5w
    @SintayehuNigussie-i5w Місяць тому

    ምርጥ የኢትዮጲያዊነት ተምሳሌት መሀመድ አል አሩሲ

  • @rasfele1
    @rasfele1 2 роки тому +4

    Why isn’t Mohamed Al Arusi the legit Ambassador for Ethiopia 🇪🇹
    We never heard a word from the Ethiopian ambassador to Egypt 🇪🇬

    • @anthonysolomon9492
      @anthonysolomon9492 2 роки тому

      I agree...I think they need him where he's currently at...I don't think they have people can replace him.

    • @GdfHbv
      @GdfHbv Місяць тому

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @TiruyeMule
    @TiruyeMule Місяць тому

    እስካሁን የተባላነው ይበቃል በርቱልን

  • @amansutan5827
    @amansutan5827 2 роки тому +3

    አሜሪካ ና ህወሓት ዉያኔ አሻበረ ግብፂ ሁሉም እትዮጲያ መድረስ ነዉ የምፈልጉት

  • @belayamsale9514
    @belayamsale9514 2 роки тому +2

    We love yoju.

  • @maxamedxassan2650
    @maxamedxassan2650 2 роки тому +2

    I wish Ethiopia successfully to Reanesen dam

  • @darartonbinti1045
    @darartonbinti1045 Місяць тому

    Ba innat inna ba agare qald yelem 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪lazaralem nuriliny❤❤❤❤❤❤

  • @SeidBeshir-us1cm
    @SeidBeshir-us1cm 6 місяців тому

    እሸኣላህ አባይ ሁሉ ነገራችን ነው ጨምረን እዘፍናለን ገና👍💪

  • @jeddahje5209
    @jeddahje5209 2 роки тому +8

    ግብፅኮ ለእስራኤል፣ለዮርዶን፣ለሳዑዲ፣ለገዛ ለአውሮፓ እየሸጠች ትጠቀማለች ውሃችንን አገር ሰላም ከሆነ ሂሳባችንን እንጠይቃለን እናንተም ስሩበት።

    • @אוריאגומס
      @אוריאגומס 2 роки тому

      እጀራችሁን ለማብሰል ነው ምትቀባጥሩ

  • @ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ

    መሀመዲ አልአሩሲ እዲሜይጨምረለህ ከጤናጋ

  • @meskeremyilma2614
    @meskeremyilma2614 4 місяці тому

    መሀመድ አላሩሲ እናመሰግናለን

  • @Salam-ef9gk
    @Salam-ef9gk 5 місяців тому +1

    ተባረኩ ወንድሞቼ

  • @zenabuawoldemariam
    @zenabuawoldemariam Місяць тому

    Al Arusi is wise, mature and bold. GOD is the source of all creation. Water, land, plants, animals.

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 2 роки тому +1

    አላሩሲ.ጀግና.የእናቱ.ልጅ

  • @girma8995
    @girma8995 Рік тому

    የሀገሬ የኢትዮጵያ ልጆች ለሁሉም ጊዜ አለው ።ሁሉም የኢትዮጵያ መሪዎች ሞክረዋል መለስ ዜናዊ ጀመሩ ።ዶ/ር አብይ ከእግዚአብሔር ጋር ይጨርሳሉ ።ኢትዮጵያ ወደ ቀደምት ማማወ ትወጣለች ጣለቶቻችን ይንበረከካሉ ።

  • @UdhHdh-j1u
    @UdhHdh-j1u Місяць тому

    አላህ ይጠብቅህ ሙሀመድ አል አሩሲ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @chg7617
    @chg7617 Місяць тому

    የኛጄግናመሀድአለአሮሲአላህይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉

  • @chirolodge5317
    @chirolodge5317 2 роки тому +3

    🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍

  • @werkiyeasfaw4702
    @werkiyeasfaw4702 Місяць тому

    Unity is strength!!!

  • @WawaAbar
    @WawaAbar Місяць тому

    የኢትዮጵያ ጀግና ነክ

  • @delelegnabo7390
    @delelegnabo7390 Місяць тому

    ሀገሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    መልካም

  • @AsterShambo
    @AsterShambo 4 місяці тому

    የኛ ጀግናበርታልን

  • @አለምናት
    @አለምናት 17 днів тому

    የአላህ አገራችንን ሠላምዋን ይመልሰልኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @truthtriumphs4190
    @truthtriumphs4190 Місяць тому +1

    በነብዮ መሀመድ ሰ.አ.ወ የምናምን ሰዎች ነን የሚለውን ብትችል አስተካክለው ወንድሜ እባክህን:: በነብዮ መሀመድ ስ.አ.ወ መልዕክተኛነት የምናምን ሰዎች በሚለው ይስተካከል:: ሙስሊሞች በነብዮ መሀመድ ሰ.አ.ወ አይደለም የሚያምኑት በአንድ ፈጣሪ አላህ ነው - በነብዮ መሀመድ ስ.አ.ወ መልዕክተኛነት ነው የሚያምኑት::

    • @sartt7576
      @sartt7576 Місяць тому

      ነበር❤🎉

  • @MuktarMahammedMuktarMahammed
    @MuktarMahammedMuktarMahammed Місяць тому

    መሀመድ አላሩስ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤

  • @Asdf123-d2u
    @Asdf123-d2u Місяць тому

    Mhmad alrsi an wasdach allah yxabqach aw lhgr qald ylam bartulan ethiopia machm allah kasa gar nw❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @EliasDereba
    @EliasDereba Місяць тому

    Wow alai tenana edme yiste tebare abo